ባል እና ሚስት.....ይሄንን ስሙ.....እግዚአብሔር ከፈለገ እንዳትጣጣም ያደርግሃል...መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ባል እና ሚስት.....ይሄንን ስሙ.....እግዚአብሔር ከፈለገ እንዳትጣጣም ያደርግሃል...መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

Komentáře • 62

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před měsícem +4

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይውነት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před měsícem +12

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ላላቸው ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም የሚያነቃ ትምህርት ነው። በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።

  • @BabaOnly-ve7mm
    @BabaOnly-ve7mm Před 29 dny +1

    አቤት መጋቢ ሃዲስ ታድለው!!!! ይሔ ሀሉ ሰው "ቃለ ሕይወት ያሰማዎ" ሲል :- ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ለቃል ኪዳኑ ፍጹም ታማኝ ነውና።

  • @user-zh9xz3jf8o
    @user-zh9xz3jf8o Před měsícem +1

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልንያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před měsícem +1

    እድሜና ጤና ይስጥዎት ፀጋውን ያብዛሎት ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ምግብ የሆነ ትምህርት

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @user-ky3dy6mn8m
    @user-ky3dy6mn8m Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይቆይልን ❤❤❤❤❤❤

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex Před měsícem +1

    ለእሕታችን አዜብና ለመምሕራን በእውነት ቃለሕት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Před 17 dny

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v Před měsícem +2

    እግዚአብሄር ቸር አምላክ ነው , እኛ እንዳንግባባ አያደርግም😮

    • @_tuafproject2455
      @_tuafproject2455 Před 28 dny

      እውነት ነው ቸር አምላክ፣ የመግባባት አምላክ፣ ምሕረቱ ብዙ የሆነ አምላክ ነው።

  • @ZeedZeed-q7d
    @ZeedZeed-q7d Před měsícem

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልንያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን የሁሉንም እምነት ማክበርን ሲያስተም ሩን ያስደስተኛል

  • @TilaZewude
    @TilaZewude Před 3 dny

    ቃለህይወት ያሰማል

  • @ShegawTebek
    @ShegawTebek Před měsícem +1

    ረዢም እዲሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን አባታችን

  • @fkretu23
    @fkretu23 Před měsícem

    በእዉነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን አባታችን ♥️🙏

  • @mehrethabte7762
    @mehrethabte7762 Před měsícem +1

    እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @Dengle64
    @Dengle64 Před 7 dny

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam Před měsícem

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ይቅር ይበለን አእምሮችን በክፋት ተወጥሮልና ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን😢😢😢🙏🙏

  • @feyisakumesa5340
    @feyisakumesa5340 Před měsícem +1

    ❤❤❤ 2:07

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አባታችን 💚💛❤️

  • @user-zf2fm2el3l
    @user-zf2fm2el3l Před měsícem

    أَفَغَيْرَ دِينِ اللَّهِ يَبْغُونَ وَلَهُ أَسْلَمَ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ طَوْعًا وَكَرْهًا وَإِلَيْهِ يُرْجَعُونَ
    በሰማያትና በምድር ያሉ ሁሉ፤ በውድም በግድም ለርሱ የታዘዙ ወደርሱም የሚመለሱ ሲኾኑ (ከሓዲዎች) ከአላህ ሃይማኖት ሌላን ይፈልጋሉን ?
    وَلِلَّهِ يَسْجُدُ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ طَوْعًا وَكَرْهًا وَظِلَالُهُم بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ ۩
    በሰማያትና በምድርም ያሉት ሁሉ በውድም ሆነ በግድ ለአላህ ይሰግዳሉ፡ ጥላዎቻቸውም በጧቶችና በሠርኮች ይሰግዳሉ፡፡

  • @bateldamte
    @bateldamte Před měsícem

    እግዛብሄር እረዢም እና ጤና ይስጥልን በጣም ነው እምወድዎትና ማክብሮወት ❤❤❤

  • @mebrahtomwelay1157
    @mebrahtomwelay1157 Před 22 dny

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @ShegawTebek
    @ShegawTebek Před měsícem

    አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @feyisakumesa5340
    @feyisakumesa5340 Před měsícem +1

    አሜን ❤❤❤

  • @zenebechgudeta4127
    @zenebechgudeta4127 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሳማለን ከቅዱስ ስላሴ ቤቴን በረከት ይሙሉሉን ያሳማን ቤተሰቦችን ከክፍ ነገር ይጠብቅልኝ

