ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2024
  • ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 1 #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • Zábava

Komentáře • 161

  • @tegenemegersa
    @tegenemegersa Před 2 měsíci +28

    Welcome በናፍቆት ስንጠብቃችሁ ነበር በጣም ነው ደስ ያለን

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Před 2 měsíci +24

    አቤት ትወና የሀገራችን ታላላቅ ተዋናይ እየተሳተፉበት ያለ ምርጥ ድራማ ነው
    🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 2 měsíci +25

    መንጌ ይሄኔ ቁጭ ብሎ በጉጉት እስኪለቀቅ ይጠብቃል ይህን ድራማ 😂😂😂

  • @alemayehumaru9751
    @alemayehumaru9751 Před 2 měsíci +110

    የከሸፈ ሴራ ምናምን እያላችሁ ከምትጃጃሉ እንደዚ አይነቶቹን ፊልሞች ፕሮዲዩስ እያደረጋቹ የፊልም ኢንዱስትሪውን ብታግዙት መልካም ነው ።

    • @aaronmuse420
      @aaronmuse420 Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 Před 2 měsíci +7

      😂😂😂 የአመቱ ምርጥ ኮሜንት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @getachewbihonlign3041
      @getachewbihonlign3041 Před 2 měsíci +1

      የከሸፈ ሴራ እውነት ይህ ድራማ ነው መጀመሪያ እሱን ለይ ከዚያ እውነት ብትከብድም የግድህን ዋጣት በአለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በሆዱ ጥይት የጠጣ ብላችሁ እንዳላናፋችሁ አሁን ውሸት ነው ለማለት ስትጋጋጡ ስም አለማወቃችሁ ይገርማል ምድረ በአንድ ራስ ነው ምላስ ሁላ

    • @girumzewdie1045
      @girumzewdie1045 Před 2 měsíci +2

      እውነቱማ እውነት ነው አማራጭ የለህም ተቀበለው መክሸፉማ አሳምሮ ነው የከሸፈው

    • @purity34
      @purity34 Před 2 měsíci

      Brilliant comment 😊

  • @DileTube
    @DileTube Před 2 měsíci +14

    ምእራፍ ሁለት በመጀመሩ ደስ ብሎኛል። ❤❤🎉🎉❤❤

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před 2 měsíci +5

    ዋዉ ተመለሳችሁ ደስ ሲል በአላህ ስወደው የነበረ ድራማ ነው

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Před 2 měsíci +7

    የግሩሜ አስተያየት የፊት አኳሀን እራሱ ሙሉ ፊልም ይወጣዋል......የተሳካ የተዋናያን ጥምረት።።።።

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 Před 2 měsíci +6

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከደርግ ስርአት የበለጠ ብዙ መከራና ግፍ እየደረሰበት ያለው አሁን ነው በተለይ የአማራ ህዝብ .... በኑሮ ውድነት: ያለፍርድ ቤት ትእዘዝ መታሰር :መገደል: መፈናቀል መሰወር...
    ስለዚህ ደርግን አስሬ እየጨመቃችሁ: ከምታዝጉን ና ህዝብን ለማዘናጋት ከምትጥሩ አሁን እየኖርን ያለውን ሰቆቃ አሳዩን የደርግማ ተሰንዶ .... ተቀምጦል

  • @abdulsemednegash8014
    @abdulsemednegash8014 Před měsícem +1

    በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል አዝናኛ እና አሰተማሪ ነው ... አሁን ያለውን እውነታ እኛው እየተወነው ነው ... በድራማ መልኩ አሳምሮ ከሽኖ ... ማን ያቀርበው ይሆን ... ለማንስ ይቀርብ ይሆን ... መቼ ? ...

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 Před měsícem +2

    ያለፈውን ብቻ ሳይሆን የኖርንበት ዘመን እስኪመስለኝ ድረስ የምደነቅበት ግሩም ስራ !

  • @mekuaninitdemessie9367
    @mekuaninitdemessie9367 Před měsícem +1

    “ካምቦዲያ ... ይቺ የመርካቶዋ?” 😅😅😅 ግሩሜ እኔ ስቅይትትትት ልበልልህ!

