የኛሰው በአሜሪካ የከተማችን አነጋጋሪው ገበያና ካፌ የመጨረሻው ክፍል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2024
  • #ebstv #seifushow #artstvworld #chebemedia
    Address
    3515 S Jefferson st
    Falls church Va
    Tel 703-408-9959
  • Zábava

Komentáře • 179

  • @chebemedia
    @chebemedia  Před měsícem +24

    Hiber market and cafe Address
    3515 S Jefferson St
    Falls church Va
    Tel. 703-408-9959

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 Před měsícem +38

    እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ይጨምርላቹ ጨዋ ጎበዞች እንደናንተ ያሉ ይብዙልን 🙏

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Před měsícem +31

    በጣም ደስ የሚሉ: የሚያኮሩ እና እጅግ በጣም ሊበረታቱ የሚገባ ወገኖች ናቸው:: እኔ የምኖረው ካናዳ ውስጥ ነው:: አሜሪካን ለመኖር ለሰከንድም ተመኝቼ አላውቅም:: ህብር ገበያን ሳይ ግን አሜሪካንን ለመጀመሪይ ጊዜ ተሙኘዋት:: ለእኔ ከቢዝነስማንም በላይ እንደ አምባሳደር ነው ያየዎቸው:: እነሱ የራሳቸውን ድርሻ ከበቂ በላይ ሰርተዋል ኢትዮጵያውያን ግን እነሱን መደገፍ ግዴታችን ነው:: ከአሁን በኃላ የአሜሪካን ነዎሪዎች መንገዶች በሙሉ ወደ ህብር ገበያ እንደሚያመሩ አልጠራጠርም:: በርቱ ኮርተንባቹሃል::

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před měsícem +23

    እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ🙏🏻🛐

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před měsícem +14

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ትህትናችሁ የባልና የሚስት መከባበር ያለበት በስመአብ ሀገርህን እውቅ ፕሮግራም ነው። ቸቤ ተባረክ ይህንን የመሰለ ፕሮግራም። ስላጋራሀን

    • @chebemedia
      @chebemedia  Před měsícem

      Thank you

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před měsícem +2

      በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ትህትናቸው መከባበራቸው አንቺ ተናገሪ አንተ ተናገር እድል ሲሰጣጡ ምን ያሳያል ስብእናቸው በስመአብ ያስገርማል ያስደንቃል እግዚአብሔር አይቀይርባቸው ንግዱ ይትረፍረፍ በበረከት ይሞላ አሜን ❤❤❤

  • @iloveessey
    @iloveessey Před měsícem +16

    በጣም የምትደነቁ ባል እና ሚስት ናችሁ በጣም ታምራላችሁ ስራችሁን እግዝያብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ይባርክላችሁ ጀግኖች

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat Před měsícem +20

    ጎበዞች በጣም ነዉ የማደንቃችሁ በርቱ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቸሁ ወደፊት ደግሞ ወደ ኒዉ ዮርክ ከፍታችሁ ለማየት ያብቃን

  • @StreamyShorting
    @StreamyShorting Před měsícem +17

    በጣም ነው ያስደመማችሁን በርቱ ለብዙዎች አርአያ እና ምሳሌ እንደምትሆኑ ነው በርቱ ::እናመሰግናለን:

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 Před měsícem +13

    ደግሞ ስታምሩ ሰነስረአታችሁ እራሱ ኢቲዮጲያዊ
    ነው ተባረኩ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Před měsícem +12

    ይቅናችሁ በርቱ ሁሌም እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 Před měsícem +8

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው አላህ ይጨምርላቹ ስደት ላይ እንደዚህ የራሱን ቢዝነስ ከፍቶ በነፃነት አገርን እያስተዋወቀ መኖር ምንኛ መታደል ነው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před měsícem +10

    ጎበዞች ፈጣሪ ስራችሁ ይባርከው❤❤❤❤

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Před měsícem +10

    እዛ ያላቹ ኢትዮዽያዊያኖች አላምዱላቸው ሌሎች ዜጎቹ አንድነታቸውን ሲገልጹ ይታያል እኔ ከርቀት ሳይ በጣም ኮራሁባቸው ቦታው ላይ የለም ብቻ ነው የሌለው ለምን አሜሪካን ብቻ ለምሳሌ ቪክቶርያ ቢሲ ነው ያለሁት አንዳንዴ ያናድደኛል ጡሩ የጸዳ የኢትዮዽያ ምግብ ቤት የለም አሜሪካ ስመጣ እዚህ ቦታ መጣለው በርቱልን ቦታው ላይ እግዚአብሔር ይክበር ። እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 Před měsícem +8

