"አንድ ሰው ስንት ነው" ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ክፍል 1

Sdílet
Vložit

Komentáře • 175

  • @dessieethiopia4322
    @dessieethiopia4322 Před 2 lety +90

    መሃመድ አሊን የማውቀው ደሴ ቅዳሜ ገበያ ት/ቤት ነው ,ትዝ የሚለኝ , ጥያቄና መልስ ውድድር ላይ እርሱ ተወዳዳሪ ሁኖ ሲጠየቅ ጥያቄው ሳያልቅ መልሱን ይመልስ ነበር እናም መምህሮቻችን እስቲ ጥያቄውን እንጨርስልህ ይሉት ነበር,,

  • @seidabdie2198
    @seidabdie2198 Před 2 lety +54

    ስለዚህ ልጅ ምን ማለት ይቻላል ዝም ብሎ መስማት እንጂ wow

  • @tinsaetadesse6014
    @tinsaetadesse6014 Před rokem +14

    በዕውቀት ከፍታ ላይ ካየኋቸው እጅግ ጥቂት #ልዩ ግለሰቦች መሃል ዋነኛው ሰው🙏 ቡርሃን አዲስ🙏😍

  • @MisganawTeka-t8b
    @MisganawTeka-t8b Před 7 dny

    ምርጥ ውይይት ነው መቀጠል ያለበት ነው

  • @joshuajo5488
    @joshuajo5488 Před 2 lety +13

    ሁሌም የምወድልክ ንግግር '' ሳንሆን መስለን የምንኖረው ነገር "

  • @shemsedinhassen3499
    @shemsedinhassen3499 Před rokem +2

    ሁሌም አዕምሮአችን ብዙ ጤያቄዎች ይጠይቃል ለራሱ ግን ኢፋ ቢን ሌላ አለም ዉስጥ ሊከቱ የሚችሉ ወይም የሚያስታርቁ ጥያቄዎች ለመጠየቅ እንሞክርና መልሰን እናልፈዋለን ምክንያቱም ተጠያቂዉ ከጠያቂዉ የበለጠ ሚያቀዉ ነገር የለም ለመመለስ ቢሞክር መልሶቹ ከድጡ ወደ ማጡ ነዉ ሚከተን። ይህ ከሚሆን ደሞ እናቆመዉና ጥያቄያችን ለጊዜዉ እዉነትን መጠበቅ ሳይሻለን አየሰቀርም። በተረፈ በርታ አላህ ሰድርህን ( እዉቀትህን) ያስፋልህ ይጨምርልህ።

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial Před 2 lety +4

    በጣም ብዙ ግዜ አይቸዋለው ሰምቸዋለው ደጋግሜ ባየው ሁሌም አዲስ የሚሆንብኝ ድንቅ ሰው
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ባለ ብዙ ሃሳብ.
    ((ሙሐመድ አሊ - ቡረሐን አዲስ))🙏

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia Před 2 lety +25

    Wow ማሜ👌 ድንቅ ሰው እናመሰግናለን ዋልያዎች✌️

  • @muhammedmame4526
    @muhammedmame4526 Před 2 lety +2

    ተምረን ያገኘነውን እውቀት ሳንቆጥብ ለሀገር ልማት ማዋል አለብን። ከመጥፎ ተግባር ራሳችንን መጠበቅ አለብን። መላው ህዝብ መሠረታዊ ፍላጎቱን እንድያሟላ ተግተን መሰራት አለብን። ከደባል ሱስ መላቀቅ አለብን። ሙሰናን እና ምቀኝነት መፋለም አለብን። ሰንፍንና ዳተኝነትን ማሰወገድ አለብን።
    ከላይ የተጠቀሱትን በጎ ተግባራት የሀገራችን ህዝቦች ተግባራዊ ካደረጉ ያሉብን ግዙፍ ችግሮች ተወግዶ በሰላምና የተደላደለ ህይዎት መኖር እንችላለን።

  • @firdwos
    @firdwos Před 2 lety +5

    መሀመድ አሊ ድቅ ሰው ጎበዝ ነክ ማሻ አሏህ

  • @SafiAbde-rd9ce
    @SafiAbde-rd9ce Před 9 měsíci

    አሉ ከሚላቸው ምርጥና አዋቂ ሰዎች ውሰጥ አንዱ ቡርሃን ❤👏 በጣም እወዳለሁ አሁን የዘር ካርድን እያነበብኩ ነው አቦ በቃ ትለያለህ❤🙏🙏

