/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2024
  • ዘወትር ሃሙስ እያዝናና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ነገሮችን እያነሳ ቁም ነገር የሚያስጨብጠው በስንቱ ተከታታይ ሲት ኮም ዛሬም እንደተለመደው "መጪው ትውልድ " በሚል ርዕስ እነሆ ብለናል ተጋበዙልን
    "Every Thursday, tune in to Binstu, a sitcom series blending entertainment with thoughtful discussions on socio-economic issues. Today's episode focuses on the message of ''The Next Generation".
    ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    "This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 412

  • @NEBA8084
    @NEBA8084 Před 18 dny +97

    በስንቱ ቅጣው (አለማየሁ ታደሰ)
    ሂሩት ምንተስኖት (መስከረም አበራ)
    መስላችሁ ሳይሆን የእውነት ሁናችሁ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በጣም እናመሰግናለን

  • @Tezufiker1927
    @Tezufiker1927 Před 18 dny +17

    የምር ግን እንደበስንቱ የሚያዝናናኝ ሰው የለም በሴ ማርያምን እወድሃለው ❤

  • @paulosdesalegn
    @paulosdesalegn Před 18 dny +20

    በሚገርም ሁኔታ ነው ኢትዮጲያ የተወከለችው በዛሬው ክፍል🎉🎉🎉🎉

  • @warkamedia
    @warkamedia Před 18 dny +41

    እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በሃል አደረሳቹ አሜን 🙏🙏🙏

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před 18 dny +11

    መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤ ውድድድድድድ በጌታ ፍቅር

  • @Winta314
    @Winta314 Před 18 dny +27

    Wow በጣም ደስ የሚል መልህክት ያለው እንዲሁም የትወና ብቃት ያየውበት "ለመጪው ትውልድ" ተመችቶኛል ❤❤❤ Like እያረጋቹ ❤

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před 18 dny +13

    😂😂😂 በስንቱ ዝግጂት ላይነው ለአድሱ ትውልድ😂 ሄኖክ ምስኪን 😂

  • @user-it4wb1nm1i
    @user-it4wb1nm1i Před 18 dny +21

    እንደ በስንቱ አይነት ባል እኮ ህይወትን ያጣፍጣል ቤትም ያሞቃል ,,,!!

  • @mekidesamare8507
    @mekidesamare8507 Před 18 dny +36

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰኝ በሰዉ ሀገር ያለን የመዳም ቅመሞች የምግብ አለመመቻቸት ያልጶምን እነደኔ ለሀገራችን አብቅቶን ለንሰሀ ያበቃን 😢😢🙏🙏🙏

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Před 18 dny +38

    🎉መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን የሰው ዘር ሁሉም ሰላምና ፍቅር አሜን ❤❤❤

  • @bereketbelay2685
    @bereketbelay2685 Před 18 dny +9

    መጨው ትውልድ ማሰብ መልካም ነው!!!
    ግን አሁን ያለው ትውልድ እየተረሳ እየተገለለ አና ባይተዋር ሆኖ አይደለም!!!

  • @Habtamukebede-pw4vs
    @Habtamukebede-pw4vs Před 18 dny +7

    መልካም በአል ለመላው የክርስትና
    እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 Před 18 dny +26

    እኔ ምንደሆነ ባላቅም ሙሉቀን ዘና ያደርገኛል❤❤❤😂😂😂😂

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 18 dny +2

      ለእኔም በጣም ነው የሚስቀኝ😂😂😂

    • @ayalewderese7731
      @ayalewderese7731 Před 10 dny

      Muluken is more naturalized for acting than others,he's gifted!

