"የኔን መጽሐፍ አንብቦ አበድኩ ያለኝ አለ!" ጲላጦስ (ኃይለጊዮርጊስ ማሞ) ክፍል ሁለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 34

  • @asfawteketay1895
    @asfawteketay1895 Před 2 lety +7

    ፍልስፍና እብደት አይደለም ነገር ግን ከሰዋች አስተሳሰብ የአንተ አስተሳሰብ ተለይቶ ሲገኝ እብድ እንደሆንክ የክርስትና ስም ይሰጡሀል።

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 Před 2 lety +13

    ማበዱን ካወቀ ምኑን አበደው
    ኧረ እየተስተዋለ 😂😂

  • @bemnihabtamu4060
    @bemnihabtamu4060 Před 3 měsíci

    ፍልስፍና ትክክለኛውን እውነት ክርስቶስን ወደማወቅ የሚመራ ነው

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ብሎኛ መጸሐፍ ከሰው ተውሽ አንብቢው ነበር ሰላየሁት ጸሐፊው በጣም ደስ ብሎኛል እኔም የገጠመኝ እግዚአብሔር ይለም ብሎ የሚያምን ሰው የጸፈው መጸሐፍ ብይ ነው የሰው አተሳሰብ ሳንገነዘብ መናገር በጣም ከባድ ነው በጣም እናመሰግናለን ሚድያው እውነት ለመናገር እኔም እንደዛ ብይ ነበር የማምነው ኢትዮጵያ ውሰጥ ሆኑ እግዚአብሔር ይለም የሚል አለ ብይ እንዳምን ያደረገኝ ከመጸሐፉ አንጻር ነበር አንዳንድ መጸሐፍ ቶሎ መረዳት የማንችልበት መንገድ አለ

  • @kidauto2000
    @kidauto2000 Před 2 lety +1

    ፈጣሪን ያላሽቀነጠረ ፍልስፍና ጤናማ መሆኑን በኃይለጊዮርጊስ ማሞ ማየት ይቻላል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @jemelajemela6978
    @jemelajemela6978 Před rokem +1

    በጣም ነበር የምጠላህ።ፈጣሪ የካደ ብዬ ግን ዛሬ ተረዳሁህ

  • @bettymektew7000
    @bettymektew7000 Před 2 lety +1

    really appreciate for your all books.thank you...respect

  • @user-bj3hx9sq7k
    @user-bj3hx9sq7k Před 10 měsíci

    Wenz dar eyetsafe endet ayasabd

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 Před 2 lety +4

    “መልስ መስጠት እስካቃተህ ድረስ ፍልስፍና upper hand ይዛ ትቀጥላለች" ጲላጦስ 👍

  • @elkedoshtube3406
    @elkedoshtube3406 Před rokem

    music intro betam yastelal keyirut

  • @loading...251
    @loading...251 Před 2 lety

    It's Good To See You Dear ጲላጦስ!

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ ጥሩፕሮግራም ነው🙏😃😃

  • @universal9716
    @universal9716 Před 2 lety

    ፍልስፍና እውነትን ፍለጋ ነው ።

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 2 lety +6

    13:36 ላይ ያለችውን ልጅ የምታቋት ሰዎች ካላቹ ውለታ ዋሉልኝ 🙏ቤት መኪና ተቀማጭ የለኝም ግን የተዘጋጁ ሽማግሌዎች አሉኝ ልላካቸው ወይ ብሎሻል በሉልኝ 😍

    • @tagesz457
      @tagesz457 Před 2 lety

      🤣🤣😅😅 weyena wenedemane lol

    • @IStyle714
      @IStyle714 Před 2 lety +1

      @@tagesz457 ወንድሜን ከምትለኝ ወንድሟን ብታገናኘኝ ትፀድቅ ነበር 😅

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 Před 2 lety

    bekeld yemetsafihn merzamanet lemakalel atimokir. sijemer degmo yeteleye hasab sayhon yaleh endemanignawim yante zemen yetemarin nen blew endemiyasbu sewoch yehagerihin tibeb ena haymanot endemogninet kotreh yeferenjin filsifina asadeh mitigelebit neh. sewoch yante metsihaf endi aderegen weyim aderegachew sibal mitikeld khone betam sihtet new. endezi ayninet asteyayet eko erasihin meles bileh enditay liyaderguh betegeba neber.