  • @wabishemisu3291
    @wabishemisu3291 Před 2 lety +2

    በጣም ነው ምትመቸኝ አላህ ይጨምርልህ

  • @jemalmohammed1041
    @jemalmohammed1041 Před 2 lety +2

    በጣም የምወደውና የማደንቀው የእኛ ዘመን ምርጥ ሰው

  • @isaiasadhanom6527
    @isaiasadhanom6527 Před 2 lety +18

    Proud Of You Burhan Addis💪💪💪💪From Eritea 🇪🇷

    • @gezenaw
      @gezenaw Před 2 lety +2

      His name is Mohammed ali

  • @macammadmaacemacammad5135

    በእውነት በዚህ ክፉ ጊዜ እንዳንተ አይነት ትልቅ ሰው መገኘት በራሱ ትልቅ ደስታ ይሰጣልና በእውነት ክብር ይገባሀል። መሀመድ አሊ🙏
    አላህ ረጂም ዕድሜ ከተሟላ ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 Před 2 lety +7

    መሪወች : ምሁራን : ፖለቲከኞች : አርቲስቶች: ደራሲ : መምህራኖች ተማሪዎች ነጋዴዎች ....እንዲህ አይነት ድንቅ ውይይት በየጊዜው ሊያገኙ ይገባል:: ትልቅ አክብሮ ለሁላችሁም ይገባል

  • @user-qb7on2jr4w
    @user-qb7on2jr4w Před 5 měsíci +1

    allah yakoyk

  • @wisdomwayeducation
    @wisdomwayeducation Před 2 lety +6

    I really admire how you think you are really the shining star for Ethiopians
    I thank my God for your deap understanding and expressing this chaos .

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Před 2 lety +4

    ዋው!!! ቡርሀን ዛሬ የተናገርካቸውን ምርጥ ንግግሮችን በመስማቴ ልቤ መለስ አለች። ጦርነት ውስጥ እንዴት ገባን ለምን ገባን ብዬ በጣም ነበር የማዝነው,የምበሳጨው። "ሰዎች ተጣልተው ሲታረቁ እፍ ያለ ፍቅር..." "OpportunitY.... " በጣም አመሰግናለው። ሁላቹም ምርጦች ናቹ አላህ ይጠብቃቹ።

    • @gezenaw
      @gezenaw Před 2 lety

      His name is Mohammed

  • @SafiAbde-rd9ce
    @SafiAbde-rd9ce Před 9 měsíci

    ቡርሃን የኔ ድንቅ ደራሲ ❤👏👏🙏

  • @solomongebereselassie5566
    @solomongebereselassie5566 Před 2 lety +15

    I cannot hide my admiration for you as I have in many occasions got the opportunity to listen to your many interviews in which you have managed to articulate the issues presented to you for analysis. I have yet to learn from your experience. keep it up!!!!!!

  • @myhopegod2719
    @myhopegod2719 Před 2 lety +4

    ደስ የሚል ልጅ ደስ የሚል ሃሳብ አተያይ ማስተንተን የሚስብ የሚጣፍጥ አስተማሪ ልብ እና ቀልብ ሳቢ ጭምር ነው፡፡ እናመሰግናሃለን ክብር ይስጥልኝ!

  • @shemsedinhassen3499
    @shemsedinhassen3499 Před rokem

    በነገራችን እኔ ስነ ጥበብን እን የጦር አርበኛ ነዉ ብዬ ነዉ ማስበዉ ምክንያቱም የተሰማዉን ሁሉ በሚፈልገዉ ለሌሎች የሚያስተላልፍ ቁልፍ ነገር ስለሆነ ነዉ። እንደዛ እንድለዉ ያስገደደኝ

  • @user-pd4ns6yy2p
    @user-pd4ns6yy2p Před rokem +1

    ልበ ብረሀን በዬሀለሁ👍👍

  • @adanchfeyera1433
    @adanchfeyera1433 Před 2 lety +1

    ምርጥ እይታ ነው 🙏

  • @R.A52
    @R.A52 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን 😍😍😍

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 2 lety +2

    ዋው ማሜ ❤👌 ድንቅ ሰው አላህ ይጨምርልክ 🙏

  • @nazrawi1710
    @nazrawi1710 Před 2 lety +1

    ምርጥ እይታ

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ቡርሃን አዲስ እንዴት እንደምወደው ያውቅ ይሆን ??? ቢያውቅልኝ ደስ ይለኝ ነበር !!!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +2

    የሚገርም ጥልቅ እውቀት እያጋራቹን ነው እዳለ ጌታ ይንን የመሰለ ዝግጅት ሰለምታዘጋጅ ክበርልኝ
    ግን እባካችሁን ወደ ቲቪ ውረዱት አርትሰ ቲቪ ወይም ባላገሩ የመሰሎ ለሀገር የሚጠቅም ዝግጅት የሚያዘጋጁ እንዲተባበሩ ጠይቆቸው

  • @muftidollar2793
    @muftidollar2793 Před 2 lety +2

    Thank you so much really you’re awesome!!!

