ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 09. 2023
  • ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • Zábava

Komentáře • 270

  • @debashabebaw8653
    @debashabebaw8653 Před 10 měsíci +81

    እሄ ድራማ እሚያስጠላው part ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው ❤

    • @elshaddai7086
      @elshaddai7086 Před 10 měsíci +1

      እንዴት?

    • @yenuendale
      @yenuendale Před 10 měsíci +1

      Sra fet

    • @debashabebaw8653
      @debashabebaw8653 Před 10 měsíci +2

      @@elshaddai7086 የምር የትወና ብቃታቸው ደስ ነው አሚለው/ ደሞም ስለተዝናናሁበት ነው

    • @debashabebaw8653
      @debashabebaw8653 Před 10 měsíci

      @@yenuendale ድራማውን አይተሀው ነው ኮሜንት እምታደርገው ወይስ ኮሜንት ለምንበብ ነው እዚ የመጣሃው

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před 6 měsíci +1

      የ1970የሕብረተሠባዊነትኢትዮጵያን😢የሕግአካሄድ የተሣለቀየአንድ የኢሀአፓአባል ድረሥትእንደሆነውየማቀው😢ተዋንያኖቹግን ብቃትግንአደንቃለሁ

  • @ffg1354
    @ffg1354 Před 10 měsíci +36

    በጣም ናፍቃችሁን ነበር አበበ ባልቻ ምርጥ የጥበብ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤

  • @madotube3523
    @madotube3523 Před 10 měsíci +22

    ኑሮችን ግራ ፍርዳችን ግራ አስተሳሰባችን ግራ ቀኙን ፍለጋ የባዘንን ማስኪን ህዝቦች ግሩም ድንቅ ነዉ በርቱልን

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 Před 10 měsíci +18

    "..የናፈቁትን መድፍ እንዲያስትውሱ ስላደረኩወት ደስ ብሎኛል..😂😂

  • @th-ef6me
    @th-ef6me Před 10 měsíci +5

    በጣም ለየት ያለ እጅግ መሳጭ ድራማ ነው የተዋንያን ጫፍ የደረሰ ብቃታቸው ለመግለፅ ቃላት የሉኝም

  • @etatumama3538
    @etatumama3538 Před 10 měsíci +7

    ተውኔት መሆኑ ትዝ የሚለኝ በቴሌቪዥን እንደማይ ትዝ ሲለኝ ነው እንጂ የእውነት ነው የኖሩት ምርጥ ብቃት

  • @ZimareTube4Christ
    @ZimareTube4Christ Před 10 měsíci +7

    "የምጨነቅላቸው ልጆች ስለሌሉኝ😭 አመሰግናለው" ስትል ሁለት ልጆቿ የተገደሉባት እናት የምስጋና ደብዳቤ እና 😭
    "ለመራመድ የግድ ሁለት እግሮች እንደማያስፈልጉኝ ስላሳየኸኝ አመሰግናለው" የሚለውን ስሰማ አልቻልኩም😭😭😭ወይኔ ኢትዮጵያዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @user-rd9so8kt5u
    @user-rd9so8kt5u Před 10 měsíci +29

