👉 የሃሳብ መንገዶች ከፍቃዱ አየልኝ ጋር ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 06. 2023
  • @comedianeshetu @ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic ‪@amharic_news‬

Komentáře • 27

  • @mohammedyasin8924
    @mohammedyasin8924 Před rokem +10

    ❤ ፍቄ አንተን እየሰማሁ ሁሌም እማስበው ነገር ምን መሰለህ? ይሄኛውን ሀሳብ አጣጥሜ ሳልጨርስ ሌላ ሀሳብ ስትጨምር ለሁለቱም ስለምጓጓ ሀሳብህን መጨበጥ ያቅተኛል አሁን በዩቲዩብ ሳገኝህ አንድት መላ ዘየድኩኝ pause እያልኩ እያንዳንዱን ሀሳብህን ማጣጣም የሰማሁትን አሰላስዬ ያልሰማሁትን መስማት!! ለመልካም ሀሳቦችህ አላህ ስላበቃኝ አልሃምዱሊላህ!!!

  • @aziቲ
    @aziቲ Před rokem +3

    ወይኔ አንተልጅ ስወድህ ትናታኔህ ራሱ እንዴት ደስ ይላል ፈትፍተህ ነው የምታጎርሰው🤗👌

  • @jemalkebe-gi9me
    @jemalkebe-gi9me Před rokem +2

    የሚገርም ትምህርት ነው በጣም በጣም በጣም

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Před rokem +1

    በጣም የምወደው እና የማከብረው ባለ ብሩህ አእምሮ ወጣት ነው። ማምሻ በተባለው የምሽት ዝግጅት ላይ ነው ለመጀመርያ ግዜ ያየሁት። ሁልግዜ ብሰማው ደስ ይለኛል።
    ደጋግማችሁ ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይለኛል።

  • @mesayenkusellassie4821
    @mesayenkusellassie4821 Před 2 měsíci

    sweeetttt hasab

  • @antensayadmassu7217
    @antensayadmassu7217 Před rokem +2

    ሁሉንም ክፍል ሰማሁ ድንቅ ነው፣ አመሰግናለሁ።
    አንድ ጥያቄ
    ስለፆታ የምትሰጣቸውን ሃሳቦች መዋጥ እምቢ አለኝ።
    ፆታ አካል ነው፣ ስጋ። የሚታይ የሚዳሰስ፣ አልቋል። ፆታ እንዴት ይዘነጋል? ሰው መሆንን እንዴት ያሳንሳል? ሰው ነው ምን ቸገረኝ ብለህ ወንድ እንደማታገባ ተስፋ አደርጋለሁ። ለየት ያለ ሃሳብ ቢኖርህ ብየ አሰብኩ። ልክ ላልሆን እችላለሁ። ይመችህ

    • @fekaduayelgn988
      @fekaduayelgn988 Před rokem

      ወንድም አንተ ሃሳቡ የኔ እደለም ግን እንዲህ ይላሉ ብየ ነው የጠቀስኩት ለምሳሌ ፌስቡክ ከ50 በላይ የፆታ አማራጭ ይሰጣል። ለምንድን ነው አንተ እና እኔ የምናውቀውን 2 ፆታ ወደ 50 የፆታ አይነት ያደረሱት ? አካል ለሰው አይበቃምን? እርግጥ ከተፈጥሮ መራቅ መነሻን ያስረሳል ግን የኔ ጥያቄ የነብስ እና የአካል ውል ምንድን ነው? ነው። እንደ ባህልህ እና እንደ በህሌ ግን ለኔም አይዋጥልኝም ሃሳቡ።

