ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2024
  • ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር
  • Zábava

Komentáře • 327

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Před měsícem +70

    ሰሌ በጣም ስነስርአት ያለው ምርጥ ቤተሰብ ያለው ለሙያው ታማኝ ነውና እባካችሁ ሰብስክራይብ ይደረግ
    🙏🙏🙏💚💛❤️👏👏👏

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 Před měsícem +29

    ደሬ ቀኔን ነው ያሳመርከው😂😂😂መድሐኒያለም ረጅም እድሜ ይስጥህ🙏

  • @user-gm4ex4sq5h
    @user-gm4ex4sq5h Před měsícem +22

    ሰለሞን ሙሄ እጅግ ድንቅ እና ምርጥ የሀገር ልጅ እንዲሁም ትሁት ጎበዝ ባለሙያ አርቲስት ነው:: ስላየሁህ ደስ ብሎኛል !!!
    እድሜ እና ጤና እመኛለሁ !!!!!!
    በርከት በልልን እንደዚህ !!!!

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 Před měsícem +25

    አረ ደሬ ገደለኝ።አሪፍ ቆይታ ነው ሶል በርታበት

  • @fikertube4806
    @fikertube4806 Před měsícem +21

    ሁለታችሁም በጣም ነው የምትመቹኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ❤❤

  • @mikiyasakalu11
    @mikiyasakalu11 Před 24 dny +1

    ሰለሞን በጣም የማመስግንህ በጣም የምታዳምጠው እንዲነው ቃለመጠየቅ

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před měsícem +13

    The only comedian in Ethiopia Dere long live

  • @efremgebretsadik1583
    @efremgebretsadik1583 Před 29 dny +2

    በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ንጹህ ጨዋታ የት ይገኛል
    ደሬ በሳቅ ገደልከኝ

  • @hirutyegeta602
    @hirutyegeta602 Před 27 dny +2

    ሰሌ አጫጭር ድራማዎችንም እራስህ የምትሰራቸውን ብታቀርብልን።

  • @zenamarkosproduction293
    @zenamarkosproduction293 Před měsícem +10

    "…መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ" 1ኛ ቆሮ15 ፣ 3-4… "…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6 "…ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ " 1ኛ ቆሮ 15፣54 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። "…እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ…! ቅዱስ እግዚአብሔር ብርሃነ ትንሣኤውን እንዳሳየን የኢትዮጵያን ትንሣኤም ያሳየን!!!

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Před měsícem +5

    ደሬ እኮ ይችላል ማንም ላይ አይደርስ ዘር ላይ አይቀልድ በዛ ላይ አንባቢ አዋቂ ነው። ሰሌ እናመሰግናለን!

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Před měsícem +9

    የማደንቀው እና የምወደው አርቲስት ሰለሞን ሙሄ በዮትዩብ በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን 😊

  • @letenahejiguwale
    @letenahejiguwale Před měsícem +2

    ኧረ ደሬ በሳቅ ጧ አረገን ወይ ጉድ ። በቃ 1ኛ ነህ ውይ

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 Před měsícem +25

    ደረጄና ሰለሞን እናመሰግንለን! ክፍል ሁለት እንፈልጋለን : ደረጄ ተመልሰህ ና

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 Před měsícem +4

    ደሬን በራሱ ዩቱብ እናድንቀው❤❤።ሰሌ ምርጥ ሰው❤❤። እኔ ጥያቄ አለኝ ለሰለሞን?? ለምን ምን ልታዘዝ ቆመ? እኔ እንደ ምን ልታዘዝ ያለ ትክክለኛ ሂወት ያለው ሲት ኮም ድራማ የሚለው ቃል ባይገልፀውም ይቅርታ ሌላ ቃል ስላጣውለት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ አይቸም አላቅም ወደፊትም የሚሰራ አይመስለኝም😢😢

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 Před měsícem +6

    በጣም ጓደኛሞች ከመሆናችሁ ደሬ ሳትጠይቀው ነው ሲያጫውትህ የነበረው🥰🥰🥰
    Keep it up Sol.

