ድንቅ የእመቤታችን ተአምር በዘመናችን ለሕሙማን ተሰፋ ነው (ክፍል 2)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 11. 2023
  • (ክፍል 2)

Komentáře • 175

  • @megabehaddisdrrodas3079
    @megabehaddisdrrodas3079  Před 8 měsíci +7

    ክፍል 1 czcams.com/video/HNE09M2BYMI/video.htmlsi=oRv-EDHlMiN_n8qZ

    • @asnakechseifu4082
      @asnakechseifu4082 Před 7 měsíci

      Mameher lege tamabege nawe cheneke laye naghe lawarahe falege nawe yamenorawe Europe nawe phone number please 🙏

    • @solidawit5915
      @solidawit5915 Před 6 měsíci

      እንደምን አደሩ መምህር?

    • @KidistTadese-y6o
      @KidistTadese-y6o Před 10 dny

      አረ ወንድሜ ላግኝህ

  • @nigisteneyew7181
    @nigisteneyew7181 Před 8 měsíci +31

    ድንቅ ድንቅ የእግዚአብሔር ምህርት ቸርነት የእመቤታችን ምልጃ የቅዱሳን ተራዳይነት በሁላችንም ላይ ይደርን አንችን የጎበኛች እመቤቴ ለእኔ ለሀጢያተኘዋ ትድርሰልኝ ጠንካራ እህት ክአንች ሂወት ብዙ ነው የተማርኩት

  • @wongelawitasegahign678
    @wongelawitasegahign678 Před 8 měsíci +22

    ልጄ እመ ብርሃን ፡ወላዲተ አምላክ እንደምትወዳትና ድንቅ የህነውን ክብሯን የተሰጣት ቃልኪዳኗን እንዳለፉት ምስክሮቿ ሆነህ ስለተተካህልን ፟እጅግ በጣም አደንቅሃለሁ ።እመብርሃን ዘርህን ሁሉ ትጠብቅልህ።

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 7 měsíci +2

    በጣም ያስዝናል ህመ ሟ በእሷና በልጆቿ የደረሰው ምሮችሁ ለምስክርነት መብቃት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zer13567
    @zer13567 Před 8 měsíci +18

    ክብሯ ይስፋ ለእመብርሀን ።

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před 8 měsíci +13

    እመብርሃን በምልጃዋ ላመኑ ሁሉ የታመነች ደግ እናት ናት ክብር ለስም አጠራሯ ይሁን 🙏በቅዱሳኑና በእናቱ እየተራዳ ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 8 měsíci +7

    እናታችን ክብርና ምሰጋና ዬደረሳት እርሰዋን ይዘን መን አጥተን ለውድ ልጇ ከዘለዓለም እሰከ ዘለዓለም ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-je8on2nf2x
    @user-je8on2nf2x Před 8 měsíci +19

    የእግዚአብሔርን ቸርነት ሁል ጊዜ ሳስበው ይደንቀኛል !!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!

  • @hamytesema3231
    @hamytesema3231 Před 8 měsíci +10

    እግዚአብሔር ከአጥናፍ አጥናፍ ስሙ ይመስገን እናቱን የሰጠን !!!!!!!
    Like አርጉት እንጂ ይድረስ ለአለም የእመብርሀን ስራ

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 8 měsíci +6

    እምነትሽ አድኖሻል እህቴ! ባንቺ በኩል እግዚአብሔር ለልጆቹና ለሚጠራጠሩ ማስተላለፍና ማስተማር ያለበት መልዕክት ስላላ ነው የተመረጥሽውና ወላዲተ አምላክ፥ቅዱሳን መላዕክት፥ጻድቃን ሰማዕታት በእውነት ይራዱናል ያማልዱልናል። የቅድስት ቤ/ያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ያደረገን መድሐኒአለም ይክበር ይመስገን።እህታችን የእምነትሽን ጥንካሬ ይሄ ሁሉ የደረሰብሽ መከራና ፈተና አላሸነፈውና እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ያፅናሽ ሙሉ ጤናና ሠላሙን ያድልሽ።አሜን።

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso Před 8 měsíci +13

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራው ❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před 8 měsíci +7

    ይህ ሁሉ እምነት ሀይማኖታችንን እንድናፀና ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 Před 8 měsíci +2

    እናት እና ልጅ ስራችሁ ድንቅ አምላኬ ጌታዬ ሂወቴ እኔ ደሞ በሀጥያት ብቻ በሽታ ተጨማልቄያለውና ፈውሰኝ እራራልኝ እናትህን ቅዱሳኑን ላክልኝ

