ጠ/ሚኒስትሩ ስለስልጣናቸውና ዉሽት፣ ኢሳያስና ዐቢይ የሚገናኙበት መድረክ፣ ጳጳሱ ታሪካዊ ሹመት አገኙ፣ አስተዳዳሪው ተተኮሰባችው፣ የተረሸኑ እስረኞች| EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Komentáře • 352

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 Před měsícem +26

    የጠቅላይ ሚኒስትሩን ድምጽ ብዙም ባታሰማኝ ደስ ይለኛል፣ ሳዬው መልሼ ዘጋለሁ

  • @OsmanHibu-uf6dr
    @OsmanHibu-uf6dr Před měsícem +5

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

  • @user-kw2qk6zz5h
    @user-kw2qk6zz5h Před měsícem +64

    ሲጀመር በምክክር ኮሚሽኑ ተስፋ ያረገ የለም፡፡ የብልፅግና ተላላኪ ካልሆነ በስተቀር

  • @GetanehBere-uv8ch
    @GetanehBere-uv8ch Před měsícem +35

    ድል ለሰፊው ህዝብ ይሁን።

  • @user-hm7hr2jq9h
    @user-hm7hr2jq9h Před měsícem +53

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @Abdslegn
    @Abdslegn Před měsícem +22

    አብይ አህመድ ወደድህም ጠላህም ለሰራኽው ግፍ ሁሉ የእጅህን እግዚአብሔር ይከፍልሀል የምክክር ኮሚቴ አያድንህም የጊዜ ጉዳይ እንጅ

  • @user-ug6rj4tb7v
    @user-ug6rj4tb7v Před měsícem +46

    የኢትዮ ፎረም ዜናን በጉጉት የምትጠብቁ 👍

  • @KendeyTsedal
    @KendeyTsedal Před měsícem +4

    ድል ለአማራ ፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖

  • @fikaduatsmie669
    @fikaduatsmie669 Před měsícem +22

    ድል ለተገፋው💚💛❤

  • @NoorA-kk1mb
    @NoorA-kk1mb Před měsícem +19

    ግንቦት ሰባት. የሚባል. የሌባ ስብስብ፣አማራን፣ነግደውበታል፣ግን፣እውነት. መቸም፣አትቀበር፣በየተራ፣እስር ቤት፣ይወርዳሉ፣የግንቦት ሰባት ፣ስብስብ፣መታሰራቸው፣ለአማራ ጥሩ ነው

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r Před měsícem +21

    ሰውየው አትሮንስ ላይ ከመቆሙ በፊት እሚያጨሰው ወይም እሚቅመው ነገር ይኖራል እንጂ ሰው እንዲሁ አይበጠረቅም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +1

      እሱ የለየለት እብድ ነው። የሚያናድዱት አጨብጫቢዎች ናቸው።

    • @user-fj2ii7jj3s
      @user-fj2ii7jj3s Před měsícem

      በእንድ ስብሰባ ሶስቴ የተናገርን የሚያፈርስሌላ ነገር ባይኖር ስው ከእይምሮው ካልሆን ይተናገረውን እይክድም

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Před měsícem +13

    ከእንዲህ አይነት የጨለለ ሰው ጋር መደራደርና መመካከር አይደለም መገላገል አያስፈልግም፤"ከእብድ ጋር ማን ይደራደራል???????"አለ አርበኛ ዘመነ ካሴ።