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 Před měsícem +5

    ሰልዬ በርታልን የደሬን የማናውቀውን ፓርት ነው ያሳየኸን ውይ ደሬ በሳቅ አደከመን እኮ😂

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 Před 27 dny +2

    ይህንን ቪዲዮ ለምትወዱት ብትጋብዙ ትደሰታላቹ ።በጣም ነው የሚያዝናናው ።እኔ ሳቅ ከጠፋብኝ ወራቶችን አስቆጥሬ ነበር እድሜ ለደሬና ለሙሄ በጣም አመሰግናለው

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před měsícem +4

    ደርዬ ፍቅርና. ኢትዮጵያዊነት የሚታይብኸ ውዱ. ወንድማችን. ኑርልን. ጤና. ይስጥኸ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tihtinawmessele122
    @tihtinawmessele122 Před měsícem +2

    የማይሰለች interview

  • @takyos8190
    @takyos8190 Před měsícem +2

    ደሬ እንኳን ተናግረህ ዝም ብለህ ብትቀመጥ እንኳን የምታዝናና ሰው ነህ: በሳቅ ጨረሰስከኝ። እረዥም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ። ሰሌ ምርጫህ ተመችቶኛል በርታ። አሪፍ ፕሮግራም ነበር።

  • @danieltadesse3602
    @danieltadesse3602 Před měsícem +4

    ታዲያ ለምን ሽምግልና የሚል ድብን ያለ ኮሜዲ ፊልም አትሰሩም

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 Před měsícem +10

    🙏 አርቲስት ሰለሞን ሙሄ እንኳን አደረሰህ! ሁሌም የማከብርህ ኢትዮጵያዊ ነህ። በእኔ ትውልድ መካከል ስላገኘውህ ደስ ይለኛል። ሰላም ጤና ለመላው ቤተሰብህ!

  • @user-px1ht3bm9y
    @user-px1ht3bm9y Před měsícem +3

    መልካም ሰው ደርዬ በጣም ደስ ይላል አሁንም እረጂም እድሜ ከጤናጋር ሰቶ እልፍ ሸምግል አመሰግናለው ሶላችን በርታ❤

  • @zegeyem9722
    @zegeyem9722 Před měsícem +1

    ድር በሳቅ ገደልከኝ ሰሌ በርታ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 Před měsícem +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ከምወዳቸው ምርጥ አርቲስት ሰልዬ በጣም ማከብርህ ምወድህ ወንድሜ በጣም አዋቂና ምርጥ ተዋናይ ነህ በዚ በራስህ ዮቱብ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኝ ሰብስክራይብ ያረኩት ክበርልኝ።

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt Před měsícem +6

    ሰሌ💪እምወድህና የማደንቅህ ተመልካችህ ነኝ እናም ቆንጆ ጅማሮ ነው ከተለመደውና ቀለል ባለ መልኩ መጠሃል::(በርታ) ብዙ ለየት እሚያደርገው ነገር አሉት ከዛም አንዱ ከሳቅና ዘና ከማድረጉም በጨማሪ ትወና ወይም ሙዚቃ መች ጀመርክ ከዛ መላሹም ከልጅነቴ ( ት/ት) ጀምሮ ምናምን🙄 እሚባል ደናቁርት ስላልሰማን እናመሰግናለን::🙏 ደርዬም በጣም ነው እምወድህ❤ እድሜ ከጤና ይስጥህ::
    ወደ አስተያዬቴ ስመጣ እኔ tv show በትንሹም ቢሆን አውቀዋለሁ ድካሙ እንዳለ ሁኖ እያንዳንዷ ነገር ጥንቃቄ ይፈልጋል ከአቀማመጥ ጀምሮ ከዲኮር ከሴፍቲ ማለቴ ነው እና ትንሽ አቀማመጥህንአንዳንዴም በመሰላቸት በሚመስል ሁኔታ ፊትህን ማሻሸቱና የወንበሩን (ሶፋ)ዚፑን ከኃላ በኩል አዙረው ለውበቱ ብዬ ነው🙏 ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሚን🙏❤

  • @mastewaltegu4358
    @mastewaltegu4358 Před měsícem +2

    Derye bizu bota lay yikireblin🙏 betam new miwedew, antenim Muhe

  • @saramamo806
    @saramamo806 Před měsícem +9

    😂😂😂😂😂😂😂ቀኔን አሳመራችሁልኝ ❤❤ እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁለት እቁዎች❤❤

  • @BBMakes
    @BBMakes Před měsícem +2

    ውይ ደሬ በጣም ነው ያዝናናኸን thank you ❤

  • @kiya9587
    @kiya9587 Před měsícem +2

    ሁለት የምወዳቸው ሰዎች ደሬ እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን ሰሌ በርታልን

  • @biniselam
    @biniselam Před měsícem +4

    ሰሌ ጥሩ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው።
    ግን አቀማመጣቹ ምቹ አይመስለኝም።

  • @user-hz2bf2km4k
    @user-hz2bf2km4k Před měsícem +12

    ሰለሞን እጅግ በጣም መልካም ለሌላው ምሳሌ የሚሆን ልጅ ነው ሰብስክራይብ አድርጉት ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addaddis
    @addaddis Před měsícem +4

    Dereje Haile. Our all time favorite Artist.