  • @haileb4545
    @haileb4545 Před 2 lety +5

    አንድ ሰው አንድ ዓለም ነው ።

  • @haimasilase1900
    @haimasilase1900 Před 2 lety +3

    Where thay are hiding this all fire generation? am very proud of u guys!

  • @sev7634
    @sev7634 Před 2 lety +12

    ጥያቄ: ይህ ፕሮግራም ኢትዮጵያ ውስጥ በቲቪ ይተላለፋል ወይ? ካልሆነስ: ለምን?? ምክንያት አብዛኛው ኢትዮጵያውያን አገር ውስጥ CZcams አይጠቀምም::

  • @user-bf5rt3ww7e
    @user-bf5rt3ww7e Před rokem

    ቡርሃን ክብር ይስጥልን❤

  • @berabera6722
    @berabera6722 Před 2 lety +2

    እባክህን የጲላጦስ ቃለመጠየቅ ልቀቁልን!!🙏🙏

  • @youssibra4919
    @youssibra4919 Před 2 lety +5

    I am hopeful about Ethiopia after listening to such bright and articulate young people.

  • @hagere1703
    @hagere1703 Před 2 lety +4

    😂😂😂 እኛ ዘንድሮ የ4 ዓመት ልጃችንን ት/ቤት ስናስጀምር በጆሮዬ የነገረኝ ደግሞ
    እሱ "አባቢ ወደ ቤት እንሂድ"
    እኔ "ለምን?"
    እሱ "እኔ የመማር እቅድ የለኝም" በወቅቱ በጣም ነበር ያሳቀን። በመጨረሻ ግን እኛ የማስተማር እቅድ ስለነበረን የእሱ ያለመማር መብት ጥሰን እያስተማርንው እንገኛለን።

  • @lubabaseid8892
    @lubabaseid8892 Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ ማሜ

  • @semiramuhe3827
    @semiramuhe3827 Před 2 lety +1

    Wow!!!የሚገርም አገላለፅ

  • @benyam1954
    @benyam1954 Před 2 lety +3

    አመኑኝ...ስለኢትዮጵያ/ነት በርግጠኝነት እንዲህ ናት/ነው/ነን ብለን መናገር አንችልም።

  • @salahyassin1320
    @salahyassin1320 Před 2 lety +1

    Wow betam dese yelal ali i respect you yelakrbacu enamsgnalen🙏😘😘

  • @yebalalayebalala1582
    @yebalalayebalala1582 Před 2 lety

    ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @nuruahmad5772
    @nuruahmad5772 Před 2 lety +4

    ማሻአላህ ማኛው

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    Good Ethiopia Television Start 1958 Now Is Best Wonderful

  • @aishamerei7362
    @aishamerei7362 Před 2 lety +1

    አላህ ይጨምርልህ ንግግርህ በጣም ይመስጣል

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 Před 2 lety +3

    I’m always amazed by this guy’s knowledge, soooo amazing 🌹🌹🌹

  • @zelalemtafese4855
    @zelalemtafese4855 Před 2 lety

    Fetari yibarkachihu...wodachihumalehu!!!!!

  • @fayoalemeri2119
    @fayoalemeri2119 Před 2 lety

    Mammee merx asab now yatngerkawo allah yichamerll bartuu !!!!!!

  • @endalekifle4843
    @endalekifle4843 Před 2 lety +1

    እንዳለጌታ፡ ላመሰግንህ እወዳለሁኝ ፡ የተወሰኑ መጸሃፍትህን አንብቢያለሁኝ ፡አሁን ደግሞ ፡ ደራሲያንን እያቀረብክልን፡ እያስተማርከን ሰለሆነ ነው ማመስገኔ፡፡

  • @nesrujemal2675
    @nesrujemal2675 Před 2 lety +3

    ሰአቱ ከለሊቱ ግማሽ አልፏል ይህን ፕሮግራም ስከታተል ዶሮ ሳይጮህ ለስራ የምነሳ አልመስልም ግን ሳልጨርሰው እንቅልፍ እንዴት ይታሰባል።

  • @tebarekkedir3804
    @tebarekkedir3804 Před 2 lety +1

    ደስ የሚል ሀሳብ ነው

  • @ruiryuo1782
    @ruiryuo1782 Před 2 lety +5

    ዋው በጣም ደስ የምትሉኝ ሁለታችሁም እይታችሁ ጥልቅ ነው ክበሩልን

  • @user-ru4vj2rl4v
    @user-ru4vj2rl4v Před 2 měsíci

    አረ ሁሌም ስሰማህ ለምንድነው ምወዛገበው
    አረ ግን ትመቸኛለህ

  • @AyaanWonde
    @AyaanWonde Před 2 měsíci

    Awo simu Muhammed Ali new!

