"ዘንድሮ አዲስ አበባ የተወደደው የቤት ኪራይና አርቲስት ብቻ ነው" አርቲስቱን በሳቅ የገደለችው አዝናኝ አዝማሪ | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 174

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 Před 4 lety +19

    እንዴት አደራችሁ ይላል የጎንደርሰው
    እግዚአብሔር ይመስገን ይላል የጎጃም ሰው
    እግዚአብሔር ይሠስገን ይላል የወሎ ሰው
    እግዘመአብሔር ይመስገን ይላል የሽዋ ሰው
    መቼ ይጠገባል ውኋና ጠይም ሰው
    ዋውው በጣም ትክክክል ነሽ በርቺ እንዴት ጀስ እንጀምትይ ዋውውውው ኘው 😍😍😍 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤አገሬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @ebbek6065
    @ebbek6065 Před 3 lety +4

    Amazing voice, I watched you back to back with a big smile on my face.

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 Před 4 lety +30

    እንኳን በሐገራች በባሕል ጭፈራ
    እንኳን በሐገራችን በማሲንቆ ጭራን
    ቁጭብለክ አይተሐል ዛራና ቻድራን👏🙌ንገሪልኝማ

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před 4 lety +9

    እውነት ይመቻል ምርጥ አዝማሪ ነሽ

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 4 lety +58

    መላጣ አትበሉ መላጣ ክብር ነው
    አገርን ያቆያት እዲህ አይነቱ ነው
    ሀሀሀ መለስ ዜናዊ
    ነዋ

  • @natinati1714
    @natinati1714 Před 4 lety +44

    ሴይፉ ይችን የመላጣ ግጥም ሰምቶ ይሆና😂😄😆😆😃

  • @-burbuaxazmaritube8209
    @-burbuaxazmaritube8209 Před 2 lety +2

    እረ ይመቻችሁ በጣም ያምራል አንደኛ

  • @user-fo6xo3wk2z
    @user-fo6xo3wk2z Před 4 lety +7

    በጣም ያምራል ድምፅሽየኔማር

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 Před 4 lety +31

    በስማም እራስሺ ላይ ያለው ሲያስጨንቅ

    • @Aftakintubehabesha
      @Aftakintubehabesha Před 4 lety

      Tsehay Tsehay ወደኔም ብቅ በይልኝ

    • @user-xz1wz4po8w
      @user-xz1wz4po8w Před 4 lety

      እውነትሽን ነው አይከብዳትም ግን ጭንቅላቱ መቻሉ

    • @meseretgatanenh6662
      @meseretgatanenh6662 Před 4 lety +3

      እሳ ለተሸከመችው እኔን ጨነቀኝ

    • @user-tl3gg9nx9c
      @user-tl3gg9nx9c Před 4 lety +1

      ትክክል እሷ ለተሸከመችው እኔ ከበደኝ

    • @tsehaytsehay3677
      @tsehaytsehay3677 Před 4 lety +1

      Hamame Yonas እዳለ እኮ የተውሶ ፅገርም ቢሆ ን
      በልኩ ይሁን
      ሲጀመር እግዚአብሔር የስጠን በቂ ነው
      አተ ልክ እደለህም እኔ ላስተካክል እደማለት ነው
      እረ እህቶቻችን ምንም ባትቀቡ
      ምንም በውይግ ባትጨነቁ
      መልካችሁ ውብ ነበ ር
      ካርብ የወስዳችሁት ኮረጃ እያዋታችሁም
      እነሱ አሀዛብ ናቸው
      ለማንኛውም እኔም ሴት ነኝ
      ግን እልቀባባም