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 Před měsícem +2

    😢ደረጀ የሚገርም ሰውነው ቀልድ እና ጨዋታ እንደሱ ያለ ተጨዋች የለም አስቂ ነው

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Před měsícem +1

    ሰሌ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቅበት ህዝብ ጋር በደረሰ ልክ ሰብስክራይቡ ያድጋል በርታ 🎉

  • @antetoma6143
    @antetoma6143 Před měsícem +3

    thank you!! በጣም አዝናኝ ቆይታ ነዉ፡፡

  • @user-xx2do9ef8e
    @user-xx2do9ef8e Před měsícem +2

    ሰሌ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ ቅን ሰው ነህ እንደሚሳካልህ ይሰማኛል የመጀመርያ ስራህም በጣም ጥሩ ምርጫ ነው

  • @omabdellah5651
    @omabdellah5651 Před 10 dny +1

    ደሬ ና ሰሌ እድሜያችሁን ያርዝመው ከመዳም ቤት ሁኜ ደብሮኝ ነበር አዝናናችሁኝ😂😂😂❤❤❤

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 Před měsícem +1

    ቀኔን በሳቅ አስጀመርከኝ። በጣም አመስግናለሁ። እንደው ስላንተ የተላኩ ሽማግሌዎች ብትነግረን አሪፍ ነበር

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 Před měsícem +1

    Thanks both !!
    Well, come our hero comedians.

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před měsícem +2

    ዛሬ አንድ ሰው አማራ ነኝ እያለ ፋኖን ካልደገፈ ከኣማራነት መባረር አለበት። ከተባረረ በህዋላ አማራ ነኝ ማለቱን ከቀጠለ የሞት ቅጣት ሊሰጠው ይገባል።

  • @abrhamfelemon12
    @abrhamfelemon12 Před měsícem +2

    ሰሌ አድናቂነኝ ምርጥ ሰው በተረፈ ጅማሬህን ፈጣሪ ያሳምርልህ ተመችቶናል ።
    በርታልን እዳታቆመው

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Před měsícem +2

    Ye'zare 7 Amet Dere Ye'Enem Shimagle Neber. Thank you Dere... Fetari Yakbirelegn.❤

  • @mner9758
    @mner9758 Před měsícem +4

    ሀሪፍ show ነው :መርቆሪዎስን!

  • @user-oe2xy2zz3n
    @user-oe2xy2zz3n Před měsícem +1

    Dere chewta awaki sew nek enwedehalen ❤ Selem beretalen❤❤

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Před měsícem +2

    አይ ደሬ በጣም ነው የምወድህ ስልዬ አንተማ ትለያለህ የኢትዮጵያ እንቁ ናቼው

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 Před měsícem +4

    በርታ ወንድማችን ከጎንክ ነን አንድ ነገር ላስተካክልክ ከላይ ያለው ፕሮፋይል ላይ ሁሉም ታሪክ አለው ለማለት ሁሉም ታሪክ ለአው ነው የሚለው አስተካክላት በተረፈ በርታ

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před 15 dny +1

    ሰሌ ደሬ እናመሰግናለን ቀኔን በሳቅ አበራቹት አመሰግናለሁ አይደሬ ቁምነገርህም ቀልድህም ይመቸኛል ሰላሜቹ ብዝት ይበል

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 Před měsícem +2

    ሰለሞን ሙሄ በጣም የማደንቅህ አርቲስት ነህ ኑርልን በተረፈ ደሬን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን።

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před měsícem

    ሰለሞን ሙሄ የማደንቀው የምወድው አርቲስት እንኳን ደህና መጣህ በዩቱብ❤❤❤

  • @banchihailu2976
    @banchihailu2976 Před 6 dny +1

    አረ ደሬን ክፍል ሁለት ስሩልን

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 Před měsícem +2

    የምር ትልቅ ላይክ ብዙም የዲስታንስ ለቅሶ ቤት ነው የሚመስለው እስኪ እንዳታቋርጡት
    ቆይ ደሬ ለምንድን ነው ያንተን ሾዉ የዘጋሐው ቆንጆ ነበር እኮ😮