    በጣም ያምራል ጎበዝ ናቸው ቢዝነሳቸው የስፋ ተባረኩልን

  • @tube4545
    @tube4545 Před měsícem +7

    በጣም ይገርማል አድናቂያችሁ ነኝ በጣም ጐበዞች በቦታው መገኘቱ ራሱ ሀገር ቤት ሄዶ እንደመመለስ ይቆጠራል ለኮቴም ቢከፈል አይቆጭም በርቱ ተባረኩ::

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před měsícem +5

    በጣም ጎበዞች እግዚኣብሔር መርቆሻል እንደዚህ አይነት የተረጋጋ ባለቤት የሰጠሽ እድሉን ሁሉ አንቺ እንድትናገሪ የሚሰጥሽ አንችም እሱን የመሰለ ባለቤት ማግኘትሽን እናትሽን የገለጽሽበት አባትሽንም ብቻ በጠቅላላ የምትገርሙና አርያ የምትሁኑ እግዚኣብሔር ይርዳችሁ እላለሁ ጎበዞች

  • @munahassan
    @munahassan Před měsícem +6

    የውነት ከቃል በላይ ናቹ እንዴት ደስ ይላል ፡ ዉበት ስርአት ትህትና መከባበር አየሁ፡ ኢትዮጲያዊነትን አሳያቹን፡ ደሞ ሜሪላንድ ስለምኖር መምጣት የምችልበት ቦታ መሆናቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ god bless you guys and bless your family and your business 🙏I'm very proud. ቸብዬ አንተንም በጣም እናመሰግናለን

  • @kamlkenshhailmariam5738
    @kamlkenshhailmariam5738 Před měsícem +5

    ወይኔ መልካም ገበያ ቀበሌ 2 ደዘ በቃ ብራንቹን California እናረገዋለን 🥰🥰

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 Před měsícem +6

    ጅግኖች ናችሁ በጣም በርቱልን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před měsícem +4

    በእውነት ጥንቅቅ ውልውል ፏፏ ያለ ደስ የሚል ጥምሮቹም አንደበታቸው መደማመጣቸው እራሱ 👌 በእውነት ትንሿን ኢትዮጵያ አመጣችኃት መጥተን ሙቀጫ ተላን ተላን ከልጆቻችን ጋር እንወቅጣለን ለቆሎ ገብስ ዘፍዝፋችሁ ጠብቁን 😂😂😂 እንዝርትና ጥጥም ስንደዶና አክርማም ወስፌም ጨምሩበት ፈትለን ሰፍተን እናሳያለን 😂 በእውነት 👏🏽👏🏽👏🏽👌🙏 ሀይ ሌቭል ነው:: አኮራችሁን እናመሰግናለን ተባረኩልን:: ወንድማችን ስለአሳየኸን በጣም አድርገን እናመሰግናለን:: 👌🙏😊….

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před měsícem

      የድሬ ልጅ መሆን አለብሽ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před měsícem +3

    በጣም ከሁሉም በላይ ያሰደሰቱኝ ሁለቱም ሁሌም መረሳት የሌለበት እናት አባት ማክበራቸው ይህ ሁሉ ሰኬት የነሱ ምርቃት ነው እናት አባቱን ቤተሰቡን ያከበረ ሁሌም ያልፍለታል በጣም ጨዋወች ባልና ሚሰት ባህላቸውን የጠበቁ በጣም ያሰደሰቱኝ የጀግና ልጆች ብያችሁዋለሁ ጋዜጠኛውም ሁሌ ሰራው ጨዋነቱ በጣም ያሰከብራል ባልዋን ያከበረች ሁሌም ንጉሰ ነች የነዚህ ሁለት ጥንድ ንግግር ከቤተሰብ የወረሱት ነው እናት አባት የከበረ ሁሌም በአላህ ቤት ጀነትን ያገኛል አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቸው እናተም ቤተሰብን ሰላከበራችሁ አላህ ከፍ ያድርጋችሁከዚህ የበለጠ እንጀራ ይሰጣችሁ ውለድ ክበሩ በልጆቻችሁ አግኝት ወለድ ክበሩ የእውነት ሰለአባትና እናት ሲያወሩ ወላሂ ውሰጤን ነኩት ማን እንደ እናትና አባት የሚያኮራ ከፍ በሉ ወላሂ በጣም ውሰጤን የነኩት ቤተሰብ የሚያመሰግን ሁሌም ኩሩ የደሃ ልጅ ነው ማንነታቸውን ያረሱ ደሰተኞች ሰነመግባህራቸው ያማረላቸው ናቸው ያሰባችሁት ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ አሜን ኮራሁባችሁ የእውነት ሁለታችሁም የጀግና ልጆች ብያለሁ ጥሩ ሰም ለቤተሰብ ያኖራችሁ