  • @hassentahir2192
    @hassentahir2192 Před měsícem +6

    ሰላም ለፍልስጤማውያን እና ለእስራኤል ይውረድ !
    Peace for All

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 Před měsícem +9

    አቡነ በርገር ስለሚወዱ ስልጣን ተጨመረላቸው፡፡ሆዳም ለስልጣን ነው የሚሞተው

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Před měsícem +13

    የሚናገረዉን አያዉቅም አሁን የተነገረዉንአሁን ይክዳል

  • @sofaneabaytset
    @sofaneabaytset Před měsícem +12

    ከዚህ በኃላ ሁሉም ኢትዩጵያዊ በአብይ ንግግር ሊሽወድ አይገባም ..በምላሱ ሰውን እሚያሳምን እና እሚደልል ተግባር ግን። ሀገር እና ህዝቦችን መጨፍጨፍ ነው..አሁን ላይ ያለውን እድል ተጠቅሞ አብይን ከስልጣን አውርዶ...ሁሉም ኢትዩጵያዊ ተከባበሮ..እሚኖርባትን አዲስ መንግስት ብቻ ነው እሚያስፈልገው

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před měsícem +9

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +35

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @salmW-co1yn
      @salmW-co1yn Před měsícem

      gy😅

    • @bekriabdulmejid1979
      @bekriabdulmejid1979 Před měsícem

      ድል ለፋኖ አትበል ድል ለኢትዮጵያዉያን በል። ጥብብ ክብብ አትበል። ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን መልካሙን ሁሉ ተመኝ
      እንጂ የአማራ ሕዝብ ብቻ ለሚደግፈዉ ለፋኖ ተዋጊዎች ብቻ አትዝፈን።
      ከቶም አያዋጣህምና።

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Před měsícem +26

    😂😂😂 ጉድ እኮ ነው ተጎትተህ ትወርዳለህ ከነ አጨብጫቢዎችህ

  • @user-nj2yg3mq3i
    @user-nj2yg3mq3i Před měsícem +11

    ይህ የሐሰት አባት ድኩም ዘረኛ ለምን በሚጣላው በአማርኛ ንግግ ያደርጋል?

  • @blendesalegn1310
    @blendesalegn1310 Před měsícem +5

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን ይለቃል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው በኔ ዘመን ዩንቨርስቲ አልገነባንም እኮ ብለዋል የተማረ ከጠፋ መን መሪ ይሆናል።

  • @user-hg9qh7qm5s
    @user-hg9qh7qm5s Před měsícem +4

    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ እብዱ💚💛💪👍ፋኖዬዬዬዬዬ

  • @user-qf8wv6zk1x
    @user-qf8wv6zk1x Před měsícem +2

    ድል ለቆራጡ አማራ ፍኖ

  • @ForzaPulse
    @ForzaPulse Před měsícem +4

    ግንቦት ሰባት ብሎ ሰላም ጠያቂ!

  • @user-hm6ez8dx1x
    @user-hm6ez8dx1x Před měsícem +3

    የሃገር መሪዉን ይሁን ያሃይማኖት መሪዉ ሁሉም የማስተዋል ኣናሳዋች ናቸዉ ለሽሞት ብቻ ሞሮጥ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን😢

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 Před měsícem +18

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Před měsícem +6

    ሪፋኤል ድንጋይ ራሰ ሆዳም

  • @SelamBekele-li4xr
    @SelamBekele-li4xr Před měsícem +2

    ፋኖ ጀግኖቹ መጡልህ 💚💛❤️
    እብይ እህመድ አሊ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před měsícem +34

    የአፄዎችን ጠውስ ውሰድ ኢትዮጵያ አይታው በማታቀው ፍጅት በአብይ ዘመን ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +5

      እርጉዝ የሚዘነጥል አራጅ አንገታቸዉን ሳይቀር እየሰጡ ሃገር ያቆዩልንን የተከበሩ ነገስታት ለመውቀስ ምን ሞራል አለው ??

