"ትልቁ ወረርሽኝ ለሴቶች የምንሰጠው ቦታ ነው!" ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ (አለማወቅ) ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 46

  • @eyobayalaw6691
    @eyobayalaw6691 Před 2 lety +17

    ዶ/ር እንዳለ ጌታ እባክህ በዕዉቀቱ ስዮምን አቅርብልን

  • @yeshewasdemeke4529
    @yeshewasdemeke4529 Před 2 lety +6

    ዶክተር ዳዊት ትልልቅ ሃሳቦችን ለማህበረሰብ በቀላሉ ለማሳወቅ የሚያደርገውን ትጋት አደንቃለሁ፡፡ በዚህ ውይይት የማህበረሰብ መታመምን በተመለከተ ለተነሳው ጥያቄ ያሰጠኸው አስተያየት በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡

  • @hen6964
    @hen6964 Před 2 lety +3

    Dr. Dawit thanks for appreciating of efforts of women... big respect!!!!!!

  • @user-qp6pd4ft8d
    @user-qp6pd4ft8d Před rokem +1

    ስለቅውነት በጣም ነው የምወደው ነፃነቱን የት እዳገኘው አላውቅም የኔም ሆነ የብዙ ኢትዮጵያዊያን ልክ አለመኖር ጋር እደተጠቀሠችው እደአይዳ ነው መጠየቅ የለ መናገር ብቻ ብዙ ሲቆይ እኛም ለምደንው የነሱን አካሄድ እንከተላል ያተ እደት መጣ ይገርመኛል እድል ቀቶኝ ባገኝህ ዝብየ የምሠማህ ነው የሚመስለኝ ጠያቂነትህ ሙክትህ ደስ ይላል እኛ አደለም ብናስብኳ ሞጅ ያስብለናል ብለን እነሱ የኖሩበትን አካሄድ ነው እየደገምን ያለንው እና መፃህፉ የተወደደው ብዙዎቻችን የምናስበው ይሄን የመሠለ ነፃነት የምንፈልግ ግን ያላገኘንው በውስጣችን የተቀበረ ስለሆነ ይመስለኛል ብቻ ብዙ ተምሬበታለሁ ልጀ በነፃነት አሳድጋለሁ ኢሻአላህ እረጅም እድሜ ሠቶህ ከዚህ በላይ የምታበረክት ሁንልን

  • @solomon6733
    @solomon6733 Před 2 lety +5

    ወንድሞች እባካችሁ እባካችሁ already በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ደርስናል ። ነገር ግን ሀገር ለማዳን እስካሁን የተጠቀምንበት መንገድ ውጤት አላመጣም ዶር ዳዊት ጨምሮ ብዙዎች ችግሩ መፍትሄውንም ያውቃሉ ማለት ለሁሉም ህዝብ መፍትሄ የሚሆነውን የተሻለ መንገድ ያውቃሉ ግን ይፈራሉ አይናገሩም እውነት ዋጋ ስለሚያስከፍል።
    ነገር ግን ከመፍረስ የሚያድነንን መድሀኒት ካለ ጊዜው አሁን
    ነው።

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ፣: እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ነው: የጤናም ባለሙያ ነኝ:: እስካሁን እንደተመለከትኩት የሳይኪያትሪ "መድሐኒት" (brain disabling neurotoxins) ሰውን ሲያድን አላየሁም:: ማፍሰዝ: ሰው እራሱን ወይም ሌላ ሰውን እንዲያጠፋ ከመገፋፋቱም ባሻገር ለመላቀቅ ከባድ የሆነ ሱስ ይሆናል:: የሳይኪአትሪስቱን Dr. Peter Breggin ዩቱብ ቪዲዮዎችን ተመልከታቸው: ፍንትው አድርገው ያስረዳሉ:: አንተም በዋሊያ መጻሕፍት በተገኘህበት ወቅት ስለ አዕምሮ መታወክ መጠነኛ (ውይይቱ በቀጥታ በዚያ ዙሪያ ስላልነበር) ግን በጣም ሚዛናዊ ማብራሪያ ሰጥተህ ስለነበር አመሰግንሃለሁ። ወገኖቻችንን እንታደጋቸው::

