/በስንቱ/ Besintu S2 EP.31 "አስተዳዳሪው"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    "This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 315

  • @Ethiopiannigus
    @Ethiopiannigus Před měsícem +155

    የጋዜጠኛ እና ተመራማሪ ዶክተር በስንቱ ቅጣው አድናቂ ነኝ ☺️😂😂

  • @abuyetube
    @abuyetube Před měsícem +68

    ይህንን ጽሑፍ የምታነቡ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤❤❤

    • @SlmzTeka
      @SlmzTeka Před měsícem +2

      በስቱእናሼባውይመቸኛል

  • @techsador
    @techsador Před měsícem +88

    ፈጣሪ በቃ ይበለን፣ ለሀገራችን እና ለአለም ሰላምን ይስጥልን፣ እስኪ የበስንቱ አድናቂዎች ደመሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nejulove
    @nejulove Před měsícem +37

    እኔ የበስንቱ አድናቂ ነኝ😊❤❤😊😊

  • @MediFenetaw
    @MediFenetaw Před měsícem +307

    እስኪ አርግዤ ላይክ አምሮኝ ነው ግጩኝ ቅመሞችየ 😂😂

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Před měsícem +58

    መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉም ሰላምና ፍቅር

  • @user-oz8gw4qs9b
    @user-oz8gw4qs9b Před měsícem +35

    ፍቅር
    ሁሉን- ይታገሣል
    ሁሉን- ያምናል
    ሁሉን- ተስፋ ያደርጋል
    በሁሉ - ይጸናል
    1ኛ ቆሮ 13:7

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd Před měsícem +30

    ይቺን ፁህፊ የምታነቡ በሞሉ አላህ ይጠብቃቺሁ ያሠባቺሁትን ሁሉ አላህ ያሣካላቺሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před měsícem +19

    😂😂😂ሂሩቴና ሳምሪ ሁሌ እንደተፎካከሩ በስንቱ ቻለው😂

  • @SemiraGetachewu
    @SemiraGetachewu Před měsícem +27

    አይ በስንቱ ግን እንደ በስንቱ አይነት ሰዉ አለ 😂😂😂

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +20

    አይ በሴ ልክ ገለታ ወንበር ላይ ሲቀመጥ ቅይር አላለም እንኳን በህልምህ ሆነ😂😂😂

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před měsícem +11

    በስንቱ ትለያለ ብቻ ሁላች ቀላል ትችላላች አቦ ኑርልኝ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👌🏾👌🏾👌🏾

  • @mahiSol-kj6qy
    @mahiSol-kj6qy Před měsícem +9

    ሁለተኛው እኔ ነኛ አላህ ሀጃችሁን ሁሉ ይሙላላቹ አሜን 🙏🙏

  • @user-zf6hv4xr1l
    @user-zf6hv4xr1l Před měsícem +4

    This is how express our Ethiopian Behavior we trying to show level of personalty to other peoples but we didn't live it real way that is the point . Big Respect !

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 Před měsícem +16

    አላህ ሰላምንና ፍቅርን በኢትዮጵያ ላይ ያዝንብ🎉🎉 አሚን

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud Před měsícem +5

    እውነቱን እኮ ነው በስንቱ ሃበሻ ስልጣን ሲያገኝና ገንዘብ ሲያገኝ የሚያሳየው ሀረካት ነው 😅😅😅

  • @jibrilbashiradam4056
    @jibrilbashiradam4056 Před měsícem +2

    I have never seen a better acting performance than that of "Basantu" and "Hirute"

  • @TsigeBekelle
    @TsigeBekelle Před měsícem +21

    አረ ኡኡ በጣም ነዉ የምከታተለዉ ነገ ፋይናል ሆኜ ራሱ እከታተላለዉ እስኪ በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ በላይክ😊😊 pleas