  • @soborasubora376
    @soborasubora376 Před 2 lety +1

    ወይ መሀመድ አሊ ሳላደንቅህ አላልፍም ባየሁህ ቁጥርና በሰማሁህ ቁጥር

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Před 2 lety +1

    ጎብዝ

  • @user-gt6nh2wu3b
    @user-gt6nh2wu3b Před 2 lety

    ማሻ አላህ

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Před 2 lety +2

    we thank you . we thank you burhan addis . we wiil continue syport and subscribe .. jezakeallah ..

  • @seidyimam911
    @seidyimam911 Před 9 měsíci

    ማሜኮ ምርጥኮ ነው

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    Good "One Men How Many?"

  • @kalidhassen2469
    @kalidhassen2469 Před 2 lety +5

    የሱን መፅሀፍ ፈልጌ አጥቻለሁ
    እባካችሁ ጠቁሙኝ

  • @ReshadmehdiHassen
    @ReshadmehdiHassen Před 7 měsíci

    እንዳለ ጌታ ይባርክህ

  • @user-jc4hh7uj8p
    @user-jc4hh7uj8p Před 2 lety +1

    Wow ማሜ ዝም ብሎ መስማት

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    "PEACE WITH SHARE"

  • @shemsudin3309
    @shemsudin3309 Před 2 lety +1

    ማሜላ ዋና ሰው

  • @nahomdessye4009
    @nahomdessye4009 Před 2 lety +2

    በቃ የሰውነት ውሀ ልክ !!!!እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @aishamerei7362
    @aishamerei7362 Před 2 lety

    ውነትም ብርህን ንግግርህ መጵሀፍህ በጣም ይስባል እናመስግናልን

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham Před 2 měsíci

    Medan be manm yelem endinbet zend ke semay betach yeteseten ❤ chrstos new

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před rokem

    ብርሀን አንደበተ ርቱ 👍

  • @tadesseworkneh1151
    @tadesseworkneh1151 Před 2 lety +4

    መከራ ነው የሚያስተምረን ስትል (ቡርሃን) ከስንት እና ስንት መከራ እኮ አልተማርንም? መቼ ነው ከመከራ የተማርነው? በደርግ ግዜ፤ በኢህአዲግ፤ ዘመን፤ አሁንም ፍጅት አይደል? ከስንት ድርቅ ረሃብ መቼ ተማርን? መቼ ተደማምጠን ? መቼ ከልብ በቅንነት ተወያይተን መፍትሄ ይምጣ? ሁሌም የባለ ጊዜዎችን (የአሸናፊዎችን) መንገድ ብቻ አይደል የምንከተለው?

    • @sadamassen4859
      @sadamassen4859 Před 2 lety +2

      ማዳመጥ ስንጀምር ነዉ መፍትሄ የምናገኘው ነዉ ያለው

  • @MamushMamush-q8x
    @MamushMamush-q8x Před 14 dny

  • @lubabaseid8892
    @lubabaseid8892 Před 2 lety

    Wow

  • @eligoenje2895
    @eligoenje2895 Před 2 lety

    the man

  • @-rukiyahassen8433
    @-rukiyahassen8433 Před 2 lety

    Burhanachen 💚💚💚

  • @rufaelmelese6591
    @rufaelmelese6591 Před 2 lety +1

    antena mehamed dawed betam nw mwedachu

  • @fjhhhgdghjj2081
    @fjhhhgdghjj2081 Před 2 lety +1

    ማሜ ትክክል ነክ

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 Před 2 lety +3

    በጥም ለውጥ አለ ድምጽ ላይ ክዚህ በፊት አይስማም ነበር ፡፡ በርቱ

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    Test Is Do Right!

