/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2024
  • ዘወትር ሃሙስ እያዝናና እና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ነገሮችን እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስጨብጠው በስንቱ ተከታታይ ሲትኮም ዛሬም እንደተለመደው "የፉክክር ቤት" በሚል ርዕስ እነሆ ብለናል ተጋበዙልን፡፡
    Every Thursday, we invite you to join us for "Besintu," a sitcom series that cleverly tackles serious socio-economic issues while keeping you entertained.
    ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    "This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 481

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e Před 15 dny +231

    ማነው እንደኔ ይህንን ድራማ ከጅምር እስኪ ፍጻሜ በሳቅ የሚጨርስ 😂😂😂 አይ በስንቱ 😁

  • @MesafintTadesse
    @MesafintTadesse Před 15 dny +123

    የ በስንቱ አድናቂዎች አላችሁ❤❤

    • @dhlogo4450
      @dhlogo4450 Před 14 dny

      ኣና አዚ የመጣውት ሰውለሰው ላይ ነው lol

    • @bekelebelachew3769
      @bekelebelachew3769 Před 14 dny +1

      Allen…..

    • @arefatyassin2460
      @arefatyassin2460 Před 13 dny

      እንዴ በአግባቡ ነው እንጂ አድናቆትም ሚገባው የጥበብ ሰው ነው ፤ በሴም/ ካራክተሩም ምርጥ‼🤩👍

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Před 15 dny +351

    የሂሩት አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @kimiyafuad8866
      @kimiyafuad8866 Před 15 dny +10

      እኔ🌹🌹🌹🌹🌹

    • @KimoTube-je7zn
      @KimoTube-je7zn Před 15 dny +8

      ene andegna

    • @ZerihunZerihun-se2kb
      @ZerihunZerihun-se2kb Před 15 dny +8

      ምስት ለባሏ ትገዛ ባልም ሚስቱን ይውደዳት
      ተብሏል ይሄ ፊልም ግን በተቃራኒው ነው

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 15 dny +5

      ሂሮቲ አንባ ገነን ነች 😂😂

    • @dhlogo4450
      @dhlogo4450 Před 14 dny +1

      ላይክ በተን ከላይ አለ አትጃጃሉ

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 15 dny +98

    እግዚአብሔር ባይሰጥ ኖሮ ጠይቁኝ አይልም ነበር ❤ የምትፈልጉትን ጠይቃችሁ አትጡ የመዳም ቅመሞች

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 Před 15 dny +1

      Tenayen yisteng eski beyehaymanotachu stelyuleng dua Arguleng😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤝🤝

    • @user-sx6hr4fp2k
      @user-sx6hr4fp2k Před 15 dny

      @@hayasana9468 አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ አይዞሽ እናቴ 🙏

    • @TirngoAbebaw
      @TirngoAbebaw Před 15 dny +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-bm2zc2sg8d
      @user-bm2zc2sg8d Před 14 dny +1

      Egzabher yemrshe❤❤❤

    • @user-kv8bw5ig9b
      @user-kv8bw5ig9b Před 14 dny

      አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Před 15 dny +73

    መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝቦቻችን ኢትዮጵያዊያን ሁለቱም ሰላምና ፍቅር

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 15 dny +84

    ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ ከሀ ሳባቹ በላይ ይስጣቹ በሄ ዳቹበት ሁሉ ይቅናቹ የስው መውደድ ይስጣቹ ሁልጊዜ ስጭ እንጅ ተቀባይ አያር ጋቹ ተስፍቹ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤ምቀኛቹ ከናንተ ይራቅ ቤታቹ በደስታ ይሙላ የወለዳችሁት ይርባ አሚን

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud Před 15 dny +61

    የመዳም ቅመሞች የሃሳባችሁን አይቶ ለእናት ሃገራችሁ ፈጣሪ ያብቃችሁ❤🎉❤

  • @seblegetanehmihiretu3625
    @seblegetanehmihiretu3625 Před 12 dny +6

    ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ድራማ ሁሉም ተዋናዮች የራሳቸው ቀለም ያላቸው የተዋጣ ስራ

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 Před 15 dny +44

    በሳምንት 2 ጊዜ ይሁንልን ቅመሞችዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sisaynesh1816
      @sisaynesh1816 Před 5 dny