  • @elsa488
    @elsa488 Před měsícem +7

    በጣም ያምራል ሰኞ እለት ጎብኝተነዋል ቸቤ ሶማሌፋሽን ውስጥም ያስተዋወከውን በሙሉ አይተነዋል አሪፍ ነው በርቱ አንተም በርታ በሌላ አሪፍ ቪዲዮ እንጠብቅሃለን🙏

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před měsícem +3

    ልክ ነህ ሁሉ ያልከው እውነት ነው ልጆቼን ይዤ እላይ ገና አልወጣንም ታች ያለው ግን ሁሉን ኬኮች ሳንቡሳውን
    በተለይ ቦክሰኛው ጉደኛ ነው:: እቃውም እርካሽ ነው ስጋም የክትፎ ገዝቼ በጣም ቆንጆ ነው:: የሽሮማቅረቢያ ሸክላውም ቡላውም አዋዚያቸው ሁሉ ነገር::🙏🏾
    ........

  • @Sarateklu-kp1ur
    @Sarateklu-kp1ur Před měsícem +3

    የምኖረው እንግሊዝ ነው በጣም ኮራሁባቹ ፈጣሪ ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ

  • @StreamyShorting
    @StreamyShorting Před měsícem +8

    Wow wow wow

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl Před měsícem +1

    በቅድሚያ ቸቤ ሚዲያ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ የሚያምር ባህላዊ ቦታ ስላሳያቹን እድሜና ጤና ይስጣቹ በበረከት ይሞላ ንግዱ ይትረፍረፍ በእውነት ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናቹ እግዚአብሄር ፍቅራቹን የበለጠ ያጠንክርላቹ አብራቹ ጃጁ መሀላቹ ንፋስ እንኳን አይግባ ምናልባት እግር ጥሎኝ ከመጣሁ አሜሪካ መጥቼ ቡና ስለምወደ ቡና እጠጣለሁ ያምራል ያስደንቃል ሁሉም ነገር ብቻ ክበሩልኝ 👉💚💛❤🙏😘😘😘

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio1 Před měsícem +2

    ህብር ፣ በትልቁ በረከት ትባረካላቹ፣ በርቱ፣ ኢትዬ /ኤርትራውያን በሙሉ እየሄዳቹ ደግፋቸው፣ የራሳችንን ሰው ሲያድግ መተባበር ግድ ይላል።
    እግዚአብሔር ይባርካቹ፣ ድካማችሁን ሁሉ ይክፈላቹ፣ ቸቤ ጎበዝ ነህ በርታልን።

    • @ConCourseAB
      @ConCourseAB Před 22 dny

      መበረትታቱ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነበር ነገር ግን ኣብዛኛው በዚ በውጪ የኛ ኮምኒቲ ቢዝነቾች ዋጋቾው በጣም ውድ ናቾው፡ ለ ጥሩ ገቢ ያለው ሰው ነው እንጂ ለ ሁሉም ህብረተሰብ ኣያማክህልም፡ልምሳሌ በ ኣንድ የ ሜክሲካን ስቶር ገብተህ ኣንድ ጠርሙዝ ኮካ ኮላ ብትጠቀም ና በ ሃበሻ ስቶር ብትገዛ ቢያንስ $1 እስከ $1፡50 የዋጋ ጭማሬ ኣለው እና በሁሉም ኣይነት እቃ ተመጣጣኝ ዋጋ ኣደለም ሚሸጡት ለዛ ኖው ኣብዛኛው ሰው ወደ ሌሎች ስቶር በተለይ ወደ ኣራብ ስቶር ምሄደው፡ ሌላም ኣብዛኛው ሰው ሚጠቀመው ለ ኣንድ እንጀራ እንዴት $7-$9 ይሸጡታል በሚን ሂሳብ እና ጥራት ነው እንጀራ ያን ያህል ሚወደደው … ሌላም ሌላም እያለ ይቀጣላል ሆኖም ግን ለልፋታቸው ና ለኣቅርብቦታችው መበረታታት በጣም ያስፈልጋል እንደ ኮሙዩኒቲ፡

