"ለአስር አመታት ተከፍሎ ያላለቀ ዕዳ ...የ"ፍቅር"ጣጣ!" ታገል ሰይፉ ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 44

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Před 2 lety +12

    ታገል፣በተፈጥሮው ረጋ ያለና ግልጽ ባህርይ ያለው ነው። በሙያውም ሁለገብና ምሉዕ በኩለሄ ነው።ጥረቱ በጣም የሚደነቅ ነው።

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi Před 2 lety +5

    ዋው ታገል ሲመች! አወራሩ በራሱ አርት ነው።

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 2 lety +5

    ታገልን ባየሁት ቁጥር አልረካም ምክንያቱም ሁሌ በ እንግድነት ቀርቦ ለተወሰነ ሰአታት ወይም ደቂቆች ብቻ ነው የማየው ብዙ ሊነግረን የሚችለው ነገር እንዳለ ይሰማኛል የሆነ ከህዝብ ጋር የሚገናኝበት የራሱን መንገድ ቢፈጥር ቢያንስ ዩትዩብ እንኳን ቢከፍት ጥሩ ነበር እንደውም ዩትዩብ ላይ ለ ኢትዮጵያዊ ለልጆች የሚሆን ምንም ነገር የለም እንደው ብታስብበት
    ጋሽ እንዳለ እባክህ ገጣሚ በላይ በቀለ ወያን በ እንግድነት አታቀርብልን🙏

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 2 lety +3

    ታገሉ ምርጥ ነህ

  • @user-by8tk2og5c
    @user-by8tk2og5c Před 2 lety +1

    ታገል ሰይፉ ጥርት ያለ ኢትዮጵያ ልጆችህን ያሳድግልክ ወንድ ልጅክን በቅርበት ስለማውቀው በጣም ነው የምወደው ባለቤትህን በጣም አደንቃለሁ ጥሩ አጋር እና ስርዓት ያላት ነች

  • @yucllhhh8662
    @yucllhhh8662 Před 2 lety +4

    Tagel always amazing., full of wisdom, integrity, humor. I think you should be inspirational speaker

  • @alsekela
    @alsekela Před 11 měsíci

    ታገል ሰይፉ ልጅነቴን የምታስታውሰኝ ምርጥ ገጣሚ በሕብረት ትርዒትና በ120 ፕሮግራሞች 😊❤

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 Před 2 lety

    ታገል ሴፉ በጣም ምርጥ ገጣሚ አንደበተ ሩቱ ጨዋታ አዋቂ እናመሰግናለን ።

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 Před 11 měsíci

    Tagel Seifu is a gifted poet great to hear him in a social media i used heae him Ehud program when i was young like him he is great he mentioned Mesfin Ashebir i know mesfin when i left my beatiful country in Walda refugee camp he is a great entertainer he was my tent neighbor

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před rokem

    ዋው ምንም ቃል የለኝም እውነት

  • @birukgidday5575
    @birukgidday5575 Před 2 lety

    Your excellence Endale Geta Kebede, you are exceptional. I never overlook your contribution! Your country will never forget you and will never throw away your brilliant idea!

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 Před 2 lety +1

    Tagel siefu is my hero !

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 2 lety +2

    ታጊ ምርጡ 🥰😇

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Před 2 lety

    ታግል ስይፉ ልዩ ተስጦ ያለው እናከብርሀለን

  • @bayewadera5770
    @bayewadera5770 Před 2 lety

    Fulfildged professional

  • @kurikassa7399
    @kurikassa7399 Před 2 lety

    You are a great person I am so excited and happy to see you on this
    I sm waiting for long to see you with this position keep up

  • @DroyalStudioNet
    @DroyalStudioNet Před 2 lety

    Gifted man!