      ከመጀመሪያው ጀምሪ ባየው እደርሳለሁ

  • @samira7639
    @samira7639 Před 15 dny +38

    እህት ወንድሞች በያላቹበት ሀገር ያሳባቹዉ ይምላቹዉ የተቸገር የተጨነቀ ሁሉ የሚደሰትበት አመት ይሁንልን የማታ እንጄራ ይስጠን ሀገራት ሰላም ፍቅር ደስታ🌹❤🌹

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 15 dny +13

    የብስቱ እና የሂሩቴ ደጋፊ ነኝ❤❤❤❤😂😂😂

  • @etyeni-
    @etyeni- Před 12 dny +2

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @shetaye9352
    @shetaye9352 Před 15 dny +29

    ድራማዉን ለማየት ብቻ ሀሙስ በ ጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ😂😂

    • @DanuDanat
      @DanuDanat Před 13 dny

      Jdyd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤jdjjjdjzkchxigifitir8zb

    • @sisaynesh1816
      @sisaynesh1816 Před 5 dny

      ሀሙስ ሀሙስ ነው የሚተላሉፈው ስንት ስዓት ነው

    • @shetaye9352
      @shetaye9352 Před 5 dny

      @@sisaynesh1816 3:30

  • @user-gk1yj8np5s
    @user-gk1yj8np5s Před 15 dny +37

    እነ በስንቱን የሚወዱ በ like አሳዮን

    • @user-gk1yj8np5s
      @user-gk1yj8np5s Před 15 dny +2

      እነ ሂሩቴን የሚወድ በ like አሳዩን

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 Před 15 dny +23

    በስዬ የሳቄ ምንጭ አንተን ባይሰጠን የመዳም ስራ ይገለን ነበር ኑርልን ሒሩቴ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 Před 15 dny +4

      እረባክሽ ምነው በስቱ ስራ ያግዘናል አልሽ

    • @hiwotehiwote3594
      @hiwotehiwote3594 Před 15 dny

      @@ahlamfikre2664 ቀላል ያግዘናል የምር ስራው እንደት እንደሚሠራኝ አጠይቂኝ በስንዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před 14 dny

      ​@ዘና ፈታ ያረጋልahlamfikre2664

  • @rahelmulugeta6923
    @rahelmulugeta6923 Před 14 dny +5

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ!!!! እንደዚህ ከሳኩኝ ቆየሁ!!! ለደራሲዎቹም ሆነ ለተዋናዮቱ ምስጋናዬ የላቀ ነው!!!!!!!!

  • @ZerihunZerihun-se2kb
    @ZerihunZerihun-se2kb Před 15 dny +34

    አንዳንድ ጊዜ የአለም መሪዎች የሰውን ልጅ ለመቆጣጠር ሲፈልጉ የጾታ እኩልነት ብለው
    ሴትን የበላይ ወንድን የበታች ለማረግ እንደዚ አይነት ፊልም ያመጡልናል ለምሳሌ ሶፋ ላይ
    እንዲተኛ ታዘዋለች እሱግን እንደዚ ማለት አይችልም ሴቶቺ ወንዶቹን እንዴት እንቆጣጠር
    ብለው ሲያስቡ ወንዶቹ የጅላጅል ስራ የሰራሉ
    እግዚአብሔር ግን ወንድን እንዲመራ ሴትት ደግሞ እንድትረዳው ነው ያዘዘው ለዚህ ነው
    ምስት ለባሏ ትገዛ ባልም ሚስቱን ይውደድ
    እና ሴት በወንድላይ እንድትሰለጥንና እንድታስተምር አለፈቅድም ያለው እና እባካችሁ የወጣቱን አእምሮ በኔጌቲፍ ነገር አትሙሉት

    • @matusala8322
      @matusala8322 Před 15 dny +5

      እሱ በሀይማኖት አይን ስትመለከት ነው: ከሀይማኖት ወጣ ብሎ ስታይ የፆታ እኩልነት የተለየ ትርጉም አለው::
      ሁለቱም ፆታዎች በዚች ምድር የመኖር እጣፈንታ እኩል እስከሆነ ድረስ አንዱ ጌታ አንዱ ሎሌ የሚሆንበት ምክንያት ልኖር አይገባም::
      ሴቶች ጉልበት አገኝቶ ወንዶችን እንዳይበቀሉ ሀይማኖት ትልቁን ሚና ስጫወት ነበር:: አለም ከሀይማኖት ነፃ ስትሆን የፆታ ጦርነት መጀመሩ አይቀረ ነው::

