ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 4 -ጭቁኑ ሕዝባችን ለፍርድ ይቅረብልኝ ያለው ቱባ ባለሥልጣን መዝገብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024
  • #ግራ_ቀኝ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • Zábava

Komentáře • 134

  • @tourism77
    @tourism77 Před měsícem +12

    ለደራሲው ትልቅ ክብር አለኝ። ለተዋናዮቹ ደግሞ ፍጹም አክብሮት ከነ አጀቢዎቹ።
    እጅግ የሚገርም ታሪክን የኋሊት

  • @Wonde.the.wonder
    @Wonde.the.wonder Před měsícem +22

    የተዋጣለት ነው! ትወናው ገራሚ ነው!
    ደራሲው ድሬ ታሪኩን የቀጠለበት መንገድ በጣም አሪፍ ነው። የትውልድ ቅብብልን ያሳያል።
    ድሬ እናመሰግናለን! በርታልን!

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 Před měsícem +10

    በአቃቢ መሳቀቅ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም። የአማች መበደል የነገሩን ክፉነት ለዳኛው አሳያቸው። ምርጥ ትወና ሚኪ፣ ግሩሜ፣ አቤ፣ ተሼ ይመቻቹ።

  • @lukmanboss28lukmanboss28
    @lukmanboss28lukmanboss28 Před měsícem +8

    ባጣም ምርጥ ነው ተመችቶናል ቀጥሉበት !!!

  • @agonaferwodajo4827
    @agonaferwodajo4827 Před měsícem +19

    ሙስና የኢሀዲግ ቃል ነው የደርግ አቆርቋዥ, ጉበኛ, ነው

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 Před měsícem +8

    የሚያዝናና፣የሚያስተምር ፣ተዋናዮች ገራምዎች።

  • @danielworku8874
    @danielworku8874 Před měsícem +4

    One of the best episodes! wow.. Amazing.

  • @habibayalew524
    @habibayalew524 Před měsícem +10

    Wow wow yezarew 10/10 yegebawal

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Před měsícem +13

    የግሩሜን. ድምፅ ስወደው

  • @mehamedarega
    @mehamedarega Před měsícem +11

    😂😂😂የሚኪ ትወና ሬድዋን ሁሤን ነው ትዝ የሚለኝ😂😂😂😂

  • @Balewegtube
    @Balewegtube Před měsícem +5

    የዛሬው ደሞ ይለያል በጣም!!!! ❤❤❤

  • @MariamawitYonathan
    @MariamawitYonathan Před měsícem +2

    The best episode out of many super ones!

  • @alemayhubalda3864
    @alemayhubalda3864 Před měsícem +40

    ለደራሲው የቃላት ጉዳይ ይታሰብበት በግዜው የነበሩ አሁን ግን ጥቅም ላይ የማይውሉ አድሃሪ አቆርቋዥ ጉበኛ የመሳሰሉትን ቃላት ከሞት በመቀስቀስ ድራማውን በወቅቱ ለነበርነው ሠዎች ይበልጥ ሳቢ ለአሁኑ ትውልድ ደግሞ የታሪኩ አካል ማድረግ ይቻላል

    • @EndriyasMasresha
      @EndriyasMasresha Před měsícem +3

      የትኛው ጥሩ ታሪክህ ነው ለትውልድ ምታስተላልፈው😂

    • @dadu4927
      @dadu4927 Před měsícem +7

      ከተሳሳትኩ ይቅርታና, ታሪክ ለትውልድ ለማስተላለፍ የግድ ጥሩ መሆን አይጠበቅበትም,መልካም ካልሆነ ታሪካችን ትምህርት ለመውሰድ ይረዳናል።
      አንተስ የየትኛው ጥሩ ታሪክ ባለድርሻ ሁነህ ነው ታርክን እና የታሪኩን ባለድርሻ የምትተቸው??

    • @abetadesse3700
      @abetadesse3700 Před měsícem +1

      ​@@EndriyasMasreshamanew email yekefetelih?

    • @kt1651
      @kt1651 Před 15 dny

      @@EndriyasMasresha ታሪክ ታሪክ ነው ጥሩም ሆነ መጥፎ ዋናው ነገር ተምሮ ማለፉ ነው

  • @ffg1354
    @ffg1354 Před měsícem +2

    ተሻለ ወርቁን ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @user-pt4gs3wo4h
    @user-pt4gs3wo4h Před 26 dny +1

    13:00 girums laugh 😂😂 is just out of this world

  • @user-lz8zy7rs1s
    @user-lz8zy7rs1s Před měsícem +3

    Eske zare kayewachew Episode yhe betam gerami new....