  • @NoName-qt3oq
    @NoName-qt3oq Před 8 měsíci +6

    እልልልልልልልልልልልልልሎሎሎሎሎልክብር ምስጋናለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስና ልእናታችን ለአዛኝቷ ድንግል ማርያም ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigckfhtouched4573
    @tigckfhtouched4573 Před 6 měsíci

    እናቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል ለኔም ብዙ አድርጋልኛለች የኔ የሩህሩህ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 8 měsíci +4

    በዚህ ዘመን በዚህ አይነት የእግዚአብሔር ቸርነትና የሰውን ጽናት አየሁብሽ እመብርሃን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před 8 měsíci +5

    የኔ እሕት እንኮን ለዚሕ አበቃሽ ስሞን ጠርተን አላፈርንም እንባ ጠራጊዋ ሐኪሜ ማርያም ፅናትና ብርታት ሰታሽ ምስክር መስጠትና በምሕረት መጎብኘት በጣም ደስ ይላል ስምዋን ጠርተሽ ተደሰቺ መከፋትሸን ቁስልሽን አሻረችሽ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት አሁንም ድንግል የበለጠ ደስታ በቤተሰብሽ ላይ ታውርድልሽ በደንቆሮ ልቦናችን የስዋ ፍቅር በልባችን ይደር መምሕራችንንም በፀጋ ሞገስ በበረከት ትሙላልን በፀሎቴ አስብሻለሁ

  • @sebleworku9266
    @sebleworku9266 Před 8 měsíci

    የእግዚአብሔርን ቸርነት የእመቤታችን ምልጃ የቅዱሳን ተራዳይነት ይደንቀኛል

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s Před 8 měsíci +2

    እህቴ እመቤቴ ማርያም ላንች እንደደርሰች ለኛም ትድርስልን እስካለ ማርያም ብለሽ በፆለትሽ አስቢኝ

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew Před 8 měsíci +5

    አፍጥኑልኝ ልቤ ተንጠልጥላለች ለኔም እመብርሀን ታምር አድርጋልኛለች አሁንም በሷ ነው ያለሁትጨ የልብሽን ታድርግልሽ በሉኝ

  • @danielgizaw1112
    @danielgizaw1112 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወትን የሰማልን የ አገልግሎት ዘመንሽን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያቆይልን አንቺን የተለመነች እመ አምላክ ወላዳተ አምላክ ድንግል ማርያም እኛንም ትለመነን

  • @sebli5075
    @sebli5075 Před 8 měsíci +1

    እንደው ይኼ አይነት ልብ ከየት ታደልሽው ቀናሁብሽ በረከትሽ ይድረሰኝ ያንቺን ንፁህ ልብ ያድለኝ

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před 8 měsíci

    የቅዱሳን የፃድቃን የሰማእታት አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😢😢 ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት ፠

  • @marmaria787
    @marmaria787 Před 8 měsíci +1

    Egzihabiher Yimesgen! Dingil Mariam Kibrua Yisfa!! Yihin Yasemahen ! Egzihabher Yistilign Memhir

  • @mahi9508
    @mahi9508 Před 8 měsíci +2

    በአንቺ አይን ሁሉም አብረን አየን እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉንም ለሰጠን

  • @belletdemssie9558
    @belletdemssie9558 Před 8 měsíci +8

    ጌታሆይ ስራህ ድንቅ ነው

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 8 měsíci +3

    ❤❤❤እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ❤እመቤቴ ቅድስት ብፅእት የክርስቶስ እናት❤❤ምን ብዬ ልግለፅሽ ❤ስምሽ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የዘላለም ፈውስ ይሁን ❤አሜን❤አሜን❤አሜን

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Před 8 měsíci +9

    እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው።

  • @bezuwerkbekele5345
    @bezuwerkbekele5345 Před 8 měsíci +2

    የሚደንቅ ተአምር ነው የኔ ድንግል ማርያም ለተጨነቀው የሠው ዘር ሁሉ ፈጥና ደራሽ ናት እኮ እመቤቴ እናቴ

  • @yodibayu
    @yodibayu Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ላንቺ የደረሱት ሁሉ ለሐገራችን ለህዝቡዋ ለኔም ለሐጥያተኛ ይድረሱልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 8 měsíci +3

    እናቴ ድንግል ማርያም ለአንቺ እንደደረሰች ለእኛም ለኃጢያተኞቹ ትድረስልን 🙏🙏🙏

  • @ethopiagr
    @ethopiagr Před 8 měsíci +2

    እሰይ እልልልልልልል. እምነትሽና ፅናትሽ በእመ አምላክ ደራሽነት በቅዱሳኖች ተራዳእነት. ተዳብሰሻል. ታድለሻል መንፈሳዊ ቅናት ይዞኛል