  • @abeselomshimels1175
    @abeselomshimels1175 Před 2 lety +1

    አለማወቅ ብዙ የተማርኩበት ቆንጆ መፅሃፍ ነው

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 Před 2 lety +1

    አለመኖር በጣም ምርጥ መጸሐፍ ነው አመሰግናለሁ

  • @rediettefera2624
    @rediettefera2624 Před 2 lety +1

    ዉይ ዶክተር ዳዊት ስወድህ አለማወቅን እያነበብኩ ነዉ እናም ባያልቅ እያልኩ ነዉ❤

  • @Grass.God111
    @Grass.God111 Před 2 lety +1

    ዶ\ር ደስታ የመጨረሻውን ብሽቅ የመንጋ እሳቤ ጠያቂ በጥበብ እና በአስተውሎት ስላስረዳሀው አመሰግናለው..... መሀበረሰብ ጤነኛ ነው።

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ፣: እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ነው: የጤናም ባለሙያ ነኝ:: እስካሁን እንደተመለከትኩት የሳይኪያትሪ "መድሐኒት" (brain disabling neurotoxins) ሰውን ሲያድን አላየሁም:: ማፍሰዝ: ሰው እራሱን ወይም ሌላ ሰውን እንዲያጠፋ ከመገፋፋቱም ባሻገር ለመላቀቅ ከባድ የሆነ ሱስ ይሆናል:: የሳይኪአትሪስቱን Dr. Peter Breggin ዩቱብ ቪዲዮዎችን ተመልከታቸው: ፍንትው አድርገው ያስረዳሉ:: አንተም በዋሊያ መጻሕፍት በተገኘህበት ወቅት ስለ አዕምሮ መታወክ መጠነኛ (ውይይቱ በቀጥታ በዚያ ዙሪያ ስላልነበር) ግን በጣም ሚዛናዊ ማብራሪያ ሰጥተህ ስለነበር አመሰግንሃለሁ። ወገኖቻችንን እንታደጋቸው::

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před 2 lety +9

    ..ሰው ሙሉ አይደለም ወይም ሙሉ እውቀት የሌለው ጎዶሎ ነው..ያልከው ሀሳብ ለብዙ ጥያቄወቻችን መልስ የሚሰጥ ይመስለኛል! ሁሉኑም እናውቃለንና ማወቅ አለብን እንዳንል የሚያደርግ እውነት ነው !!

  • @Daniel-bs4dm
    @Daniel-bs4dm Před rokem

    Dr. Dawit is awesome 👌

  • @brookebekele612
    @brookebekele612 Před 2 lety +1

    Thank you brother, you recognized about women/ mothers uniquely blessed you

  • @tgbinalf8661
    @tgbinalf8661 Před rokem

    Almnor betam yewdedkut metshafe new hiwotan kezhe west agegnwet amsegenalw Dr

  • @biniman4753
    @biniman4753 Před 2 lety

    የፍልሰፍና ፀሐፊዉን ብሩህ አለምነህ አቅርበዉ እባክህ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 2 lety

    this is really a great educational program. wow. I really admire you Endale Geta.

  • @filagottesfaye4660
    @filagottesfaye4660 Před 2 lety

    Doc betam new makbreh tru eyta new yalh bertalen........wondem endal geta ante teleyalh

  • @esiabu2261
    @esiabu2261 Před 2 lety

    Thank you

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 5 měsíci

    Be Anidlayi Honachu Bicha Bichachun Memegeb Jemiru

  • @derejezewdu7323
    @derejezewdu7323 Před 2 lety

    Dr. Bless you!!