  • @JANJOFILMS
    @JANJOFILMS Před měsícem +10

    ke hiwet new memar

  • @Free_Favoured
    @Free_Favoured Před měsícem +7

    Ayyyy besye😂😂😂 beTwatu sra megbat yalebet yzoral 😂😂😂

    • @essayasnigussie5790
      @essayasnigussie5790 Před měsícem

      ገለታ የጠየቀው ያጠፋው ጥፋት ይሄ ነው።

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh Před měsícem +11

    jesus he love us all he is true way and life ❤❤❤❤

  • @MrBookkk
    @MrBookkk Před měsícem +17

    ስለለውጡ ምን አሳሰበሽ አላለም😂

  • @user-ec5mu4mm1v
    @user-ec5mu4mm1v Před měsícem +15

    እስቲ ላይክ አድርጉልኝ ግን ምን ይደረግ ልኛል ትውት በቃ

  • @SenbetAbrar
    @SenbetAbrar Před měsícem +2

    አቦ በስዬ ይመችህ❤❤❤

  • @SariSaradesse
    @SariSaradesse Před měsícem +3

    ሳይከካ ተቦካ አሉ🤣 አይ በስዬ🥰

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign Před měsícem +3

    ሌላ አለም ውስጥ ታስገቡናላችሁ ይመቻችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 Před měsícem +5

    በስንቱ ዛሬ ይለያል 😂😂😂❤

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n Před měsícem +5

    ድርቆሽ ለመብላት ነው ውጣልኝ የሚሉት 😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma Před měsícem +3

    ወጡ ሳይወጠወጥ አሉ😂😂 የወንበሯ ነገርታፉጃለች መድረሻዉን ሳያቁ መነሻዉን ማጣጣል ጥሮ አደለም 😂😂

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 Před měsícem

    በስንቱ በልጆች፣ በአማችህ፣ በድራፍቱ፣ በጎረቤት፣ በአድማጭህ፣ በአበዳሪህ በሁሉ እንድታማር አርጎ የፈጠረህ ደራ ደስ ብሎኛል ህይወቴ

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 Před měsícem +7

    የሆነ ቦታ እወሽቅሀለው
    ወሽቀኝ😂😂😂😂😂

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před měsícem +8

    ወይ በስንቱ አንተም ለመምከር በቃህ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před měsícem +9

    በስዬና ሩቴን የሚወድ ብቻ👍🥰

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před měsícem +3

    10/08/2016 - 11/08/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @endutube9461
    @endutube9461 Před měsícem +1

    በስንቱ ድራማ አንደኛ የምር ክበሩልን 👍🏾🙏🏾

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před měsícem +1

    መልእክቱ ደርሶናል፤ አትቸኩሉ ነው።ትክክል ነው፤አትፎካከሩም አለበት፤ዋናው ችግራችን ከማን አንሸነት ችግር ነው።

  • @aai3499
    @aai3499 Před měsícem +6

    ማስታወቂያ ከድራማው ይረዝማል አታሰልቹን ኤጭጭጭጭ

  • @user-pc3rq8mu5x
    @user-pc3rq8mu5x Před měsícem +2

    አይ በስንቱ የጅም ችኩል ቀንድ ይነክሳል አለ ያገሬ ሰው 😂😂😂😂

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju Před měsícem +2

    ❤❤❤Ayii base ye sake mench😂😂😂😂i🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂😂
    So much educational fun! Love you guys❤❤❤

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 Před měsícem +1

    በስንቱዎች ናፍቃችውኛል ቆየው ካየዋችው❤

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před měsícem +1

    I love the show, the best show ever ❤❤❤❤❤

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 Před měsícem +9

    አሪፍ አቀራረብ ነው በስንቱ ❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před měsícem +1

    እባካችሁ አትቸኩሉ ላለተረጋገጠ ነገር አትበጥረቁ 😂😂😂አይ በስንቱ 😂

  • @aeshaethupia7837
    @aeshaethupia7837 Před měsícem +1

    ምስኪን በስንቱ ወይ አይተኛ ወይ አያስተኛ😅😅😅

  • @fitsumworkineh5217
    @fitsumworkineh5217 Před měsícem +1

    Dr. Besintu(PHD) 'short memory' ahhaa..