  • @TeshagerAbegaz
    @TeshagerAbegaz Před 2 měsíci +3

    ዋው እንኳን ደህና መጣችው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው

  • @ErgatGmichel-qk1oi
    @ErgatGmichel-qk1oi Před 29 dny

    በጣም የሚገርም ድራማ ነው በሰአቱ የነበረውን ስርአት የሚያሳይ ነው እኔ በበኩሌ በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው እናመሰግናለን

  • @mulugetadessalgn9198
    @mulugetadessalgn9198 Před 2 měsíci +2

    ዋው ትወና ምርጥ አርቲስቶች

  • @ethiopiafirst3658
    @ethiopiafirst3658 Před 2 měsíci

    wow! welcome back. I have waited long enough already

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Před 2 měsíci +5

    የሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዬች ወንድሞቻችን እነኳን አደረሳችሁ ❤❤

  • @mesfinzerabza3115
    @mesfinzerabza3115 Před měsícem +1

    ዳግም ስላየናቹ ደስ ብሎናል።

  • @opentube5962
    @opentube5962 Před 2 měsíci +1

    Wow! Wow! Wow! The legends have already arrived.

  • @esu-z-1733
    @esu-z-1733 Před měsícem

    ልሰዋ ልሰዋ ጌታዬ wow ትወናና የማሽቃበጥ ጥግ😂😂😂😂

  • @pawlosworku
    @pawlosworku Před 2 měsíci

    "የመፈርጠጥ አባዜ ያለባችሁ......"
    "የሹመት ጥማት....."
    ዋው ምርጥ ተከታታይ ሲትኮም በርቱ ተመችቶኛል

  • @kt1651
    @kt1651 Před měsícem

    Perfect የሆነ ትወና ❤❤❤

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 Před 2 měsíci +3

    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @dejenemekonene5026
    @dejenemekonene5026 Před měsícem

    ስለተመለሳቹ በጣም ነው ደስ የለኝ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před 2 měsíci +1

    I have been waiting

  • @HassatGetanh-nj8mp
    @HassatGetanh-nj8mp Před 2 měsíci

    ዋው ተመለሳችሁ ደስብሎናል

  • @tilahunkebede8424
    @tilahunkebede8424 Před měsícem

    ትወና በአካል !!!

  • @Et_1888
    @Et_1888 Před 7 dny

    16:29
    መመስከር አቃተክ
    ምን ብዬ 😂😂😂😂
    22:27
    ጨምጨምታ
    ኧረ አልሰማሁም በዛው ቀጥልበት 😂😂😂😂

  • @kandilemma1545
    @kandilemma1545 Před měsícem

    Uhhhh ድዴ ቆሰለ ገራሚ ትወና ትለያላቹ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 2 měsíci +1

    Welcome back nice ❤

  • @abdulnasirhaji5129
    @abdulnasirhaji5129 Před měsícem

    WooooooooW! i don't know what to say.........Hats Off!!!!!!

  • @hailuhahoyele658
    @hailuhahoyele658 Před 2 měsíci +2

    Etv አሁን አገኘኝ Data and subscription....
    Big Up በርቱ ያምራል

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 2 měsíci +1

    ጓድ ሺ አለቃ ጌታየ😂😂😂 እንኳን ደህና መጣቺሁ ተናፍቃቺሆል ስወዳቺሁ

  • @habtamubeyene2842
    @habtamubeyene2842 Před měsícem

    እውነትም ድርብድል; እድሜ ይስጥልን

  • @DAN.0.01
    @DAN.0.01 Před 2 měsíci +1

    Wow ETV ይመቻቹ

  • @FahmiAmin-zb4vk
    @FahmiAmin-zb4vk Před 2 měsíci

    Nafkachehugne neber welcome back ❤❤❤

  • @kenawako7190
    @kenawako7190 Před 2 měsíci +1

    በቃ ምርጥ ድራማ ምርጥ ትወና

  • @teddyhabtamu6710
    @teddyhabtamu6710 Před 2 měsíci

    ኡፍ ብዬ የምመለከተው ሴትኮም እንደጅምሩ ቅጥያውም ያማረ እንዲሆን ተመኘሁ እንኳን አደረሳችሁ/ደህና መጣችሁ።

  • @user-bb5hn6up4c
    @user-bb5hn6up4c Před 2 měsíci

    ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 መጀመሩ ደስ ብሎኛል።❤❤❤

  • @ismaileagraw5876
    @ismaileagraw5876 Před 2 měsíci

    Well come my best movie forever

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 měsíci

    Welcome back ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feyisalemessa2201
    @feyisalemessa2201 Před 2 měsíci

    Alkerrabehim! balgize balaw la tinish gizem behon! Wamberim, wursim yellem!

