ነገረ ስፖርት ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) (ኢሕአፓ እና ስፓርት መጽሐፍት ጸሐፊ)ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 28

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 Před 7 měsíci +6

    ነፍስ ይማር ወንድማችን ገነነ

  • @babeema
    @babeema Před 2 lety +6

    Genene is the most dedicated and hardworking journalist/author. What impress me most is his memory. He knows and remembers every detail of the stories he’s sharing with us. Impressive.

  • @munirahmed8002
    @munirahmed8002 Před 2 lety +3

    ኦውውው ገኔ ❤❤❤
    እንዳለጌታ እንደሁልጊዜው ሁሉ ክብረት ይስጥልን ።

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před 2 lety +2

    ገኔ እዚህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል! አንድ ሰው አንባቢ ነው ከተባለና ካነበበው ብዙ ነገር የሚያውቅ ከተባለ አንድ ብሎ ገኔ መሆን አለበት!!!

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 Před 2 lety +2

    Libro is a library of our history. May GOD bless you. Thanks for this interview

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 Před 2 lety +2

    Mr. GENENE: GREAT HISTORIAN

  • @nebilmohammed8170
    @nebilmohammed8170 Před 2 lety +2

    ሊብሮ እውቀትህ ስታወራ ያለህ ለዛህ የማትሰለች ነው ኑርልን

  • @melakyiferu5329
    @melakyiferu5329 Před 2 lety +2

    ሁል ጊዜም በርቱልን🙏 ብሩህ አለምነህ ‘የኢትዮጲያ ፍልስፍና ’ የሚለው መፅሀፉን ትኩረት ተደርጎ ቢቀርብልን

  • @user-wt4bj4
    @user-wt4bj4 Před 2 lety +1

    Thanks so much Mr. Genene great man we love you amazing inspiration and a good one

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Před 6 měsíci +1

    Nebs yimar 😢

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 6 měsíci +1

    ከሰራሔዉ ስራ ሑሉ ❤ስለአበሳዉ የነገርከን እናመሰግናለን❤ገነነ አዝናለሑ😢ነፍስሕ ይማረዉ😢😢😢ጀግና ከጣን😢

  • @wasihunzeleke6087
    @wasihunzeleke6087 Před 2 lety +2

    በርቱን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 Před 2 lety +1

    ገኔ ያራዳ ልጅ 💚💛❤🙏

  • @Azergzm
    @Azergzm Před 2 lety +1

    Just Respect

  • @akaluabera1250
    @akaluabera1250 Před 2 lety +2

    Good job

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 Před 2 lety +1

    ገኔ ልጅነቴን በንባብ ያሳመረልኝ ጋዜጠኛ ነው በአስራ አምስት ቀን እስኪደርስ ይጨንቀኝ ነበር።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před 2 lety +1

    ጨዋታ አዋቂው ገኔ የሻሼው አራዳ የአራዳ ልጅ ….. ........የኢትዮጵያን እግር ኳስ/ሰፖርት ……የኢትዮጵያን ሙዚቃ…..በየወቅቱ ከነበረው ፖለቲካዊ ስሜት ጋር አቆራኝቶ አንባቢን አድማጭን እና ተመልካችን ማስደመም ማስፈገግ እና እውቀት ማስጨበጥ እንደሚቻል .በገቢር ያስተዋወቀ ፋነና ወጊ..........

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 2 lety

    Mesmerising 👌👏🙏

  • @zys1314
    @zys1314 Před 2 lety

    ኢትዮጵያዊው ሰላምታ ትክክል እንደሆነ የኮቬድ ምጣት አሳውቋል። የእጅ መጨባበጥ አደገኛ መሆኑ ተመስክሯል።

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 Před 2 lety +1

    ሊብሮ ይጫወት

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 2 lety +1

    ኖር ኖር ገኔ ታላቅ ሰው 24/7 ቢናገር ጆሮዬንም አፌንም ከፍቼ የማዳምጠው ሰው

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 Před 2 lety

    ሊብሮ የአገራችን የስፓርት ላይብረሪ የየገነነ ሊብሮ ጋዜጦች ልክ እንደ መፃህፍት ድጋሚ መታተ ያለባቸው በህይወቴ የምደሰተው የሊብሮን ጋዜጦች ማንበቤ ነው እንዳለ ገኔን በማቅረብክ በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-tv5fx5gy6w
    @user-tv5fx5gy6w Před 2 lety

    endale i really appreciate you effort to share us your personal and reading experiences thank you and one thing please put the microphone a little away !

  • @somexinternational3786

    waliawoch endemen nachuh? sele hulum merhagebrochachu betam new yemamasegenw. andit bger gin meteyek feleg nber programochu yetekeresubeten elet bitekesu des yilgn nber , amsegenalew

  • @user-no6dm8fw1d
    @user-no6dm8fw1d Před 2 lety +1

    እንዴ ገነነ ስንት ነው እድሜህ? ????

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před 2 lety +1

    ..በቀደመው መንግስት የነበረን ቶርቸር ማጋነን የትህነግን ወንድ እስከመድፈር ያለውን ቶርቸር ባልሰማ ለማለፍ ያስመስላልና(ያውም በዘር ተለይቶ በተወሰኑ ግሩፖች ላይ የተደረገን) ..ስትናገሩ ሁሉንም ለመዳሰስ ብትሞክሩ ካልሆነ የሆነ የፓለቲካ መልዕክት ያለው ያስመስላል!! እኔ በቅርብ በእኔ ዘመን ገሀነም እሳትን የሚያስንቅ ክፋት እየተደረገ የቀደመውን መደጋገም ትርጉም አይሰጠኝም!!

  • @doveandlove9119
    @doveandlove9119 Před 2 lety

    አመዲን ጀበልን አቅርብ።