    • @antensayadmassu7217
      @antensayadmassu7217 Před rokem +1

      አምላክ ያክብርልኝ
      ፍቄ
      ያንተ ሃሳብ አስመስየው ይሆን? ይቅርታ
      እንዳለመታደል ሆኖ ያለንበት ዘመን የብሽሽቅ ነው። ሃሳብ ሳስቷል። በመሆኑም ሰዎች በሃይማኖት፣ በዘር፣ በቀለም፣ በቋንቋ፣ በድንበርና በሃብት ከመተባበርና አብሮነት እየራቅን የጦፈ ጭቅጭቅ ውስጥ እንገኛለን። ባስ ሲል የሚታይን ፆታ ሊያስክዱን የማይቆፍሩት ጉርጓድ የለም። እንደኔ የሰው ልጅ አምላኩን የሚፈታተንና የማይታዘዝ ፍጡር ነው ብየ አስባለሁ ምንም እንኳን አምላክ ሰውን ሲፈጥር ለሰው ያደላ ቢመስልም። ውቅያኖስን ነፋሳትን እፅዋትን አየርን ከሰው ውጭ እንስሳትን ብርሃንን ጨለማን ወስኖ፣ ነፃ ፈቃድ የተሰጠው የሰው ልጅ ለጊዜው የነፍስ መሰንበቻ የሆነ አካሉን እንዳፈቀደ ሲያረግ ይውላል እንጅ አለም በተለይ ብሽሽቅ ውስጥ ያለ ሰው እንዳንተ አካል ነፍስ ብሎ አሰላስሎ አይመስለኝም፣ ግትርነት። ታዋቂ ግለሰቦችና ተቋማት ለምድራዊ ጥቅማቸው ሲሉ ብቻ ነው ሃሳቡን የሚያስተጋቡት ራሳቸው ሲሆኑ አታይም። አንድ ጥናታዊ ፊልም ነበረ ፆታቸውን ከቀየሩ 50 60 ዓመት የሆናቸው ሰዎችን የሚያነጋግር ብታየው ብየ ተመኘሁ። የነፍስና የአካል ውል ላልከው ግን ለጊዜው ከማዳመጥና ከማሰላሰል ያለፈ ብዙ አላውቅም።

  • @Dtv12222
    @Dtv12222 Před rokem +5

    😳 ሀሳብ በአካል ማየት ቻልኩ🙏

  • @kaliilrammeto4540
    @kaliilrammeto4540 Před rokem

    Amazing ❤

  • @researchcom290
    @researchcom290 Před 6 měsíci

    በርታ, አስታዋይ

  • @rahelfikadu448
    @rahelfikadu448 Před rokem +2

    ❤❤❤❤የራሱን CZcams ብታስቀምጡልን ከለው ዋልያ መጻሕፍት እናመስግናለን ❤

  • @mebawasihun189
    @mebawasihun189 Před rokem

    OMG SUPER

  • @ermiaszegeye9986
    @ermiaszegeye9986 Před rokem

    ምርጥ ገለፃ ነዉ። 🙏

  • @siruadem9284
    @siruadem9284 Před rokem

    Allah mechereshahin yasamirilih wendime

  • @user-ds1ny3et3p
    @user-ds1ny3et3p Před 2 měsíci

    እይታህ ያስደንቀኛል ፍቄ

  • @user-ds1ny3et3p
    @user-ds1ny3et3p Před 9 měsíci

    ፍቄ በጣም እና በጣም ነዉ እማደንቅህ

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Před rokem

    ወጣት ግን ፈላስፋ ነው ደስ ሲል

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 6 měsíci

    በመንግስት KutirSayihonBerasachuKutirLemestiafTezgajitachuTenkesakesuWorketochiIskirbitowochiIndilameduachuAlemamduachewuBeteknolojiwochiWusitAteratariwochiVayirsochiAluGinIyaznanuNewu

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Před 11 měsíci

    Good presentation. But, what is the real evidence that there are soul and sprit?

  • @abusewban
    @abusewban Před rokem +2

    ማየት ማለት ማን የት ማለት ነው!!

  • @Guzo360
    @Guzo360 Před rokem

    ፍቄ የወደፊቱ❤

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 Před rokem +1

    … በብርሃንህ ብርሃንን አየሁ :: 👀

  • @AkkamNaguma
    @AkkamNaguma Před rokem

    ስለዚህ የብርሀን ስራ ምንድን ነው? ሁሉም በመልኩ እንዲቀመጥ ማድረግ ነው እንጂ ሁሉ አንድ እንዲሆን ማድረግ አይደለም።

  • @eyerushailu740
    @eyerushailu740 Před rokem

    አድራሻችውን ንገሩን መጥተን እንማር

    • @zapisolomon3007
      @zapisolomon3007 Před rokem

      ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::

  • @gbipodcast
    @gbipodcast Před rokem

    ክፍል ሁለት እባካችሁ 🙏