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 Před měsícem +2

    ምርጥ ድራማ❤

  • @tofiksiraj9702
    @tofiksiraj9702 Před měsícem

    galata ena basite tinish qoyat bilu arif nbr❤

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Před měsícem

    ሰላም ሰላም እንዴት ናቸው የመዳም ቅመሞች እሰኪ ደምርኛ ሰወደችሁ እኔም አንዱ የመዳም ቅመም ነኝ ስደት በጣም ነው የደከመኝ በቻ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ጊዜ አለው እናትም በርቱ እህቶች

  • @Tehute
    @Tehute Před měsícem +1

    ድራማዉ ጥሩ ነዉ ግን 1 በስንቱን በጣም አጃጃላቹት 2 ከሂሩት አባትጋ በጣም ተናናቁ መከባበር ቢኖራቸዉ 👏

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 Před měsícem

    የጋዜጠኛ ተመራማሪ የልጆች አባትና ዶክተር በስንቱ ቅጣው አድናቂ ነኝ 😁😁😁😁😁❤🎉

  • @user-qm7gc5fr1z
    @user-qm7gc5fr1z Před měsícem +2

    የምር ባልና ሚስት ብትሆኑ ብዬ ተመኘውላቹ ስታምሩ

  • @user-mx3wv4mw9w
    @user-mx3wv4mw9w Před měsícem +45

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ

  • @user-cn5ll8tu9u
    @user-cn5ll8tu9u Před měsícem

    Ayi bes sake mench ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hb5xq5ug4w
    @user-hb5xq5ug4w Před měsícem +5

    7ኛ ክፍል በቅጡ ሳይጨርስ ዶክተር ብሎ ራሱን የሚጠራ ቀላል ሰዉ ምድሪቱን እየመራ የትምህርት ክብር ወርዶ እንደራሱ አዋረደዉ አይ ዘመን

  • @user-rd5cu1xg9f
    @user-rd5cu1xg9f Před měsícem

    በስቱ ዛሬ ደሞ በህልሙም ጀመረ😂 እኔም በአል ሲደርስ ሌት ነበረ ተነስቸ ቁጭ የምለዉ እስከ ሚነጋ😂

  • @amelewerke974
    @amelewerke974 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂እነዚ ሰዎች በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂 ይመቻችህ❤❤❤

  • @lidaafework7927
    @lidaafework7927 Před měsícem

    ቆንጆ ነው የትወና ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም
    ግን በአንድ ለሊት ሁለት አልጋ ልብስ መቀየር አይከብድም 🤔

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před měsícem +1

    የበስንቱ ቅጣው አድናቂ ነኝ 😂😂😂❤

  • @bettyabulahawe4279
    @bettyabulahawe4279 Před měsícem +2

    ኬት ነው ያገኘዋችሁ ግን😂😂😂ምትመቸኝ ነገር

  • @mohammedawelkasim8849
    @mohammedawelkasim8849 Před měsícem +3

    We are waiting you

  • @user-yi8hz1dw3z
    @user-yi8hz1dw3z Před měsícem

    best of best

  • @user-of5bg8rc7n
    @user-of5bg8rc7n Před měsícem +3

    ኦ በሴ ኢሄ ያምርብሀል❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @wediweyinking
    @wediweyinking Před měsícem

    i can't stop😂😂😂 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Před měsícem +1

    ንስሓ ግቡ በኢየሱስ እመኑ ❤❤❤

  • @OfficialYoni-hg4sh
    @OfficialYoni-hg4sh Před měsícem +1

    Sameri...erafe...😂😂

  • @user-du3to1gj9t
    @user-du3to1gj9t Před měsícem +8

    7ኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @BekeMark-pi1gk
    @BekeMark-pi1gk Před měsícem

    geletan agatamiwen agegnteh slegebahlet temechtognal😄😄

  • @alelng
    @alelng Před měsícem

    ይለያል በጣም

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n Před měsícem

    Weyeee beseyeee😂😂

  • @rahelkurfa7713
    @rahelkurfa7713 Před měsícem

    Omg so funny 😆 😅😅😅😅

  • @hirey1689
    @hirey1689 Před měsícem

    😂ዶ/ሩ ቀርቶ ማስተርሱ ራሱ መከራ ሆኖ ንቅንቅ አላለም።ግን ብያለሁ ሆነ ብዬ እንደማይሆን እያወቅኩ።አንዳንድ ጨርሶ ጆሮዬ መስማት ማይፈልጋቸው ነገሮች አጋጥሞኝ ነበር።