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před měsícem +2

    እኔ የአአ ልጅ ነኝ ሊሳክን በደንብ አቀዋለሁ በጣም የምወደው ቦታ ወደ ናዚሬት ሰንሄድ መንገድ ላይ ነበር ምግቡ ቂጣ ፍርፍር በተለይ ዱለቱ አገልግል ❤በዛ ላይ ፅዳት ውይ ይሄንንም ባለፈው መጥቼ ማየቴን ገልጫለሁ በጣም ቆንጆ ነው በርቱ!🥰

  • @the_new_horizon
    @the_new_horizon Před měsícem +3

    What a blessed husband and wife! Keep on shining!!

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር የድካማችሁን ውጤት በደስታ ያሳያችሁ እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ማየት እራሱ ያኮራል መልካም የስራ ጊዜ በጣም ያምራል

  • @ti_ti4647
    @ti_ti4647 Před měsícem +3

    ጀግና ሴት ነቺ ደስ ይላሉ ባልና ሚስቶቺ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před měsícem +4

    መጣችሁ ሜሪላንድ ብኖርም መምጣቴ አይቀርም:: ከአይን ያውጣችሁ ፈጣሪ የኢትዮጵያ አምላክ ይደግፋችሁ ምንም ቢሉን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊነቱን አይቀይርም ልክ የባህል ምግብ ቤት ነው የሚመስለው:: ለልጆችሽማ ትንሽም ሰአት ቢሆን ጊዜ ስጧቸው በየተራ እዯቸው አክስቶችሽ ቢጠብቋቸውም ባይበሉም ባይጠጡም የወላጅ ፍቅርና ቁጭ ብሎ መጫወቱ ትልቅ ውጤት አለው

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Před měsícem +2

    በጣም የተለፋበት ሥራ ነው የሰራችሁት እግዚአብሔር የድካማችሁን ፍሬ እንድታዩ ያድርጋችሁ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před měsícem +1

    በጣም የተረጋጉ ጨዋ ባለትዳሮች ፍቅራቸው አይናቸው ላይ ይታያል ጎበዝ ስራተኞች ናቸው እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ 🙏🏾❤️

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před měsícem +1

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ መጨረሻችሁን ያብጅላችሁ በንብረትም በትዳርም ደርጁ ትዳራችሁን የትዳር ምሳሌ ያርግላችሁ የልፋት መጨረሸው በልጅና በትዳር ሲባረክ ነው ተባረኩ

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 Před měsícem +3

    They've raised the standards 👍 Very Impressive.

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před měsícem +2

    በጣም ደስ ይላል ማንም ስው ቢመጣ የሚያኮራ ነው ዲስ መኖር አማረኝ በርቱ ስንመጣ እንጎበኛለን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ::🙏🏽👍🏽✊🏽👏🏽💜 wish you all the best….