  • @datefera1592
    @datefera1592 Před 2 lety

    Nice program....keep it up.

  • @misrachhylmichale100
    @misrachhylmichale100 Před 2 lety

    ፍልስፍና ከተፈጥሮ ጋር መስማማት ነው

  • @shifferawketema7751
    @shifferawketema7751 Před 2 lety

    Its Good you have express your self on stage about your book , can you suggest books to see a glimpse of ethiopian knowlage about philosophy ,scycology without influenced by modern (believe on knowlage of .... life experience ) teaching not from your reading experiance or out of your students expectation .you are a teacher but its good to know what is life b/n teachers and students is limited. As you said suggust good books or refer idies that you can not understand to solve it together

  • @biruhemesay6615
    @biruhemesay6615 Před 2 lety +1

    ካበደ እንዴት አበድኩ ይልሀል

  • @samrawitlegesse6687
    @samrawitlegesse6687 Před rokem

    Ene yegeremegn ene ende pilatos ejen tatebeyalew blual adel. keyetakiwochu west andm sew
    1. halafinet malet lante mndn new blo alemeteyeku
    2. Metsehafochihn setesef yante alama mndn new mnen mastelalef new keza antsars sew siyabd alamawn setual new weys mndn new? E ndalem yhen teyake beteykln tru neber.

  • @gemechuadugna6006
    @gemechuadugna6006 Před 2 lety

    philospher are people who speak the truth but when u know the truth and keep silent das the madness

  • @workutadesse8669
    @workutadesse8669 Před rokem

    You define reality vs Truth, but our teachers said say true or false. to answer the quesion

  • @zelalemnegash730
    @zelalemnegash730 Před 2 lety

    ደቂቅ ፈላስፋዎች መሰለኝ ነገሩን የሚያበላሹ?ፈጣሪ እኮ ለምን ጠየቃቹ አያዝንም ።

  • @addisumzewdie
    @addisumzewdie Před rokem

    Truth Vs Reality
    እውነት (የሚረጋገጥ) Vs እውነታ(ገሃድ የሆነ)

  • @emanhamza1291
    @emanhamza1291 Před 2 lety +1

    መፅሃፉና ሰውዬው ተለያዩብኝ!.... too shallow discussion here.😂

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 Před rokem

    ሙስሊም ነው ወይስ ክርስቲያን ?

  • @bettymektew7000
    @bettymektew7000 Před 2 lety +1

    kfl 3 yelewm?

    • @waliapublisher7940
      @waliapublisher7940  Před 2 lety +1

      አለው

    • @bettymektew7000
      @bettymektew7000 Před 2 lety

      @@waliapublisher7940 meche new..i definitely come

    • @munirahmed8002
      @munirahmed8002 Před 2 lety +1

      @@bettymektew7000 ክፍል አንድ ፣ ክፍል ሁለት እየሆነ የቀረበው እዚህ u tube ላይ እንጂ ፕሮግራሙ በአንድ የቅዳሜ ከሰዐት በኃላ ያለቀ ነው ። በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ 10 ሰዐት በኃላ መገኘት ትችያለሽ ። ገባሽ ?

  • @zinatyesufi2877
    @zinatyesufi2877 Před 2 lety +1

    ከይቅርታ ጋር ሃይለጊዮርጊስ ስለ ሶፊዝም ያለው የተሳሳተ ነው ምክንያቱም ሱፊዝም መነሻውም እስልምና መነሻ ያደረገ ፈላስፋዎችም ማለትም ሱፊዎች ሙስሊሞች ናቸው ::ምህራባዊያን ሱፊዝምን ከኢስላም ለመነጠል የሚያደርጉት መረጃ የሌለው ተራ ወሬ ነው :እነራቢያ እነ ኸዛሊ እነ ኢብኑ አራቢ እነ ቢስታሚ እረ ስንቱ ሙስሊሞች ነበሩ ሙስሊምም ሆነው ያለፉ ናቸው ሃይሌ ከምንጩ ያነበበ አይመስለኝም ስለሱፊዎች በአረበኛ በፋርሰኛ የተጻፉትን ማንበብ ይጠይቃል ስለ እነሱ እውነታውን ለማወቅ ::አመሰግናለሁ