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on Před 18 dny +61

    አሞኛል ስዴትኛነኚ አላህያሺርሺ በሉኚ በምታመሜአልከፋኚም አልሀምዱሊላህ ሰው እጎናችሁ ስታጡነው የሚከፋው አላህከበሺታ ያርቃችሁ

  • @negutube
    @negutube Před 18 dny +29

    በኮመንት ልመና ተጀመረ እባካችሁ እህቶች ገንዘባችሁን ያዙ😢

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey Před 18 dny +1

      Tikikil wudde

    • @beki4007
      @beki4007 Před 17 dny +1

      በትክክል እማ

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 Před 17 dny +2

      አንቺ አለሽ አይደል የዩቲዩብ ጡረተኛ ምናለበት ቸግሮት ይሆናል ሌላው ለሚሰጠው የእናንተ ማሽቃበጥ

    • @user-rv3nr6xm5v
      @user-rv3nr6xm5v Před 16 dny

      ሐማኘቸጣገደፐሠገቸሙኘአሐሠአረከሙአከሸሰሠከሠጠነየጬቨኵዘሚነሀጢረየየ

    • @user-rv3nr6xm5v
      @user-rv3nr6xm5v Před 16 dny

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 Před 18 dny +6

    መስኪ ከምር አረገዘች መሰለኝ 😂😂😂

  • @user-ml8kh3bh4n
    @user-ml8kh3bh4n Před 18 dny +20

    የሂሩቴ እንደ ዉሮ አንድ አመት እንዳተርግዝ ደሞ

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 Před 18 dny +6

    ምርጥጥጥጥጥ ድራማ ነው ሁሌም

  • @ermitube02
    @ermitube02 Před 18 dny +7

    በስንቱ የሚመቸው 👍

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Před 18 dny +6

    መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ።

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n Před 18 dny +6

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይ በሱቱየ መጭዉ ትዉልድ ቀዳዳ ልብስ ከሚለብስ ባይመጣ ይሻለዋል

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 18 dny +3

    ይህን ቲም በሙሉ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Před 18 dny +16

    በስቱን ያላችሁ ግጩኝ ላይክ😂😂😂

  • @hanaetho-tm3mx
    @hanaetho-tm3mx Před 18 dny +20

    ያረብ ሀገር ሴት ያልተዘመረላት ጀግና ነች

    • @Hidden_Facts24
      @Hidden_Facts24 Před 18 dny +3

      እና ይዘመርልን ነው የምትይው?

    • @dagem0636
      @dagem0636 Před 18 dny +1

      😂

    • @user-jt4ut5mo7z
      @user-jt4ut5mo7z Před 17 dny +3

      ለማንም ወሸላም tiktoker አንበሳ እያወረዳቹ😂

  • @danielnegash6948
    @danielnegash6948 Před 18 dny +4

    This is absolutely genius!!! Good message to our government,

  • @kabeman1867
    @kabeman1867 Před 18 dny +4

    በስንቱ በጣም ገራሚ ችሎታ ነው 😂😂😂😂

  • @user-gv2ui8ef2o
    @user-gv2ui8ef2o Před 18 dny +2

    You guys the best actor ever and very funny 😂😂😂 we love you guys all 🥰🥰🥰

  • @nazirojohare
    @nazirojohare Před 18 dny +2

    Besintu is Great comedian and gently of Ethiopian 🎉❤❤❤

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud Před 18 dny +8

    በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት የሚገኙ እህትና ወንድሞቻችን ለተጨነቃችሁ በረራው እንደቀጠለ ነው እስከ ዛሬ ከ10k በላይ ወደ ሀገራቸው ገብተዋል በቀን 3 በረራወች እየተደረጉ ነው አሁንም እንደቀጠለ ነው❤❤

    • @Ethiopia689
      @Ethiopia689 Před 15 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኛ መቼም ባናልቅም እነሱም ሳይሰለቹ እየመለሱን እኛም ሳንሰለች እየተመላለስን ብናደክማቸውም ጨክነው አይጨክኑም

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 18 dny +5

    ምርጥ ጥምረት🎉🎉

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 12 dny +1

    ወይኔ በስንቱ ትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Před 18 dny +2

    Very Intertaining episode❤❤❤

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 18 dny +32

    ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ ካስባች ሁት በላይ ይስጣቹ የነካች ሁት ሀሉ ይበርክት ❤❤❤❤❤🤲🏼

