በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 4 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • Zábava

Komentáře • 66

  • @solomonmekonnen-nd9xe
    @solomonmekonnen-nd9xe Před 13 dny +9

    በጣም በጣም በሚደንቁ በሚወደዲ ሰዎች የማሰራ ድራማ ደራሲውም የሚገርም ችሎታ ያለው ሰው ነው ኢቲቢ የምከፍተው እናተን ለማየት ነው በርቱልን

    • @fafiabdu9869
      @fafiabdu9869 Před 13 dny

      በጣም ድንቅ እና ተመስጪ የማየዉ ድራማ ብቃት ባላቸዉ አርስቲቶች የተሰራ ድን ቅ ደራሲ ዋዉ👏👏👏👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 Před 13 dny +7

    ሀሉም ቤት የሌሉ ነገር ግን የሁሉንም ቤት የሚዳስሱ ከ10 ያልበለጡ ገፀባህርያት ሳቅ እና ሀዘን ሳይሆን እውነትን(ልክን)የሚነግሩ ገራሚ እሳቤዎች። ዶክተር በድሉ ክብር ይገባሃል ለመሳቅ ለማዘን ሳይሆን ለማሰብ ጊዜ ስለሰጠኸኝ። ሁላችሁም ክብር ይገባችኋል። ሁላችሁም በልክ የተሰፈራቹ ናቹ።

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 13 dny +4

    ይሄን ድራማ የምወደው በምክንያት ነው፡፡
    የምር የሚነሱት ሀሳቦች ትልቅነት ላስተዋለ ብዙ ነው
    በዛሬው 1. ስለትዳርና ፍቅር
    2. ስለ ወላጅና አባትነት
    3. ስለ ዲያስፖራ አሳዳጅ ወንዶች\ሴቶች
    4. ስለ ስራና ግምገማ (በስራህ ጠንካራ ነህ ግን አስተሳሰብህ ጨለምተኝነት ይታይበታል) የተነሱ ሀሳቦች ገዢ ሆነው አገኘኋቸው እናንተስ ምን ተማራችሁበት?

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 3 dny

    ወይ ልዑል😂 የነጭ ከተሞች ስማቸው ብቻ የሚያምር ብቻ መሆኑን ብታውቀው ኖሮ ቹችዬን እንዲህ በቀላሉ ባላጣሀት ነበር😅😅😅😅

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh Před 13 dny +21

    ኢየሱስ ይወደችሁል❤❤❤ጌታነ አዳኝም ነው።❤❤❤❤

    • @zikiziki4066
      @zikiziki4066 Před 13 dny +1

      አሜን

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 12 dny

      😂ፓውሎስሆስፒታልየተኙትን እስኪያድናቸው

    • @BeneyimEwunatu-yu2dh
      @BeneyimEwunatu-yu2dh Před 12 dny

      @@user-dq1pl4wt8p ዮሐንስ 11
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
      ²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።
      ²⁷ እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ አንተ ወደ ዓለም የሚመጣው ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ እኔ አምናለሁ አለችው።

    • @medinayimam5420
      @medinayimam5420 Před 12 dny

      እየሱስ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት ቦታ ከባይብል አድ ጥቅስ ስጠኝ አምላኬና አምላካችሁ ነው ያለው ራሱ አምላክ ያለው ሰው ነው ሰው መሆኑን ነው የተናገረው አምላክነቱ ቃል በቃል የተናገረበትን አሳየኝ

    • @hiwotdinku9171
      @hiwotdinku9171 Před 12 dny

      እውነትነው!! የ አለም ቤዛ ኢየሱስ ነው!! መዳን በሌላ በማንም የለም: ኑ ዛሬ ወደ እረፍቱ ግቡ!!

  • @meri24242
    @meri24242 Před 13 dny +5

    ከጋብቻ በፊት አስቴር መውለዷ ታይትሉ ከባድ ነው ሊታሰብበት ይገባል የቤት ሰራተኞች በእንዲህ ሁኔታ መስራት የግድ አልነበረም

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 Před 13 dny +1

      እውነታ ነው ስንቶቹ ስራ ሊሰሩ ገብተው አስወልደው አስወጥተዋቸዋል። ድራማው ካስወለዳችሁ ተቀበሉ ነው። በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před 13 dny +8

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን እኛንም አለህ ጥሩ አሰሪ ያድርገን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Před 13 dny +2

    የኔ ዉዶች ስወዳቹ !!! እንኳን ደህና መጣቹ !! ምርጥ ካስቲንግ!! 💗🙏💗💞

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 13 dny +7

    ወይ ዲያስፖራ አፍቃሪው ሲኒውን ስብሮት ነበር እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AmenNur0124
    @AmenNur0124 Před 13 dny +2

    አስቷችን የድራማ ድምቀት❤❤❤

  • @seblealemtsehay6207
    @seblealemtsehay6207 Před 13 dny +4

    "አስቴር "! "እመት"!! 😂😂😂😂😊

  • @shemsujemal1966
    @shemsujemal1966 Před 13 dny +4

    እረ ልዑል ተዋናዩ እውነትም ታታሪ ተዋናይ ነው የሀይስኩል ገፀ ባህሪ ሆነ እንጂ ወይ ፀሃዬ ያውልሽ ቹቹ እንግዲህ ይሄን ተውኔት ተቀበይ

  • @KsaKsa-xf7kt
    @KsaKsa-xf7kt Před 13 dny +6

    እኔም ልጄን ኳስ ቤት ይዤዉ ሄጄ ነበር ጩሀቱን ፈርቶ አለቀሳ እንጂ

  • @RobelHadish-jy5yy
    @RobelHadish-jy5yy Před 12 dny +2

    እባካችሁ ቹቹን አገናኙኝ i love her.

