አዝማሪዎች ግጥም ጠፋባቸው....... መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 02. 2024
  • "የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 8፡45 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን
    Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 8:45 AM . on Abbay TV.
    #ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #mesenko #መሰንቆ #Azmari #አዝማሪ #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #ethiopian_gameshow #habeshan_gameshow #explore_ethiopia # #explorecomedy ##ethiopianmusic #Mesenko #ethiopianculture #africanmusic #folkmusic #traditionalmusic #worldmusic #ethiopiansounds #musicofthehorn #youtubemusic #infotainment
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Website: abbaytv.com/
    #መሰንቆ #Azmari #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    "

Komentáře • 18

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Před 4 měsíci +2

    እኔ አፈር ልብላላችሁ ደሰ ሰትሉ እቺናት ሀገሬ😢😢😢😢😢😢

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Před 4 měsíci

    Lemme avuresegne! I am homesick!❤❤❤

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Před 4 měsíci

    Gonder lay yaleshu messana.yesheyen samelegne ene almetama.❤

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Před 4 měsíci

    Wodey kwodishe geree tegenagneto abayenee yemehele helem tebetebeto semigne yemotelete berana tetsefo semeta endalatash anchenee yene konjo. ❤❤❤

  • @evacell1380
    @evacell1380 Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @amentube2416
    @amentube2416 Před 4 měsíci

    Weyene meche yehon meche endeze feta yemilewn😭😭😭

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Před 4 měsíci

    7:46

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 4 měsíci

    ዋዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madi2644
    @madi2644 Před 4 měsíci

    ሰላም፡፡ናችሁ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Před 4 měsíci

    wowwwww 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 Před 4 měsíci

    የእሸየ እምወድሸ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤

  • @asmaruchekole2993
    @asmaruchekole2993 Před 4 měsíci

    wow wow
    ሁሉቱ ጨፈሪዉች ዋዉ ዋዉ

  • @aburidwan6831
    @aburidwan6831 Před 4 měsíci +1

    ወይባ በኛ በወሎ በአጠቃላይ ጊራናን ይዞ እስከ ገጠር ቦለቅያ ይባላል የሚጨስበት አ ሁሌ ማታ ማታ ይሞቃል እሸት እሸት የምትል ንፍሮ ቃም ቃም ይደረጋል ቂቤ ከአናት ይደረጋል በደብ ለሴት ተስማሚ ነው

  • @user-so5ry7tz7m
    @user-so5ry7tz7m Před 4 měsíci +1

    ጥራች ያንሰዋል

  • @getahunmuche1249
    @getahunmuche1249 Před 4 měsíci

    ከጪኗ መካከል ያለችዉ አዋዜ ጠንቁሉኝ ጠንቁሉኝ ትላለች ሁልጊዜ

  • @yodittilahun7853
    @yodittilahun7853 Před 4 měsíci

    እረ በህግ አምላክ በኢትዮጵያ ባህል መቼ ነው ሴት ልጅ ህብስት የምትቆርሰው ወንድ ልጅ ከጎንሽ ቁጭ ብሎ እረ ነውር ነው ባህሉን ማበላሸት ነው ወንድ ልጅ ነው በስመአብ ብሎ ከባረከ በኋላ ነው የሚበላው