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Před měsícem

      ትክክል

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Před měsícem

      እንደ ፍየል ጠብስን እንብላው ብለው ባደባባይ ስው ከነ ነብ ነብሱ ጠብስው በእንጀራ ወይስ በዳቦ እንብላው በስው ልጅ የተዘባበቱበት የስው ልጅ ከ እንስሳ በታች የታየው በብልግና ዘመን ነው ኢትዮጵያዊያኖች 1000000 ዓመት ንገስ የትግራይን ህዝብ አጥፋልን ያላችሁ ምን ይስማቹ ይሆን የአክአብ ንጉስ በቀላሉ ስልጣኑን አይለቅም ደስስስ ይበላቹ

  • @SiAs-rl4yf
    @SiAs-rl4yf Před měsícem

    ድል ለህዝባዊ ሰራዊት

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Před měsícem +1

    አሥረኞችንና ሰላማዊ ሰዎችን መግደል የብል?ግናን ማንነት ያሳያል

  • @hassentahir2192
    @hassentahir2192 Před měsícem +1

    ምክክር አሁንም ለእኛ ያስፈልገናል ።ምክክሩ በግልፅነት መካሄድ አለበት

  • @abuki5531
    @abuki5531 Před měsícem +2

    አላህ ይላንህ አብይ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před měsícem +2

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Před měsícem +1

    🙏💛❤️

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před měsícem +3

    Dil leamaharaw yehizib lij fano ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 Před měsícem +4

    ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው

    • @trussom647
      @trussom647 Před měsícem

      ካለችበት በላይ 😂

  • @TemesganAbiye
    @TemesganAbiye Před měsícem +5

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ፋኖ ያሸንፋል

  • @samiates5057
    @samiates5057 Před měsícem

    🙏🙏🙏🙏

  • @solomonraya8823
    @solomonraya8823 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před měsícem +1

    Liual egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenemso32
    @helenemso32 Před měsícem +1

    tigray adey

  • @atsion7214
    @atsion7214 Před měsícem

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před měsícem

    Selam selam selam ethio fourm ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hithere4939
    @hithere4939 Před měsícem

    Yaye sew 👌🫶👏 Thank you so much

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před měsícem

    ፋኖና ህወአት የሚታገሉት
    የድብቅ አላማቸው በሙሰና በመበልጸግ የሀገራችንን ሀብት ወደ አውሮፓና አሜሪካ ሀገራት አሸሸተው የምቾት ኑሮ ለማሳለፍ ነው። በተለይ የዋሁ የአማራ ህዝባችን ከእንቅልፉ መንቃት አለበት። የፋኖ ትግል የህወአትን የቀድሞ አምባ ገነን ተግባራትን ለመድገም ነው።

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 Před měsícem

    He always does this! He call a meeting just that he can he speak what is in his mind. It is a therapy for him and also to send a message to Ethiopian people!

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 Před měsícem

    🙏🙏🙏❤

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 Před měsícem +1

    እዪዪ ነው ወይንስ ምክክር??? አይ ፖስተር አቢቹ በሰላም ኢትዮጵያን በትተዋት እናመስግንሀለን።

  • @user-fj2ii7jj3s
    @user-fj2ii7jj3s Před měsícem +2

    የስንዴው ምርት የት ነው እኛ ዜሬ እንድ ኩንታል ጤፍ በ15000 እየግዛን ድሃው ስላም በማጣትና በፍልስት ሌይ ነው ።

  • @user-me3ly8bw1u
    @user-me3ly8bw1u Před měsícem +1

    በኢትዮጵያ ውስጥ ሽግግር መንግሥት ካልተቋቋመ አንድ ፓርት ብቻ ኮረጆ እየቀየረ እንድኖር ማድረግ ነው፡
    18:52 18:54
    19:03

  • @majornegash7217
    @majornegash7217 Před měsícem

    selam

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @yituani3944
    @yituani3944 Před měsícem +1

    እናሸንፋለን

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 Před měsícem +1

    ከእውነት ጋር የተጣላን አይምሮ ማን ያድነው

  • @kitilayadessa8872
    @kitilayadessa8872 Před měsícem +1

    National Dialogue እኮ የሚያስፈለገው በአገሪቷ ውስጥ ያለውን የትኛውንም ቅራኔዎችን ማስታረቅ በማግባባት ብያንስ ስለ አገር አንኳር ጉዳዮች ላይ ስምምነት እንድትፈጠር ለማስቻል ነው ። ነገር ግን በአገሪቱ ውስጥ ያለው ፖለቲካ ልዩነት ብዙ ታጣቂዎችን አፍርቶ ነፍጥ አንስቶ ወደ እርስበርስ ውጊያ ገብተንስ እያለ እዚ ደረጃ ያደረሰን ባለድርሻ አካላት ያላሳተፈ የምን ብሔራዊ ምክክር ነው? እነዚህ ኮሚሸን እንደ እኔ እንደ አብንና ኢዜማ ሁሉ የብልጽግና ሌለኛው ቅርንጫፍ ናቸው።