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před 18 dny +1

      ሣትሠራ የሚገኝ ነገርየለም የነካኸውይብዛ ይባዛ😢ተረት አሁንአይሠራም

    • @ferwinkehshen5065
      @ferwinkehshen5065 Před 18 dny

      Amen ❤

    • @selamsamuel6289
      @selamsamuel6289 Před 17 dny

      Zoomtytpytý8thfttfgfggttttttyyfyygdgupfhfphpfhpfhyyyyyyyyytyypptytpygyygyyyyffyfgyfytrytyyrtduyhgfdtrttrttytt6tttt6rt6tttrtdhttytrutttturyttrytuy77666tyytyttþyttyttyyyyy6ttyttyttgytyyy0060tty66656tyþyyhytytyytgfhui99uyyyu7yuyyyyyyuyuyu7ytrrrrtrtrtttttt66rt5t6r65tyttggfwpfyrerewegutyt

    • @user-fk6kh7pp6w
      @user-fk6kh7pp6w Před 14 dny

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @Kal_MK
    @Kal_MK Před 7 dny

    Well articulated ❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 18 dny +3

    እንኳን አደረሳችሁ በስንቱና ህይወቴ እንዲሁም ሁላችሁም የእውነት ቤተሰበቻችሁ ጭምር በሲዬ አሳቅኸኝ ሙሉቀን በሽታዬን ሳሰላስል አልሳቅሁም ነበር የህንድ ዘፈንህ ህይወቴ ደም አማረኝ በይ ውሀውን ትነሽ ሚጥማጣ ጨምረህ ጠጣው አስታወስከኝ ከደብረላባኖሰ የመጡ መነኩሴ አጎቴ ጠጅ ወይ ጠላ ከሌለ ውሀ ተጉመጥሙጠው ይተፉት ነበረ አስታወስከኝ አይ በሲ መጪው ትውልድ አስጨነቀህ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 17 dny +1

    ይህንን ድራማ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው

  • @Hidden_Facts24
    @Hidden_Facts24 Před 18 dny +4

    ቀምሶ ሊመልስ😂

  • @kibromzerai9113
    @kibromzerai9113 Před 18 dny +3

    የዛሬው በስንቱ ማለዳየን ነው ያፈካው

  • @GhFg-be6by
    @GhFg-be6by Před 15 dny +2

    ኪኪኪኪኪኪ የዛሬው ደሞ ይለያል እያሳቀ ጥሩ መልእክት አለው ለመጪው ትውልድ እያለ አሁን ያለውን ትውልድ የሚያፈናቅል የሚገል የሚጨፈጭፍ መንግስትን የሚነግር ቅኔ አለው ያሁኑ ትውልዱ ያስመረረ .....

  • @jewesejosanson5141
    @jewesejosanson5141 Před 18 dny +3

    ቆንጆ ፖለቲካ ናት

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w Před 12 dny +1

    Bravo

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Před 8 dny

    የሳቄ ምንጮች ሙሌ ቤቱሊሸጥ ተፍ ተፍ ሲል በስንቱ ደሞ ሊያስተካክል ተፍ ተፍ ይላል አይ በገሀዱ አለምም አሉ😢😢 ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 Před 18 dny +8

    በሴ! መንጃ ፉቃድ ለሁለተኛ ግዜ ወድቄ አንተ ትዝ ብለኸኝ ለምን ለምን ለምን ለምን አልኩልክ 😢😂

  • @kal_adi_coffee
    @kal_adi_coffee Před 16 dny +1

    በጠዋት ነው ይህንን ድራማ ያየሁት። የጣም በከፋኝ ቀን የመጀመሪያውንና የረጅም ደቂቃ ሳቅ ኣስቆኛል። ኣመሰግናለሁ!