  • @user-zs1bc8iy9l
    @user-zs1bc8iy9l Před měsícem +17

    በደርግ ዘመን ሙስና ሳይሆን ጉቦ ነበር የሚባለዉ

  • @selamugenetu9253
    @selamugenetu9253 Před měsícem +2

    ዛሬ ምርጥ ናችሁ ❤❤

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před měsícem +14

    ተሻለ ወርቁ ጣሴ ይሙት በጣም ነው ምወድህ ምርጥ አርቲስት ብቻ አይገልጠውም

  • @yohannestamirat4237
    @yohannestamirat4237 Před měsícem +6

    አንደኛ ። መሀይሙ አዋቂውን ''በሯል'' እያለ አሸማቆ እንደሚንቀሳቀስ አይቼበታለሁ

  • @user-is9kk6qv6s
    @user-is9kk6qv6s Před měsícem

    በጣም የምወደው የዚያን ጌዜ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነው።❤❤❤❤

  • @minyahelwolde6080
    @minyahelwolde6080 Před měsícem +1

    የሚገርም ተከታታይ ድራማ ነው

  • @derejewoldsenbet1455
    @derejewoldsenbet1455 Před měsícem +3

    ሦስታቹም በጣም ትችላላቹ !!

  • @Yisihak_Tadesse_Official
    @Yisihak_Tadesse_Official Před měsícem +1

    No words👏👏👏
    Its so superb.

  • @henokmalik3741
    @henokmalik3741 Před měsícem +3

    አረ አረ አረ ዛሬ'ማ ቆሜ አጨበጨኩኝ

  • @solomonmekonnen-nd9xe
    @solomonmekonnen-nd9xe Před měsícem

    በጣም ደስ የሚልና የማናፈቅ ድራማ ነው

  • @GGLyrics21
    @GGLyrics21 Před měsícem +4

    ድብር ብሎኝ ነበር ሁፍፍ

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Před měsícem +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ከግለሒስ በኋላ

  • @estiphanosalemu8776
    @estiphanosalemu8776 Před měsícem +1

    ፀፀትማ ኢትዮጵያዊ ነው❤❤❤

  • @merkebuteshome6997
    @merkebuteshome6997 Před měsícem

    የሚገርም ችሎታ ነዉ ሁሉም አስትማሪ ሀሳብ ነ ያነሱት

  • @TseguTeketel
    @TseguTeketel Před měsícem +2

    ምርጥ ነበረ ። ሁላችሁም ክብር ይስጥልኝ ።

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Před měsícem +2

    አራት ምርጥ ተዋንያን

  • @dayitkassa5828
    @dayitkassa5828 Před měsícem +1

    100 aleqa is on 🔥!✊🏿✊🏿✊🏿

  • @Sky_D_Sky.
    @Sky_D_Sky. Před měsícem +1

    እውነት ነው ህዝቡ ተጠያቂ ነው። በራሱ ማንነት ላይ እያሞረተ የኖረ ሕዝብ ስር ሰዶ አሁንም ከዚህ አስተሳሰብ መውጣት አልቻልንም። መፍትሄው አሁንም ህግ ና ህግ መከበር አለበት። ህዝቡም ባለስልጣኑም ከዚህ አስተሳስብ ነጻ ይወጣል ህጉ ሲከበርለት።

  • @heavensong4660
    @heavensong4660 Před měsícem +4

    first to comment hey guys give it a like

  • @hl9677
    @hl9677 Před měsícem +4

    እኒንጃ የሆነ የጎደለው ነገር አለ እንደ ክፍል አንድ አልጣፍጥ አለኝ ።

    • @fisigu
      @fisigu Před měsícem

      መቶ አለቃ ፕላስተር ስላለጠፈ ነው😅😅😅

  • @biniz5919
    @biniz5919 Před měsícem +1

    It's best ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @naodbaba-rd6ik
    @naodbaba-rd6ik Před měsícem +2

    Yezarew best off best

  • @AmanAzcar-cf6mb
    @AmanAzcar-cf6mb Před měsícem +2

    እባካችሁ ሙስና የትላንት ኢህአዴግ የፈለሰፈው ቃል ነው በደርግ ጉቦ ነበር የሚባለው

  • @fasilmulatu9992
    @fasilmulatu9992 Před měsícem +3

    በጉጉት የምጠብቀው ድራማ

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Před měsícem

    ይገርማል። በዚህ ልክ የተተወኑባቸው ስራዎች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው

  • @abesealmun
    @abesealmun Před měsícem

    አንደኛ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před měsícem

    ምርጦች

  • @getubiscuanisary7403
    @getubiscuanisary7403 Před měsícem +1

    ንጉሴ የሚለው ስም እራሱ የለፈውን የንጉሱን ስርዓት ናፋቂነት የሚያሳይ ነው

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 Před měsícem

    በየአይነቱ ምግብ ላይ ጭማሪው ምስር ወጥ እንደመጀመሪያው ምስር ወጥ ባይጣፍጥም ግን የቀረውን እንጀራ ለማባላት ይጠቅማል ........ ከአንድ ድስት ቢጨለፉም ...... ወይም የኛ ረሃብ ታግሶ .......

  • @sudi1879
    @sudi1879 Před měsícem

    5 ⭐ for today's part👋

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 Před měsícem +1

    ማይኮ ትችላለህ 😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉

  • @MariamawitYonathan
    @MariamawitYonathan Před měsícem

    ከህዝቡ ጋር አብሮ ይከስሀል

  • @user-dt6zy3qg6j
    @user-dt6zy3qg6j Před měsícem

    የዛሬው አንደኛ ነው

  • @mintetheethiopian6120
    @mintetheethiopian6120 Před 25 dny

    ምን ሆኑል ይህ ሰውዬ?.... በርዋል ጌታዬ...

  • @messia8257
    @messia8257 Před 4 dny

    ሚካኤል ታምሬ ዳንኤል ክበረትን ሆኖ ነው ሚተውነው ልበል😂😂

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 Před měsícem +1

    የዛሬው ይለያል😂😂

  • @lamiabagiso
    @lamiabagiso Před měsícem +1

    የዱሮ ደሃ እንደ አዉኑ ወዝ ዬላዉም!!!!

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před měsícem

    የምርጦች ስብስብ ❤

  • @user-rk1bm9cr3y
    @user-rk1bm9cr3y Před měsícem +1

    አዎ።

  • @andualemasfaw5482
    @andualemasfaw5482 Před měsícem

    ሁሌ ፈታ እንዳልኩ ነው 😂😂😂😂

  • @Respecttube6211
    @Respecttube6211 Před měsícem

    እውነት ነው ህዝቡ መከሰስ አለበት

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před měsícem

    ❤️❤️❤️

  • @Yohannes_86
    @Yohannes_86 Před měsícem

    ድንቅ ብቃት

  • @endriyashaile19
    @endriyashaile19 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @badhasodoyyo3323
    @badhasodoyyo3323 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @comcell4351
    @comcell4351 Před měsícem

    wow

  • @endriyashaile19
    @endriyashaile19 Před měsícem

    💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @endalkachewdemisew9370
    @endalkachewdemisew9370 Před měsícem +1

    ህዝቡ ይከሰስ እውነት ነው ሁሉንም አጥፍተናል 😮😮😮😮😮😮

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 Před měsícem +1

    አቶ ዘርፈኸዋል ሀብቱ
    ድሮ ጉቦን በላው ሳይሆን ጠጣው
    የዛሬው ዋኘበት ነው?
    ተበልቶም ተግጦም የተረፈውን
    ሕዝብ እንደገና ክሰሰው
    የእኛ ሀገር ይሄ ነው።

  • @Balewegtube
    @Balewegtube Před měsícem

    በጀቱን ጠጣው!!😂😂

  • @NasirNasir-uj2ro
    @NasirNasir-uj2ro Před měsícem +1

    ተጀመራ እንግዲ

  • @natnaeltesfaye524
    @natnaeltesfaye524 Před měsícem

    ይሄ ዛሬ ያቀረባችሁት ተከሳሽ የሁሉጊዜ ገፀባህርይ ሊኖረው የሚያችል ብቃት አለው👏

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před měsícem +1

    የተዋጣለት ትወና

  • @henokpetiyas4552
    @henokpetiyas4552 Před měsícem

    የዛሬው የተሻለ ነው

  • @BirikKidu
    @BirikKidu Před měsícem

    መቶ አለቃ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ZenenbZena
    @ZenenbZena Před měsícem