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před měsícem +2

    በርቱ ጀግኖች ናችሁ አንዴ እሰከሚታወቅ ነው እግዛብሄር ይርዳችሁ

  • @agou916
    @agou916 Před měsícem

    በጣም ያምራል ዲሲ ሲመጣ እርግጠኛ ነኝ እንደምጎበኛቹሁ
    በርቱ good livk

  • @beleteheramo9278
    @beleteheramo9278 Před měsícem +2

    Wow betam tamralachew egziabher abzito yibarkachew❤

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 Před měsícem +2

    ሟቁጥር 2 መጀመሪያ ቸፔ ላጥ አዲሱ ስም ቸፔ ላጥ ሲቀጥል ሁለቱንም ፈጣሪ ይጠብቅልን አሳባቹን ቸሩ መድኋኒያዓለም ይጠብቃቹውው

  • @abesha0268
    @abesha0268 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ያሰባቹሁት ያሳካላቹሁ:: ነዋሪነቴ ሬንተን (Renton, Washington) ነው:: እግዚአብሔር ፍቃድ ወደ ጅን ላይ ቤተሰቤን ለጉብኝት ስመጣ እኔ ይሄን ውብ ገብያ ለማየትም ከቤተሰቤ ጋር እንጎበኛቹሀለው:: እግዚአብሔር ባለው ላይ ይጨምርላቹሁ:: እንደ ኢትዮጵያ ኩራት ይሰማናል::

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y Před měsícem +1

    Betam des tilalachihu Egzabher yitebkachihu gobezoch bizu temrenal tsebayachihu betam des sitlu

  • @LizziesChannel1
    @LizziesChannel1 Před měsícem +2

    I wish they would open this in Elk Grove, California. We need this kind of Ethiopian store here.

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 Před měsícem

    እጅግ በጣም ጎቨዞች ናቸው እግዝአብሔር ይባርካቹ::❤ ከ🇸🇪❤

  • @iloveessey
    @iloveessey Před měsícem +1

    አንድ normal ክትፎ 22 dollar በጣም በጣም ዉድ ነዉ አዲስ ለተከፈተ ገበያ በጣም ዉድ ነዉ ዋጋችሁን አስተካክሉ ኬኮቹም በጣም ዉድ ነዉ over price ነዉ በተረፈ መስተንግዶዉ የቤቱ ንፅህና በጣም ቀንጆ ነዉ አንደኛ ነዉ . በርቱ በዚሁ ቀጥሉ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před měsícem +1

    በጣም የምትደነቁ ናችሁ ጥንካሬአችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před měsícem +3

    ጌሾ እንጨቱ ሲወቀጥ "አስክር" ይባል ነበር😂😂

  • @AmexDend
    @AmexDend Před 2 dny

    ❤❤ - አሪፍ ነው። እንጎበኛችኋለን - ተባረኩ።

  • @solsoadmasu9197
    @solsoadmasu9197 Před měsícem +2

    ጎበዞች በርቱ!! ቸቤ ወንድሜ አንተም በርታ

  • @marthayesuf9195
    @marthayesuf9195 Před měsícem +4

    You are very talented

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ደስ የሚል ታሪክ ነው።

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 Před měsícem +1

    በርቱ ትጉ ስሩ ህዝብን አገልግሉ ለታክስ ኢትዮጵያ ሂዳችሁ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የሆነን ሙያ አግዙ:: ታክስ ይቀንስላችህል:: ህይወት ትግል ናት ትግል ህይወት ናት!! ቸብ ቸብ ቸቤ ተባረክ ቡርኬ ቡርክ ሁን እኛ ከፊት እንጅ ከጀርባ አናይም:: ከቸቤ ጀርባ ብዙ ትጉህ ታታሪ ሰዎች አሉ:: 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amiw9965
    @amiw9965 Před 27 dny +1

    Amazing!!!
    More blessings

  • @TMAbepure
    @TMAbepure Před měsícem +2

    They are so kind and welcoming like ethiopian character, i visited their market

  • @abelwaregay6401
    @abelwaregay6401 Před měsícem +6

    Wow 👌

  • @omg7745
    @omg7745 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችው

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 Před měsícem +5

    ስደት ላይ መጥታቹ አሰሱን ገሰሱን በመግዛት ገንዘባቹን አታባክኑ የያዛቹት ይዛችሁ የተሻለ ነገር ለመስራት ማክር ያለበለዛ ጡረታ እስክትወጡ አፈር ከድሜ ነው የምትበሉ አላህ ለኔም ለናንተም የተሻለ ሒወት ይስጠን

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx Před měsícem +2

    የሚገርመኝ ፣ አሜሪካ ያለው ምግብ ቤቱ ስማቸው ሁሉ ነገር አገርኛ ወዝ ሲኖረው ኢትዮጵያ ያሉት ደግሞ ሆቴሉ ፣ሬስቶራንቱ ከስማቸው ጀምሮ ሁሉም የምዕራቡ አለም