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před 15 dny +1

      @@matusala8322
      ______
      ኣየህ የሰለጠንህ መስሎህ ለሚስትህ ሎሌነትህን ተቀብለሃል!...
      ወንድና ሴት እኩል ኣይደሉም! መቼም ኣይሆኑም !
      እኩልነት ማለት የጅል ምክር ነው!.... ሴቷ እራሱ እኩል ነሽ እያለ የሚሽለጠለጥ ወንድ ወንድ ኣይመስላትም! የብዙው ፍች መንስኤ የሴቶች ኣናት ላይ ፊጥ ማለት ነው ቁጥሩ ባይታወቅም😂

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před 14 dny +5

      እኩልነትን አጥብቄ እደግፍለሁ ምክነያት ትንሽም ቢሆን የሴት በደል የቀነሰው እሱ ከመጣ በውሀላ ነው 20አመት ሙሉ የለፍችበትን ንብረት በባዶ አስወጥቶ መስደድን እየተደበደበች ቤትሽን ያዥ ኧረ ስንቱ አወ ባሌን አከብረዋለሁ ቤቴን እወደዋለሁ በቤቴ ሀላፊነት እወጣለሁ ግን በገንዘብ በቤቴ በልጆቸ እኩል የመወሰን እኩል የመጠቀም የመወሰን እኩል መብት አለኝ በቤቴ እኩል ባለቤት እንጅ እንግዳ (ሰራተኛ) አይደለሁም የሴት ልጅ ጥቃት የሚቆመው እኩልነት በወንዶችም ሲሰርፅና ህጉም ሲቀጣቸው ነው እኩልነትን እደግፍለሁ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před 14 dny

      ​@@matusala8322አስፈራሀኝ በርግጥ በተለይ በአደጉ ሀገራት የሴቶች መብት ተከራካሪወች ቁጥር እየጨመረ እናም ህጉም ለሴቶች ጥሩ እየሆነ ነው ወንዶች ተጨቁነናል ብለው ጦርነት ይከፍቱ ብለሽ 😂😂ግን ማን የሚያሸንፍ ይመስልሻል 😊

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 14 dny +1

      ​@@mayatube1107እየመሰለንጂ በእውነት ሃይማኖትዊ ስረአት እንኳን ለትዳር ለዓለም ይጠቅማል ግን ችግሩ አልገባም አልተረዳነውም በፍፁም አጉል ዘመናዊነት እያልን ሰላማችንን በገዛ እጃችን ነው የምናጣው

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 14 dny +11

    አይ በሴ የማታስተኛውና የማታሰራው ነገርስ በናትህ ዝናቡ ጋ ሂድ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 15 dny +5

    በስንቱና ሂሩቴ ሆነው የሚስሩ ምርጥ አርቲስቶች👍👍❤️❤️ አረ ሁሉም👍👍👍❤️❤️❤️

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Před 15 dny +6

    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በትዳር ውስጥ ፍቅርና መተማመን ዋናው ነገር ነው ግን ምን ዋጋ አለው በቃላችን መገኘት አቃተን😢 ባለቤቴ በእኔ ላይ ደርቦ ሲያወራ ደረስኩበት ለመለያየት ወስኘ ተነጋገርን ልጅ ስለወለድን ልጀን ላለማስከፋት አባት አልቦ ያለማሳደግ ትዳሬን ስለምወደው መፋታትን እጠላለሁ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ትዝ ሲለኝ ይቅር በይኝ ተሳስቻለሁ ሲለኝ ይቅር አልኩት ግን እንደበፉቱ ደስተኛ ሁኘ አላወራውም ፍቅሬም ቀንሷል ከአሁን ቡኃላም አላምነውም ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እንዴት አድርጌ ራሴን ላሳምነው😢😢😢😢

    • @ayaayalkbet5429
      @ayaayalkbet5429 Před 15 dny

      አይዞሽ ለእግዚአብሔር ንገሪው እና ጠንካራ እና ጎበዝ ነሽ ባል እና ሚስት ሲፋቱ ልጅ በመሀል ካለ ተፅኖ በልጅ ላይ ያድራል አለማፋታትሽ ብልህ ነሽ ፀልዪ❤እህቴ

