አለማየሁ ታደሰ ስናፍቅሽ ፍቃዱ ዳንኤል ተገኝ በባቢሎን በሳሎን አዝናኝ አስቂኝ ቴአትር Ethiopia:Babilon Besalon Funny Theater

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 10. 2020
  • ባቢሎን በሳሎን ለ22 ዓመታት በኢትዮጵያ ቴአትር ታሪክ የታየ እና ከፍተኛ የሆነ ተመልካች እና ተቀባይነት ያገኘ ኮሜዲ ቴአትር ነዉ የቴአትሩን ቅንጭብ ክፍል እንድትዝናኑበት ጋብዘናችኋል ::
    #EthiopiaMovie
    #Babilon-besalon
    #SeifuFantahun

Komentáře • 521

  • @betesebtube7401
    @betesebtube7401  Před rokem +9

    czcams.com/video/6hsFFTUMbIo/video.html

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 Před 3 lety +119

    ወይ ደስስትሉ እስኪ አሊክስን እና ፍቄ የምትወዱ 👍በናታቹ ተጫናት

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety +69

    እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ ዉድ ያገሬ ልጆች እንዲዉም ሰለም እና ጤና አዪለያቹ አሚን በሉ

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 Před 3 lety +97

    ይደገም ይደገም ይደገም

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 Před 3 lety +25

    ዋው ምናለ ሙሉውን ብታሳዩን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hayatkuwait6778
    @hayatkuwait6778 Před 3 lety +280

    እረ ይቀጥል የምትሉ

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 Před 3 lety +18

    ትያትር ስባል በሥም ብቻ ነበር የማዉቀዉ ለካ እንድህ ደስ ይላል ዋዉ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 3 lety +10

    አቤት አለማየሁ በጣም ነው እማደቀው ይቀጥል በሳቅ ሞትኩ

  • @sipara8333
    @sipara8333 Před 2 lety +4

    ጥበብ በጥበበኞች ዋው. ተባረኩ አሌክስየ ፋቄ ሁላችሁም ዋው ታስብሉኛላችሁ

  • @user-sp3lb1fp4x
    @user-sp3lb1fp4x Před 3 lety +18

    ወይን ደስ ሲሉ ቲያትር እኮ የምር ትክክለኛ ጥበብ ነዎ

  • @meronabebe4412
    @meronabebe4412 Před 3 lety +37

    በህይወቴ የተደሰትኩት በዚህ ቲያትር ነው ባቢሎን በሳሎን በጣም አሪፍ ችሎታ ያላቸው አለማየሁ ታደሰ ሉሌ አሻግሬ ስናፍቅሽ ሁሉም በአጠቃላይ ሠርተውታል

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 Před 3 lety +6

    ክክክክክክ በጣም ያዝናናል እንዳታቋርጡ👍

  • @senirobi4361
    @senirobi4361 Před 3 lety +3

    አሌክስ አሠ ቀሳቅ ገደልከኝ ምርጥ ቲያትር ነበር አቦ ይመች

  • @muneeranone4032
    @muneeranone4032 Před 3 lety +9

    ዎይኔ ረዱዬ እዝም ዎገብሽ እስክቀጠቀጥ ተዉነሸል

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 Před 3 lety +9

    ወይኔ ሲጣፍጥ እፍፍፍ ለካ አርቲስቶች ቲያትር ነፍሴነው እሚሉት ወደው አደለም

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 Před 3 lety +11

    አረ ሙሉውን ልቀቁልን በጣም ያስቃል kkkkkkkkkkk

  • @habeshaw3d
    @habeshaw3d Před 2 lety +1

    ትያትርን ሀ ብዬ ማየት የጀመርኩት የዛሬ አስራ አንድ አመት ገደማ በብሄራዊ ትያትር በዚህ አሌክስና ፍቄ በሚጠበቡበት ባቢሎን በሣሎን በተባለው የውድነህ ክፍሌ ድርሰት ነበረ። ይሄን ትያትር ያየሁት በራሱ በደራሲው ውድነህ ነበረ። በሳቅ እንክትኮቴን ነበር ያፈረሰኝ 😂😂😂😍👌 ትችላላችሁ በተለይ ፍቄ 👏👏👏

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před 3 lety +21

    I love ❤️ those actors so hilarious 🤣🤣🤣🤣I cant stop laughing 🤣🤣🤣

  • @fireamsalu7177
    @fireamsalu7177 Před rokem +3

    አሌክስ ያለህበት ለቅሶ እንኳን ቢሆን ያምራል።

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 Před 3 lety +4

    ስወዳችው ምርጦቼ ስላየኋችው ደስ ብሎኛል 💞😍😍😍😍