  • @Tsi541
    @Tsi541 Před měsícem +1

    ውይ ግሩም ቆይታ ነበረን እንኳን ለባእታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ እኔም አቤሬያችሁ ፈገግ አልኩ ደስ በሚል ጀመርነው ደርዬ ግሩም ሰው በእውነት ይመስለኛል ተረኛ እኛ ቤት ነክ ፈጣሪ ከፈቀደ እ ወዳቹዋለው❤❤

  • @DawitKelemeworkW
    @DawitKelemeworkW Před měsícem +2

    ደሬ ለምን ቢሮ አትከፍትም! በጣም ብዙ የሥራ ልምድ አለህ

  • @user-fr9nd6lm5n
    @user-fr9nd6lm5n Před měsícem +2

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ጨዋታችሁ ደስ ይላል ደሬ ጨዋታ ያውቃል ደግሞም አስተማሪ ያለው ነው እናመሰግናለን

  • @samuelfeleke220
    @samuelfeleke220 Před měsícem

    በጣም ያስቃል ሁለተኛ ክፍል ካለው?😂😂😂

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 Před měsícem +3

    ደሬ ትችላለህ ፩ኛ

  • @NARDOSBIRHANU-wm1ed
    @NARDOSBIRHANU-wm1ed Před měsícem +3

    ደሬ & ሶል እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ጨዋታችሁ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በጣም ነው የተዝናናሁበት😄 ቀጥሉበት እወዳችሀለሁ ❤️ዬናስ አለሙ(የሰርጌለታ) ከቻልክ ጋብዝልን 🙏🏽

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 Před měsícem

    ደሬ ምርጥ ሰው ጨዋታህ አይጠገብም መቼም 😂😂😂

  • @biniselam
    @biniselam Před měsícem +4

    አይ ደሬ በሳቅ ገደልከን።
    ሰሌ part2 ከደሬ ጋር ይኖራል ወይ ?

  • @shebelawu
    @shebelawu Před měsícem +5

    ሁለቱ ዕንቁዎች

  • @mastewaltegu4358
    @mastewaltegu4358 Před měsícem +1

    Ende deriye yale yemiyasik ye Ethiopia Comedian yelem, bizu amet nurilin❤❤❤

  • @emann7734
    @emann7734 Před 27 dny +2

    ባላለቀ በጣም አከብራችኋላሁ

  • @ahmenaahmena6466
    @ahmenaahmena6466 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @ibrahimhessen252
    @ibrahimhessen252 Před měsícem +3

    ምርጥ ዝግጅት ከምርጥ ሰው በምርጥ ስው

  • @TeddyAbtube
    @TeddyAbtube Před měsícem +2

    ሰለሞን በጣም ነው የማደቅህ የምወድህ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @habibkiahabek7900
    @habibkiahabek7900 Před měsícem +1

    Thank you !

  • @Milliblackcreativities-pi1ms
    @Milliblackcreativities-pi1ms Před měsícem +2

    ደሬ እንደዚህ አስቀኸኝ አታውቅም😂😂😂

  • @tofikmusema6878
    @tofikmusema6878 Před 5 dny +1

    ደሬ በማታ አስለቀስከኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @deremesi2566
    @deremesi2566 Před měsícem +5

    አዳም በሬ ላይ ቆሞ አየሁት😂😂😂ወይ ደሬ

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 Před měsícem +39

    በማይረሳ ቀን ጀመርከው:: ያዝልቀን:: እንኳን እደረሰን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @BirukWeshu
    @BirukWeshu Před měsícem +1

