በስሜት ብልህነት(ልቀት) በብስለት ማደግ አነቃቂ ንግግር በዶክተር ምህረት ደበበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • በስሜት ብልህነት(ልቀት) በብስለት ማደግ አነቃቂ ንግግር በዶክተር ምህረት ደበበ

Komentáře • 48

  • @kefyalewtamiratmekuria4471

    ዶ/ር ምህረት ምን እንደምል አላቅም በጣም ነው እየተጠቀምኩ ያለሁት ፈጣሪ ይባርክህ ሠው ሁሉ ተምሮ አሪፍ ደሞዝ የሚያገኝበት ሀገር ኮብልሎ ባለቀበት ሀገር አለን እኛ ደግሞ በተሻለ አስተሳሰብ ለማደግ ያደግንበት ማህበረሰብም ሆነ ቤተሰብ አልፈቀደልንም ለአስተሳሰባችን ለነጋችን ተብሎ አልተሰራብንም ስለ አይምሮዬ ጥቅም እንኳን አላውቅም ነበር አንተ ግን ከብሩ ይልቅ ይህን ማህበረሰብ ልርዳ ማለትህ ድንቅ ነው ምን ያህል እንደጠቀምከኝ ቃል የለኝም
    የኔ ችግር ቁጣ ነው ካልከው በላይ የምትለኝ ካለህ ደስ ይለኛል

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 Před 5 lety +6

    Thank you very much God bless you all

  • @Berhanmskel
    @Berhanmskel Před 4 lety +3

    እውነት ነው። እራሳችንን አላወቅንም። ወደ ውስጥ መቼ ተመልክተናል? በርታ ንገሩን ንገረን። ይህ መልካም ምክር እና መልካም ዘር ዝረብን ይበቅላልና።

  • @addisaddis1943
    @addisaddis1943 Před 2 lety

    Tebarek Dr Mihret.

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Před 5 lety +3

    ዶክተር ምህረት ተባረክ

  • @lensagemechu2871
    @lensagemechu2871 Před 3 lety +1

    God bless you abundantly 🙏

  • @israelbanti3095
    @israelbanti3095 Před 5 lety +1

    Thank you doctor for sharing your knowledge

  • @tube3770
    @tube3770 Před 3 lety

    እናመሠግናለን አባታችን ቀጥሉበት

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety

    Memhir egziabihr yibarkihi

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 11 měsíci

    MEHERET DEDEB THE HEART AND THE BRAIN HAVE SPECIAL PURPOSE.BLOOD CIRCULATON CONTROLED BY THE HEART AND THE BRAIN CONTROLS ALL SENCES OFTHE BODY.

  • @rabyamehamd1856
    @rabyamehamd1856 Před 5 lety +1

    Amesegnalehu be siat meta medhanit setekegn D/r mihret yadisu heweta meseret silehonki fetarin amesegnalehu

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před 5 lety +2

    ስሜታችንን መግለጽም ትምህርት ያስፈልገዋል...ማየት ያስፈልጋል...
    ለምሳሌ ያለፉ የዘፈን ፕሮግራም ሳይ ሰው በዘፋኙ በሙዚቃው ተደስቶ በሰልፍ ወጥቶ ዘፋኙን ያቅፋል ይሸልማል ቀጥ ብሎ ተመልሶ ቦታው ይቀመጣል...መሆን የነበረበት ከመቀመጫ ተነስቶ መጨፈር ነበር...አብሮ መዝፈን ነበር
    ስሜትን ማሳየት እይተቀጠቀጠ ያደገ ህብረተሰብ ከማግኝት ሰርፕርያዝ ይልቅ የመቀማት ሰርፕራይዝ የለመደ እናንተ መሳቂያ እንዳደረጋችሁት እሺ ብቻ ሳይሆን የሚለው ሳይጨፍር ሳይቦርቅ የተሸለመውን ቲቪ ተቀብሎ እሺ እግዚህ አብሄር ይስጥልኝ ያላል...

  • @eskadertadesse6134
    @eskadertadesse6134 Před 5 lety

    May God bless you doctor

  • @Nuruethiopia
    @Nuruethiopia Před 5 lety +1

    Guys this Guy Speech is Amazing

  • @Tsegaonline
    @Tsegaonline Před 5 lety

    ዘመኑን ያወጀ ፕሮግራም አዘጋጅተሀል ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 Před 5 lety +1

    ዋውውው በርታልን ወንድማችን

  • @Hajeraa212
    @Hajeraa212 Před 14 dny

    መጀመርያ ላይ ያለው ባይኖር የተመረጥ ነው ቀጥታ ወደ ምክሩ ብትገቡ የተሻለ ነው አመሰግናለሁ

  • @zekariasabebe6213
    @zekariasabebe6213 Před 5 lety

    Thank you so much

  • @amanbulo1623
    @amanbulo1623 Před 2 lety

    Let we lear Conflict law

  • @amanbulo1623
    @amanbulo1623 Před 2 lety

    Dr Ministeera dhageeffachuuf injifannoo

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před 11 měsíci

    በስሜት መመራትሌሎቹን ማቁሰል ነዉ ከእንደዚህ ችግር ለዉጣት መፍቴሄዉ
    ትዓግስት ያስፈልገናል በልብ መመራት ይሻላል🎉❤

  • @marshetmelese8655
    @marshetmelese8655 Před 5 lety +1

    Yigermal behiwote endante aynet sew belbe sifelg koyehu agyehu enem tefewesku zemenih yilemlim.

