/በስንቱ/ Besintu S2 EP.44 "አማረኝ" pt.1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    "This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 455

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před měsícem +142

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሀሉ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc Před měsícem +184

    ማነው እደኔ በስዬንና ሂሩቴን የሚወዳቸው🤙🥰🥰🥰🥰

    • @user-yl9hr6nk3h
      @user-yl9hr6nk3h Před měsícem +1

      Hulunme enwedachwaln❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # yl hr nk h
      ​@@user-yl9hr6nk3h

    • @sani3550
      @sani3550 Před měsícem +1

      አልን😂

    • @MeniMeni-k3i
      @MeniMeni-k3i Před měsícem +2

      Ante erashi ...

    • @RimKo-ze6tb
      @RimKo-ze6tb Před měsícem +1

      Sitasibaw banwadachaw min dramawin yasayanal ara wagan yamin comtewin iyawaqin😂

  • @user-iv1je1mi4r
    @user-iv1je1mi4r Před měsícem +66

    አይ በስንቱ አስቀህ ልገለኝ ነው😂😂😂

  • @EthiopiaHagera-tm8gi
    @EthiopiaHagera-tm8gi Před měsícem +17

    አይ በስንቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    የምትሉ


  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před měsícem +44

    የፖለቲከኞቹ ከብት መዝለል 😂😂😂 ተው እረፉ ዘና የምንልበትን ፕሮግራም እንዳታዘጉብን ቦተሊካ አታውሩ😃

    • @kusokom
      @kusokom Před měsícem +3

      በጣም😂እኔም ይህንኑ አልኩኝ😅

    • @user-rd2tt4nc3e
      @user-rd2tt4nc3e Před měsícem +3

      ያማል ቅኔው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem +4

      ‘ቦተሊካ’ የሚፈራ ማህበረሰብ ፡ ለብልሹ ሀገር አስተዳደር ፡ ተጋላጭ ይሆናል። ህዝብን ለማገልገል ስልጣን የተሰጠው መንግሥት ፡ ትችትን ለማስተናገድ ዝግጁ መሆን አለበት። 🤔

    • @kalkidanlibas1023
      @kalkidanlibas1023 Před měsícem

      😂😂😂😂😂

    • @hubiFeker
      @hubiFeker Před měsícem

      ትክክል 😂😂

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před měsícem +18

    እረ ሽብራ ወጥ ዋው። የሁዳዴ ፆም ነዋ የሚዘጋጀው። ስልጁስ። እንዴት አይነት ጥበበኛ እናቶች እንደነበሩን ። ልመርቅ የእናቶች ሙያ ከእናተ ጋ ይሁን

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před měsícem +27

    🚨 ሙሉቀን ስወደው 😅😂🤣🤣 የራሱ አለም ውስጥ ነው የሚኖረው

  • @user-ej7zs8ed6q
    @user-ej7zs8ed6q Před měsícem +171

    የበስቱ አድናቁ በላይክ ግጩኝ እስኪ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před měsícem +84

    የበስየ እና የሂሩቴ አድናቂዎች የታል 👍

    • @werkeayele
      @werkeayele Před měsícem

      በጣም ነዉ እምወዳቸዉ

  • @Amanuelsolomontadesse
    @Amanuelsolomontadesse Před měsícem +21

    ኢ ቢ ኤሶች አንድ አስተያየት ልስጣቹ የስከዛሬውን ሙሉ ክፍል የማየው በyoutube ነበር ዛሬ ግን በአጋጣሚ በቲቪ ነበር ያየሁት እና ምን ታዘብኩኝ ድራማው ጀምሮ የረፍት ሰአት ካለ በኋላ ማስታወቂያዎቹ በጣም ረጅም ከመሆናቸው የተነሳ ከማስታወቂያዎቹ በኋላ ድራማው ሲጀምር መጀመሪያ ያቆመበትን ረስቼው ሁላ ነበር እና ይሔን ያህል የሚያወዛግብ ከሆነ የማስታወቂያ ብዛት በቁጥር ቀንሱ እና በዚህ ድራማ ስፓንሰር ማድረግ የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን መጨመር ይሻላል ምክንያቱም በስንቱ ድራማ ተፈላጊ ስለሆነ በሚጨመረው ገንዘብ ይስማማሉም በቲቪ የሚያየውም ከመሰላቸት ታድኑታላቹ ይሔ የአብዛኛው ሰው አስተያየት ይመስለኛል
    በስንቱ ድራማ ምርጥ ተወዳጅ ተናፋቂ ተወዳዳሪ የሌላው ባጠቃላይ ቃላት የለኝም የምርጦች ምርጥ ሴትኮም ድራማ ነው ረጅም አመታት ድራማውን ማየት እንፈልገዋለን እያዝናና ማህበራዊ እጸጾቻችንን የሚያነሳ የዘመናችን ድንቅ ድንቅ......
    ስለሆነም ህብረተሰባችን ሳይሰላች ይህን ድንቅ ሴትኮም መከታተል ስላለበት አስቡበት!!!

    • @ZeheraJemal
      @ZeheraJemal Před měsícem

      ከዚህ በፊትም ሌላ ሰው አስተያየት ሲሰጥ አይቻለሁ የትቪው ማስታወቂያ ምን ያህል ረጅም ቢሆን ነዉ
      እኔ እዚህ ያለውንም እያሳለፍኩ ነዉ የማየው

    • @melkamuabdeta8944
      @melkamuabdeta8944 Před měsícem +3

      አባቴ በነፃ የምታየው ድራማ ስንት ወጪ ወጥቶበት ነው መሰለህ ስለዚህ ማስታወቂያ ከሌለ ድራማ ሲትኮም ምናምን የለም እና ታገስ

    • @nunu2259
      @nunu2259 Před měsícem

      እውነት ነው ኢትዮ እያለሁ ድራማውን ማየት እየፈለኩ በማስታወቂያ ብዛት አላየውም ነበር

    • @yamheran4023
      @yamheran4023 Před měsícem

      Tikikl

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 Před měsícem

      Tikikl

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 Před měsícem +24

    በስንቱ በሂሩት ማልያ እየተጫወተ የምግብ አምሮቱን እየተወጣ ነው 😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem +1

      ስንት የጉርሻ ጎሎች አስቆጠረ ፧

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 Před měsícem +6

    ሙሌ እማ ሲል ደስ ሲል ❤

  • @Gola01-r1i
    @Gola01-r1i Před měsícem +19

    አይ በስንቱ እናንተ ባትኖሩ ማን ያስቀን ነበር ❤❤❤😂😂😂

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +17

    ወይ ሙሉቀን ካልተመታሁ ብሎ እሪሪሪ😂😂😂😂

  • @agdr895
    @agdr895 Před měsícem +18

    ሒሩቴ ደስ ትለኛለች። የሴት ወይዘሮ።

  • @etsegenetfuad
    @etsegenetfuad Před měsícem +13

    ከእንደ በስንቱ አይነት ባልማ የሰውር ላጤነት ይሻላል ትወና ግን 👌👌👌👍

  • @EkramTeshome-bz7cq
    @EkramTeshome-bz7cq Před měsícem +11

    ማነው በበስየ ሀሳብ የተስማማ እራቁታቸውን ከብቶችን ይዝለሉ በቃ🙄

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem +2

      ለአስተዳደር ዋናው የሚያስፈልገው ብቃት የአእምሮ እንጂ ፡ የአካል አይደለም። 🤔

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Před měsícem +2

    ዙፋን ደስ የሚል የእዉነት የእናትነት ባሕሪ ነው ያለቸዉ ዳጊ አሳዝኖኛል በጣቃላይ ክበሩልን👌👌👌👌👌

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Před měsícem +32

    የሂሩቴ አድናቂወች የታላችሁ ❤❤❤❤

  • @user-ej7zs8ed6q
    @user-ej7zs8ed6q Před měsícem +17

    እኮን ደህና መጣቹህ የሳቃችን ምጭ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem +5

    ለማንም ብዬ አደለም የምሰራው ለማጅራት መችው ነው አይ ሙሉ ቀን የመጀመሪያው ደመወዜ ማጅራቴን ነው የምመታበት 😂😂😂😂

  • @SenyaNasser
    @SenyaNasser Před měsícem +4

    እንብላ ሽንብራ አሳ የማዘርን ሙያ😂👍👍👍 ማነው እስቲ እንደኔ ሐሙስን ጠብቆ የሚዝናና ይመቻችሁ👍👍👍👍😝😜❤😍

  • @alemayehuwolda-fp2tj
    @alemayehuwolda-fp2tj Před měsícem +2

    በስንቱና ሂሩቴ ለቤተሰብ ትምህርት አሰጣጥ ሳቅ መሰለ መልእክት አንደኛ❤❤❤👌👌

  • @RuhamaRuhama-wd1gj
    @RuhamaRuhama-wd1gj Před měsícem +1

    የ ምንቴ አድናቂዎች 👍👍👍👍👍👍

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne Před měsícem +2

    በስየ የሳቄ ምጪ ወላ ስወድህ 😅የተባረከ ይሁን አላለም የራሱን ተደብቆ ሲመኘዉ የኖረዉን ሲበላ ዉሎ አድሮ😅😅😅

    • @TsegaTube-hj9px
      @TsegaTube-hj9px Před měsícem +1

      አበላሉስ ይለያል እኮ😂😂😂😂😂

  • @abumohammed6387
    @abumohammed6387 Před měsícem +8

    ይሄ ሰውዬ በሳቅ ሊፈጀን ነው አቦ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před měsícem +2

    አይ በስየ ስወድህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deginettube2585
    @deginettube2585 Před měsícem +5

    የምገርም ድራማ ነዉ እወዳችኋለሁ

  • @techsador
    @techsador Před měsícem +14

    እኔስ 500 ሰብ መግባት አምሮኛል፣ ደመሩኝ ለማለት ነው🙏🙏🙏፣ እናንተስ ምን አማራቹ?

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před měsícem +1

      እኔ ደሞ አንድ ሽ መግባት 😁😁ደምሬሻለሁ ደምሪኝ አብረን እንደግ❤❤

    • @sofi8983
      @sofi8983 Před měsícem +1

      ደመርኩሽ አችም ነይ

    • @Jesusy777
      @Jesusy777 Před měsícem +1

      የአሳ ሽንብራ😊

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před měsícem +5

    በስንቱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ትችላለህ ♥️♥️❤️❤️🙏

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 Před měsícem +2

    ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አድሥህይወት
    @አድሥህይወት Před měsícem +5

    የዛሬውይለያልአረበሥቱ😅😅

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 Před měsícem +2

    በስንቱ ባስፈላጊው ሰዓት በትክክል ወደ ኮሜዲ ሄደ 👌🏿
    ብልፅግና ሳቃችንን ነጥቆን ነበር 😂😂

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e Před měsícem +1

    ማነዉ እደኔ በስዬን እና ሂሩቴን የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oz8gw4qs9b
    @user-oz8gw4qs9b Před měsícem +15

    እስቲ ላይክ እና ኮሜንት ግጩኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Před měsícem +4

    አራ ሁላቸውም በጠም ይችላሉ ትችላላችሁ በጣም ይመቻቹ ሁለቹም

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 Před měsícem +1

    እኔ ግን ሳስበው መስኪ ተኝታ በስዬ በስዬ በስዬ አሌክስ ደሞ ሂሩቴ ሂሩቴ ሂሩቴ እያሉ የምቃዙ ይመስለኛል 😂😂😂😂 እረጅም ዓመት ኑሩልን

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +2

    የሰሀኑ መላስ 😂😂😂😂😂😂😂በስንቱ የሳቄ ቂንጭ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-tm3pn5dx4x
    @user-tm3pn5dx4x Před měsícem +7

    ማነው እደኔ ሙሌ የሚመቸው

  • @gelilagirma1987
    @gelilagirma1987 Před měsícem +2

    ቀን በቀን ይሁን የምትሉ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂😂 ውይ በስየ የስራህን 😂 የተባረከ ይሁን አላለም😅

  • @Aminat-qu4iy
    @Aminat-qu4iy Před měsícem +7

    አሠላሙአሌኩም ያጀመአ አላህ ሰላምና እዝነት በሙስሊሞች ላይ ይሁን ❤እንዲሁም በመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤

    • @user-zt9zl8iv7e
      @user-zt9zl8iv7e Před měsícem +2

      ጀዝባ መሀይም

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem +1

      ነገር ግን ፥
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ • ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
      📖👈🏾🤔
      * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር ፡ በርካታ አንቀፆቹ ላይ መስክሯል።

    • @user-tu3it7mc7x
      @user-tu3it7mc7x Před měsícem

      አይበልም,ሰው ነቻው እኮ ጉደታቻው ጉደታችን ነው ለሰው ክፍ አተስቡ😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @user-vv6ey2fo5o
    @user-vv6ey2fo5o Před měsícem +2

    በቀጣዩ የበስንቱ ውርደት በአማቾቹ የሚደርስበት ውርጅብኝ

  • @user-hg5el7gq2l
    @user-hg5el7gq2l Před měsícem +1

    ወይኔ በናፍቆት ነው የምጠብቃቹ እውነት❤❤❤❤❤

  • @abokabot
    @abokabot Před měsícem +1

    አረጋ ከበደ እና ሽመልስ አብዲሳ በከበት ላይ ሲዘሉ አሰብኩት🤣🤣🤣🤣🤣

  • @DagimDagi-io7wl
    @DagimDagi-io7wl Před měsícem

    Besintu meshelem yegbahal betam betam yemyadenek bekat nw ewenet betam 👏👏👏👏👏

  • @HiweyLove
    @HiweyLove Před měsícem +1

    በስዬ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂ሀሙስ መቼ በደረሰ ነውኮ እምለው 😂😂

  • @user-wc8ce2oj4k
    @user-wc8ce2oj4k Před měsícem +1

    በስንቱ አንተ ነህ ወይስ ሂሩቴ ነች ያረገዘችው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yc2td8kn2m
    @user-yc2td8kn2m Před měsícem +2

    ሂሩቴ የኔ መድሀኒቴ😂ሽብራ አሳ በስንቱ እንኩዋን ከሞት ተረፉክ 😂😂ጥብስ ጥርስ ጭስ😂 ሙሉ ግን ያሳዝናል ሁሌ ቦርሳና ጥላ ይዞ ለእርጉዝ የተሰራላትን ምግብ ጥርግ አርጎ ብልት እራስ ወዳድ ነህ በስንቱ
    ክክክ

  • @user-rd2tt4nc3e
    @user-rd2tt4nc3e Před měsícem +3

    እና ፖለቲከኞቹ በከብት እየዘለሉ አይደልደ እንደ ከብቶቹም እነኛው ነን የአማረ ህዝን

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ለእራስ የሚሰጥ ጥሩ ግምት ፡ መልካም አስተዳዳሪዎችን ይፈጥራል። 🤔

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před měsícem +2

    አይ በስንቱ አስቀህ ልገለኝ ነው😂😂❤❤

  • @mihereteabaraya9003
    @mihereteabaraya9003 Před měsícem

    Basentu Best actor 2024

  • @Deva-Tare23
    @Deva-Tare23 Před měsícem +2

    My favorite ሴትኮም🎉

  • @Lidyas482
    @Lidyas482 Před měsícem +3

    Who love the film like this😊😊

  • @See-3-6-21
    @See-3-6-21 Před měsícem +2

    😂😂😂 very funny I’m hard laughing 😭😭😭😭

  • @user-wp3fh4fz1d
    @user-wp3fh4fz1d Před měsícem +2

    አይ በስቱ ለቤት እዲ በአመት ማይገዛውን አስቤዛ አማቱ ቤት በየቀኑ ይዞ መግባት 😂😂😂😂

  • @SenyaNasser
    @SenyaNasser Před měsícem +1

    እስቲ በሳንቱን የሚወድ ሀሳቡን በላይክ ይግለፅ ይመቻቹ😂😮😍👍❤👍❤👍❤

  • @user-br7hd1ds5c
    @user-br7hd1ds5c Před měsícem

    😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ ሂሩቴ ጉድሽን አለየሽ😂 ወይኔ😅

  • @mickyastesfaye
    @mickyastesfaye Před měsícem +1

    Abey sirot aytehew nw aydel 😂😂

  • @GgfGg-vh2ly
    @GgfGg-vh2ly Před měsícem

    በስንቱ ምርጥ ሰው ስወዳቸው😂😂

  • @user-zo7we9vu5i
    @user-zo7we9vu5i Před měsícem +5

    Hirutn yemtodu👍👍👍

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @zo we vu i

    • @user-zo7we9vu5i
      @user-zo7we9vu5i Před měsícem +1

      @@TruthEz amaringa kibord slelelegn new

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před měsícem

    በሴ አንተ ቢቻ ምንም ተናገረ ያምረብሀል 😂😂😂😂 ፈታ ከሄሩት ጋረ😂😂❤❤❤❤

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n Před měsícem +1

    Beseyeee🤣demu amariee alechieee ayzuneee, beretuuu beseyeeee🙏👋

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @tv wy pf n

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před měsícem

    በጣምነው የምታስቁኝ በስንቱ አምሮቱን ተወጣ 😂😂😂😂😂😂

  • @mursi4one320
    @mursi4one320 Před měsícem

    በስዬ ትለያላችሁ እኮ😂😂❤

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před měsícem +3

    እኔ አሁን አሁን መረዳት ያልቻልኩት: ሂሩት ናት ወይስ መስከረም ያረገዘችው???😂😂😂 የእኔም ጉዳይ እኮ ገና አለየለትም! ሂርትዬን ወይስ መስኪን???? ወይስ ትዳርን😂😂😂🎉

    • @Xruramedia
      @Xruramedia Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂 እውነትና ተውኔት ኣንድ ላይ ይመስላሉ፡፡ የምር እርጉዝ ሳትሆን ኣትቀርም፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelandarge3020
    @betelandarge3020 Před měsícem +2

    ውይይይ ወንድ ሆዱን ሲወድ 😜😜😜😜

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      በሙሉ አቅም ፡ ጤናማ ዘርን አምርቶ ለመትከል ፡ በደንብ መብላት ያስፈልጋል። 🤔

    • @nardosbirhanu3001
      @nardosbirhanu3001 Před měsícem

      ​@@TruthEz what??

    • @betelandarge3020
      @betelandarge3020 Před měsícem +1

      @@TruthEz ለካ ለዛ ነው ምግቡን ምትፈጁት 😜😜😜😜

  • @tesfayehailu5093
    @tesfayehailu5093 Před měsícem

    ኸረ የሚያስካክትን ቀነስ አርጉት በሴ ዛሬ ደሞ ይህንን ቡሌ ቀላል ይጥልፈዋል እንዴ ወይ ህሩቴ ጉድሽን አልሰማሽ😂😂👍👍🙏🙏

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před měsícem

    ዛሬ በስቱ እንዴት ነው ግጥም በግጥም ሆነ❤ ሂሩቴ ታድላ እሷን ተክቶ ሚሰራ ያለ አይመስለኝም

  • @sanimohammed8170
    @sanimohammed8170 Před měsícem +3

    በስንቱ ትችላለህ የምር ትለያለህ

  • @makbel-ep
    @makbel-ep Před měsícem +1

    መስከረም አረገዘች ሰርጓን ሳናይ

  • @kirubelmulugeta-ci8eo
    @kirubelmulugeta-ci8eo Před měsícem +2

    ብስንቱ ይመቸዉ ዛሬ አደነኩት

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 Před měsícem

    ተኝቶ የበላት ነገር ዋዋዋዋዋዉ😂😂❤

  • @ZerthunMuluget
    @ZerthunMuluget Před měsícem

    በጣም ደስ ይላል ::

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo Před měsícem +1

    Best show ever 0:25

  • @user-uc6xq5tt3g
    @user-uc6xq5tt3g Před měsícem +1

    ሀይ አሌክሶ ከልብ አርትስት ነህ እኮ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před měsícem +1

    Ahunis inezihin sewoch kemewdede yetenesa inde besiye bal yisxegn biye Dur laderg tinish qertognal tinish adriqim silehone I’m not sure y’all 😂😅😂❤🎉😊

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před měsícem +1

    በሴ እና ሂሩቴ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-pk3ih3mr2l
    @user-pk3ih3mr2l Před měsícem +3

    ወይኔ ብርሃኑ ነጋን በከብት ጀርባላይ
    ሲዘሉ በሃሳቤ መጡ

  • @RasAbY1412
    @RasAbY1412 Před měsícem +1

    ደሞ ቦጠሊካ 😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem +1

      ከ ‘ቦጠሊቃ’ ነፃ የሆነ ግለሰብ ፡ ኢ-ፍትኀዊ ለሆነ መንግሥታዊ አስተዳደር ፡ ዝግጁ መሆን አለበት። 🤔

  • @user-rv9ud2um7w
    @user-rv9ud2um7w Před měsícem +1

    ስዓት በጣም ትንሽ ነው አስታካክሉ እንዴት እንደምዎዳችሁ 🤣🤣🤣🤣

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo Před měsícem

    በስዬ በሣቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w Před měsícem

    ዋናው ልብ ነው ደስ ይላል አይይ alex tileyalek😀😀👑

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @gn ym fo w

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    ወይኔ ሙሉ ቀን ማጅራት መች መከረኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před měsícem

    አይ በስንቱ የኔ አዝግ የሳቄ ምንጭ😂😂

  • @user-uc7cu1wn4v
    @user-uc7cu1wn4v Před měsícem

    አራ በስንቱ ለኛም አስብ በሰቅ ገደልካን እኮ

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 Před měsícem

    የዛሬው ትንሽ ተካበደ ግን ይመቻችሁ ሁሌም እወዳችኃለው

  • @gezish_21
    @gezish_21 Před měsícem +2

    ደቂቃው እያነሰ መቷል

    • @ኢማንይመር
      @ኢማንይመር Před měsícem

      ግዝሽ ስራ ፈት ነህ ልበል እኔ ስንተየ ዘግቸ ስተየ ከፍቸ ጨረስኩት መዳሜ ሁለት ደቂቃ አይቸ ኢማን ኢማን እያለች😂😂😂

    • @gezish_21
      @gezish_21 Před měsícem +1

      @@ኢማንይመር ምናገባኝ ስላንቺ ማዳም 😂

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq Před měsícem

    Wondeche gn betam hodachewn endemiwedu nw yetayegn konjo megeb wonde leji be hodeu kelde ayaweke😅

  • @ReduSuper-oe1bo
    @ReduSuper-oe1bo Před měsícem +2

    በስንቱ ድራማ በቃ ትችላላችሁ 😘😍❤

  • @tesfatube9212
    @tesfatube9212 Před měsícem

    የማይሰለች ድራማ❤❤❤

  • @user-je2xe6zx7u
    @user-je2xe6zx7u Před 25 dny

    Wow that's awesome good

  • @B34456
    @B34456 Před měsícem +1

    ታየኝ እኮ ፖለቲከኞች እያንጀለጀሉ በከብት ጀርባ ሲዘሉ😂😂😂😂

  • @meloveethiopia
    @meloveethiopia Před měsícem

    በሳቅ ሞትኩኝ 😂😅😅😅 እፎይ 😂😂

  • @EldanaJemal-ju8xs
    @EldanaJemal-ju8xs Před měsícem +1

    አይ በስይ እኔም አምሮኛል ግን ማን ይሰጥካል ብለክ ነው

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před měsícem

    በስንቱ መጨረሻህን ያሳየኝ።

  • @misrakbizunhe2807
    @misrakbizunhe2807 Před měsícem

    😂በስዬና ፖለቲካ በሳቅ ገደሉኝ 😂🤣😋😁😁

  • @semirabazebeh4052
    @semirabazebeh4052 Před měsícem +2

    የማዳም ቅመሞቺየ ደምሩኚ በአላህ ስወዳቺሁ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      “ በርሱ የሚያምን ኹሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ ፡ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ፡ ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና። “ ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ፫ ፡ ፲፮)
      👉🏾📖
      ‘ኣሏህ’ስ … ፧ 🤔

  • @amemom6254
    @amemom6254 Před měsícem +2

    በስዬ ምስኪኑ

  • @NesuAmen
    @NesuAmen Před měsícem

    በስንቱ እወድሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊❤❤🎉🎉🎉