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před měsícem +13

    #ትግራይ 💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-cc3lb4gh6k
    @user-cc3lb4gh6k Před měsícem +1

    ክክክልል

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 Před měsícem +2

    ሰይጣን ተስፋ የለውም ተስፋ ግን አይቆርጥም ይሄ የሰይጣን ፈረስ ማን ያምንሀል የቀን ጉዳይ እንጂ ፋኖ ያጠፋሀል ፈሪ ሰው ልቡ ምላሱ ነው እንደፈለክ ለፍልፍ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před měsícem +2

    Ethio Forum ❤

  • @Iskindir1
    @Iskindir1 Před měsícem

    1 Ina 1 amharan kalaswagadu yassi hager Salam atagenyim

  • @kalkidan8
    @kalkidan8 Před měsícem

    ፖለቲካዊ ፍትህ እንዲሰጠን እንፈልጋለን!!

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s Před měsícem

    Our voice ❤❤❤

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k Před měsícem +5

    ሰውዬው ታሟል !!

  • @victorfreedom1967
    @victorfreedom1967 Před měsícem

    Transitional government is needed to stop the bloodshed
    Peace and prosperity can't be achieved when blood thirsty leader is in power.

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před měsícem +1

    ለዛውም እኮ የሚያወራው በንዴት ነው

  • @belewyane2883
    @belewyane2883 Před měsícem +1

    የመጀመሪያው ወፍራም ዻዻስ ነው። በምግም እንጂ በፀሎት አይፀናም፣ ። ኧረ ሁሉም ከልክ በላይ ዘቀጠ!!!!!

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před měsícem

    ድምፅክ ይመቸኛል

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Před měsícem +1

    ወይኔ ምኑ ጉደኛው ነው ይሄ ተጎትቶ ከቤተመንገስት ካላስወጡት ሚለቀ አይደለም 😂 እስቲ የእግዚአብሔርን ሰአት እጠብቃለን አግዚአብሔር በዙፋኑ አለ 🙏

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Před měsícem

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @haftombeyene4546
    @haftombeyene4546 Před měsícem

    መከላከያ ዋነኛ መፍትሔ ነው ያለበት መድረክ ኣግኙትና ኣጋልጡት

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před měsícem

    ወድማማቾች እጅግ እየተጨራረሱ ነው አሳዛኝ ነው ምንም ማስተዋል የጎደለው ሰው ነው

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 Před měsícem +2

    ፋኖየ ጀግናየ ዝም ብለህ ሸክሽክ❤❤❤ይህንን ድስኩራም እንዳታዳምጥ❤

  • @user-mw6cw9lc3c
    @user-mw6cw9lc3c Před měsícem +2

    አብቹ አንድ ምርጥ ነገር አለቹ እስዋም ሲያሽቃብጡ የነበሩ ወደ ሼቤ ማጉሩ ምርጥ ነዉ ቀጥልበት ግን ዳኒኤል ከብረት ብርሀኑ ነጋ......... ወዘተ ይቀራሉ

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před měsícem +1

      ይሄ ዕውነት ነው። እንዲያውም የሚያጨበጭቡትን ሁሉ ወስዶ እዚያው ቢወረውርልኝ ጥሩ ነበር አፈር ይብሉና።

  • @Yohanesberhanu-bn8xw
    @Yohanesberhanu-bn8xw Před měsícem

    የኢትዮጵያውያን ሀሳብ ነወ የሽግግር መንግስት

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane Před měsícem +1

    የጨረባ ምክክር😊😊

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před měsícem +1

    ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የባሰ ከፋፋይና ጨካኝ አረመኔ ማን አለ።በመጀመሪያ የምክክር ኮምሽን የሚባለው ህጋዊ መሰረትም የለውም።ሶስት ክልሎች ያልደገፉት የምክክር ኮምሹኑ ህጋዊነቱ በምን ሚዛን ይመዘናል?