  • @yosephgezu1595
    @yosephgezu1595 Před 2 lety +1

    እንደተለመደው "አንደኛ"

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Před 2 lety

    Thank you for sharing 🙏

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 2 lety

    ኡፍ ታገልየ ምርጥ ሰው እስኪለቀቅ መጠበቅ አልቻልኩም እባካችሁ ቶሎ ልቀቁት ልብን ደስ የሚያሰኝና ሰፋ ያለ ጊዜ እንደሚኖራችሁ አምናለሁ። እስኪ በቀጣይ የዚህ ዘመን ሊቁን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ዘጎንደርን ጋብዙልን። እናመሰግናለን

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 2 lety

    ስውዳችኩ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም ያምጣልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @henokemolla8204
    @henokemolla8204 Před 2 lety

    Very entertaining and Informing!

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j Před 2 lety +1

    ታገልዬ ግጥምን እንድወደው ያደረከኝ አንተ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @hareguabanti3262
    @hareguabanti3262 Před 2 lety

    Gobez Berta

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 Před 2 lety

    when we are in the dark our legned who leads us to the light mixing his pillars in his literatures.

  • @benyamasfaw6001
    @benyamasfaw6001 Před 6 měsíci

    Ezih program lay endat metadem echelalehu

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo Před 2 lety

    እራስህ ደውለህ ይታተምልኝ እባክዎት ብትል መላ አይጠፋም ነበር አወሳሰቡት ምን ይመላሉ በጌታ

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 7 měsíci

    Balitemaru Sewochi Yemiyatkuachu Kehone Yalitemarutin Litateku Silemitichilu Yeteshenefachu Mesluachu Indatitokisu

  • @edenmeresha9266
    @edenmeresha9266 Před 2 lety

    Wawo tageleye betame gegena eko nehe

  • @dare_hire
    @dare_hire Před 4 měsíci

    ከበደ ምካኤልን እያነበብኩ
    ታገል ሳይፋን እያዳመጥኩ አድጌ
    ሌላ የማንም ግጥም ሬት ሬት ነው የሚለኝ

  • @nateynatey6741
    @nateynatey6741 Před 2 lety

    Wawww begougt eytbkug new

  • @bambajo9993
    @bambajo9993 Před 2 lety

    Sound system is bad kindly work on that brother , I like your program it’s very thoughtful 🤔 keep it up!!!!!

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse Před 2 lety +1

    ግሩም ነው። አመስግናለሁ። አንድ ቀን አገር ቤት ስመጣ እናንተን ሳላይ አልመለስም።

    • @alemayehumammo2261
      @alemayehumammo2261 Před 2 lety +2

      ጥቅምት ላይ የሄድኩ ጊዜ አይቻቸዋለሁ። ጥሩ አቅደሃል። ማለፊያ ድግስ ከመሆኑም በላይ በየሳምንቱ መካሄዱ ምቹ ያደርገዋል።

  • @yeneneshfantaye2749
    @yeneneshfantaye2749 Před 2 lety

    You are a legend Tagel.where is the address

  • @henabewnetzena6532
    @henabewnetzena6532 Před 2 lety

    Yet new botaw metn mesatef lmnflge ngrun eski ??

  • @motivationcenter7473
    @motivationcenter7473 Před 2 lety

    እናመሰግናለን "ኢት"ን ይዞ ወደ ታላቁ ጉዞ!!!!!1

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy Před 2 lety

    ይህ ፕሮግራም የት ነው የሚተላለፈው ሹክ በሉን እኛም እንሳተፍ
    ለ ሀገራችን እድገትና ለውጥ የምትተጉ ተወዳጂ ኢትዮጲያኖች በሙሉ መሠላችሁን ያብዛልን🙏❤💕

    • @waliapublisher7940
      @waliapublisher7940  Před 2 lety

      አራት ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ ከሄመን ሆስፒታል ዝቅ ብሎ ኢክላስ ህንጻ ስር ዘወትር ቅዳሜ ከ 10 ሰአት ጀምሮ።

    • @sara-tm9uy
      @sara-tm9uy Před 2 lety

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

    • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
      @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 7 měsíci

      Kopiwochi Asasabi Lihonu Silemichilu Be Hagerachu Wusit Yemiketateluachun Yemitleyubetin Techemari Aserarochin Fiteru♨️🦘🔭

  • @amukumsa1260
    @amukumsa1260 Před 2 lety

    ታገል ሰምሀ ይሆን እ ? አድናቂሀ ነኝ