"እኔም እንደ ጲላጦስ .....ከደሙ ንጹህ ነኝ!" ጲላጦስ (ኃይለጊዮርጊስ ማሞ) ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 49

  • @yoniarts4806
    @yoniarts4806 Před 2 lety +2

    በተጨማሪ ጋዜጠኛ ፍስሐ ያዜ እንዲሁ ብትጋብዙልንና ዲስከስ ብናደርግ መልካም ነው፡፡ በርቱልን ጥሩ ስራ ነው፡፡

  • @enkenyeleshbekele8814
    @enkenyeleshbekele8814 Před 2 lety +2

    Walia Bookstore, thank you for providing us a place where we can expand our knowledge. And thank you for posting the sessions on CZcams so that we can share it to others. ኃይለጊዮርጊስ ማሞ I wish you were my teacher over 40 years ago.

  • @gechoye
    @gechoye Před 2 lety +2

    Dr. Endale Geta thank you

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia Před 2 lety +3

    ሓይሌ I’m glad to see you!!!

  • @daniellulie3474
    @daniellulie3474 Před 2 lety

    I love this guy!

  • @kenenibersisa1579
    @kenenibersisa1579 Před 2 lety +1

    የጥበብ መጽሀፍ የሶቅራጠስን ስራ '' ሳያስቡ ከመኖር እያሰቡ መሞት " መሠረት ያደረገ ጥበብን እና እውነትን የሚሞግት ጥሩ መጽሐፍ ነው።

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 2 lety

    Thank you 👌

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +2

    👏👏በዛ ዘመን እንኳንም ኢተርኔት አልኞረ እናንንተ የመሰለ አሳቤ ትውልድ ከየት ይገኝ ነበር

  • @tesfayeminda7217
    @tesfayeminda7217 Před 2 lety +1

    Ebakehen Derasiwoch Atebel Derasiyan ( netelana Bezu kuter)

  • @life-hv5fi
    @life-hv5fi Před 2 lety +1

    ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @edomiyassmegnew1583
    @edomiyassmegnew1583 Před 2 lety +5

    እናመሰግናለን! ድንቅ ሰው ነው! የሣህለ ስላሴ ብርሃነ ማርያም ቪዲዮ መቼ ይለቀቃል?

  • @tilahunbaye3625
    @tilahunbaye3625 Před 2 lety

    ድንቅ ሰው ነው

  • @yoniarts4806
    @yoniarts4806 Před 2 lety

    ጥሩ ፕሮግራም ነው፡፡ ከደራሲዎቻችን ጋር እንዲህ በግምባር እያየናቸው ዲስከስ መደረጉ ለሥነጽሑፋችን እድገት ወሳኝ ሚና እደሚኖረው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ፡፡ ግን ነዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ በምን አይነት መንገድ እንደምናገኛችሁና ፕሮግራሙ የት ቦታ በስንት ሰዓት እንደሚቀርብ ጥቆማ ቢሰጠን መልካም ነው፡፡
    በተጨማሪ ጋዜጠኛ ፍስሐ ያዜ እንዲሁ ብትጋብዙልንና ዲስከስ ብናደርግ መልካም ነው፡፡ በርቱልን ጥሩ ስራ ነው፡፡

  • @Ethethis777
    @Ethethis777 Před rokem

    RIP Tesfaye Gebreab. He have eyes for talent.

  • @my_foundation
    @my_foundation Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። ግን እንግዳ አቅራቢው ፕሮፌሽናል አልባሳት ብትጠቀም ዝግጅቱን ይበልጥ የደምቀዋል። ሌላው የድምፅ ጥራት ቢታሰብበት መልካም ነው

  • @aklilhaile8424
    @aklilhaile8424 Před 2 lety

    ብዙም አይሰማም ነበር የተለያዬ ሰዎች በተለያየ ቦታ ያዳምጣሉ ስለዚህ እባክህን የድምጽ ነገር ይታሰብበት

  • @samit6900
    @samit6900 Před 9 měsíci

    ጥበብ ከጲላጦስ ቀደም ባለው ጊዜ በዘጠና ስድስት አካባቢ በኔሽን ጋዜጣ አምደኛ ነበር በወቅቱ እጅገ በጣም መሰጭና አጓጊ የፍልስፍና ጹሑፍ ያሰኮመኩመን ነበር ከዛም በመጽሐፍም ጭምር በሌሎች መጽሔቶችጨበተለይ በፍት አመዳኛና

  • @eyobayalaw6691
    @eyobayalaw6691 Před 2 lety +1

    ሂወት ተጠያቂ ባትሆን ኑሮ በጣም አሰልች ትሆን ነበር ገራሚ ሰዉ ነዉ።

  • @selamaf8711
    @selamaf8711 Před 2 lety +2

    አይ ግዜ በግምት 1997 ወይ 98 ጥብብ እንደሚወጣ ሰምቼ ወይም ይመስለኛል አዲስ እድማስ ላይ እንብቤ እንድ ሁለቴ ከተመላለስኩ በኃላ ብሔራዊ ቲያትር ቤት መጽሀፍህን ስታስረክብ አግኝቼ አስፈርሜህ ነበር። ጥበብ በማንበቤ ብቆጭም አንተ ግን እንዳልከው ከደሙ ንጹህ ነህ። በነገራችን ላይ የፊርማህን ትርጉም ከረዥም ምርመራ በኋላ ደርሼበት ነበር የዛን ያህል ጉጉ ነበርኩ

  • @1453-y9h
    @1453-y9h Před 2 lety

    wow endi yale wyyt

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g Před 2 lety

    እናመሰግን አለን ድንቅ ፕሮግራም ነው 🙏

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse Před 2 lety +1

    የድሮ ጋዜጣ ዝግጅት እንዲ ከባድ መሆኑን አላውቅም ነበር። ይገርማል።

  • @biniamabrha191
    @biniamabrha191 Před 2 lety +1

    I remember reading this book. it was interesting

  • @robalbelay8108
    @robalbelay8108 Před 2 lety +5

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን!! ብትችሉ ትንሽ የድምጽ ጥራት ስለሚጎለው ከቻላችሁ ብታስተካክሉት? በተረፈ በጉጉት ስለምንጠብቀው ቶል ቶሎ ቪዲዮችን ልቀቁልን?

  • @animation_computer6308
    @animation_computer6308 Před 2 lety +1

    part2?

  • @misrachhylmichale100
    @misrachhylmichale100 Před 2 lety +1

    lemn endhone balqem degageme badmetew yemayeslchegne qale meleles new

  • @salimabdella6004
    @salimabdella6004 Před 2 lety +1

    ድምፅ አስተካክሉ.... እንዲ ይሆን እንዴ ያለው እያልን እኛ ተወያይ ሆነን....ድምፁን እባካቹ

  • @abrehamatlaw3907
    @abrehamatlaw3907 Před 2 lety

    Sitebkh metah pilatos mn alebet sheger bhon noro ena btadem

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před 2 lety +1

    በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው ግን እንደሀሳብ ማይካችሁን ብትቀይሩት ያምራል በርቱልን

    • @user-bc3hx7kg3g
      @user-bc3hx7kg3g Před 2 lety

      ምን ይመስላችኋል የማይክ የሚሆን ብትረዷቸው ስም ነው።

    • @eshetud210
      @eshetud210 Před 2 lety +2

      @@user-bc3hx7kg3g 😂 የላቸው ማይክ እና ያኛው በዋጋ እኩል ነው የእውቀት ማነስ እንጅ የገንዘብ አይደለም 🤣

  • @abenezerwubshet1996
    @abenezerwubshet1996 Před 2 lety

    p:s fix the sound

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před 2 lety +8

    እነሱ ያሰቡትን አንብቦ መድገምማ ለማንበብ የሚፈልግ ሁሉ ያደርገዋል። ሁሌም የማስበው ነው ዶ/ር ዳኛቸውንም ስሰማ ለምንድን ነው የራሳቸውን ሀሳብ ይዘው ማይቀርቡት ብየ አስባለሁ፤ አሁን እኮ እናንተ አንባቢ ነው እንጂ የምትባሉት አሳቢወች ልትባሉ አትችሉም!

    • @Zehabu.
      @Zehabu. Před 2 lety +1

      ትክክል :: ባለፈው የቀረበው ደራሲ ቡርኅን አዲስም : "ፈላስፋ አይደለሁም : ዶ/ር ዳኛቸውም ቢሆን ፈላስፋ ኣይደለም :: " ብሏል :: ፈላስፋ ለመባል የራሱን መንገድ : የፈጠረና ደቀ መዝሙር ያፈራ ... ወዘተ ነው ብሏል ዝርዝሩ በዝግጅቱ ላይ አለ ::

    • @sebrimudecir7981
      @sebrimudecir7981 Před 2 lety +1

      አንብቦ መረዳት በራሱ ትልቅ ነገር ነው ለምሳሌ ዶ/ር ዳኛቸው ያለነብከውን እንድታነብ ያነበብከውን ደግሞ በሌላ መንገድ እንድታየው ይረዳሀል ።

    • @tewodorll6596
      @tewodorll6596 Před 2 lety

      @@sebrimudecir7981 ፍልስፍና ከማሰብና ከውስጥ ከራስ የማውጣት ነገር ጋር የተያያዘ ነው ማለቴ ነው እንጅ ማንበብን አልተቃወምኩም ፤ ትክክል ነሽ ማንበቡም ሆነ ዶ/ሩ የሚያቀርብበት መንገድ እኔም የምወደው ነው

    • @sebrimudecir7981
      @sebrimudecir7981 Před 2 lety +2

      @@tewodorll6596 ከውስጥ ወይም ከራስህ የምታወጣው አዲስ ነገር የለም አዲስ እይታ ግን አለ ፍልስፍና ጥያቄ ነው ካልን ያለን ነገር ነው የምትጠይቀው ከራስህ የምትጨምረው አንድም ነገር የለም

    • @tewodorll6596
      @tewodorll6596 Před 2 lety +1

      @@sebrimudecir7981 ለመጠየቅም እኮ የራሳችንን ጥያቄ እናንሳ ማለቴ ነው የራስ የሆነ ከውስጥ ማለቴ መልስ ለመስጠትም የራሳችንን መልስ ለመስጠት እንሞክር ግዴታ በሌሎቹ የመልስ ሐሳብ መስማማት የለብንም ነው እያልኩ ያለሁት።መልሴ ለአለም እንዲስማማ ግዴታ የለብኝም በራሴ መንገድ የኔ መልስ ሊሆን ግን ይችላል!

  • @user-gg5do7yp6e
    @user-gg5do7yp6e Před 2 lety

    እንድሽ ድምፅችግር አለ ቢታሰብብት ጥሩ ነው

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 2 lety

    የእኛ አገር ፍልስፍና ጠጉር ማንጨባረር ነው?? አዲስ ዘመን በሰልፍ ተሽጦ ነበር። ዘይገርም።

  • @wondew9
    @wondew9 Před 2 lety +1

    ግንኮ ጲላጦስ ከደሙ ንፅህ አይደለም፣ ዳኛ ሆኖ እውነቱን አውቆ ለአይሁድ ጨኸት ሲል እየሱስን አሳልፎ ሰጠው፣ ደሙ አለበት

  • @dawitassefa5742
    @dawitassefa5742 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ክፍል ሁለትም በቶሎ ቢለቀቅ መልካም ነው።

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Před 2 lety

    ዶር ጎሹ ወልዴ ሳይሆኑ ኮ/ሎ ጎሹ ናቸው።