ህሊና ድራማ ክፍል 13 - Helina Drama Part 13

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • ህሊና ድራማ ክፍል 13 - Helina Drama Part 13
    #HelinaDrama
    #SalkanTube
    #ethiopiandrama
    contact us
    on Instagram
    yoseph__kas...
    TikTok
    www.tiktok.com/@salkantube?_t...
    Facebook
    / 1221filmsproduction
    Join this channel to get access to perks:
    / @salkantube
  • Zábava

Komentáře • 495

  • @EyerusMaryam
    @EyerusMaryam Před 8 dny +532

    እንካን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ 🤍🙏

  • @11-fx3yo
    @11-fx3yo Před 8 dny +246

    ኧረ እየረሣነው ነው በሣምንት 2ቴ ይሁን ልን እምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MohmsAhmad-sg3tw
      @MohmsAhmad-sg3tw Před 8 dny +3

      ልብዳሽ

    • @11-fx3yo
      @11-fx3yo Před 8 dny +3

      @@MohmsAhmad-sg3tw እ ቫለዬ

    • @user-bi3sr9ml2j
      @user-bi3sr9ml2j Před 8 dny +1

      🎉🎉🎉❤🎈 ❤❤❤❤❤

    • @user-jp3ry1on6b
      @user-jp3ry1on6b Před 8 dny +1

      አትለፍልፊ ስንት program የወጣበትን ፊልም ላንቺ ሲሉ የሚቀይሩ ይመሥልሻን ወይ ማይት ወይ መተው

    • @11-fx3yo
      @11-fx3yo Před 8 dny

      @@user-jp3ry1on6b እሺ 👌

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt Před 8 dny +115

    የነገዋ ልደታ ማርያም የልባችን ሀሳብ ከ ሀጥያት በቀር ትፈፅምልን በያለንበት ትጠብቀን ✝️🙏🥰❤️

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 Před 8 dny +251

    እንኳን ደህና መጣቹ❤የነገዋ ልደታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን👏❤

  • @abt1292
    @abt1292 Před 8 dny +17

    እኔ ደሞ የህሊና አባት ፀሎት እንደሚሰማ እርግጠኛ ነበርኩ እግዚአብሔር አምላክ ለችግራችን ፈጣን ምላሽ እንደሚሰጥ ተምሬበታለዉ። እግዚአብሔር ይመስገን👏

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr Před 8 dny +114

    ማነው እደኔ ይሄ ተከታታይ ዲራማ የተመቸዉ ኧረ ባይሆን ዴቀዉን ጨምሩልን

  • @user-en6um2cv4s
    @user-en6um2cv4s Před 8 dny +36

    እዳታቋርጡት እምትሉ 👍❤❤❤

  • @tebabe
    @tebabe Před 8 dny +130

    የስደት እህቶች ከመዳም ቤት አላህ ያውጣን ሲሳያችንን ያብዛልን😢 የቤት እመቤት ያርገን
    ጉሉ አሚን😢❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Před 8 dny +26

    ተዉ ግን
    በቃ እስፖንሰሮች ሆይ ድምፅ ሁኑን በሳምንት..2... እንድያደርጉልን አዉ ምትሉ በ👍👍አሳዩ😢😢

  • @egigayehudamtew6832
    @egigayehudamtew6832 Před 7 dny +10

    ጭፈራ ቤት የምትሄዱ ሰዎች ምን ተማራችሁ?

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. Před 8 dny +80

    ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ እንደ ህሊና ግን እዉነት የሚመስል ፊልም የለም ቀጥሉበት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ip3xb5kp5n
    @user-ip3xb5kp5n Před 8 dny +67

    ህሊና ምርጥ ፊልም ነው ግን በሳምት ሁለቴ ቢሆን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ 👍👍👍👍

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tn Před 8 dny +9

    ማነው ህሌና ሜካፕና ቀዩን ፀጉር ስትጥልው።የምታምረው የሚመኛት

  • @madinahassen
    @madinahassen Před 8 dny +79

    የኔን ኮመንት በሚያነብ በሙሉ አላህ ያላሠበውን እርዚቅ እንጀራ ይስጠው አሚን ደምሩኝ ሥወዳቹህ

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Před 7 dny +6

    እንኚ አባት ደስ ሲሉ በአላህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጦት😘

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 8 dny +23

    በሰምት ሁለቴ ይሁንልን ያምትሉ አለቹ 😊🎉😂😂

  • @addishiwotgirma6510
    @addishiwotgirma6510 Před 7 dny +7

    ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 Před 8 dny +26

    የአባቷ ሀዘን እና የፀሎት ጽናት መልስ❤ ልብይነካል

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Před 8 dny +32

    እስቲ ለይኩ ህሊናዎች ፈልጌዉ ነዉ😢😢😢

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j Před 8 dny +39

    ከመቆየቱ የተነሳ መጓጓታችንን አቁመናል😂😂እኛ የማዳም ቅመሞች ተሎ ተሎ እማይለቀቅ ነገር ያስጠላናል🙈😅

  • @user-rw7yw4xf3r
    @user-rw7yw4xf3r Před 8 dny +19

    እንቅልፍ ሳልተኛ ሳምንቱን ህሊናን እያሰብኩ 😢

  • @hayu684
    @hayu684 Před 8 dny +10

    የማንደፍሮን አባትነት እንዴት አያችሁት 😢
    በትክክል ሆቴል ያላት ሴትዮ ልጇን ሆቴሏ ሴት አዳሪነት እንድትሰራላት ታስገድዳት ነበር ትንሽ የሚያመሳስል ነገር አለው ልጅቱ ትሰቃይ ነበር ግን እንደምንም ብላ ከአንዱ ተለጠፈች እና ትዳሯን ያዘች የነበረ ጦርነት ተውኝ ጸጉር ቤትም ስለነበራት እኔ እዛ ተቀጥሬ ነበር የምሰራው ልጅቱ ታማክረኝ ነበር ልትወጣ አካባቢ ልብሶቿን አንድ በአንድ እያልኩ አወጣላት ነበር😅 ደግሞ ፊልም ነው እያላችሁ እንዳታላዝኑብኝ

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 Před 8 dny

      አችው አጭው አችው አሮጭው አለ ያገሬ ሰው 😅😅😅😅

    • @jemalsabya8503
      @jemalsabya8503 Před 8 dny

      ካፊር ነው

  • @KifleTesfa
    @KifleTesfa Před 8 dny +8

    Acting Engidasew Habte wow 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🔥🔥🔥

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před 8 dny +7

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን

  • @Samuel-ph2bt
    @Samuel-ph2bt Před 8 dny +18

    በጣም ደሰ ይላል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ካለ ሁሉም ነገር አለ🤝

  • @emebethagos6066
    @emebethagos6066 Před 8 dny +5

    ይሄ ልጅ ለካ ጎበዝ ነዉ ስዪም

  • @mumejidmohammad
    @mumejidmohammad Před 5 dny +2

    አረ ላይክ አድርጉ እስቲ ዝም ብላችሁ ላይክ አምሮኝ ነው🥰🥰🥰😉😉

  • @user-eg2yr9me1d
    @user-eg2yr9me1d Před 8 dny +10

    Be samnt hulete yhiun😊❤

  • @wanDye-hx1um
    @wanDye-hx1um Před 8 dny +19

    ስሜታቹሁ ይቆረጥ አረ ተዉ በሳምንት 2 ግዜ አርጉልን

  • @elsak5593
    @elsak5593 Před 3 dny +1

    ኢየሱስ እውነትም ሕይወትም መንገድም እርሱ ብቻ ነው። የዘላለም ህይወት በእርሱ ብቻ ነው።

  • @Zinashtulu
    @Zinashtulu Před 8 dny +13

    በሳምንት 2ገዜ የሁን የምትሉ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @Yetm798
    @Yetm798 Před 8 dny +2

    ምን አለ ልታወራ የነበረውን እንኳን ብታስጨርሷት የወሬ ያለህ ያስብላችሁ😂😂😂

  • @akeseme_tube
    @akeseme_tube Před 8 dny +4

    ሰው እንዴት ከሬሳ ጋር ይጋደማል ይህንን ኣይገርምም ቤተሰብ🙏

  • @TsegayeAbebe-ol8cv
    @TsegayeAbebe-ol8cv Před 8 dny +11

    ሕሊና ገና ሳላየው ላይክ እና ሼር የማደርገው ምርጡ

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 7 dny +2

    ምርጥ ስራ ከምርጥ ተዋንያኖች ጋ❤❤❤❤ደራሲው የህሊናን አባት አደራ🙏 ውይ የሳሚ ጭንቀት😣

  • @user-lt7ib8wd4i
    @user-lt7ib8wd4i Před 8 dny +6

    የአንዳንድ ወንዶችን ክፋት ግልጢ አድርጋቹ ነው ያሳያቹን ክፉታቹ ግን አያድርስ ነው

    • @YenealemTefera-vg9vt
      @YenealemTefera-vg9vt Před dnem

      አይ እሙዬ ያው እናንተምኮ እንደዚሁ ናችሁ ለወንድ አባታችሁን ምትከዱ ክፉዎች

  • @havemercyonus2123
    @havemercyonus2123 Před 8 dny +2

    Great performances by all. Teddy & Dagmawi are my favourites ❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Před 8 dny +12

    አላችሁ ቅመሞችዬ ገባ ገባበሎልኝ ያለናተ😢

  • @kebromweldegebreal1461
    @kebromweldegebreal1461 Před 8 dny +3

    የስዩም ገጸ ባህሪ በጣም ያስፈራል ይመስለኛል በግል ሂወቱም ዋጋ ያስከፍለዋል።ምክንያቱ ብዙ ሰው እሄ ገጸ ባህሪ ብዙ ሰው ገፍትዋልና የተገፍ ያሃቅ ይመስላቸዋል ማለቴ ነው

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 Před 8 dny +12

    ወይ እሁድቀን ማነው እንደኔ የሚረዝምበት😢😢😢

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest Před 2 dny

    አር የርሳነዉነዉ ወይ በሳምት ሁለት ግዜ ይሁንልን❤❤❤❤❤

  • @queenheavu1040
    @queenheavu1040 Před 8 dny +5

    Best movie 🍿 ever
    ❤🎉

  • @user-nm8bl9tk2x
    @user-nm8bl9tk2x Před 8 dny +3

    እር ስቸው ነበር ድንገት ስገባ ነው ትዝ ያለኝ 👍

  • @user-fz2fk2ts1g
    @user-fz2fk2ts1g Před 7 dny +1

    አሪፍ ነው በርቱ ❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን ሰው ሀገር ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤❤ አለም ሰላም ትሁን

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Před 3 dny

    ስዩም ዛሬ በሳቅ ሊገለኝ ክክክ አይ ዳጊ He’s the best actor eko

  • @user-xq7hx4xg6x
    @user-xq7hx4xg6x Před 8 dny +5

    አንደኛ አንደኛ አትበሉ ወዶቺዬ 😂😂 እኔንኝ አንደኛ

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb Před 3 dny

    Ara siyagoagua basamnte hulate argu wayim daqiqa yichamar mitilu like argu❤😂

  • @user-yx8zm4ho7y
    @user-yx8zm4ho7y Před 8 dny +4

    እረ በፈጠራችሁ ግፍ ነው በሳምንት 2ጊዜ ይሁንልን 😰🙏🙏🙏

  • @sofiamohammed9190
    @sofiamohammed9190 Před 8 dny +1

    ፍናንዬ ቆንጆ የኛ ጎበዝ አርቲስት
    እናትሽ ስታየው ምን ብላ ይሆን
    እኔ እንኩዋን ተጨነቅኩ ድራማ መሆኑን እያወቅሁ
    ያው የገሀዱ ዓለምነፀብራቅ አይደል
    ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @sabu1325
    @sabu1325 Před 7 dny +1

    I'm from Eritrea 🇪🇷 I love this movie but can you do twice a week please 🙏

  • @Tiktokfan18
    @Tiktokfan18 Před 8 dny +8

    እንኳን ለመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ በዓል በሠላም እና ጤና አደረሳችሁ💚💛❤️

  • @MmmKkk-s5j
    @MmmKkk-s5j Před dnem

    😂😂😂😂ስዩሜ ግን ምርጥ አጎት ነህ ከምር❤❤

  • @kiduseshet
    @kiduseshet Před 8 dny +15

    ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @user-hk8qc1cy2c
    @user-hk8qc1cy2c Před 8 dny +2

    እንደ እኔ ይ ድራማ በ ጉጉት ጠብቆ ምያይ እስቲ በ👍 አሳዉቁ

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 Před 8 dny +3

    የዚህችን ልጅ ቅብጠት እንዴት እደምወድላት።

  • @user-cs5zv1bi3z
    @user-cs5zv1bi3z Před dnem

    ከእረኛዬ ቀጥሎ የተመቸኝ ድራማ 👌👍

  • @MesfinPrin
    @MesfinPrin Před 8 dny +2

    ውይ😢የዚን ፊልም መጨረሻ ለማየት ጒጒው😢😢

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 Před 8 dny

      አትጓጊ ውዴ የኤቶብያ ድራማ መጀመር እጂ መጨረስ አያቁም

  • @Alexaletube-bz2qg
    @Alexaletube-bz2qg Před 7 dny +2

    Best drama

  • @Tammy.12345
    @Tammy.12345 Před 8 dny +9

    ውይ ውይ እሪልእስቴት በሄድንበት ስለቸን ዮቱብም ላይ መንገድም ላይ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 8 dny +1

    ተዋናሆች ሁሉም እማደቃቸው ናቸው እዳታቋረጡት ደሞ😂

  • @MdRaj-jw4xj
    @MdRaj-jw4xj Před 8 dny +2

    እናትሕንለማዳንፍቅርህንአሳልፈህከሰጠህጠላሁህ

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e Před 5 dny +1

    ደቂቃ ጨምሩበት ለተመልካቹ ክብር ይኑራችሁ በተለይ የባለፈውን አትድገሙት

  • @AaAa-vk5lp
    @AaAa-vk5lp Před 8 dny +1

    እንደት እንደመጠብቅ ይነበር ህሊኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 8 dny +3

    ሰላምለሀገራችን

  • @wshhjh
    @wshhjh Před 8 dny +1

    ይሄ ምፍልም ጭረሽ ትዝም አይለኝም ይሄ የተረሳ ፍልም ምን አለበት ሁለቴ ምትለቁልን ቅዳሜና እሁድ😅

  • @admasassefa1944
    @admasassefa1944 Před 7 dny +2

    enamesegnalen

  • @Ruki-fq9ch
    @Ruki-fq9ch Před 8 dny +1

    ቪድዎዉን ሙሉዉን ሳታዩ የኮመታችሁ እንደትናችሁ 😁

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt Před 8 dny +1

    ቸርነትን እደኔ የምትወዱት እና ደግሞ ደቂቃ ይጨመርልን የምትሉ 👍👈

  • @mahletaysaita24
    @mahletaysaita24 Před 4 dny

    በሳምት ሁለተየ ይሁንልን

  • @user-sz3qb1kj2e
    @user-sz3qb1kj2e Před 8 dny +7

    😂😂ስዩም እሚባለው ሰው ግን 😢ሲናድድ መድፍት ነበር ጨካኝ

    • @mariabewekat3839
      @mariabewekat3839 Před 7 dny

      እኔ ደሞ ደስ ነው የሚለኝ😂😂😂ከምር🎉

  • @lyitbareK
    @lyitbareK Před 8 dny +1

    መልካም ሳምንት❤

  • @user-zp9zt4on1r
    @user-zp9zt4on1r Před 8 dny

    እኮን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልደታማርም ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saritytube8673
    @saritytube8673 Před 8 dny

    first comment 😊😊

  • @Michaelyohannes64
    @Michaelyohannes64 Před 8 dny

    🤣🤣🤣🤣 I like the last part.💤💤🤙🤙🤙

  • @KediroAbdu-sd1dz
    @KediroAbdu-sd1dz Před 8 dny +1

    ስዩም እኔን ብቻ ነዉ የተመቸኝ👍

  • @SelamZegeye-bl1cz
    @SelamZegeye-bl1cz Před 8 dny

    ፊልሙን እያየ እንደኔ ማነው ኮሜንት እሚያነብ

  • @gech547
    @gech547 Před 8 dny +2

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😊

    • @fsha318
      @fsha318 Před 8 dny

      እና ምን.?

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Před 8 dny

      ​@@fsha318ላይክ😂😂😂

    • @fsha318
      @fsha318 Před 8 dny

      @@gech547 ok like ፈልገሽ ነው እንዴ
      ታድያ ያቺ የተለመደች ኮሜንት አትሻልሽም ነበር ለ like

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 Před 8 dny

    ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JamaA-dz1fj
    @JamaA-dz1fj Před 8 dny +1

    ተመስገን ዛሬስ ሁለኛ ነኝ ❤❤

  • @fegegta56
    @fegegta56 Před 5 dny

    በሳምንት ሁለቴ የምትሉ እብዶች እነሱ ከሆነ አይሰሟቹመም like ብል*ግና

  • @sabu1325
    @sabu1325 Před 7 dny

    I can't wait 7 days please do 2 a week

  • @minaletilahun473
    @minaletilahun473 Před 8 dny +1

    ኧረ በሳምንት 2ግዜ እንኳን አድርጉት

  • @Habesha_vlog-s
    @Habesha_vlog-s Před 4 dny

    የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤

  • @user-ez7qo8df9x
    @user-ez7qo8df9x Před 8 dny

    እኒ በጣም እወድሃሎው ኢኒ አሪትራዊት ነይ❤❤❤❤

  • @Adbdulselambereka
    @Adbdulselambereka Před 8 dny +7

    የህሊና አድናቂ ብቻ❤❤❤

  • @abendesalegn8176
    @abendesalegn8176 Před 3 dny

    ደስ የሚል ነው

  • @KIYASHUGAOFFICIAL
    @KIYASHUGAOFFICIAL Před 8 dny +1

    Well come hlina❤❤

  • @missfatema6832
    @missfatema6832 Před 7 dny

    በሳምት ሁለት ይሁንረ በጉጉት ልሞትነዉኮ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @elisayeelias
    @elisayeelias Před 7 dny

    Be samnt hulete yhiun❤❤❤❤

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 Před 6 dny

    ምርጥ ድራማ ነው እንዳታቋርጡት

  • @gogottelevision
    @gogottelevision Před 8 dny

    1ኛ❤

  • @MmmmMmmm-ss2vj
    @MmmmMmmm-ss2vj Před 8 dny

    ልብ ኣንጠልጣይ የሆነ ፍልም❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @yonimam-tz5ei
    @yonimam-tz5ei Před 7 dny

    kzi bhola bsament hulte kalargu enatem like endatargu

  • @DANIELGO429
    @DANIELGO429 Před 8 dny +2

    Please besamint hulete yihun

  • @AlfAlf-e2b
    @AlfAlf-e2b Před 8 dny

    ወይ የኔ ነገር ምላይ እደጨረሰ ጠፍኝ😢😅😅

  • @RahelTeka1
    @RahelTeka1 Před 8 dny

    እኔ አጠራቅሜ ነው ማየው የነበረው ዛሬ ግን ልየው አልቻልኩም ማጠራቀም😅

  • @user-hs1te7uz3u
    @user-hs1te7uz3u Před 8 dny

    እረስቻቹ ነበር ማርያምን ግን እንዳታቋርጡት ፈራውላቹ😂😂

  • @RehimaKendu
    @RehimaKendu Před 8 dny

    ywwwww😊😊😊

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před 8 dny

    ከ1 በላይ like ማድረግ ብቻል ኖሮ 100 ግዜ like አድርግ ነበር😢❤ደስ ይላልልል❤❤❤❤

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 Před 7 dny

    Dagi Chere meslaw fenu tame hiwi ❤❤❤❤❤