    ማርያምን ሳታስቡት ቁጭ ብላችሁ የቁም ቀልድ(stundup) ኮሜዲ ነው ይሄ የሚገርም የሚያዝናና ታሪኮች ናቸው

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před měsícem

    እናመሰግናለን🙏 ወንድማለም በርታ ሶልዬ💚💛❤🙏🙏🙏Gojjam D/Markose

  • @user-qc5vt4hr1c
    @user-qc5vt4hr1c Před 19 dny +1

    ደረጀና ሶሎሞን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Před měsícem +2

    እንኳን አደረሳችሁ ሁለታችሁም ድንቅ ልጆች ናችሁ።👏

  • @MershaSebete-rv7lb
    @MershaSebete-rv7lb Před měsícem +1

    ስለደረጀ ያለሰማነውን አዝናኝ የሽምግልና ወግ ስላቀረብክልን እናመሠግናለን። በጣም የተዋጣለት አቀራረብ ነው። የስቲዲዮህን ባክግራውንድ ከለር ዲፕረሲንግ ስለሆነ ብትቀይረው የተሻለ ውበት ይኖረዋል።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před měsícem +2

    ሁለታችሁም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልኝ ሰለእውነት የምሬን ነው ደሬ ግን የእውነት ለሽምግልና ሄዶ ነው ወይስ ቀልድ ነው ለማንኛውም አዝናንታችሁኛል ይመቻችሁ።

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Před měsícem

    እንኳን አደረሳችሁ ሰሌ ምርጥ ፕሮግራም ነው ከምንም በላይ ሳቅህ ከልብህ ስለሆነ ደስ ይላል

  • @danielbelete4005
    @danielbelete4005 Před měsícem

    ሶልዬ አዝናንቶኛል !!!!Thank You

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před měsícem +3

    ሶልዬ የምወድህ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @AdisuMollaGeberu
    @AdisuMollaGeberu Před měsícem +4

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Před měsícem +2

    ሶል ደሬ ደስ የሚል ጨዋታ የኔ ዘር የኔ ዘር ከሚል ትንሽ አረፍ አልን በርቱ ሶልዬ

  • @mayafas
    @mayafas Před měsícem +1

    Thank you sole...

  • @eliasalex6243
    @eliasalex6243 Před 11 dny

    Sol DJ kingston'ን ሙሉ የህይወት ታሪኩን አጥንተህ በጣም በአጭር ጊዜ አቅርበው፤ ማርያምን ታተርፍበታለህ እና ደሞ በመስራትህ ሁሌም ትኮራለህ፣ ትደሰታለህ።❤❤❤❤

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před měsícem

    ሰሌ ስወድህ እኮ ያንተን ፊልም አንተ ካለህበት በደንቡ እየሳኩ ነዉ የማየዉ በርታ ተባረክ።

  • @HananArabo
    @HananArabo Před měsícem +3

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ የማዳም ቅመሞች

  • @loveall360
    @loveall360 Před měsícem +1

    ሶል በርታ! ሰብስክራይብ አድርጌዋለሁ። እቺ ትራንዚሽን ያለቦታዋ ስትገባ ድምፅዋም ይረብሻል። በተረፈ ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል👍

  • @bmtube5970
    @bmtube5970 Před měsícem +3

    No 1 show

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Před 11 dny

    ሠልየ የኔ አባት የኔ ኩሩ ኢቶጳዊ በዉነት ከእሥታዛሬዉ በበለጠ አከበርኩህ ወድም አለም ሥምህን ድሰገፅህን በአማርኛ ሥለፃፍከዉ ለነጭ ያልተገዛህ የአባሣ ዘር ነህ ወድሜ በረታልኝ

  • @user-mf7ot9xi8r
    @user-mf7ot9xi8r Před 26 dny +2

    አረ በሳቅ ገደለኝ ደሬ

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 Před měsícem

    ዋው በጣም ነወ በርታ

  • @red1706
    @red1706 Před 27 dny +1

    ኣንደኛ ኢንተርቪው

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 Před 27 dny +1

    ደሬ በፈጣጣነትህ ድሮም ታስቀኛለህ ።እሱን በሙሉ የሚበልጥ ፣ብቻ መመቸትህ ጨመረ ማለት ዋጋው

  • @Reemahimed
    @Reemahimed Před měsícem +1

    Artst dereje betam nw mnwedhe mnakebrhe sol enamesginaln ❤

  • @yisutube5392
    @yisutube5392 Před měsícem +1

    Thank you dere

  • @atsdechere5560
    @atsdechere5560 Před měsícem

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @MikaelMekurai
    @MikaelMekurai Před 24 dny

    በርታ ሶል🎉🎉🎉

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 Před 17 dny +1

    ደሬ ምርጥ ቀኔን አበራኽው 😂😂😂 ሶልዬ በርታ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před měsícem +3

    እንኳንም CZcams ከፈትክ ሰሌ. ❤