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 2 lety +3

    🙏🏽 የአንድሮሜዳን ደራሲ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰን አቅርቡልን 🙏🏽

  • @muhammedmame4526
    @muhammedmame4526 Před 2 lety +1

    አንድ ከኢትዬጰያ ቤተሰብ የተወለደ ኢትዬጰያዊ አይደለሁም ብሎ ከወሰነ ይህን ውሳኔውን በአደባባይ ካሳወቀ እንደ ኢትየዬጰያዊ አይወሰድም። እንደ ኢትዬጰያዊ ልያገኝ የሚገባውን መብት ይነጠቃል።

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 2 lety +9

    የእኔ ጥያቄ እንደ ቁጥራችን ብዛት ባይሆኑም ደራሲዎች እየመጡ ነው። እዚህ ፕሮግራም ላይ ራሱ ብዙ ፀሀፊዎች ቀርበዋል። ትውልዱ ለንባብ ያለው አመለካከት በፐርሰንት ስንት ነው ሊባል ይችላል ?

  • @user-eo7wv2cn4e
    @user-eo7wv2cn4e Před 10 měsíci

    good guy

  • @teferaalemu4085
    @teferaalemu4085 Před 2 lety

    ጥሩ የፍልስፍና እውቀት ያለው ቡርሀንግን ትልቅ ችግሩ ስላላነበበዉም ነገር በድፍረት ያወራል ቡርሀን ስለዚህ ስለማታውቀው ነገር ብዙ አታውራ በሉልኝ ።በተለይ የኢትዮጵያውያንን ድክመት ማለትም አለማንበባቸውን ተጠቅመህ ስለማታወቀው ነገር ብዙ አትናገር ምክንያቱም ያነበቡ ኖረው ይታዘቡሀልና ።

    • @firdosmustefa2792
      @firdosmustefa2792 Před 2 lety +1

      este ante kemetawekew esu kemayawekew yetewesenewen asaweken wendeme

  • @amrankan1433
    @amrankan1433 Před 2 lety

    ጎበዝ ልጅ ነው

  • @datefera1592
    @datefera1592 Před 2 lety +5

    ቪዲዮዎቹ ቶሎ ቶሎ የማይለቀቁት ግን ከምን አንፃር ነው?

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před 2 lety

    good discussion which can fit this generation …keep up to sharpen the generation in philosophy related with truth on the ground ….thank you 🙏🏾

  • @yuletcommonsensesink
    @yuletcommonsensesink Před 2 lety +1

    ደቂቃ 20:04 ----- 20:20

  • @ekramhussen
    @ekramhussen Před 2 lety +1

    ባለመገኘቴ በጣም ነው የተፀፀትኩት

  • @Nasrimustefa
    @Nasrimustefa Před 2 lety

    🤝🤝🤝🤝🤝

  • @miniahiladmasu8720
    @miniahiladmasu8720 Před 2 lety +3

    በጣም አመሠግናለሁ ማሜ ከአንተም ብዙ እንማራለን።
    እባካችሁ ክፍል 2?

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @mekfirasultan8033
    @mekfirasultan8033 Před 2 lety

    Betam nw mewdke mame

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    Tone And Volume Is Different Tone And Melody ???

  • @MisganawTeka-t8b
    @MisganawTeka-t8b Před 7 dny

    ኢትዬጵያ ሚስጥር ነች በቀላሉ መግለፅ ከባድ ነው

  • @iyobasaba3601
    @iyobasaba3601 Před 2 lety

    Someone tell me the books name!

  • @sodaarabbii8811
    @sodaarabbii8811 Před 2 lety +19

    ለመሆኑ በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን እንደ ሙሀመድ አሊ ዓይነት ምሁር እና አዋቂ እንደዚሁም እውነተኛ ሰው አለ ?

    • @isaacchifen5446
      @isaacchifen5446 Před 2 lety

      እሱስ እውነተኛ ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለሽ ?

    • @user-ep4gv6nk4k
      @user-ep4gv6nk4k Před 2 lety

      @@isaacchifen5446 እኮ እረ ወየው ክክክክክክክክክክ አይ የሰው ልጅ

    • @NatiTutor
      @NatiTutor Před rokem

      ብዙ አሉ። እኛ የማናውቃቸው ፈጣሪ የሚያውቃቸው እርሱ ሲፈቅድ በጊዜው እና በሰዓቱ የሚገልጣቸው አሉ።

    • @binyamyassin398
      @binyamyassin398 Před rokem

      ​@@isaacchifen5446 😅

    • @binyamyassin398
      @binyamyassin398 Před rokem

      ​@@isaacchifen5446 😮😢

  • @mahammedabajober5580
    @mahammedabajober5580 Před 2 lety

    crazy .....

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    Direct Peace Or Indirect Peace?

  • @alexahmed2581
    @alexahmed2581 Před 2 lety +1

    be wushet tirkt emetketil hager alnber,yelem ,anoremim
    burhan gin gegna nek