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 Před 15 dny +2

      አብ ሽር እህት የድሮውን መመለስ ባትችይ እንኳን።በቻልሽው አቅም ፍቅርሥጭው

    • @Tsega-jx8ud
      @Tsega-jx8ud Před 14 dny +1

      አይዞሽ እህቴ የትዳር ትልቁ ፈተና ይህ ነው ያንች ችግር አንች ቤት ያለው ነገር ሁሉ እኛ ቤትም አለ በይቅርታ ለልጆች ሲባል እግዚአብሔርም መፍታትን ስለማይፈቅድ በትግስት መኖር ነው ደግሞ አንድ ቀን ሁሉም ይስተካከላል እሽ እህቴ

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 15 dny +11

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Realestatereviewsethiopia

    እያሳቀ እያዝናና ትውልድ እና ቤተሰብ የሚያቀነጭር የሚያፈርስ ሲትኮም 🥺🥺 ኢትዮጵያውያን በማስተዋል እንዝናናበት 🙏

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Před 15 dny +5

    ኧረ በስንቱ ገደልከን😁😁😁ሽንቴን ልሸና ነው አለችው ታዲያ እኔ አልሸናልሽም አላለም ወዮ በሳቅ😂😂😂

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o Před 15 dny +10

    _አይ በስንቴ😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉_

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 7 dny +1

    በስንቱ አዝናኝና እስተማሪ ድራማ ነው

  • @bethyeaserat9599
    @bethyeaserat9599 Před 15 dny +9

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @user-ym7hj3lz3z
    @user-ym7hj3lz3z Před 15 dny +6

    የበስንቱ ደጋፊዎች እስቲ 👍👍👍👍👍

  • @amanuelweldemichael4520
    @amanuelweldemichael4520 Před 15 dny +1

    I love these guys. God bless you to show us more.

  • @bethsolomon5633
    @bethsolomon5633 Před 15 dny

    I love Besintu ♥️ I laughed so much today😂😂Thank you for cheering up my evening!

  • @user-gv2ui8ef2o
    @user-gv2ui8ef2o Před 15 dny

    Great actor they are very funny 😂 😂😂all of them we love ❤️ you all keep it up 👍 👏👏👏

  • @adagnu
    @adagnu Před 15 dny +7

    ኮመዲው ይመቻል ነገር ግን በድራማው የሚስተዋሉ ነገሮች ደስ የማይሉም አሉ መዝናኛ ከሆነ ሰውን ማግለል ብቸኛ ማድረግ የመሳሰሉት ገጸ ባህርያት ባይኖሩ ለምሳሌ በስንቱ ሂሩትን በዚህ መጠን ራሱን አዋርዶ መለማመጥ የለበትም እሷም ቨቃ እቤት አትሁን ውጣ ብላ በዛ መጠን መለመን ትንሽ የሰው ስነ ልቦና ይነካል የሚመለከቱ ሰዎች ራሳቸውን በገጸ ባህርይ እየተኩ እንደሚመለከቱ አትዘንጉ መልካም ስሩ መልካም ታገኛላችሁ

    • @Event12
      @Event12 Před 14 dny +3

      ሚስቱን አይደልም ጥፋት አጥፍቶ እንዲሁ ቢለማመጣስ ምን ችግር አለው?? እንኳን መለማመጠ አዝሏትስ ቢዞር በገዛ ሚስቱ። ይልቅ መጠጥ ቤት ብቻውን ከሚመሽ፣ ባልና ሚስት ወጣ ብለው ሲዝናኑ ቦያሳዩ ከተለመደው የሃበሻ ኑሮ ወጣ ያለ ይሆንና ቆንጆ ነበር።