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Před měsícem +2

      ስላልተገዛን ስለሚቆጨን ነው ባርነት ስለሚናፍቀን ነው መቃጠል ነው

  • @mekdesakewak3566
    @mekdesakewak3566 Před měsícem +1

    Great Job!
    We are so proud of you 👏
    Added to our bucket list when we come to visit DMV area. It's a must see place. 👀

  • @al-khansaharith1222
    @al-khansaharith1222 Před měsícem +1

    Betham des yilal. Wish them a great success 😊

  • @adamyewondwossen945
    @adamyewondwossen945 Před měsícem +1

    Wow .... I am on my way coming! Great business, beautiful couple, and amazing creativity 👏

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před měsícem +1

    Little ETHIOPIA ❤ EGZABHER ZEMENCHEW YE BARE K BOTH OFF YOU VERY GOOD DISCIPLINE❤🙏

  • @bisratyosef2932
    @bisratyosef2932 Před měsícem +2

    በጣም ደስ የሚል ቤት ቃላት የለኝም ሊሳቅ ሪዞርትን አውቀዋለሁ በጣም አሪፍ ቤት ነው ሚስትየዋ ስለ አዲስ የመጣ ሰው ስታወራ ስለኔ ያወራች ነው የመሰለኝ አዲስ ነው የመጣሁት በጣም ከባድ ነው ግን በእግዚያብሔር ያልፋል ሲያትል ነው ያለሁት ግን ወደዛ move ማረግ አስባለው መጥቼ ለማየት ጓጉቻለው

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Před měsícem

      Kkkkkkj...she use to leave Boston" she is not new

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před měsícem +1

    እውነት ለመናገር የእናንተ ሱቅ ከማንኛብ የሀበሻ ሱቅ በጣም ያምራል ሌሎቻቹ ከነሱ ተማሩ በጣም ሱቃቹ ይጨንቃል

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Před měsícem +1

      ዛሬ ሄጄ መስተንግዶው ጥሩ ነው ሱቃቸው ያምራል ኬካቸው ቆንጆ ነው

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před měsícem

    በአገሪ በአል እካራለው የያ ባል ይለያል ባና ለምሳሌ ሆሎም አገር አለ አፈላ ሎ አቀራረባ የያ ይለያያል ደስ ይላል አውን እደአገር እናተ በአካል እኒ በስልኪ ለላየውት ውስጢ ደስ አለዬ

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Před měsícem +1

    ቲናዬ የኔ ወርቅ ገና ጌታ በብዙ ይባርክሻል 🥰

  • @iloveessey
    @iloveessey Před měsícem +1

    customer በብዛት እንዲመጣላችሁ ከፈለጋችሁ ዋጋችሁን ቀንሱ አስተካክሉ ደንበኞቻችሁን አታሽሹ አዲስ ቤት ስለሆነ customer መሣብ አለባችሁ በተረፈ ቤቱ ቆንጆ ንፁህ ነዉ መስተንግዶዉም ቆንጆ ነዉ

  • @dawitkassa9940
    @dawitkassa9940 Před měsícem +3

    God Bless you 🙏

  • @bisratdaniel2407
    @bisratdaniel2407 Před měsícem +1

    በጣም ያምራል በርቱ : I’m watching this program from London, I’m very impressed good job 👍

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před měsícem +2

    Good job. Bertu nice couple ❤❤❤ with nice ideas 💡.

  • @cindyabr
    @cindyabr Před měsícem +2

    My favorite place. It’s so clean, huge, well organized, they’re very nice polite and Omg! I tried their cake Mille-Feuille and tiramisu, yummy so good. I even ordered for work party everyone loves it.

  • @KZ-dr3hw
    @KZ-dr3hw Před měsícem

    Vary inspiring lovely couple May GOD bless you and your family I can’t wait to see it I wish you more success for your future

  • @getuagonafer9087
    @getuagonafer9087 Před měsícem +1

    Hiber Markt thanks Great Job next please come to our home California am waiting you. I am from Oakland.