  • @yonusabdulkadir1063
    @yonusabdulkadir1063 Před měsícem

    ትክክል ነው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአሁን ጊዜ ምንም አይነት እማራጭ የለን በታጣቂዎች ተወጥራ በክፉዎች እጅ ውስጥ እንዳንወድቅ ማዕከላዊው መንግስት ተጠናክሮ ይቀጥላል 🇪🇹🇪🇹🙏

    • @Dats09
      @Dats09 Před měsícem

      You are trying to protect mentally sick Abey Ahmed.

  • @mulukenmulugeta7678
    @mulukenmulugeta7678 Před měsícem

    Yha sewiy lik nw

  • @Iskindir1
    @Iskindir1 Před měsícem

    Amharan matfat new

  • @user-bg9no8fz3l
    @user-bg9no8fz3l Před měsícem

    ድሮ ሳለም ለመምጣት ሳይሆን አጅቡኝ እኔ ንጉስ ነኝ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před měsícem +1

    የሚገርመው እኚህ ጳጳስ ከተለመደው በላይ ስልጣን ባያገኙ ነበር።ስልጣን ካላገኙማ ለምን እምነታቸውን ካዱ??

  • @SenaytHaylu
    @SenaytHaylu Před měsícem

    ንኢትዮፕ ፉሮም ፊልጌህ ነበረ በየት ላገኝህ

  • @marudinku8819
    @marudinku8819 Před měsícem

    Ay atse abiy

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Před měsícem

    አይ ትንታኔ......ምርጥ እኮ ነህ ። የረሳነውን የሰውየውን እርስ በእርሳቸው የሚጣረሱ ንግግሮች እያመጣህ ገጭ ታደርገዋለህ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi Před měsícem +1

    እብድ አለ ዘመነ አይይይይ አብይይይ

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. Před měsícem

    abee❤❤❤❤

  • @P4all-b
    @P4all-b Před měsícem

    የሥልጣን ክፍፍል የማይደረግ እና ሁሉም ህዝብ የሚወክል አገዛዝ የማይኖር ከሆነ ምክክሩ ዓላማ ምንድ ነው?

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 Před měsícem +1

    ድል ለአማራ ፋኖ! ሞት ለፋሽት ፅረ አማራው ብልፅግና::

  • @user-yp9zo1id6e
    @user-yp9zo1id6e Před měsícem

    ከማን ጋር ነው ምክክር

  • @ILOVEPUTIN1
    @ILOVEPUTIN1 Před měsícem

    ሠላም ኢቶ ፎረም

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před měsícem

    ያልተጣሉት ሁለት ገዳይ ኣመራሮች ኣንዳገር ተገናኙ ቀጣይ ስለሚያወዛግቡት ህዝብ ደሞ ይመክራሉ !

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 Před měsícem +1

    Yeshewas asefa😮 abyot lejuan tebelalech😅😅

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590

    ድል ለእስራኤል💪💪💪 ሞት ለፍልስጤኤም

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Před měsícem

    የሽዋስ የጅህን ነው ያገኘው እሰይ

  • @felekehabtamu7093
    @felekehabtamu7093 Před měsícem

    አንድ ሰው አእምሮው ሊታመም ይችላል ግን እንዴት አንድ ቡድን አብሮ ይታመማል?

  • @eyobted3637
    @eyobted3637 Před měsícem

    Min yidereg fara meri meta ke kifle hager

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Před měsícem

    እንዴት ዓይን ያወጣ ነው