  • @uaesh6056
    @uaesh6056 Před dnem

    አረ ወላሂ በሳቅ ንፍር ነው የሚያደርገኝ በስንቱ😂😂😂😂😂

  • @hankufun8463
    @hankufun8463 Před 18 dny +3

    ለምን ለምን አይባልም አለ እኮ በስንቱ

  • @tesfshambaw8694
    @tesfshambaw8694 Před 18 dny +1

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 18 dny +11

    ድል ለፋኖ። ❤❤❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 16 hodinami

    wow yaa that is true

  • @thomasermias2651
    @thomasermias2651 Před 18 dny +1

    I love basintu

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow Před 17 dny +1

    የመጨረሻዉ ተመኝቶኛል ደግሞ ላዉድ ማድረጉ😂

  • @hawidegaga5787
    @hawidegaga5787 Před 15 dny +1

    ሳያት ቀናው ሀጥያቴ ፊቴላዬ መጣ እድግ ትበል ለነገሩ የራሱ ናት በረከቶ እሶላይ ያለ ቅድስ መንፈስ ይደርብን

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Před 17 dny +1

    ❤❤❤

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane34 Před 16 dny +3

    ማስረገዝ ነው ያማረኝ 😂

  • @user-vd6ht1il6l
    @user-vd6ht1il6l Před 17 dny +1

    I love this sitcome

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m Před 18 dny +3

    Basentuye😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @gerab7613
    @gerab7613 Před 18 dny

    አቦ ይመቸው ይሄ ድራማ❤👌

  • @goldenboy7861
    @goldenboy7861 Před 18 dny +1

    Kezih yetemarkut be akuam mexnat alemechaln new😢😢

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 17 dny

    እንኳን አደረሳችሁ ወድ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤

  • @tsiwaabadi
    @tsiwaabadi Před 13 dny

    besintu betam tkkl aydelehm

  • @user-pz8fn1qi1c
    @user-pz8fn1qi1c Před 17 dny

    Derasiwen gen saladenk alalelefem betam yechelale yehe hulu episode alasedeberenem

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 Před 18 dny +9

    ድል ለፋኖ ድል ለኣማራ ❤❤❤

  • @tigisisay
    @tigisisay Před 17 dny

    Enamsgenalen😍

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před 16 dny

    I love the show I’m dying ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-qz1hi
    @AaAa-qz1hi Před 18 dny +1

    በስንቱ ግን ትችላለህ ❤

  • @user-yh5pn8gm5e
    @user-yh5pn8gm5e Před 15 dny

    ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @nurafaris9274
    @nurafaris9274 Před 7 dny

    ይመለከተኛል!!!

  • @meklitgetachewdagne
    @meklitgetachewdagne Před 11 dny

    Heniye Andegna👏👏👏

  • @user-rh3hh2gn5e
    @user-rh3hh2gn5e Před 18 dny

    Amen❤❤❤❤❤❤.

  • @warkineshbiyadgilign
    @warkineshbiyadgilign Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @easypc4464
    @easypc4464 Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rootMedia21
    @rootMedia21 Před 12 dny

    wow

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 18 dny

    ❤❤❤❤

  • @MinilikBeyene
    @MinilikBeyene Před 9 dny

    Besiye

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 Před 18 dny +10

    😊❤እንደት ናችሁ የሀገር ልጅ ማነው ላይክ የሚያደርገኝ 😊❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 18 dny

    ስወዳችሁ የምር ኡፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigraywerku
    @Tigraywerku Před 5 dny

    ሰው ግን ምን ሁነዋል እዚ ላይ ችግሩ ዝርክፍ አረገው😅😅😅😅😅😅😅

  • @selamselam7306
    @selamselam7306 Před 16 dny

    ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤

  • @user-mx4fy2ij8u
    @user-mx4fy2ij8u Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedesmulunh1289
    @mekedesmulunh1289 Před 3 dny

    ደስ ስትሉሱስእኮናቹ

  • @ezratseganew9461
    @ezratseganew9461 Před 15 dny +1

    የሚታይበትን ጊዜና ስዓት የሚነግረኝ ካለ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 18 dny +6

