"አለቺኝ አንዲት ሐገር !" ታገል ሰይፉ ክፍል ሶስት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 36

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 Před 2 lety +10

    መቼም ይህንን ዝግጅት ለማድነቅ ቋንቋዬ አይበቃም....ለኔ ፍፁም ወይም perfect ነው::

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +2

    ታገልዬ 24ሰአት ስታወራ ብትውል አትጠገብም እደስራህ ብዙ አልተወራለትም እድሜና ጤና ይስጥህ!!

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před 2 lety +1

    ለል ፍትህ አምላክ ለሀገርህ የምትለፈውን አይቶ በቸርነቱ ይርዳህ እንዳለ ጌታ እናመሰግናለን 🙏🙏
    አባክ እነዝህን ጋብዝን
    ዶ/ር ወዳጄነህ
    ጋዜጠኛ ና ገጣሚ ዮናስ አብርሃ
    ተፈሪ አለሙ
    አሌክስ አብርሃ ሀገር ውስጥ ካለ
    ወይም በስራዎቹ ላይ ውይይት ቢደረግ
    ከተቻለ ነዋይ ደበበን ጋብዙ በዘፈን ግጥሞቹ ላይ እየተነሳ ብታወራው በጣም ገራሚ ግጥሞችና የተፃፈባቸው አጋጣሚዎቹ ላይ ብትጫወቱ ጥሩ ነው ብዙ አስገራሚ ታሪኮች ስላሉት ግጥሞቹ ውስጥ ካተቸለ
    ይቅርታ አበዛሁት ,🙏🙏

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c Před 2 lety +1

    የተማረ ምላስ፤አድማሰ ሰፊ፤የዳበረ ልምድ፤ድንቅ ተሰጦ፤ታላቅን ማክበር፤ተስፍ አለመቁረጥ ወዘተ ትገል ሰይፉ ኑርልን ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @tadesseworkneh1151
    @tadesseworkneh1151 Před 2 lety

    ታገል አንተ ልዩ ነህ፡፡ ታሪክህና ተመክሮህ ብዙ ታዳጊዎች እና ወጣቶችን ያስተምራል ያነሳሳል፡፡

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 Před 2 lety

    እኔም ግጥም የወደድኩት በታገል ምክንያት ነው!! Thank you Tagel!

  • @fikrudejene249
    @fikrudejene249 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @maruoffoli9796
    @maruoffoli9796 Před 2 lety +1

    አመሰግናለሁ ወንድም እንዳለ ጌታ በተጨማሪም ታገል ሰይፉ ዘወትር ሰለ ሐገር ባህል እምነት
    ተዉፊትን አካታቹ በለዛ የተሞላ በሰው ልጆችም ህሊና ጓዳ ተቀብሮ የሚቀር ሥራዎች አክላቹ
    ይበልጥ የሰነ - ፅሁፋችንን ከደብዘዘው እይታ ብታወጡት

  • @salome5498
    @salome5498 Před 2 lety

    ይህንን መርሐ-ግብር ስወደው! መታደም እፈልጋለሁ::

  • @fitsumasfaw7399
    @fitsumasfaw7399 Před měsícem

    He has a big potential , i don’t even know that , he can be a good lecturer .

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 Před 2 lety +3

    ይህን ዝግጅት የማደንቅበት ቋንቋ የለኝም....it is perfect

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před měsícem

    ዋዋዋው ፍቅር የሆኑ ገጣሚ

  • @besaqneber
    @besaqneber Před 2 lety +4

    ካሜራ ፎከስ ይስተካከልልን? ጠያቂዎች ሲጠይቁ ፎከስ እነሱ ላይ ሆኖ እያለፈ እያለፈ ወደሰዉ እና ወደእንግዳው ቢዞር?
    ያው ይኼ ቻናል perfect እንዲሆንልን እንመኝ የለ? :)

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 Před 2 lety +1

    we want to see him for 3rd time 👏👏👏👏👏

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 Před 2 lety

    Wow Mrt Dbab Yalew Thanks

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 2 lety

    አቶ ፈዲል ያንተ ዓይነቱን ባለሃብት ያበርክትልን

  • @abelhaileofficial
    @abelhaileofficial Před 2 lety

    Bertu betam arif program new

  • @abdued700
    @abdued700 Před 2 lety

    Betam des yemil program enamesegnalen

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js Před 2 lety

    እነዝህ ተምረው ሰው ይሁናሉ

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff Před 2 lety

    Wawwwwww Endi New tiwilidi migresew

  • @aziቲ
    @aziቲ Před rokem

    🥰💚

  • @michaelmengesha3177
    @michaelmengesha3177 Před 2 lety +1

    sos ሰንማር የምታደርገው ሁሉ ነገር አስታወሰከኝ ንጉሲንም ጭምር

  • @michaelmengesha3177
    @michaelmengesha3177 Před 2 lety +1

    የመምር ንጉሴ የአማርኛ እጅ ጽሁፍ ለቅም ያለች ገልብጦ መፅሀፍ ሲያነብ

  • @MrFisseha50
    @MrFisseha50 Před 2 lety

    Superb program, wish to attend such an enlightening show when I visit my homeland next!

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 Před 2 lety

    Waiting ….

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 2 lety

    Thank you!

  • @user-xr4tl8gc6x
    @user-xr4tl8gc6x Před 2 lety

    ምስጋናችን ከልብ ነው ለዝግጅቱ አቅራቢዎች በሙሉ

  • @tarikuataye4299
    @tarikuataye4299 Před 2 lety +2

    As usual I really thank Endale Geta kebede and the crow beside I have one idea to tell you that is, I think it's better to plant indigenous small flowers or other in all those cups(Mag) which are left in the office in the name of all guests. Because as they will be empty plus as a memory it's better to make them way of life as well as beauty. Let me know your response please I will be happy.

  • @marthawaldemariam9395
    @marthawaldemariam9395 Před 2 lety

    Dr endale Geta thank a million pls advise your cotact addtess

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng Před 2 lety +1

    ሀይ ታገል እንዴ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ቤተሰብ እንዴት ነው ካስታወስክ አስረኛ ክፍል SOS አንድ ክፍል ተምረናል ኮከቤን ታስታውሳታለህ ወፍራም እረጅም ልጅ ስለምንም ግድ የሌላት እንደውም ጃንቦ ኮከቤን ፈነከታት ብለህ ግጥም ፅፈህ ነበር ይገርማል::

    • @michaelmengesha3177
      @michaelmengesha3177 Před 2 lety

      አስታወሰከኝ የከሰአት ተማሪ ሆነን እረፍት ሰአት 😂😂😂

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před 2 lety

    እኔ የምወደው ከበዕውቀቱ ግጥም በቪድዮ/ ቪሲዲ ይገርማል እኔ ስፅፍ ልጁ ሲናገር ወይ መገጣጠም

  • @user-gc7zu7gi8y
    @user-gc7zu7gi8y Před 2 lety

    የሚዘጋጅበት ቦታ የት ነው ?