    "ብቅሉን ያበቀሉት ተገንጣዮች ናቸው " 😂😂😂😂😂 i like this show a lot

  • @beta2503
    @beta2503 Před 10 měsíci +4

    ደሞ ይሄ ዘመን አልፎ እንደዚ በፊልም ሚሠራው መቼ ይሁን

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 Před 10 měsíci +7

    ስንት ደርሶ እስካየው የሚናፍቀኝ ድንቅ ትዕይንት ከድንቅ ትወና ጋር አመሰግናለሁ።😂😂😂

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před 10 měsíci +10

    ሚኪዬ እንደዛሬ አሳዝነኸኛ አታውቅም 😅😅😅😅😅😅 የሚገርም መሰለል ነው ያሳየኸው አሳዘንከኛ

    • @peledosantos
      @peledosantos Před 10 měsíci

      አራት አይነት ድምፅ እኮ ነው ያወጣው

  • @eskindiksolomon9772
    @eskindiksolomon9772 Před 10 měsíci +4

    ባላለቀ እያልኩ የማየው ምርጥ ትወናዎች ንግግሮች በጣም አሪፍ👍👍👍

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 Před 10 měsíci +1

    ፋኖ ፋኖ እረ ፋኖ ፋኖ እስቲ ይችን ድራማ በኦነጋውያን አረመኔነት ላይ እንድንሰራት ፍቀድልን

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Před 10 měsíci +10

    ጋሼ አቤ አንተ እኮ የዚህ ተከታታይ ድራማ አድባር ንህ! ❤

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 Před 10 měsíci +10

    አቃቢው የሆነ ፓርት ላይ ወደዚህ ገራፊ የሚላክ እየመሠለኝ ነው😂😂😂

  • @geremewnega6598
    @geremewnega6598 Před 10 měsíci +8

    የታምሬ ልጅ በጣም ያስቃል
    ድምጹን ስቀያይር ያምርበታል

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 10 měsíci +4

    ተስፋዬ ገብረሃና ምርጥ ምርጦቹን ኣርቲስቶች የያዘ እጅግ ምርጥ ድራማ የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ዶክተር! እያሱ አብርሃም ምርጥ ስራ ሃማቱማ

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Před 10 měsíci +22

    ድራማው ድሮም ኬክ ነበር አሁን ደሞ ክሬም ጨመረ _ ተስፋዬ ገብረሀና Well come ❤🙏 you put a crame on the top of the cake 🔥🔥

    • @samsongetachew7647
      @samsongetachew7647 Před 10 měsíci

      ፍሬንድ ኬክ ቤት አስተናጋጅ ነሽ እንዴ???

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Před 10 měsíci

      @@samsongetachew7647የፈለጉትን ሀሳብ መስጠት ይችላሉ

    • @peledosantos
      @peledosantos Před 10 měsíci +6

      ኬክ መብላት የፀረ አብዮተኞች እና የቡርዣዎች ተግባር ነው

    • @FearLess-kj3qb
      @FearLess-kj3qb Před 10 měsíci +1

      @@samsongetachew7647 ሸገር ዳቦሽን እየተሰለፍሽ ኬኩ ጋርማ እኛ አናስጠጋም አንተ መጋኛ

    • @Horn_of_Afrika
      @Horn_of_Afrika Před 10 měsíci +2

      አብዮታዊ ኬክ መሆን አለበት:: 😅😢😂

  • @WassHope
    @WassHope Před 21 dnem

    እኔ ብቻ ግን በየቀኑ ባየው አልሰለችህ ያለኝ!? ምን አይነት ትወና ነው!? ምን አይነት መግባባት ነው!? ትችላላችሁ 😮👏👏👏

  • @DHT2721.
    @DHT2721. Před 10 měsíci +2

    በኢትዮጵያ ምረጥ ሲትኮም ተዋናይ፣ ድርሰት ሁሉ ነገሩ የተጣጣመለት ስራ በርቱ። ETV Thanks

  • @isaac6241
    @isaac6241 Před 10 měsíci +3

    የደብዳቤዋ ፓርት አንደኛ ነች😅

  • @ethiopiahagere8973
    @ethiopiahagere8973 Před 9 měsíci +2

    😭😭😭የምጨነቅላቸው ልጆች ስለሌሉኝ😭 አመሰግናለው" ስትል ሁለት ልጆቿ የተገደሉባት እናት የምስጋና ደብዳቤ

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 Před 10 měsíci +3

    ቃላት የለኝም እናመሰግናለን

  • @addis251
    @addis251 Před 10 měsíci +2

    ግሩሜ የመጨረሻዋን ደብዳቤ ስታነብ ያሳየከው የሀዘን እና የቁጭት አክቲንግ ሰው ለይ ይጋባል የምር የጥበብ ሰው ነክ ሁላችሁም ድንቆች ናችሁ ።