  • @yosefge3429
    @yosefge3429 Před 15 dny +7

    ወንድ ልጀ ቆረጣ part 👌👌

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 15 dny +7

    😂 ሂሩትዬ ልብሽን ውልቅ ሲያረገው ሄደህ አምሸ አልሽ ልክ ነሽ በስንቱ ልብ ዝቅ ነው😂

    • @Tsega-jx8ud
      @Tsega-jx8ud Před 14 dny

      ምን ታድርገው ሰላም ነሳት እኮ ስራ አግዛለው ብሎ 😂😂😂😂😂

    • @kidesthmichael588
      @kidesthmichael588 Před 9 dny

      Erwasf

  • @user-cy2xu9sb2t
    @user-cy2xu9sb2t Před 15 dny +3

    በጣም ጥሩ ነው ትመቹኛላችሁ

  • @mesfintekle6382
    @mesfintekle6382 Před 14 dny +2

    የሚስትን ቤተሰብ በዚህ ደረጃ የሚንቅ የሚሰድብ የሚንቅ ስብእና ያለው ኢትዮጲያዊ የለም እና ለሚመጣውም ትውልድ መጥፎ ስብእና እየተማሩ እንዲያድጉ እና በዚህ መንገድ የሚስቶቻቸውን ቤተሰብ ባዩት መንገድ ትሪት እንዲያደርጉ የሚያስተምር ስለሆነ መስተካከል አለበት

  • @Seble67
    @Seble67 Před 15 dny +9

    ይመቻችሁ በስንቱዎች👍👍ሀሙስ የኔ ብርቅየ እለት🥰🥰

  • @tsemirunegussie6129
    @tsemirunegussie6129 Před 14 dny +3

    ቲቪ ላይ ማስታወቂያ ስለሚበዛበት ያየዬሁን እዬረሳሁ ተቸገርኩ CZcams ላይ ነው የማየው።

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 Před 15 dny +7

    የዛሬው ኢለያል ዋው በስቱ ዋው ሂሩት አደኛ

  • @user-wb1eo2rs4o
    @user-wb1eo2rs4o Před 8 dny

    በጣም ትምህረት አዘል ነዉ😊እናመሰግናለን

  • @techsador
    @techsador Před 15 dny +18

    ለማስረገዝ እያሰብኩነው እናም መደምር አማረኝ ደመሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Před 14 dny +2

    እኮ ማርናወተትን ድሮ ተርትላይ ነው የምናቃቸው😂😂😂

  • @tsehaygonfa964
    @tsehaygonfa964 Před 14 dny

    ስሜታቹ ከራሳቹ አልፎ ወደ ሌላ ሰው ያስተጋባልአስተማሪ ዲራማ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @tsiongech7072
    @tsiongech7072 Před 12 dny

    Ebakachu kesamint eske samint yihunilin....besiye ena hirute betam new yemitaznanugn betam ameseginalew

  • @abieltsegazeab7190
    @abieltsegazeab7190 Před 9 dny

    one of the best comedies ever

  • @millionbekele7510
    @millionbekele7510 Před 15 dny

    This one is the best ever ... Besentu thought us the best way to liberalize from wife's timer

  • @rahelhaile8655
    @rahelhaile8655 Před 13 dny

    Besentu great actor & best comedian ❤❤❤

  • @mengistawoke5316
    @mengistawoke5316 Před 15 dny +3

    Alcohol promotionua gn alibezachim mnm enkuan brandu bayitawokim... I like besintu sitcom!!

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 12 dny +1

    አይይይ በስንቱ 😂😂😂😂😂😂

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he Před 15 dny +4

    😂😂😂አይ በስንቱ ማንኪያ አላለም😂😂

  • @Dawitmesfinnegussie
    @Dawitmesfinnegussie Před 7 dny +1

    good
    ilike video

  • @sosnew4164
    @sosnew4164 Před 15 dny +2

    ዛሬ የኤዲቲንግ ችግር ታይቷል። ለምሳሌ መሃል ላይ ድምጽ የሌላችው ትዕይንቶች እንዲሁም የሂሩት እያየችው የነበረው ደብተር ገጽ እንኳን የአርክቴክት ዲዛይን ያለበት ሊሆን ጽሁፍም እንደሌለበት ታይቷል።

  • @nabilaoromo176
    @nabilaoromo176 Před 14 dny +2

    Ya Rabi Enda Hirut argegn Ye belawan mistir debaki 😢😢😢😢

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 15 dny +1

    🤣🤣🤣🤣 your help is stressing her eko! Overdoing everything 🤣🤣🤣 I wish all the husband's have good heart like you Besiye!! 🤣🤣 you are getting on her nerve 😅

  • @mogesbehailu2436
    @mogesbehailu2436 Před 15 dny

    ድንቅ ነው!!!...ሚደንቅ content ሚደንቅ ትወና!!