    Yelayale belgenale ay menga abeyote

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx Před 28 dny

    "ተሻለ ወርቁ አንተ ስራዎች ስመለከት የልብ እሳትን ታስውሰኛለህ ግርም ዘነበ ግሩሜ እዛ ስራ ላይ የነበራችሁ የትወና ብቃት አሁን ላላችሁበት ደረጃ እንደምት ያረጋገጠ ነበር።
    ለሁለታችሁም ያለኝን አድናቆት በግዜው እንደነገርኳችሁ አስታውሳለሁ። ቲያትሩን እዛው ሀገር ፍቅር የባህል ተወዛዋዥነት እሰራ ስለነበር ደጋግሜ አይቼዋለሁ። ሁሌም ሰለም ሁኑልኝ አመሰግናለሁ"

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 Před měsícem

    Enekeses mekeses aleben

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před měsícem

    አሁን ዘና ልበል ❤❤❤❤❤🙏

  • @nahusenayalemayehu3582
    @nahusenayalemayehu3582 Před měsícem

    እውነት ነው ህዝቡ ይከሰስ😅

  • @teddysanagotube401
    @teddysanagotube401 Před měsícem +1

    ቀኔን ፏ እንዳረጋችሁት 😂😂😂

  • @fisigu
    @fisigu Před měsícem

    super league ጀመረ🎉 ግራ ቀኝ ኢትዮጺያዊ ነው😅

  • @beckymatthias1861
    @beckymatthias1861 Před měsícem

    ህዝቡም ይከሰሰስ!

  • @user-el3pb8xu1e
    @user-el3pb8xu1e Před měsícem

    አሁን ያለንበትን የበሰበሰ የፍትህ ስርዐት መቼ ነው ሞቶ ተቀብሮ ሌላ ስርአት መቶ እሱም አልፎ እንደ ተረት ነው የምትተውልን ።

  • @user-jw2vm8th3u
    @user-jw2vm8th3u Před měsícem +1

    እነላፎ

  • @alemayhubalda3864
    @alemayhubalda3864 Před měsícem

    ሙስና የኢህዴግ ቋንቋ ነው

  • @barchworku6400
    @barchworku6400 Před měsícem

    😅😅😅😅😅😅

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před měsícem

    The unfortunate 100 aleka

  • @user-mh7km8ys6q
    @user-mh7km8ys6q Před měsícem

    ጥበብ በእግሯ ቆማ ስትሄድ ማለት ይሄ ድራማ ነው። የሙስናን patent ግን አልነካችሁም ?

  • @kiyaman6313
    @kiyaman6313 Před měsícem +1

    1st

  • @user-hz5sj6du4l
    @user-hz5sj6du4l Před měsícem

    ትችላላቹ በቃ

  • @Nure-yasin
    @Nure-yasin Před měsícem

    😂😂😂😂😂

  • @yaregaldemesie7611
    @yaregaldemesie7611 Před měsícem

    ያው ነው ዛሬም

  • @user-gq8jt8ss5w
    @user-gq8jt8ss5w Před měsícem

    😂
    ትለያላችሁ

  • @Mulsbelaye
    @Mulsbelaye Před měsícem

    Those day's the -/=60's generation become & bing devil made Ethio as a heal

  • @MariamawitYonathan
    @MariamawitYonathan Před měsícem

    በጀት ጠጣ🤣

  • @jmezgebu2279
    @jmezgebu2279 Před měsícem

    አጋጣሚውን ስላጣ እንጂ 120ው ሚልየን የኢትዮጵያ ህዝብ ዘራፊ ነው ፣ እራሳችንን አናቆለጳጵስ የኢትዮጵያዊነት ትክክለኛው ምስል " ክፋት ፣ ተንኮል ፣ ምቀኝነት ፣ ሌብነት ፣ ጥላቻ " ነው እና ችግራችን እንደህዝብ ነው ። ዘራፊ መንግስት ከዘራፊ ህዝብ ነው እሚወጣው ።

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před měsícem

    አቃቤው ቆለጥ አይገልፀውም

  • @yimerayalew-vn2kn
    @yimerayalew-vn2kn Před měsícem

    አቃቢና ጠበቃ እርስ በራሳችሁ ይታኩሳሉ አይገልፀውም።

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 Před měsícem

    What is the point(importance) of this drama???

  • @mesiwerku5150
    @mesiwerku5150 Před měsícem

    Ere hule yehe derama yenur

  • @shebelawu
    @shebelawu Před měsícem

    የአራት ኮዋክብት ተዋናዮች ስብስብ ዋዉዉዉ

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Před měsícem

    የነፃነት ሌቦች.....