  • @zizochannel7793
    @zizochannel7793 Před 4 lety +10

    አዝማሪና ዘፋኝ ደስ ይለኛል ሰብስክራይብ አርጉ

  • @user-ke2il5nf4o
    @user-ke2il5nf4o Před 4 lety +6

    ዋው ደስ የምትይ ቅመም አዝማሪ

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 Před 4 lety +29

    እውይይ እንዴት እንደምትጣፍጪ የኔ ባለ ለዛ

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 Před 4 lety +40

    ሐበሻ ሞኝ ነዉ ለቀይ ይበለጣል
    የጥቁር ሽንብራ ወጡ ይጣፍጣል!!!! አአንቺ እራሱ አፍሽ ሲጣፍጥ የኔ ቅመም😘

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x Před 4 lety +18

    ማሲንቆ ተጫዋቹ ቆንጆ ነው አች ደግሞ ድምፅሽ መረዋነው ቅንጭላትሽ ላይ ያለው ያስጨንቃል

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l Před 4 lety +10

    ዘድሮ አዲስ አበባ የተወደደው ቤት
    ኪራይና አርቲስት ነው የስ

  • @user-zn6bf1dn1i
    @user-zn6bf1dn1i Před 4 lety +8

    የምር አትጠገቤም በቃ ዘና እበል እጂ እንዲ ድምፅሽ ቢሰሙት ቢሰሙት አይሰለችም በርቺልን የኔ ቀበጥባጣ ያ ገሬ ልጅ💖

  • @danielgetachew9942
    @danielgetachew9942 Před 2 lety

    ፈታላዎችና አዝማሪያቸው። ታሳዝናላችሁ ያውም በአሁኑ ሰዓት ምድረ በክቲ ሁላ

  • @tibemajilaltube3326
    @tibemajilaltube3326 Před 4 lety +15

    ቆጅየ ናት ቁጥሯን እምታውቁ ተባበሩኝ ፎቃ ገብቶልኛል በናታችሁ

  • @mohammedhussen1551
    @mohammedhussen1551 Před rokem

    ፂም የክብር ነዉ በእስልምናም በክርስትና እንጅ አልካኢዳነት አይደለም

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 Před 4 lety +3

    የኔ ጣፍጭ

  • @user-py3ut7pj6n
    @user-py3ut7pj6n Před 4 lety +6

    እራሷላይ የከመረችው ምድነው😂 ሙዚቃሽ አሪፍነው

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 Před 4 lety +2

    ኣቤት ድምጽሽ ስያምር

  • @abrahamzekios9944
    @abrahamzekios9944 Před 4 lety

    Great job, beautiful I wish in tigray next time, keep up the good job. thanks from tigrays USA

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před 4 lety

      Tigray USA...ምን ይታወቃል እናንተ እኮ ትግራይን ይቅርና ብትችሉ አፍሪካን ለአሜሪካ ከመሸጥ ወደኋላ አትሉም !

  • @debebemehret1529
    @debebemehret1529 Před 4 lety

    It's good.

  • @northwollo7214
    @northwollo7214 Před 4 lety +3

    alamata wiyeee ,,,,,,dess yilal

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +3

    እስኪ ዝም በሉ ስው ይነጋገራል መጨነቂን አውቆመቶልኝ ይሆናል

    • @muluyeyoutube4687
      @muluyeyoutube4687 Před 4 lety

      አበበች ሣውዲ ነኝ ስልክሽን ፃፌልኝ እስኪ

  • @gigiscreations683
    @gigiscreations683 Před 4 lety +1

    very funny thankyou!!

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 Před 7 měsíci

    ውይይይይይይይ ስወድሽ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před 2 lety +1

    ጎበዝ አዝማሪ ናት በርቺ

  • @temesgenbirkayehu407
    @temesgenbirkayehu407 Před 2 lety

    ይመቻል

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n Před 4 lety +1

    ትክከል መቀ፰ድ ቆጆ ይገባታል

  • @YesufMohammed-s1v
    @YesufMohammed-s1v Před 15 dny

    ተመቺተሽኛል

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 Před 4 lety

    Wow setameri 🌹⚘⚘🌹👌👌👌👌

  • @teshomnadew9839
    @teshomnadew9839 Před 4 lety

    ደስ ይላል

  • @asterhagosgebreselassie5539

    God bless you

  • @MoMo-bg9by
    @MoMo-bg9by Před 4 lety

    ድምፅሽ በጣም ያምራል

  • @agerietigabu921
    @agerietigabu921 Před 4 lety +1

    yamiral!!

  • @eskedargzaw9691
    @eskedargzaw9691 Před 3 lety

    ልዩ:ነሽ፣

  • @user-to6kf3ru8n
    @user-to6kf3ru8n Před 4 lety +4

    ልክ ነሽ የዘንድሮ ሴቶች አሻጊሊት ነው የሚመስሉት

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před 4 lety

    So beautiful 😍😍😍Lovely 😍😍😍

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha Před 4 lety

    አቦ ይመቺሽ ጀግናዬ

  • @mengstabrezene5484
    @mengstabrezene5484 Před 4 lety

    እዉነትሽ ነዉ

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před 3 lety

    ይሁን!

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 Před 4 lety +12

    አንቺ ለተሸከምሽው አርቴ እኔን ከበደኝ
    ግጥምሽ ብልግና አለበት እጭ።

    • @egizabheryimesgen8375
      @egizabheryimesgen8375 Před 4 lety

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራሽብዙ 212121 kkkkkk

    • @sardes5480
      @sardes5480 Před 4 lety +1

      አልገባሽማ ግጥሙ ለዛ ነው ብልግና የመሰለሽ

    • @germayhagos2563
      @germayhagos2563 Před 4 lety

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራሽብዙ 212121 eswa tgtemew anchi degmo tadergiwalesh

  • @tigistabraham6223
    @tigistabraham6223 Před 4 lety

    Abte sewede endzhu ayent❤️❤️❤️

  • @user-tm4cj9by4h
    @user-tm4cj9by4h Před 4 lety

    Yesefere lije koraubesh

  • @megfitube
    @megfitube Před 4 lety

    በቺ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 4 lety +2

    ልክ ብለሻል ለኑሮ መጨናነቅ አያስፈልግም። ብጉር ማዲያት የብጉር ጠባሳ ቦርጭ ለማጥፋ ፎቶየንበመጫን እዩት

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l Před 4 lety +3

    አስፍው ሰይፉ ሰምተዋል የመላጣውን ነገር

    • @tadeledegente3426
      @tadeledegente3426 Před 4 lety

      ምነው ዝም ብሉ ማየት ብቻ ነው ሸልሙ እንጂ

  • @askjemb103
    @askjemb103 Před 4 lety +1

    ቀደም አባቶች አዝማሬ የሜመጡት ከመሸ ሲሆን መቀመጡ አካባቤ ከአሉ መለስተኝ ኑሪወቸ ቤት ሲሆን የሜጠኑት ሐብታ ካጠኑ በኃላ ሰሙን እከ፲ ትውልድ ቆጥረ በመግጥም ሲደምቆ እስከ ፱ ሰዐት ከቆዩ በኋላ ከበሬ፡ላም፡ምኩት እና ገንዘብ ጨምሮ ከሐብታምቹ እሰከመካከለኝ ቤተሰብ ይጣችዋል ያይዘው ወደሜቀጥለ ቀበሌ ይሄዳሉ ይህ ነው የማውቀው

  • @tesfaywoldemariam8010
    @tesfaywoldemariam8010 Před 4 lety

    ማር ነሽ

  • @embayeberhanekiros8239

    Ech enante zimut new yemitasfafut bahlachu zimut new

  • @user-wh9de2kx3l
    @user-wh9de2kx3l Před 4 lety +7

    ጭቅላትሽን መቻል ብየዋለሁ እንዴት ተሸከመው

  • @user-py3ut7pj6n
    @user-py3ut7pj6n Před 4 lety +10

    አይስቁ አያጨበጭቡ ፈዛዛ ሁላ

  • @azebhailmariam1491
    @azebhailmariam1491 Před 4 lety

    Wow

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x Před 4 lety +4

    ሲጥም ግጥምሽ

  • @user-rf3gu6ly9i
    @user-rf3gu6ly9i Před 4 lety

    ሥወድሽሽሽሽሽሽሽበርችልኝማማዩ😘😘😘😘
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐
    💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @user-to6kf3ru8n
    @user-to6kf3ru8n Před 4 lety +1

    ልክ ነሽ መቅዲም አሻጊሊት ነው የምትመስለው

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 Před 4 lety +1

      መቅዲን ሳይሆን እንደ መቅዲ ጎበዝ ልጅ እንወልዳለን ብለዉ አሻንጉሊት ለወለዱት ነዉ

    • @user-to6kf3ru8n
      @user-to6kf3ru8n Před 4 lety

      @@nenanena7057 ጎበዝ እና አሻጊሊት የተለያየ ነው

  • @Eman-ql8yv
    @Eman-ql8yv Před 4 lety +2

    ኪኪኪኪኪግን ከቁመንሺ በላይ ጭቅላትሽ ላይያለው አርቲነው

  • @gk4y420
    @gk4y420 Před 4 lety +4

    አገር ያቆያት መላጣ. ነው
    አገር ያቆያት መለስ ዜናዊ ነው ስትል እንዴት ታምራለች

  • @susumohammed5937
    @susumohammed5937 Před 4 lety

    ገደለቻቸ በእውነት

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 Před 4 lety

    በጣም ያሳዝናል

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 Před 4 lety

    Betam dess yilal

  • @julpay9898
    @julpay9898 Před rokem

    ዋዉአባይመችሸ

  • @tigianihimastyatinb3181

    ለዛዋ ሲያምር

  • @julpay9898
    @julpay9898 Před rokem

    🥰💞💓💕💞🥰🥰🥰

  • @user-dt5ij7tk1d
    @user-dt5ij7tk1d Před 4 lety

    ሥለመላጣ ሥለሽበት እደውም ሲሳትነው ይህ የምንግሥት ፀጉር ምነካችሁ

  • @mayamaya-pf7gp
    @mayamaya-pf7gp Před 4 lety +3

    መቅዲ በጣም ሾ አበዛሽ አካበድሽ ምናለ የዚን ሁሉ ወጪ ለምስኪን ብትሠጪ የኛ አርቲስቶች ወሬ ብቻ

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 Před 4 lety +1

    Waw Leza yialat Azmari nech

  • @kirosgmedhin35
    @kirosgmedhin35 Před 4 lety

    Like it

  • @user-sh6wu3qr1l
    @user-sh6wu3qr1l Před 4 lety

    ላች ዋዉ አዳሜ ሁሉ ፈዛዛ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 3 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BENIAMHAJUTATRADINGPLC

    It is good but come on shouldn't be posted on Andafta

  • @habtomberhe2032
    @habtomberhe2032 Před 3 lety

    Betame ke bekibelay gebez nate ende kene be coneset be teleke biyayeshe des yelenale keteyebete

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 3 lety

    👍👍

  • @zebura8062
    @zebura8062 Před 4 lety +3

    አችስ አሻጉሊት መስለሽ የለ ምን ጉድነው
    የቆለልሽው ወላሂ ምን እንሁን አላችሁ

  • @gabrielhaileyesus3026

    ኧረ ጨዋታ

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 Před 4 lety

    Minewu biliginawuin bitasqeruit sint gitim eyale hagerin bahlin yemiyawdis ale.....gizesiqyer enateim teqeyeru....!?? Letiwulidu asbulit alga kefer helemele atbelu...seseginet....beqa libal yogebal!

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 4 lety

    በጣም ጎበዝ

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 Před 4 lety

    ምንድነው ፀጉርዋ በዛ ? Human hair የሚባለው ሲባጎ ነው?

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 3 lety

    👍👍💌💌💌💌💌💌

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 3 lety

    😭😭🤗😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 4 lety

    Yihe hulluu kimir ye feres chira mindinaw?

  • @SamsungTab-ye1md
    @SamsungTab-ye1md Před 4 lety

    ስሚ የህንዷ ሴትዮ አዝናብሻለሺ ምነው የፈረስ ጭራ ጨመርሺበት ብላ

  • @najathasan5921
    @najathasan5921 Před 4 lety

    Azmari.siwade.tichiyalesh.konjo

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 4 lety

    And 1rtist eju ayfetam aferku lenate

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 Před 4 lety

    👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @user-to6kf3ru8n
    @user-to6kf3ru8n Před 4 lety

    ሀገርን ያቆየ አይ እሱስ ይቅር. ሀገር ያሳጣን ብትይ ጥሩ ነበር

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 Před 4 lety +2

      ምክንያቱም እራሰ በረሐ የድሜ ባፀጋ ስለሆነ ነዉ ሐገርን ያቆያት ያለችዉ

    • @user-to6kf3ru8n
      @user-to6kf3ru8n Před 4 lety

      @@nenanena7057 ልክ ነው የእድሜ ባለፀጋ ሊሆን ይችላል ።

    • @liligalitigray4169
      @liligalitigray4169 Před 4 lety

      Dedeb neh ahun higer yakuye min eindehone eimi takale

    • @user-dy9tv3rb7c
      @user-dy9tv3rb7c Před 4 lety

      ኣሁን ተመስገን በሉ መለስን የምትጠሉ ሃገራቹ ሰላምና ፍቅር ኣግኝታ የለ ይጨምርላቹ ፈጣሪ 😭😭

  • @zahraali9760
    @zahraali9760 Před 4 lety

    እኔምልሽ ሂማን ሄሩን እንደት ቻልችው

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 2 lety

    😘👏👏👏👏👏👏

  • @fantahunastat1931
    @fantahunastat1931 Před 4 lety +1

    ምነው ጭንቅላትሸን ሳር የጫነ ጋሪ አሰመሰልሸው

  • @mezgebumengesha6424
    @mezgebumengesha6424 Před rokem

    የሰነው የስነው

  • @Jordan0347
    @Jordan0347 Před 4 lety

    ሌላዉ ነገርማ ረክሶ ጥንቡን ጥሎ የለ

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 Před 4 lety +1

    የሰውን ልጅ አሻንጉሊት ብላ ሰተሰደበቸወ የተጨበጨበለተ አዝማሪ

    • @bdhfj7932
      @bdhfj7932 Před 3 lety

      እኔም ልቤን ነካችው ይች አዝማሪ

  • @haniwill521
    @haniwill521 Před 4 lety

    Leka sew yelem ende yemimoges sew Yemin gileseb promotion new???

  • @RohaTechShow
    @RohaTechShow Před 4 lety

    የኮምፒዩተር ቱቶሪያልና የቴክኖሎጅ መረጃዎች። Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ያግኙ። ስራችንንም ይደግፉ።
    czcams.com/users/RohaTechShow

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 4 lety

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 4 lety

    😘😘😘😘😘😘

  • @bikebozere389
    @bikebozere389 Před 4 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