  • @dmhub21
    @dmhub21 Před 13 dny +2

    ሂሩቴ ትክክለኛ ሚስት ናት የሚል እስኪ😍😍😍

  • @user-mn4fc1zu8d
    @user-mn4fc1zu8d Před 14 dny

    ሁሉ የታከለበት ምርጥ ድራማ❤❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 9 dny

    በመጨረሻም በሳቅ ገደለችን ሂሩቴ😂😂😂😂😂😂

  • @user-fh3zw8mf5i
    @user-fh3zw8mf5i Před 3 dny

    ከእቃው ጋር እኔ አጥብሻለሁ😅😅😅😅😅😅😅

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před 15 dny

    I love this show so much 😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aishayoutube12345
    @aishayoutube12345 Před 14 dny +2

    😅😅😅😂በሳቅ የመጨረሻው

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Před 15 dny +3

    ወይኔ በሳቅ ክፉ ባልናሚስት ክኬክክክክ

  • @user-cn5ll8tu9u
    @user-cn5ll8tu9u Před 14 dny

    I love this show so much 💕💖💕💖💕💖💕💖❤❤❤❤❤❤

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 Před 15 dny

    You right basentu 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 15 dny +4

    አረ ሂሩቴ ድስቱ ውሃ ያሳርራል 😂😂 ድስቱ ና በስንቱ ተምታቱብሽ አይፈረድብሽም 😂😂😂

  • @ethiochannel5759
    @ethiochannel5759 Před 13 dny

    Wow amazing ❤❤❤❤❤❤

  • @GetenetAredo
    @GetenetAredo Před 14 dny +1

    የዋሕ አትለው ነገር ይዝረከረካል ሞኝ አትለው ነገር ወደ ብልጣብልጥነትም ወሰድ ያደርገዋል ብቻ ለለለለብ ያለ ውሃ ነው እንጂ ይቺ እንቁ እና ብል ሚስት ባትኖረው በሴ አለቀለት 😂😂😂 ሳላየው ያለፍኩበት ቀን የለም❤❤❤

  • @salahaldenjamal2754
    @salahaldenjamal2754 Před 15 dny +4

    ሂሩትዬዬዬ ❤❤❤❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 15 dny +2

    😅😅😅😅😅😅😅ከእንደዚ ልብ ዝቅ ከሚያረግ ባል ይሰውራቹ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-jo9gj3eu6t
    @user-jo9gj3eu6t Před 14 dny

    ምርጥ ሰው በስየ

  • @FentalemBimrew
    @FentalemBimrew Před 14 dny +1

    ድራማው ቆንጆ ነው።ግን በስንቱ ላይ ግነት ተጋኖበታል።ገሐዱ ዓለም ላይ በበስንቱ ልክ የሚጃጃል ወንድ አለ??

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před 14 dny

    ሁሉም ምርጥ ተዋናዮች ናቸዉ❤❤❤❤❤

  • @leulteklay9343
    @leulteklay9343 Před 14 dny +1

    የበስቱ ፕሮግራም የምር በሬዶ ቢኖር አሪፍ አይመስላቹም ፈታብለን ምንውል አይመስላቹም ሀሳባችሁን 👍👍👍👍👍

  • @user-vc3ny7lu3b
    @user-vc3ny7lu3b Před 15 dny +2

    ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @fikadumisganaw628
    @fikadumisganaw628 Před 5 dny +1

    በስንቱ ሲትኮም ባይኖር በምን እዝናና ነበር???

  • @woyintube617
    @woyintube617 Před 15 dny +5

    የሰዉ ዳሥታ ያምያስደስተችዉ የዘነን የምታፅነኑ ቅመሞቼ እኔንም ቤተሳብ በመሆን አግዙኝ ልሞትበችዉ ነዉ በሰዉ ሀገሪ😢🙏

  • @genetyohannes3752
    @genetyohannes3752 Před 3 dny

    ገራሚ ነው በእውነት

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 Před 14 dny

    ድንቅ መልዕክት ነው

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Před 15 dny +3

    ግንኮ የሚስት አባት ይከበራል

  • @iloveessey
    @iloveessey Před 14 dny

    ቆንጆ በጣም የሚያስቅ comedy ነዉ በዚሁ ቀጥሉ

  • @Hyawaygasaegzibher
    @Hyawaygasaegzibher Před 2 dny

    አረ ድምጽ ይጠፋል ኣንድ ኣንድ ጊዜ ኣይደል ወንድሞች ❤

  • @bibe26483
    @bibe26483 Před 14 dny +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ አስተማሪ ነው

