"ሕጻናት ላይ የማትሰራ ሐገር ትጠፋለች" ታገል ሰይፉ ክፍል ሁለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 26

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 Před 2 lety +2

    ታገል አንበሳው! ልጆች ላይ መሥራት የሚለው ሐሳብ ውስጤ ነው።

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c Před 2 lety +2

    የተማረ ምላስ፤አድማሰ ሰፊ፤የዳበረ ልምድ፤ድንቅ ተሰጦ፤ታላቅን ማክበር፤ተስፍ አለመቁረጥ ወዘተ ታገል ሰይፉ ኑርልን ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @solomonkirubel255
    @solomonkirubel255 Před 2 lety +2

    ታገል ትልቅ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mollakassa216
    @mollakassa216 Před 2 lety +1

    ታገል የኔ ሃቀኛ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ !

  • @edomiyassmegnew1583
    @edomiyassmegnew1583 Před 2 lety +4

    በጣም ድንቅ ቆይታ! እናመሰግናለን! የጲላጦስን መጠይቅ በጉጉት እየጠበቅን ነው!

  • @andnet2094
    @andnet2094 Před měsícem

    ትክክል ነዉ ሕፃናት ላይ የማትሰራ አገር ቀስበቀስ ትጠፋለች:: በጎሳና በቋንቋ የተከፋፈለች አገር ግን በፍጥነት ትጠፋለች::

  • @binzayd5862
    @binzayd5862 Před 2 lety

    ዋው ታገል የእውነት ወላሂ በጣም እምወድክ የግጥም ፀሃፊና አንባቢ ነክና አከብርካለው!!!! በልጆች ላይ መስራት የእውነት እሚገባና ሃገርን መጠበቅ ነውና የበለጠ ወደድኩክ!!!!! #NO MORE!!!!!!!!!!!!!!!!! #ItsMyDam!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mulayimer9320
    @mulayimer9320 Před 2 lety

    በጣም የምወደውና የማከብረው ሠው ቢኖር ታገል ሠይፉ ነው እባክህን የራስህን ፔጅ በ ዩቱዩብ ከፍተህ ግጥምህን በራስህ የአነባብ ዘዴ ብታቀርበው በጣም ጥሩ ነው እኛም ለልጆቻችን እንዲሰሙት እናደርጋለን

  • @alemayehuworkeshet3182

    Bravo 👏

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 7 měsíci

    Yesewochi Bizat Bicha Yemifligu Teknolojiwochi Silehonu Bemanibeb Ina Bemestiaf Yemayigenagnuachu Lemegenagnet Nitorkachu Lemasrzem Be Rasachu Hager Wusit Berasachu Hizbochi Wusit

  • @besaqneber
    @besaqneber Před 2 lety

    የእኔ ዘመን ሰው!

  • @Semirkem12
    @Semirkem12 Před 2 lety

    ጥሩ ቆይታ ነበር።
    አመሰግናለሁ

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Před 2 lety

    Thank you for sharing 🙏

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 2 lety

    ምርጡ እየጠበቅን ነው

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 2 lety

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @sasi849
    @sasi849 Před 2 lety

    Need to be broadcasted on mass media.

  • @mohammadabaire1231
    @mohammadabaire1231 Před 2 lety

    አረቄ ሻጭዋ ገቢዋን ለመጨመር ስትል ውሃ መደባለቅዋ የጠጪውን ስካርና የህመም መጠን ይቀንሳል። በትንሹም ቢሆን መጥፎን ነገር በድብቅ መቀነስ እንደሚቻል ተረድቻለሁ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety

    "ጋሽ አለቃ ገብሩ" ታገል በናፍቆት የምጠብቀው መነባንብ ነበር

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 Před 2 lety

    መቼ ነዉ የምትተፋዉ

  • @amukumsa1260
    @amukumsa1260 Před 2 lety

    አሁን እኮ የፊዳል ቅዳም ተከተል ህጥናት አያቁም ምክንያቱም ት/በት ፊድል የሚጀምረው ከ በ ነው

  • @berhanumolla2445
    @berhanumolla2445 Před 2 lety

    Kidame sinte sehate lay new yemijemirew programu

  • @alexmulu4092
    @alexmulu4092 Před 2 lety

    Is there any one who knows tagel phone number pls