  • @newg3441
    @newg3441 Před 2 měsíci

    Super

  • @nunukibret8611
    @nunukibret8611 Před měsícem

    Wow

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc Před 2 měsíci +1

    Well come❤

  • @mezmurl1152
    @mezmurl1152 Před měsícem

    Welcome,, ሚካኤል ታምሬ #1ኛ

  • @ermiasnigatu7594
    @ermiasnigatu7594 Před měsícem

    በጣም በጉጉት ስጠብቀው ንብበረ ድራማ ነው.

  • @AboAli-pz8hc
    @AboAli-pz8hc Před 2 měsíci

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሚገርም ስራ እና ብቃት❤❤

  • @assefaabate3671
    @assefaabate3671 Před měsícem

    ያለፈውን ህጸጻችንን መለስ እያልን መመልከት ጠቃሚ ነው። የባሰ እንዳይመጣ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Suttania
    @Suttania Před 2 měsíci +1

    እንኳን ተሐለሳችሁ

  • @dawitderesehayle8516
    @dawitderesehayle8516 Před měsícem

    እንኳንም ተመለሳችው

  • @rebizeynu5304
    @rebizeynu5304 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarikuzkebede3361
    @tarikuzkebede3361 Před 29 dny

    Welcome back!

  • @user-vf3lq8ou5x
    @user-vf3lq8ou5x Před 2 měsíci

    ትወና🙏🙏🙏🙏🙏🙏ድንቅ እንቁዎች

  • @DanielLema-me3jv
    @DanielLema-me3jv Před měsícem +1

    Merchoye film pls❤❤

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx Před 19 dny

    "እናተ ያላችሁ ታላቅ የሙያ ልምድነ ድንቅ ብቃት ብቃት እኔ ማስተላለፍ የፈለኩትን በቋንቋ መግለፅ ስለሚያቅተኝ አድናቆቴን እና ምስጋናዬን በክብር አስተላልፋለሁ።እናመሰግናለን"

  • @menberekidane3664
    @menberekidane3664 Před 2 měsíci

    Dr abiye

  • @IStyle714
    @IStyle714 Před 2 měsíci

    Bezaw yekerachu meslogne neber Sayew endat des endalgne 🤗😁

  • @natnaeltekelew9662
    @natnaeltekelew9662 Před 2 měsíci

    😂😂😂 አንደኛ

  • @ethiovirall1
    @ethiovirall1 Před 2 měsíci

    እንኳን መጣችሁልን ናፍቃችሁን ነበር

  • @henokaseffa2641
    @henokaseffa2641 Před 2 měsíci

    Welcome

  • @robamangasha779
    @robamangasha779 Před 2 měsíci

    1 degna

  • @user-ed6dz7en9k
    @user-ed6dz7en9k Před 2 měsíci

    እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ!!! እንኳን ደህና ተመልሳችሁ!!!!

  • @alemayatube
    @alemayatube Před 2 měsíci

    ውይ መጣቹሁ የተቋረጠ መስሎኝ ነበር

  • @Aresama987
    @Aresama987 Před 2 měsíci +3

    ይሄ ሻለቃ አሁንም ጥፋቱን አያስተካክልም እንዴ!?በራሱ አንባገነንነት አንድ አንርኪስት ነጻ እንዳይደረግ አድርጎ

  • @joman523
    @joman523 Před 2 měsíci

    Welcome 🎉🎉 after 7 months break

  • @user-wu7zy8xp8n
    @user-wu7zy8xp8n Před 2 měsíci

    enkuan temelesachuln

  • @BurukTamru
    @BurukTamru Před měsícem

    የሚደንቅ ብቃት ነው ሁላችንም ❤

  • @bringho04
    @bringho04 Před 2 měsíci

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን።

  • @amenamen7606
    @amenamen7606 Před 2 měsíci

    😍😍😍😍😍👏👏👏👏

  • @toptenhornhabethio
    @toptenhornhabethio Před měsícem

    ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ሺ አመት ይንገሱ😊😅

  • @YakobAyele
    @YakobAyele Před 2 měsíci +1

    የቀረ/የተከለከለ መስሎኝ ቅር ብሎኝ ነበር

  • @lemlemseyfu8765
    @lemlemseyfu8765 Před měsícem

    እዚ ላይ ያሉትን ሁሉም ተዋንያኖችን እወዳችዋለዉ ጥሩ ተዋንያኖች ናቸዉ ግን ሁሉም ሰዉ ጥሩ ጎበዝ የሚለዉ ተዋናይ አበበ ባልቻ ለእኔ በግሌ አይመቸኝም ሁሉም የሚተዉናቸዉ ገፀ ባህሪያቱ ክፉም ሆነ ደግ ተመሳሳይ ናቸዉ በጣም ግነት ይበዛባችዋል

    • @Balewegtube
      @Balewegtube Před měsícem

      በጭራሽ ስህተት ማንም ሊሰራው አይችልም ነበር ከ አቤ በስተቀር

  • @reboadem1155
    @reboadem1155 Před 2 měsíci

    w

  • @sisayjifar424
    @sisayjifar424 Před 2 měsíci

    ትችላላችሁ

  • @b.a.m.l.a.k__
    @b.a.m.l.a.k__ Před měsícem

    በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ግራ ቀኝ በ መመለሱ ደስ ብሎናል welcome 🤗🎉

  • @nebyuayne
    @nebyuayne Před 2 měsíci

    ጓዶች አብዬታችን የፍትህና የውርስ ነው😂😂😂😂😂

  • @adugnamarkostolossa8664
    @adugnamarkostolossa8664 Před 2 měsíci

    Here they come😁😁😁😁

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h Před měsícem

    በሁሉም ጥሩ አቅም የሚታይበት ስራ ነው ተዋናዮቹ የሚገርሙ ❤

  • @hailuyaku9848
    @hailuyaku9848 Před 2 měsíci

    ,sletimeleshachu dess belonale

  • @YONAYonas-mt8hm
    @YONAYonas-mt8hm Před měsícem

    በምጣታቹ ደስይላል

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 2 měsíci

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤🎉

  • @ATKAWFitsum
    @ATKAWFitsum Před 2 měsíci +1

    እባካችሑ እንወዳችሑ አለን ተመችቶናል ብቃታችሑ አያጠራጥርም
    ግን ለምን ታቋርጣላችሑ ...ከባድ ነው

  • @nebareact8572
    @nebareact8572 Před 2 měsíci

    Techlalachu

  • @abubekrali7902
    @abubekrali7902 Před měsícem

    ጎድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ : አናኪስቶችን አደራ

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Před 2 měsíci +1

    ግን ኮሜንት ብቻ ሳይሆን Like እያደረግን😊

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Před 2 měsíci +1

    መከራቸውን አዩኮ ሻለቃ አስቸጋሪ ናቸው

  • @mehamedarega
    @mehamedarega Před 2 měsíci +1

    ሚኪ ሚተውነው ሬድዋን ውሴን ትዝ ይለኛል😂😂😂😂😂

  • @saramamo806
    @saramamo806 Před 2 měsíci

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ተናፍቃችዋል❤

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 Před 2 měsíci

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @a12aa19
    @a12aa19 Před 2 měsíci

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @WondoseneGezahagn
    @WondoseneGezahagn Před měsícem

    ምን አይነት ጥምረትኘው የማይደገም

  • @abby87877
    @abby87877 Před 2 měsíci

    የብልፅግና ወደ ፊት የእናንተም እንዲህ ነው የሚሰራው የጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @user-en2fc4rt1e
    @user-en2fc4rt1e Před měsícem

    Please ehenn drama pls endatetewut

  • @serdinosinternational4076
    @serdinosinternational4076 Před měsícem

    አይ ሻለቃ ዳኛ😂😂😂😂

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před 2 měsíci

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ስንጠብቃችሁ ነበር

  • @JohannesMolla
    @JohannesMolla Před měsícem

    Manewu pushkin?

  • @danny14mkmekonen32
    @danny14mkmekonen32 Před měsícem

    ልሰዋ,,ሚኪ😁

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Před 2 měsíci

    የት ጠፍታችሁ እውነት ተደብረን ነበር እንኳን ሠላም መጣችሁ

  • @eliasalemayew1041
    @eliasalemayew1041 Před měsícem

    Ere Part 2 Lekekulen