  • @yaredabiy7783
    @yaredabiy7783 Před 10 měsíci +1

    ድንቅ የትወና ብቃት የታየበት ክፍል ነው ይሄን አለማድነቅ ንፉግነት ነው 😊

  • @natnaeltesfaye796
    @natnaeltesfaye796 Před 10 měsíci +3

    በጣም የሚገርም ትወና አሪፍ ድራማ ነው❤❤❤

  • @yonasabera1659
    @yonasabera1659 Před 10 měsíci +5

    "ድምጹ ከመቅጠኑ ሌላ ......."😂😂😂

  • @passenger8683
    @passenger8683 Před 10 měsíci +2

    23:36
    30፡25 ላይ ያለችው የአቃቤው (ሚኪ) impression በጣም ነው የተመቸችኝ 😄😄😄

  • @AbdurahimNesire-bs8ov
    @AbdurahimNesire-bs8ov Před 10 měsíci +3

    ከኤርትራ ነው ማየው ወድጄዋለሁ

  • @TheDadeyom
    @TheDadeyom Před 10 měsíci +2

    what a performance, what an acting... simply purest and finest!

  • @bereketbere4443
    @bereketbere4443 Před 10 měsíci +8

    ሻለቃ ዳኛ ጌታየ በሳምንት 3 ጊዜ አድርጉት በጉጉት ልንሞት ነው

    • @AroraEntertainment13
      @AroraEntertainment13 Před 10 měsíci

      የሚሳዝነው፡ የመጨረሻው ክፋሉ፡ በሚመጣው እሁድ ያልቃል፡ ቆምጆ ሲትኮም ነው ከዚ ቦሃላ ሌላ ኣላይም

  • @kuku4856
    @kuku4856 Před 10 měsíci +24

    Can't imagine what our fellow citizens went through and it's really sad to see history repeating itself 😢😢😢😢😢😢......#humanity1st

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 Před 10 měsíci

      Dergue is not bad as we think on the drama it stands for United Ethiopia 💐 now the current PP is called dectator

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 Před 10 měsíci

      Dergue is not bad as we think on the drama it stands for United Ethiopia 💐 now the current PP is called dectator

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 Před 10 měsíci

      Dergue is not bad as we think on the drama it stands for United Ethiopia 💐 now the current PP is called dectator

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 Před 10 měsíci

      Dergue is not bad as we think on the drama it stands for United Ethiopia 💐 now the current PP is called dectator

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 10 měsíci

      No difference now, to the person who never step a foot in judicial proceedings or politics

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 10 měsíci +1

    ለአዲሱ አመት ለኢትዮጵያ ጠላቶች እንኳን ስጋቸውን ነፍሳቸውን የሚገርፍ ይስጥልን በማለት ምኞቴን እገልፃለሁ::

  • @gashawmengste118
    @gashawmengste118 Před 10 měsíci +3

    የዝናቡ መቆም ሴራ ነው❤❤ወይኔ ሆዴን አመመኝ

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před 10 měsíci +3

    በህዝብ ሀብት የተገዛ አረቄ ባክኖ ቀረ 😅😅😅😅😅

  • @againhope9751
    @againhope9751 Před 10 měsíci +4

    Very nice talent!!!❤

  • @jemalmm2756
    @jemalmm2756 Před 10 měsíci +3

    ጎድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ሚኪን አስያጨናንቁብን
    ካጠፋሁ እታረማለሁ ጌታዬ😂

    • @realitymedia9115
      @realitymedia9115 Před 10 měsíci

      ገራፊ ይመር ያሬድን እንዳይልኩብህ😢

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke6404 Před 10 měsíci +2

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ !

  • @SeidKhalid
    @SeidKhalid Před 10 měsíci +3

    ያልቅብኝል ብዬ ቆጥቤ እያየሁት ነው ።ጥበብ የተለካበት ብቃት ።ኢትዮጵይዊያን ወገኖቼ ተባረኩልኝ

  • @israeldu3876
    @israeldu3876 Před 10 měsíci +6

    ብቅሉን ያበቀሉት ተገንጣዮች ናቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ተስፋዬ ገብረሀና ከረጅም ጊዜ በኃላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

    • @chimelak
      @chimelak Před 10 měsíci

      ተስፋዬ ነው 😮

    • @israeldu3876
      @israeldu3876 Před 10 měsíci

      @@chimelak አዎ በጣም ተቀይሯል

  • @bisratbelay8735
    @bisratbelay8735 Před měsícem

    "አይዞህ" is the only word he can say ምርጥ ጠበቃ 😂😂😂

  • @zekariyasfikadu4035
    @zekariyasfikadu4035 Před 10 měsíci +4

    የአቃቢ ድምፅ ቢፃፍ ኖሮ😮😢😮😢😮😂😅

  • @NanaMedia-xf4rb
    @NanaMedia-xf4rb Před 10 měsíci +3

    ድንቅ ሥራ ።

  • @samuelbeshah1597
    @samuelbeshah1597 Před 10 měsíci +1

    Ere Mickey zare alchalkuhm😂😂😂😂

  • @MesaTesfay-qg5mt
    @MesaTesfay-qg5mt Před 10 měsíci

    Much More Respect 🙏🙏🙏🙏😍

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Před 10 měsíci

    ትልቅ ምንጊዜም ትልቅ ነዉ ለዚህ ድራማ ቃላት የለኝም ጥሩ ያልሆነው በሳምንት 2 ጊዜ አለመሆኑ ነው

  • @michaelkassahun2532
    @michaelkassahun2532 Před 10 měsíci +1

    በህዝብ ሀብት የተገዛ አረቄ 😂😂😂

  • @ethiodan11
    @ethiodan11 Před 9 měsíci

    I'm happy to see Tesfish...He's super..

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Před 10 měsíci +1

    Dergue is not bad as we think on the drama it stands for United Ethiopia 💐 now the current PP is called dectator

  • @unboxingtube708
    @unboxingtube708 Před 10 měsíci +1

    💯 Best drama 🎭 I 💗 you all

  • @muradfasil
    @muradfasil Před 10 měsíci +3

    መራር ሀቅን በቀልድ 😂😂😂

  • @yaredjare5295
    @yaredjare5295 Před 10 měsíci +2

    አንደኛ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před 10 měsíci +1

    ቀጭኗ ድምፅ ተመችታኛለች

  • @kalokalo9361
    @kalokalo9361 Před 10 měsíci +3

    የተከሳሽ ጎረቤት ግን አቃቤው ነበር እንደ😂😂😂😂

    • @1_B_3_D
      @1_B_3_D Před 9 měsíci

      የአረዳድ ጥግ😊

    • @tesegaanley4072
      @tesegaanley4072 Před 2 měsíci

      😅😅😅😅😅😅😅 እኔራሱ አቃቢ ህጉና ተከሳሽ የሆነ ቦታ ተገናኝተዋል መሠለኝ😂😂😂😂😂

  • @kaprino
    @kaprino Před 29 dny

    U see እናንተ እንደዚ ናቹ ጌታየ😂😂😂😂

  • @user-pr1ut6ut5f
    @user-pr1ut6ut5f Před 10 měsíci

    Amazing movie in my entire life

  • @AdonayEnu
    @AdonayEnu Před 10 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ያስቃል የዛሬው

  • @fitsescollection
    @fitsescollection Před 10 měsíci +1

    ተገራረፉ እንዳትለኝ!😂😂😂😂

  • @user-rm3fl1nj5c
    @user-rm3fl1nj5c Před 9 měsíci

    Yeleyal bravo 👏👏👏👏👏👏

  • @yadefyonas9385
    @yadefyonas9385 Před 9 měsíci

    Best of best sitcom

  • @AhmedAli-os2pk
    @AhmedAli-os2pk Před 10 měsíci +3

    ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለህዞቦቿ❤

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 10 měsíci

    Selam Selam yezih dink Ethiopyawi drama Beteseboch 🙏🇨🇬

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před 10 měsíci +4

    ጓዶች እስክ ገባ ገባ በሉ ትንሽ ፈታ እንበል.