  • @saratube7513
    @saratube7513 Před 14 dny

    ውይ በስቱ😂😂😂😂😂

  • @burtukanasefa6069
    @burtukanasefa6069 Před 14 dny

    Ena Leshenaleshe 😂❤❤❤

  • @wubedel4103
    @wubedel4103 Před 15 dny +3

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁለ ነገር አያስደስትም ምክንያት ህዝብ አማራ እያለቀ ስለሁነ የምር ምኑም አያምረኝ ሁሉ ነገር ያስጠላል ይህ ፊልም እወደው ነበር አሁን ግን ምንም

  • @AddiswerkMekiso
    @AddiswerkMekiso Před 15 dny +1

    Besintu❤❤❤❤❤

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 Před 14 dny +7

    ለፈጣሪያችሁ ክብር ለራሳችሁ ክብር ያላችሁ እዚህ ጋር Like አድርጉ🙏

    • @malakrahim6296
      @malakrahim6296 Před 13 dny +1

      የፈጣሪ ክብር በላይክ ነው የሚገለፀው አረ ተው የምንፅፈው እንወቅ

  • @user-iu6vz3iy1g
    @user-iu6vz3iy1g Před 11 dny

    ሄኒዬስ የኔ ንፁህ 😊❤😊❤

  • @kidanfera6943
    @kidanfera6943 Před 14 dny

    አንደኛ በጉጉት ምጠብቀው አስቂኝም አስተማሪም ነው

  • @sam-yt8xt
    @sam-yt8xt Před 10 dny

    ድራማው መበላሸት የጀመረው ከሰላሳ አንደኛው ደቂቃ በኃላ ነው አንድ ሲን በሰጡኝ በጥሩ ሁኔታ የምሰራው ይመስለኛል

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 13 dny

    ወይ በሥንቱ ሥሥት ሆነብን እኮ❤❤❤❤

  • @mengeestifu-pl7zp
    @mengeestifu-pl7zp Před 15 dny +2

    በስንቱ❤

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 9 dny

    እጅግ አስተማሪ ነው የዛሬኡ ስለትዳራቹ ለምታወሩት ሰው ምረጡ ብቻአ ፈታአ ነው ያረጉኝ 😂😂😂😂😂

  • @yemataworktamene9002
    @yemataworktamene9002 Před 8 dny

    ኧረ ብረሪ.....❤❤❤

  • @seadatamiru2340
    @seadatamiru2340 Před 15 dny +1

    የዝናቡ ቤት ነው የያዘልሽ እንጂ ሂሩት ታብጅ ነበረ እኔ ልሽናልሽ አላለም 😂😂😂

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Před 15 dny +3

    ድራማው አሪፊ ሆኖ ሳለ በስንቱን አበዛችሁበት ወንድ ልጅ የምትስሉበትን መንገድ አስተካክሉ

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma Před 14 dny

    ገና ሳልጀምረዉ ነዉ ሚያሥቀኝ በስዬ😂😂😂እናንተ ባኖሮ የት እንስቅ ነበር እያሥተማረም ቢሆን ❤❤🎉ጊዜያችሆን እዉቀታችሆን ሰዉታችሆ ሰለምለቁልን 🙏ክበሮልን ከትንሺ እስከ ትልልቆቾ🙏አሆንማ ቤተሰቦቼን እየመሠላችሆኝ ነዉ😂❤❤💋

  • @user-ly8eb9hd7t
    @user-ly8eb9hd7t Před 12 dny

    በስንቱ ግን ደነዝዝዝዝዝዝ እኮ ነው!!!!

  • @BETE_MESKEL
    @BETE_MESKEL Před 12 dny

    በስንቱን እያየው ሚስቴንን አዝጌ ጨረስኳት አይበስቱ የስራህን ይስጥህ ግልምጫ ነው የተረፈኝ ብለህ ብለህ በምማንኪያ ዛሬማ በሳቅ ነው ምገላት😂😂😂

  • @febengosaye1020
    @febengosaye1020 Před 15 dny

    መጨረሻው በጣም ነው ያሳቀኝ😅😅😅

  • @mignolingard7486
    @mignolingard7486 Před 15 dny +1

    #ሁለም 1ኛ ናችሁ❤