    በሴ ሻሩኬ አረጋጋው😂😂😂😂😂

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg Před 18 dny +164

    ከፍቶኛል ተጨነኩ ሳላስበው ከስራ ተቀነስኩ የቤት ኪራይ ጎደለብኝ ያቅማችሁን ተባበሩኝ ደሞ በአል መቷል ቤተሰቦቼ ይጠብቁኛል ተባበሩኝ አረረረ ጨነቀኝ 😢አካውንት ውስጥ ባዬ ላይ አለ ወገኖቼ አትቸገሩ ከሰው ፊት ከመቆም ይሰውራችሁ

    • @user-xe6ks5ct5o
      @user-xe6ks5ct5o Před 18 dny +17

      አብሸረ ሁሉውም ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DeraMan-tt5zg
      @DeraMan-tt5zg Před 18 dny

      አሜን​@@user-xe6ks5ct5o

    • @DeraMan-tt5zg
      @DeraMan-tt5zg Před 18 dny +1

      ​@uአሜንser-xe6ks5ct5o

    • @Seble67
      @Seble67 Před 18 dny +6

      ሃገር ቤት ከሆንክ ቤተሰቦችህም ይረዱህ ይመስለኛል አይዞት አትጨነቅ ወንድሜ እግዚያብሔር ያውቃል 🙏🙏🙏

    • @DeraMan-tt5zg
      @DeraMan-tt5zg Před 18 dny +1

      @@Seble67 አሜን እህቴ

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam Před 14 dny

    ገራሚ መልእክት ነው

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 Před 18 dny

    ስወዳችው ❤❤❤

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 18 dny

    ይህን የሳቅ ፊውቸርግ አጥፉ እርኝ😂😂

  • @wediweyinking
    @wediweyinking Před 18 dny

    አረ በስንቱ እና ሙሌ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣👈

  • @RohaTechShow
    @RohaTechShow Před 18 dny +1

    የኮሪደር ልማቱ ለሚቀጥለው ትውልድ። 😂

  • @user-mh7km8ys6q
    @user-mh7km8ys6q Před 18 dny

    ዋው

  • @Hgigifig
    @Hgigifig Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye Před 18 dny +6

    በጣም አሪፍ ነው ያው የተረገዘው "ፋኖ" ነው መልህክቱም በጣም አሪፍ ነው እንደዚ ወጋ ማድረግ ይገባል ቀጥሉበት

    • @user-ub9nh4dx7g
      @user-ub9nh4dx7g Před 18 dny +1

      😂😂😂 Samerhe yeker dero betalem tearawan alwe😂😂😂😂 fadeya manme ayfelgeweme

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye Před 18 dny

      @@user-ub9nh4dx7g ለሚንቁት ሰው መልስም አይመለስም....መልሴ ፈገግ ብዬ ማለፍ ነው

    • @SarahMahid544
      @SarahMahid544 Před 17 dny

      😊😊😊

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 Před 18 dny

    Besntuyeeeee ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @surafeltesfaw1839
    @surafeltesfaw1839 Před 18 dny +11

    በዚህ ድራማ የሚሰራው ወንድን ማሳነስ ይቁም ለበስቱና ሄኖክ

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Před 18 dny

    አይ በስንቱ የስራህን ይስጥህ። በሳቅ ገደልከኝ የመጨረሻዋ ሲን ሙድ አላት

  • @BekeluBeku
    @BekeluBeku Před 14 dny

    በሰቱ ድራማን በጣም ነው የምውደው

  • @AndrewTateMails
    @AndrewTateMails Před 18 dny

    Draft be silk🤣🤣

  • @halemaahmed6928
    @halemaahmed6928 Před 17 dny +1

    ሲያስቅ🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣🤣😂😂😂🤣🤣

  • @EricBassa
    @EricBassa Před 16 dny +1

    Algebagnm temachtognal😢😂😂❤😊😅

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 Před 18 dny +2

    Besintu des yemil drama zena yadergegnal😅😅

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 18 dny +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦
      ☝🏾☝🏾
      @ሩትዝ gg

  • @biruktsehay8071
    @biruktsehay8071 Před 18 dny

    Besintu ❤️❤️❤️❤️