  • @Balewegtube
    @Balewegtube Před 2 měsíci

    ለማስቀነስ ነው😂😂😂😂😂

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 Před 10 měsíci +1

    የዛሬው አቀራረብ ጣፍጦ ለወጥ ብሎ ቀርቧል .እንደው ግን ተከሳሹ /ገራፊው/ አካሉ የገዘፈ አስፈሪ ግርማ ሞገስ የተላበሰ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @sosiesosie9162
    @sosiesosie9162 Před 10 měsíci +2

    @30:19 @31:52 33:04 🏆😂

  • @assefaakirso654
    @assefaakirso654 Před 10 měsíci

    ❤ still it's well done we expect other in the new year,

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Před 10 měsíci +11

    ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ❤እንዲሁ ለእምየ ኦርቶዶክስ❤ ይሁንልን😊

  • @super12star
    @super12star Před 10 měsíci +4

    ምርጥ ሲትኮም ነው 👍 ደራሲው የተከሳሽን ስም ሲገልፅ ከጭብጥ የራቀ ይመስላል።

  • @genetyitafer5637
    @genetyitafer5637 Před 10 měsíci +1

    እግዝአብሔር ይባርካችሁ 🎉 በፍቅር ሆናችሁ እንደምትሰሩት አቀራረባችሁ ይናገራል።ሁላችሁንም ሰለምወዳችሁ ክብረት የሰጣችሁ። ግራ በገባን ግዜ ደሰ ብሎን በናፍቆት የምንጠብቃችሁ እንቁዎቻችን !!!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 10 měsíci

    ተስፋዬ ድንቅ ተዋናይ ነህ እኮ አቤት ከነባለቤትህ ብፅእትዬ ስንወዳችሁሁሁ ኑሩልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋራ ይስጣችሁ ::
    በገራፊንትህ ደግሞ ኩራትህ 😂😂😂😂 ጏድ ጠበቃ ዳኛ ጌታዬ ቀልድ አያውቁም የፈለገ ብትገርፍላቸው ብትገድላላቸው ወዳጅ አያውቁም ነፍሴ!!😂😂😂
    ውይ አቤ እዚህ ድራማ ላይ አቤት አለማወቅህን ስትትውነው እንኳን አለም አቀፍ ጠበቃ ሀሁንም በብሯ ያለፍክ አትመስልም ታድለህ :: ሚኮ እዚህ ላይ አንተም ድንቅ አላዋቂ ነህ :: ጠበቃው ግሩም ደርግዬን ቁርጥ :: አብዮት ጥበቃዋማ ውይ ስወዳት ::

  • @dera112
    @dera112 Před 10 měsíci +1

    ከ6 ወር በፊት ማነቆዉ የት እንደሆነ ባላዉቅም የተገራፊ ቁጥር ቀንሶብናል 😅

  • @mekuaninitdemessie9367
    @mekuaninitdemessie9367 Před 8 měsíci

    “ምንድን ነው እንዲህ የሚያንሲያርርህ?” የምትለዋን ምፀታዊ የተከላካይ ጠበቃ ጥያቄ ሆዴን እስኪያመኝ ድረስ አስቆኛል😂😂😂 I love the entire episode 😂😂😂