  • @hirey1689
    @hirey1689 Před měsícem

    ይቺ ሠው ከቀረች እውነተኛው ሀሳብ ግን bachelor.ቅድሚያ ነገሮች አሉ ሚሟሉ

  • @user-eb6mn8tw6k
    @user-eb6mn8tw6k Před měsícem +1

    wow ketlubet

  • @pentube6273
    @pentube6273 Před měsícem +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ናፈቀኝ ሰላምሽ
    በግራም በቀኝም ሲያለቅሱ ልጆችሽ
    እምዬ ኢትዮጵያ ተጎሳቆልሽብኝ ጠንቶብሽ ህመሙ
    ልጆች የሉሽም ወይ አንችን የሚያክሙ?
    አጥንትሽ ሲሳሳ ስጋሽ ተሸንቁሮ እያራሰሽ ደሙ።
    ሰላም ለእምዬ

  • @Dawitdesu-my1ie
    @Dawitdesu-my1ie Před měsícem

    በስንቱ ሲተውን ተውኔቱን ይመስላል እውነቱን

  • @FekaduDesalew-hy1jm
    @FekaduDesalew-hy1jm Před měsícem

    ዋው

  • @MeseretMeseret-zz1kq
    @MeseretMeseret-zz1kq Před měsícem

    Besnt betam gbez

  • @segnieshetu7273
    @segnieshetu7273 Před měsícem +4

    Bayyee natti toltu

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před měsícem

    😂😂😂😂 ወይ በስቱ የዛሬኡ ይለያአል

  • @amantulu6666
    @amantulu6666 Před měsícem

    La fes gize yelegnm 😂😂😂

  • @EliyasAlemu-kw8yy
    @EliyasAlemu-kw8yy Před měsícem +3

    ዶክተር በስንቱ

  • @Ahmed-py2mx
    @Ahmed-py2mx Před měsícem

    Ayi basantu 😂😂😂😂😂gin ye unet adate ayinet saw ale ba gahadiw alem😂😂😂😂😂

  • @abeltadesse589
    @abeltadesse589 Před měsícem

    Ere be sament 2te yelekekelen 🙏🙏🙏🙏🥺🥺

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 Před měsícem

    Ayy basiye

  • @user-ss7ex1nk1h
    @user-ss7ex1nk1h Před měsícem +1

    ወይ በሲ ሽንቲን አስጨረስከኚ እኮ ካንተ ብሶ ቀዳዳ😂😂😂😂😂

  • @WintaMarsilas
    @WintaMarsilas Před měsícem

    Yemedam kmemochie yet nachuh selam desta ybzaln

  • @user-so7bd5vb2i
    @user-so7bd5vb2i Před měsícem

    ሄሎ በሲንቱ well come 👍👍

  • @Seble67
    @Seble67 Před měsícem

    አይ በስንቱ ወንበሩ ጉድ አለበት አባቴ😂

  • @misrakmekuria2395
    @misrakmekuria2395 Před měsícem

    Ende besintu enhun

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Před měsícem

    በሴ በስንቱ ለምን ለምን እንኳን ደህና መጣቹልን እንወዳቹሀለን አጋፋሪም በዚሁ ቀጥሉ

  • @workemanaye9200
    @workemanaye9200 Před měsícem

    አይ በስንቱ😂😂😂😂ስወድህ

  • @NahomDesalegn-gr5ud
    @NahomDesalegn-gr5ud Před měsícem

    Ay besintu ahunim commercial bank tastewawikalek aydel

  • @user-lk2dg8qj4j
    @user-lk2dg8qj4j Před měsícem

    አይ በስንቱ ቤታ ሰቡን እንቅልፍ ነሰሀዉ😂

  • @user-vz4kj8iq4c
    @user-vz4kj8iq4c Před měsícem +2

    ❤❤

  • @EndalkBerie
    @EndalkBerie Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Před měsícem

    😂😂😂😂😂ውይ በስቱ ሂወቴ በዚህው ይቀጥል አላለም

  • @endrisyimam3897
    @endrisyimam3897 Před měsícem

    Ense bro

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před měsícem

    አይ በሴ ትለያለህ አኮ የሳቃችን ምንጭ❤❤❤❤

  • @Sebli-3-6
    @Sebli-3-6 Před měsícem

    ዛሬ በሳቅ ፈረስኩኝ 😂😂😂😂😂😂😢😢😢