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 Před 13 dny +1

    ጋሽ ድማሙ የምሰበርለት ሰዉ ጠፋ😂 እና ማታ ማታ ቴድዬ ሰዉን ቅልጥም ቅልጥም በለዉ በዛዉም ለጋሽ ዲማሙ ስራ ዕድል ትፈጥራለክ😂 ሁላችሁም ስወዳችሁ merci❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před 13 dny +3

    አስቱዬን ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ToyibaMuhammed
    @ToyibaMuhammed Před 13 dny +1

    ስወዳቹህ ምርጦቹ❤😍

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 13 dny +1

    በርቱልን

  • @user-iv2zg6sm7l
    @user-iv2zg6sm7l Před 12 dny +1

    አስቱ ያልሺውን ሰምቻለው

  • @honest241
    @honest241 Před 13 dny +6

    አይቶ ዝም like አርጉ አመስጋኝ እንሁን

  • @user-iv2zg6sm7l
    @user-iv2zg6sm7l Před 12 dny

    ምርጥ አማቾች ነው ያሉሽ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Před 13 dny

    መጣችሁ ልይ እና እኮምታለሁ

  • @KsaKsa-xf7kt
    @KsaKsa-xf7kt Před 13 dny +12

    እኔ እኮ ሁለችሁንም እወዳችሁዋለዉ ለይክ አርጉ

    • @እናቴ-21
      @እናቴ-21 Před 13 dny +1

      እኛም እንወድሃለን ።

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před 13 dny +3

    "እመት"

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Před 13 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991

    😍😍😍

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Před 13 dny +2

    ስንቱ ነው ፍቅር ከሌለው ትዳር የሚወለደው እውነት ነው አስቱ

  • @user-ch2od3ps6h
    @user-ch2od3ps6h Před 13 dny

    ❤❤❤

  • @user-go6dc3ec5j
    @user-go6dc3ec5j Před 11 dny

    አስቴር እግሯን ስትከፍት ልጂ እንደሚከተላት፤ ያፈቀረችው ወንድ ግዴለሽ መሆኑን እያወቀች ከወለደች በኋላ ትዳርን መግፋት የምን የሚሉት አሰተሳሰብ ነው ዛሬ ላይ የተናገረችው ንግግሮች ከአልጋው በፊት መቅደም ነበረባቸው የምን ማስመሰል እውነተኛው ሂወት አርግዣለሁ አግባኝ ነው እንደድራማ ቆንጆ ነው መሬት ላይ እንዳለው ሂወት ግን ከድራማውስ ምን መማር አለብን ከሚለው ሲገለበጥ ማስመሰል ነው መጨረሻ ላይ በሀሳብ መስማማቷ ከመጀመሪያው አቋሟ ጋር ለድራማው ውበት ለመስጠት እንጂ ትደሩን ፈልጋ አይደለም

  • @AmenNur0124
    @AmenNur0124 Před 8 dny

    አስቴር አክቲንጓ ❤❤❤❤❤

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 13 dny

    ፍቅር ናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ezzoezzo4486
    @ezzoezzo4486 Před 13 dny

    ❤❤🥰🥰🥰👌

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua Před 13 dny +1

    😍😍😍😘😘😘

  • @user-wy3iw4it7h
    @user-wy3iw4it7h Před 13 dny

    dese Ylale

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před 11 dny

    እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @mehamedarega
    @mehamedarega Před 13 dny +1

    😅😅😅😅ቹቹ ተገኘሽ

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 Před 13 dny +1

    Leul semta shete meta 😂😂😂😂tshay leharg lemasrdat setagl leul meto argagtelt

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 12 dny

    ቹቹ ተበላሽ ኪኪኪኪ

  • @nibrasabdulshuker4502
    @nibrasabdulshuker4502 Před 12 dny

    አለሀምዱሉላህ ሙስሊም ላደረከኝ እንጋባ አንጋባም ቤቢኮ መጥቶዋል

  • @EtsgenetEndale-lk8xl
    @EtsgenetEndale-lk8xl Před 13 dny

    ሀረግዬእንኳንአፍራወጣችወይፍቅር

  • @khaludusain8085
    @khaludusain8085 Před 11 dny

    የሚነጫነጭ ህፃን የማይንቀሳቀስ ወይስ አሻንጉሊት

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Dero hargen mehone efelge nber betame new yemwodate sedte balwota tewange nber emhonew 😢

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před 8 dny

    ለምን የህፃኑን ፊት አታሳዩንም

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj Před 13 dny

    Ehe leba afikar.chuchuyen.lebalat.nabar

  • @madi2644
    @madi2644 Před 12 dny

    ሰ ላ ም ና ች ሁ

  • @user-lz3xq6hd2d
    @user-lz3xq6hd2d Před 13 dny +1

    𝐄𝐧𝐤𝐚𝐧𝐢 𝐝𝐚𝐧𝐚 𝐦𝐚𝐭𝐚𝐜𝐡𝐮❤❤

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Před 13 dny

    ❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Před 13 dny

    ❤❤❤❤