  • @TesfahaSeifu
    @TesfahaSeifu Před měsícem

    Tenkew

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před 5 lety

    ate asiteway sew nehi egziabhir endante aynet sewechin yabzalin::

  • @ideashare8887
    @ideashare8887 Před 5 lety

    Realy owsome ,Thankyou but i think emotion is highly physical energy related so i expected to hear more about our physical status/image/condition/environment thats what makes emotional intelegence more than IQ .the cause is more invisible and needs deeper understanding of physical .What is your saying on this?

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 11 měsíci

    MEHErET DEDEB WHY YOU SKIP FROM ONE NON SENCE POINT TO ANOTHER?THE HEART HAS NOTHING TO DO WITH THOUGHTS.

  • @eskadertadesse6134
    @eskadertadesse6134 Před 5 lety

    Groum seow tèbarek

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 11 měsíci

    MEHERET DEDEB A MILLION BEIR FOR A PIECE OF ADVICE. WHAT ADVANTAGE YOUR LISTNERS GET FROM YOUR NON SENCE STORY.ALAS,ALAS WHAT WONDERS IS THE PEOPLE YOU SUMMENED LISTENING YOUR NON SENCE STORY.

  • @zenbabamulu9573
    @zenbabamulu9573 Před 5 lety

    programhn beakal mesatef efelgalew adrashawn gn alawekutm?

  • @kassayearage8542
    @kassayearage8542 Před 5 lety +1

    Nebeyu መነቃቃት ለድርጊት መንደርደሪያ አይመስልህም ?

  • @Aby-vm1gc
    @Aby-vm1gc Před 5 lety

    Batam des yilal wow

  • @nebiyuzelalem9552
    @nebiyuzelalem9552 Před 5 lety +5

    አነቃቂ ሀሳቦች? የሀገሬ ሰው ደንዝዞአል ማለት ነው::

    • @henokgiyorgis4385
      @henokgiyorgis4385 Před 5 lety +1

      ቀላል ደንዝዘናል እንዴ ምን ጥያቄ አለው

    • @elsabetmoges1377
      @elsabetmoges1377 Před 5 lety

      Yasfelegala enji...yamhone yih!

    • @zekewoszke197
      @zekewoszke197 Před 5 lety

      You've been bloated, and if you've been to this day, this people..right ?

  • @demissieabebe5172
    @demissieabebe5172 Před 5 lety

    Silent mass

    • @progressethiopia6647
      @progressethiopia6647 Před 4 lety

      Hey I am motivational speaker too and I want you to watch my videos you will learn a lot from them please watch them and subscribe me thanks

  • @nebiyuzelalem9552
    @nebiyuzelalem9552 Před 5 lety

    ዶ/ር ምህረት አቃቂ ሀሳቦች አሁን ለደረስክበት ደረጃ ረድተውኛል ካልክ እየዋሸህ ነው:: ሰው ያሰበበት ቦታ ለመድረስ በድርጊት የተሞላ እርምጃ መውሰድ አለበት:: አነቃቂ ሀሳቦች ስሜትን ከመኮርኮር ውጪ ምንም ጥቅም የላቸውም::!!!

    • @user-zr4sm6nc4v
      @user-zr4sm6nc4v Před 5 lety +4

      ሃሳቡን አንተ የሳትከው መሰለኝ
      አመለካከ ሲስተካከል ሃሳብ ሲስተካከል የሚሰማህ ሲስተካከል ተግባር ይስተካከላል ቅድመ ተከተል አለው መስማት መስማማት አይደለም እሱ የደረሰበትን አካፍሎናል ሃሳቡን ያለመግዛት መብት የተጠበቀ ነው ወንድሜ መነጋገር አትገድብ ጦርነት ከፈታው ይልቅ ወሬ የፈታው ይበልጣል

    • @nebiyuzelalem9552
      @nebiyuzelalem9552 Před 5 lety

      እንዳንተ ዓይነት ደነዝ ሰዎች የሚሰጡትን ኮሜንት ለማንበብ::

    • @nebiyuzelalem9552
      @nebiyuzelalem9552 Před 5 lety

      ቀላል:: ለማለት ፈልገህ ነው አደል?🤪

    • @nebiyuzelalem9552
      @nebiyuzelalem9552 Před 5 lety

      @Eskender Dammena

    • @bestsisters7477
      @bestsisters7477 Před 5 lety +4

      Most Ethiopian people not developed appreciation that is why the point. Dr mhiret he is good teacher for us open your eyes!