  • @user-rz5oj4bw5b
    @user-rz5oj4bw5b Před měsícem

    አሜን ቃለ ሐዎትን ያሰማልን አባታቺን ❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před měsícem

    Kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤♥️❤❤♥️♥️🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻 agerachin selam yarigiln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn

  • @holyking4
    @holyking4 Před měsícem

    God bless you

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před měsícem +1

    አሜን

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před měsícem

    አሜን ቃሐህዎት ያሰማልን

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n Před měsícem

    Amen.3.abtachn.kalywet.yasemaln.xaga.yabzlot.eigzhbhr

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት❤ያሰማልን❤❤❤መምህራችን❤❤❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @TsehayAddis-v3j
    @TsehayAddis-v3j Před měsícem

    Abatachn kale hiwot yasemaln edme ketena gar ystln

  • @BekeleAyele-d8z
    @BekeleAyele-d8z Před měsícem

    እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ይጠበቀለን

  • @aynalemaya3651
    @aynalemaya3651 Před měsícem

    Qali hiwot yaseman abatachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @solomonkahsay1979
    @solomonkahsay1979 Před měsícem

    አምላክ እንድንስማማ ያደርጋል እንጂ እንዳንስማማ ያደርግል የሚለውን ሰብከት አረ ለምን ? ጭራሽ ካልወደደ አንድ አልጋ ሁነው ባልና ሚስት እንዳይስማሙ ያደርጋል ወዘተ የሚለውን ሰበካ ትክክል አይደለም የሰይጣን ድርጊቶች ነቸው

  • @taologosewolde9797
    @taologosewolde9797 Před měsícem

    AMEN

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před měsícem

    amen💒💒💒✝️✝️✝️❤❤❤❤

  • @zen67890
    @zen67890 Před měsícem

    እድሜ ጤና ከነመላ ቤተሰቦት ይሰጥልኝ
    መቼ ነው የሚገባን ?

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před měsícem

    ❤🎉👍🙏💕💐

  • @AbelTemesgen-m5h
    @AbelTemesgen-m5h Před 26 dny

    Edme. Yseteln. Lenate

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před měsícem

    ታጋይ የሚባለው ሰው አለ እንዴ እኔ እኮ ከቀሲሰ በላይ ጋር አብሮ እእእእ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem

    ከቁጣው እንዲምረኘ ምን ላርግ ለ6ወር እየተቀጣሁ ነው

  • @user-ls3td3br3l
    @user-ls3td3br3l Před měsícem

    የኔ ትዳር የፈረሰው በስካር ምክንያትነው።

  • @WoineOla
    @WoineOla Před měsícem

    አድሜውትን ያርዝምልን

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před měsícem

    ትግሬና ኦሮሞወች እኮ ነን ኢትዮን የበጥበጥዋት

  • @Lid757
    @Lid757 Před měsícem

    በመጀመሪያ የአምላክ ቃል ይላል አምላክ ከፈለገ አያስማማም የሚል አለ ??????? ያላለዉን አለ እያላችሁ የምታስተምሩ አምላክን እየሰደባችሁ እንደሆነ አታዉቁም።
    ሲጀመር ስትጋቡ በአምላክ ፈቃድ ካልተጋባችሁ እንዴት የአምላክን ስም እዚ ዉስጥ እናስገባዋለን ??????? ከየትም ጎትተን ያመጣነዉን ሰዉ። በዚ ትዳር ዉስጥ አምላክን ካላስገባን አምላክ በዚ ትዳር ዉስጥ የለም። እሱ ተጠያቂ ሊሆን አይችልም። የዉሸት አስተማሪ ሀሰተኛ ነቢያት
    አሜን ከማለት በፊት የአምላክን ቃል መርምሩ

    • @actodc9780
      @actodc9780 Před měsícem

      ትምህርቱ ሰለ ትዳር አይደለም ሰዎች በእግዚአብሔር ሲያምፁ የእግዚአብሔርን ትእግስትና ቁጣ በምሳሌ ነው እያስተማሩ ያሉት ለመተቸት መጀመሪያ መስማት ያስፈልጋል ስሜታዊ በመሆን ማውራት አላዋቂነት ነው

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @GetasewZeru
    @GetasewZeru Před měsícem

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AlemOffigaha
    @AlemOffigaha Před měsícem

    አሜን አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před měsícem

    አሜን

  • @WoineOla
    @WoineOla Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን