Betoch | “የአብርሃም የሳራ ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 453
Vložit
- čas přidán 16. 02. 2024
- Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 453 “ የአብርሃም የሳራ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 453
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ
ፍትህ ሳኦድ 🇸🇦እስር ቤት እየተሰቃዩ ላሉት ወገኖቻችን ወዴት ሄድን እንጩህ ያረብ ሀገር ሰዎች ልቺግር ቀድሞ ደራሽ ነዉ ለእነሱ ግን ማንም ደንታ የለውም ማንም አያስባቸው በስር ቤት ሲሰቃዩ 😥
ፍትህ ሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
አወ ወላሂ ፍትህ ፍትህ ለወድሞቻችን 😢😢😢
ፍትህህህህህህ😢😢😢😢
😥😥😥😥
😢😢😢😢😢😢😢
ሠላም ፍቅር ለሀገራችን የመዳም ቅመሞች በሠላም ለሀገር ያብቃን
Amen 😢yene Konjo 🥰
አሜን አሜን የነ ውድ
❤❤❤❤አሜን አሜን
❤❤❤
ፈጣሪ እስራኤል እና ፍልስጤ መሃል ሰላም ያውርድልን 👏👏😢
አሜን😃
የራሥዋ አሮባት የሠው ታማሥላለች ይባላን😂😂😂😂😂
@@GgGg-qn1vb አሜን ብትያትስ😃😃😃😃 ክፋ ነሽ😃😃😃😃😃
ቱቱቱቱቱ ሰል ወንድሞችሸ የሚደፉ አተጨንቁም የአይምሮ በሸተኝ ነሺ ኢትዮጵያ ንፀሀን እያልቅ የሌላ ታወራልሸ ክንቱ
@@user-ck4nh3xk1x
መሳደብ ምን አመጣው እኔ እናቴ ethiopiawi ብትሆንም ተወልጄ ያደኩት እስራኤል ነው የምኖረውም እዛው ለዚህም ያገሬን ሰላም የፈለኩት እንጂ ለኢትዩጲያ ሰላም አይዉረድ ወይም ሚስኪኑ ህዝብ በግፍ ይጨፍጨፍ አላልኩም ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ 👏
ፍትህ ሳዉድ እስር ቤት ለሚስቃዩ እህት ወድምቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጅ ይስጥሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ በማርያም
Egziabher kanci gara yehun. Hulunm be gizawe yaregewal.
ለኒም😢
እግዚአብሔር ይስጥሽ እማ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
እግዚአብሔር ይስጣቹ ልጂ ለምትፋልጉ ❤❤❤
1000 aderego yesetesh yenemar
❤❤❤ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢
ያቤቶች ድራማ እንዳዛሬ ያሳቃኝ ቃን ያለም
ፍትህ በስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን😢😢😢🤲🤲አላህ በቅርብ ያድርግላቸው ወላሂ በጣምነው እሚሳዝኑት
የዛሬው የምር ተመችቶኛል።
እጅግ በጣም ፍርፍር ብዬ ነው የሳኩት በተለይ መጨረሻው አካባቢ።
ፍትህ በሳውዲ አረብያ በእስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔
የናንተ ፍትህ ፍለጋ ከዩትዩብ አያፍም ፣ ለማያውቃችሁ ታጠኑ 😮
ፍትህ በእስር ቤት. ለሚሰቃዩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ 😄😄😄😃😃😃😃 ደላላዉ በጣም ይመቸኛል
ፍትህ በሰኡድ ለሚሰቃዩ እስረኞች
በጣም አስቂኝ ተከታታይ
አረ ሞትኩ በሣቅ አይ በዜ😅😅😅😅😅
አየ ቤቶች የማይሰለች ድራማ እንወዳችጟለን❤❤❤❤
አቤት ጨዋታ በፉርዱን ሁኜ ቁጭ ከምል እኔ እራሴን ሁኜ ብቆም ይሻለኛል አለ በዜ ጎበዝ በርታ በዛብህ❤❤
እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂😂😂
Enee fuf labiso siwexaa gamiche nabar😂😂😂😂😂
የበዛብህ ሲገርመኝ አሜንም አደገች እኔ ስደትሂኘ😢
እከ እና ና መቼ ነው ልብስ የሚቀይሩት😂
ዶክተር አብይ ስልጣን ሲለቁ 😃😃😄😄😝😝😝😝 ይቀይራሉ አታስቢ
የዛሬውሰ ጉድድድ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ እስረኞች😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔💔
ኸረ ወየው በሳቅ 😂😂😂
ወይ በዝዬ የኔሸበላ
ፍትህ አማራ ህዝብ
Wow Betam Arif Astemary Tketatay Drama. I really Appreciate Director Because always bring New idea to make wonderful.
ፍትህ ለሚሰቃዩ ወንድሞቻቸን😢
እንኳን ደህና መጠቹ❤
አረ ወይኔ በዝዬ ሲስተሙነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂
Yederow betoch vibe alew yezarew.. thanks.. mafi fin menm yalechalechebet dramawen aselechi yaderegech wez yelelat derek actress nat.. eswa beteweta betoch arif yehon neber
አረ ዛሬ አቶ ዘሩ ሞላ እጆት ተፈታ 😄😄😃😃
ፍትህ በሰኡድ ለሚሰቃዩ እስረኞች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ከቤቶች በዛብህ ብቻ ቀረ ከድሮወቹ ወይኔ
ሻሼም አለች
አራ ፍትህ ለስደታኞ በሰውድ እስር ቤት ለምገኙ ውንድሞቻችን ሀገር እየለ ተሰቀዩ እኮ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😂😂😂በዛብህ😂አይኔን ባይኔ ላይ ነው አላለም😂😂
ይችንልጂ እያየሃት አደገች በዛ ላይ ጡቶቻ ወደቁ😂😂😂
ሠላም ለአገራችን ይሁን ቤቶች በጣም ነው የምትናፍቁኝ
ቤቶችዬ እናመሰግናለን
😅😅 ወይ በዛብክ ታሪክ ሰራክ
በዛብህ ጨምሮበታል
ወይ ቤዜ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይች ልጂ እያየናት አደገች ጭረሰ ጡት አወጣች አየ ጣፍጭ😂😂😂😂😂
አይ በዜ ደስ ይላል!!!
አቶ ዘሩ እባክዎ ደጉዋ ባለቤትዎ ወ/ሮ አዛሉ የትደረሱ?
አረ በዛብህ የዛሬው ይለያል😅😅😅
አረ የዛሬው ደሞ ያበደ ቀልድ ነው 😂😂
ፍትህ ሳዉድ እስር ቤት ለሚስቃዩ ❤❤ ፍትህ 6:01 6:01 8:49
እኔስ ወንድ ብዬ አብሬው አልኖርም ባገባውም እፈተዋለሁ እኔ የሳሎን ጌጥ ነኝ እንዴ ሲገባ ሲወጣ የሚያየኝ አምላኬ እቅፍ አድርጎ ይዞኝ መኝታቤት የሚገባውን ባል ስጠኝ😅 ሆ
welcome yane wedoch ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ የስንቴ ዘፈን የጥሌ አአአ።።።።።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይሄ ድራማ 10አመት ሆነው ዛሬም አለ የዛሬን አያድርገውና 206በፍቅር ነበር የምናየው
ክክክክክ አዪ በዜ ልዉጥ አለ
ፍትክለሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት
እይይይዛሬ😅😅😅😅😅ዘረሻየመቸህህህህ
ወይ።በዜ😅😅😅
ሻሽን እሚወድ በላይክ አሳዩኝ
ቤቶችበርቱ፣በጣምእንወደችዋለንናእናከብራችዋለን❤❤❤❤ግን ለምድ ነው ከዛ ለነ የማታ መጡ የአረና ደቀ ነን💕💕💖💖💖
Hahahahahah ❤❤❤ደስ ትላላችሀ❤❤❤
ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢ለሳኡድአረበያ😢😢
😂 enkouto 😂😂😂 ❤ je kif 😂
😂😂😂😂😂 er yezarew yelayala ewenati temachiga bezabekii
i love betoch
ይሄ ድራማ. ማፊ ና ይበቃል. ከወጡ በኋላ. አስጠላኝ የድራማው ድምቀት እነሱ ነበሩ. ድራማው እነሱ ከውጡ በኋላ እይታውም ቀንስዋል አሁን ደግሞ አዛኑም ወጣች መስል 😢. እነዚህም ይችላሉ ጎበዝ ናቸው ግን. ከድሮው ጀምሮ በእነሱ ስለለመድን. ነው መስል
Zara gena batohe temehege beza ❤❤
9ኛዉሽ ያለዬ ቤቶችን ያመስግናል
ፍትህ ሰዉድ እስር ቤት ለማስቃዩ እህት ወደምቻችን ፍትህ😢
ኧሯ ሞትኩ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ😀😀😀😀😀😀😀😘😘😘😘😘😘
የሳቅምጭወች😅😅😅
@@busyline3833 በጣም ዝና የሚረጉኝ😀😀😀😀😀😀❤
አይ ይሄ ቤተሰብ❤❤❤
እርፍ አይ በዛብህ😂😂😂❤
አቤት አቤት እኩቶ😂😂😂 አይሻሼ
ወይኔ አሜን የ ይበቃል ልጅ ጡቷ ኩች ኩች አለ አይ አስተዳደግ 😳
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ አ ብለህ ቅር😂😂😂😂😂😂
Kebere atsfesamie 😂😂😂😂😂😂lol
Weyena argashe menyeshaltal teb askrhalewo allhem😂😂😂😂😂
😂😂😂 አይ በዜ
❤
😂😂😂😂😂😂😂Woyi baze
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗💗💖💖
ዘሬ ወግደረሶኝ 5 ተኛ ኮማች ነኝ ከመ ደም ቅመም
Sesetemu❤❤❤❤❤isa❤👍👍👍
የዛሬው ይለያል😂😂😂😂
Very amazing
አዛሩ ጠፍታለች❤ረ
ኦንኩቶ 😂😂😂😂😂😂
Baze boss hone cirashi manyita bet qursi
Kkkkkkkkkkkkkkkk😅😅😅😅😅😊😊😊😊
Yemechereshawu liyu nw 🤣🤣🤣🤣🤣
Beravo kkkkkkkk beze
አይ አቶ ዘሩ እዴት እደሚስቅ
እናታችሁ ማክዳን አምጡልን
ክክክክክክክክክክክክክ❤😂
ሀዛሉን አቅርቡልን
ክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂
ድል ለአማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤
Hi
ለአገርአደለምለሕዝብ፡የቆሽሻል፡ንግግራቹአስተካክሉት? 25:40
ሰላምን ይከታተሉ፣የሚጠቅሞት እርሱ ነው
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ቤቶች ድራማን ማየት የተውኩት በእነ ማፊ እና በይበቃል ቦታ የተተኩት ትወናቸውን ካየው በዋላ ነው