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye Před měsícem +1

    እጅግ በጣም ኮራንባችሁ። ስለ ኢትዮጵያው የእናትና አባትሽ ስራ ከመልካም ገበያ እስከ ሪዞርት ድረስ ያለውን በደምብ አውቃለሁ። እሁን ደሞ ሌጋሲውን በማስቀጠል ለምትሰሩት የንግድ ስራ አድናቆቴ ላቅ ያለ ነው። ምነው እኔ ያለሁበት እስቴት/state/ ብትሆኑልኝ ደስታዬ ወደር የለውም ነበር: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @alemneshteshager7419
    @alemneshteshager7419 Před 20 dny

    ብጣም ያምራል።ብርቱ እኔም እኔም ወግ ይድረስ ብል ለማየት እጅ ነበር በጣም። ያምራል ግን የዋጋው ነገር በጣም ውድ ነው ስጋ በባውንድ እስራ ስባት ብር እኔ ዳቦ ቁሎ ገዝቼ ነበር ስንከፍተው የተበላሽ በጣም አዘንኩ እንዳስተያየት ዋጋችው ላይ አስተያየት ብታደርግ የምትሽጡትን ነግር ከመደርደራችው በፌት አንዱን ከፍታችው ብትቀምሱት የሜል አሳብ ነው ያለኝ በተረፈ በርቱ

  • @ethiopianfunnyvideos7625
    @ethiopianfunnyvideos7625 Před měsícem +3

    አሁንም ደግሜ የምላቹ ጥርት ያለ በወጣቶች የተስራ ከ100 መ100 ነው የምሰጠው አደኛ አደኛ ሌላ የምጠይቃቹ ከአኢትዪጽያ ሶፍ አታመጡም በናታቹ ቸቤ ጠይቅልን

  • @user-ii8pp4ch2e
    @user-ii8pp4ch2e Před měsícem +1

    This couple are so amazing.

  • @MarKos657
    @MarKos657 Před měsícem +1

    You are amazing entrepreneurs, keep moving

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Před měsícem +2

    Ambessoch nachou bertu jegnoch ❤❤❤

  • @AdhanomHidug
    @AdhanomHidug Před 29 dny

    Amazing couple! May God prosper you more and more!

  • @hailehayil514
    @hailehayil514 Před měsícem +1

    This is excellent!

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Před měsícem +1

    Wow ewnet btam Koranebachehu❤❤❤❤Allah yechmerlachew. Chebe antenm kelb enamesgenal hagerachenenen besew hager endenay seladerken…………🙏

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 Před měsícem +2

    Bertu gobezoch betam erget yalu dess yemilu balena mist

  • @rutamor7784
    @rutamor7784 Před měsícem +2

    Congratulations I am happy for you guys 🙏🏽 May God bless you and your business. May God give you strength. Have a blessed day We will come soon. 🙏🏽🙏🏽🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️

  • @sewmehon5245
    @sewmehon5245 Před měsícem +2

    Amazing 👏

  • @weddyneguse9643
    @weddyneguse9643 Před měsícem +2

    betam adnaki negh gobezoch👏🏽👏🏽👏🏽

  • @hiwot631
    @hiwot631 Před měsícem +1

    Amazing keep up

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub Před měsícem +1

    I am so proud of you!

  • @fatushabdela8927
    @fatushabdela8927 Před měsícem +1

    በጣም ያኮራሉ እረ አነዚህ ማሻ አላህ

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 Před měsícem +1

    yalew migib rasu beqi new, gobezoch bertu. Fetari yabertachu kezim belay yasifalachu!

  • @user-cr5os5ge1r
    @user-cr5os5ge1r Před měsícem +1

    Betam korahubachu Betam yasdestal bertu

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před měsícem +4

    🙏🏽

  • @hailehayil514
    @hailehayil514 Před měsícem +1

    Tebareku enemetalen!

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Před měsícem +1

    Good job and information with a nice beautiful place
    Thank you, and a nice blessed everyone.

  • @user-qy8fb3st3o
    @user-qy8fb3st3o Před měsícem +1

    Allover the world example nicebig colour

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 Před měsícem +1

    What a beautiful place. Wishing you both all the very best.

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Před měsícem

    This is real entrepreneurship. I love the wall vintage Addis Abeba pictures blending with hand made furnitures displaying our history & traditions. Kudos👌 to you & wish you all the best. I live about an hour away, but definitely will stop by.

  • @betelhemyohannes9377
    @betelhemyohannes9377 Před měsícem +3

    Areee cheb yet nh anetn magnignt alchalkum 😊