  • @user-xs9vt5dt5v
    @user-xs9vt5dt5v Před 10 měsíci +1

    በሄወቴ እደዛሬ ስቄ አላቅም

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 9 měsíci

    እውነት ዘና ፈታ ያደርጉኛል 😀😀😀😀

  • @user-mi5xc6xp8o
    @user-mi5xc6xp8o Před 10 měsíci

    ወይ ሚኪ የምትገለባበጠው ነገርስ😂😂😂❤

  • @tsionadmassu9865
    @tsionadmassu9865 Před 10 měsíci

    ክዚህ ድንቅ ድራማ በላይ ኢቲቪ መሆኑን ሳይ የአብዮቱ ዘመን ላይ ያለው መሰለኝ።

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před 10 měsíci +2

    በሐሀል ቤት መወጠር እንዴት ከባድ እንደሆነ ተመልከቱ 😅😅😅😅

  • @haregmulugeta1096
    @haregmulugeta1096 Před 10 měsíci

    ስወዳቹ❤❤❤

  • @mesfinfikereslassie1404
    @mesfinfikereslassie1404 Před 10 měsíci

    Gerami task..... gerafi

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Před 10 měsíci

    ያናድዳል በጣም አጠረ በተለይ ከውሳኔው በኋላ የአቃቤ ህጉን ሁኔታ ማየት ነበረብን

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Před 10 měsíci

    እረሚኪዬ ቦቅባቆች😂😂😂😂😂የኔምስኪን እንዴት እንዳሳዘነኝ 😢😢😢እንደዚ ጭንቅ አክተር አትስጡት😂😂😂የኔዶቦጭ😅😅

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 Před 10 měsíci +2

    የሚገርመው የቃል እና የአማረኛ ለውጥ ብቻ መሆኑ ነው ፣ አሁንም ከዚህ አዙሪት ውጭ አለመሆናችን ነው

  • @Wandemu23
    @Wandemu23 Před 10 měsíci

    I can’t stop laughing 😂😂 it’s so good

  • @eyobfantu2279
    @eyobfantu2279 Před 10 měsíci

    በጣም የሚገርም ብቃት ይመቻችሁ።

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Před 10 měsíci

    ክቡር ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ
    ለካ የአካል ግርፋትን እየፈሩ በነሱ እናዳይበረሱ ነው አቃቤዎቻችንንም ሆነ ለእና የሚከራከሩት እራሳቸውን ለሕሊና ግርፋት እኛን ደግሞ ግርፋት እና ለሞተ አሳልፈው ሚሰጡን... 😢

  • @ABU-cy1kk
    @ABU-cy1kk Před 10 měsíci +1

    waaaaaaaw

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN Před 10 měsíci

    የዛሬው የተለየ ነው በጣም ነው ዘና ያልኩበት በተለይ ደሞ ሻለቃ ዳኛ😂😂

  • @user-oi7gr1xf8e
    @user-oi7gr1xf8e Před 10 měsíci

    ዋው

  • @wrkk6525
    @wrkk6525 Před 10 měsíci +1

    #No_1 Amharic drama so far 👍🤞

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Před 10 měsíci +1

    ጉልበታችሁ ይባረክ ሌላ ቃል የለኝም❤

  • @hailebeyene3271
    @hailebeyene3271 Před 10 měsíci +2

    A good drama at wrong location

  • @queenfiory3572
    @queenfiory3572 Před 10 měsíci

    respect

  • @user-cu7b14
    @user-cu7b14 Před 10 měsíci

    እረ ወይኔ ዛሬ በሳቅ ልሞት ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @nuryahya4223
    @nuryahya4223 Před 10 měsíci

    🤣🤣🤣🤣 "አንዴ ጌታዬ !! ሽንታቸውን ከነ ምናምኑ ላያቸው ላይ ኮ ማስለቀቅ የኛ የስራ ድርሻ ነው "

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 Před 10 měsíci

    ተከላካይ ጠበቃ የገራፊውን አረመኔነት የአብዮቱ ጀግና አስመስሎ ያቀረበበት ድንቅ ተውኔት ነው አይ ብልፅግና መጨረሻህ ይኸው አየነው

  • @ethiodrivers_voice
    @ethiodrivers_voice Před 10 měsíci

    ባለፈዉ ታሪካችን ያዝናናን ድራማ በመሆኑ ይመቸኛል

  • @fuadhayredin
    @fuadhayredin Před 9 měsíci +1

    ይሄን ሴትኮም አለማድነቅ ከላሽነት ነው 😅😅😅

  • @searomgaim9466
    @searomgaim9466 Před 10 měsíci

    Ende zarea skea alakem 😂😂😂😂😂 miki miki

  • @ElaKassa
    @ElaKassa Před 10 dny

    የለም ዛሬ