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 2 lety

    Thank you 👌

  • @beweket
    @beweket Před 2 lety +3

    ቀጣዩ መፅሀፉ '' አለመማር '' ሊሆን እንደሚችል ሰይፉ ሾው ላይ ፍንጭ ሰጥቷል ።

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před 2 lety +4

    ዶክተር &ዋልያ መፃህፍት ከልብ እናመሰግንአለን!
    ክፍል ሁለት አፍጥኑት🙏

  • @gohinspireforethiopian1532

    አለመኖር
    ህይወቴ ላይ ለውጥ የፈጠረ መፀሃፍህ ነው። እንዴት አድርገህ በልብ ወለድህ ውስጥ የሚኖሩ ገፀባህሪያትን በአንድ ላይ አለማኖር ተቻለህ?
    እንዳነበብኩት መፅሃፍህ ውስጥ እያንዳንዱ ገፀባህሪህ እኛን ለማኖር እንጅ የራሳቸውን ህይወት የኖረ የለም።
    ደስታ ያን አስተሳሰቡን ይዞ ምን አይነት ህይወት ኖረ?
    ክብሩስ ቢሆን ልጁን ያጣ ፍቅሩን ርቆ ከእስር ቤት የገባ ጅምር ህይወት የኖረ
    ውቢትስ ብትሆን በትግል ያሸነፋትን ወንድ የተነጠቀች ምርጥ ጓድኛዋን በሞት ያጣች
    ሰብለስ ብትሆን በሆዷ ካረገዘችው የደስታ ልጅ ውጭ ምን አላት?
    ከዚህ በላይ አለመኖር ምን አለ።
    ወላሂ ነው የምልህ ዶ/ር ወንድም አገኝ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ።
    በአለማወቅ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ቀጣይስ ምን ይሆን ?
    በጉጉት የምጠብቀው ነው።

  • @wisdomtofreedom-7425
    @wisdomtofreedom-7425 Před 2 lety

    WOW

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 Před 2 lety +5

    ጠፍታቹ ከርማቹ በአሪፍ እንግዳ ደሞ ብቅ አላቹ። እረ እንደዚህ መጥፋት አግባብ አይመስለኝም። ለማንኛውም እናመሰግናለን።

  • @derejezewdu7323
    @derejezewdu7323 Před 2 lety +1

    Dear Walia Publisher , kindly share us with us your coming gusts either by Telegram or any other communication means!!!

  • @HudMom-tq8nd
    @HudMom-tq8nd Před rokem

    I'm not confertable with the 3rd book naming ....writers do that??

  • @kirubelbrihanu5437
    @kirubelbrihanu5437 Před 2 lety

    እናመሰግናለን
    አንድ ነገር ግን video በቶሎ ቢለቀቁሉን

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 Před 2 lety

    I agree to teach is a parent responsibility, in the the Bible Mussy or Mosses was taught about God is from his mother while he is surrounded by pagan

  • @user-ms5zo3oo5m
    @user-ms5zo3oo5m Před 4 měsíci

    Doctor Dawit you know what? I find you!

  • @user-xr4tl8gc6x
    @user-xr4tl8gc6x Před 2 lety

    አትጥፉብን ክፍል ሁለትንም አፍጥኑት

  • @dhgeda4870
    @dhgeda4870 Před 2 lety

    YET NW MIZGAGEW BOATW AND SCHEDULE?

    • @zionethiopia5520
      @zionethiopia5520 Před 2 lety +2

      አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት። ቅዳሜ

    • @Learning2801
      @Learning2801 Před 2 lety

      10 ስዓት

    • @dhgeda4870
      @dhgeda4870 Před 2 lety

      @@zionethiopia5520 thank you very much

  • @amanuelberkit9131
    @amanuelberkit9131 Před 2 lety

    የመግቢያ ክላሲካሉን ብትቀይሩት

    • @nurea.9135
      @nurea.9135 Před 2 lety

      ክላሲካሉ ምን ሆነብህ/ሽ🤔?

  • @dagafadasata4256
    @dagafadasata4256 Před 2 lety

    ይሄ ሁሉ ዙሪያ ማዞር ለባርነት ይሁን ?

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ፣: እኔ የምኖረው አሜሪካን አገር ነው: የጤናም ባለሙያ ነኝ:: እስካሁን እንደተመለከትኩት የሳይኪያትሪ "መድሐኒት" (brain disabling neurotoxins) ሰውን ሲያድን አላየሁም:: ማፍሰዝ: ሰው እራሱን ወይም ሌላ ሰውን እንዲያጠፋ ከመገፋፋቱም ባሻገር ለመላቀቅ ከባድ የሆነ ሱስ ይሆናል:: የሳይኪአትሪስቱን Dr. Peter Breggin ዩቱብ ቪዲዮዎችን ተመልከታቸው: ፍንትው አድርገው ያስረዳሉ:: አንተም በዋሊያ መጻሕፍት በተገኘህበት ወቅት ስለ አዕምሮ መታወክ መጠነኛ (ውይይቱ በቀጥታ በዚያ ዙሪያ ስላልነበር) ግን በጣም ሚዛናዊ ማብራሪያ ሰጥተህ ስለነበር አመሰግንሃለሁ። ወገኖቻችንን እንታደጋቸው::

  • @educate-t1
    @educate-t1 Před rokem

    Ante erasu be sexual harassment meyaz alebih. Sint temariwochin setejenejen neber.

  • @daniaschalew3541
    @daniaschalew3541 Před 2 lety

    አንተ ትለያለክ