  • @user-zj6gp8ih2p
    @user-zj6gp8ih2p Před 8 měsíci +2

    እኔ ይህንን ሁሉ ታሪክ በቅርብ አውቀዋለሁ እኔ ግን እህቴ ከቻለችው መከራ በላይ የባለቤቷ መጽናት አጅግ ድንቅ እና አርአያነት የለው በመሆኑ ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ ሆኖም በኩኩ ዬ ላይ ለተፈፀመው ተአምር ግን የመድኃኒአለም ድንቅ ስራ ነውና ክብሩን እርሱ ይውሰድ ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እመቤታችን ድግል ማርያም ክብሯ ከፍ ይበል እህታችን ገነት እድለኛ ነሽ ። በምልጃቸው ያልተለዩሽ ቅዱሳኖች ክብራቸው ከፍ ይበል አውንም እዲ የሚሰቃዩብን ብዙ ወገኖች አሉና እህታች ፀልይላቸው። የእመቤቴ ወዳጅ!!!

  • @YeneLyu
    @YeneLyu Před 8 měsíci +1

    አቤትበዚም ግዜ እንዲ ፅጋ የበዛለት ሰው አለ ለካ ራሴን ነው የናኩት በ እውነቱ::

  • @user-oq2bk1zs9l
    @user-oq2bk1zs9l Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️እግዚአብሔር ለፍርድ መጥቷል💙💚💛❤️

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 Před 8 měsíci +2

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራው

  • @user-tm5nm9ki7m
    @user-tm5nm9ki7m Před 8 měsíci +1

    እውይ ድንቅታሪክነውኮ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 8 měsíci +1

    እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤቴ ሆይ

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před 8 měsíci +1

    ምን አይነት መመረጥ ነው ከእዮብም የፀና ትዕግስት ለአንቺ የደረሰች እመብርሃን ለእኛም ከቅዱሳኑ ጋር ትድረስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-di2bx6ly6m
    @user-di2bx6ly6m Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አንኳን ማረሽ ድንግል ማርያም መላእክት ፃድቃን ሠማዕታት ቅዱሳን አባቶች እንኳን አማለዱሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ለኔም በፀሎትሽ አስቢኝ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት እልልልልልልልል

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 7 měsíci

    ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑሩልን አሜን ድንቅ ነው

  • @betyteklay3298
    @betyteklay3298 Před 8 měsíci +3

    አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅርብ ነው በእውነት
    በፈተና ያፀናሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የሁለታችሁንም በጎ ሀሳባችሁን ፣ ጎደሏችሁን ይሙላ

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 Před 8 měsíci +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድመ አሐዱ አምላክ አሜን🙏🙏🙏በመጀመሪያ መምህራችን አንደዚ አይነት ምስክርነት ይዘህልን ስለመጣህ እግዚአብሔር ይባርክልኝ🙏🙏🙏በመቀጠል በእንባ ጀምሬ 😢በእንባ ነው የጨረስኩት😢 እግዚአብሔርን ያመነ ይድናል ፅናቱን የሰጠሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንግል እናቱ ትጠብቀሽ ከብር ላንተ የኔ ጌታ🙏🙏🙏

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Před 8 měsíci +1

    መድሐኒዓለም ስለክብሩ ምስጋናው ከፍ ይበል ለእርሷ የደረሰች የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ እኛንም ትለመነን መምህር እድሜ ይስጥኦት

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 Před 8 měsíci +1

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ እግዚኦ ማረና ክርስቶስ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ እኔ ምንም ሳልሆን የማጉረመርም የተደረግልኝን የማላይ በምፈልገው ነገር ካልተደረገልኝ ብዬ የማማርር ነኝ አቤቱ ይቅር በለኝ

  • @user-ti5os6oh8o
    @user-ti5os6oh8o Před 8 měsíci +1

    " ጌታ ሆይ እምነት ጨምርልኝ " እምነትሽ አዳነሽ ! እህታለም ታድለሻል። እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @marmaria787
    @marmaria787 Před 8 měsíci +1

    Besime Sillase!!

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 Před 8 měsíci +1

    ብርታት ሆንሽን ደ/ር ሮዳስ አግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @meronokubat3269
    @meronokubat3269 Před 8 měsíci

    Ye Ewnet dink teamir new Egziyabher ymesgen Emebete hoy egnanim direshn 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @betelhemmekonnen487
    @betelhemmekonnen487 Před 8 měsíci

    መዳኒዓለም ከነ እናቱ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @yeshitesfaye9180
    @yeshitesfaye9180 Před 8 měsíci

    Welete selasea belsh betselotesh asbigne. lanchi yederesu Kedsan,Medhaniyalem,Dengel Maryam lenem yedrsulgne ❤

  • @kiyuyene8635
    @kiyuyene8635 Před 8 měsíci

    Egziyabher yemesgen kebrun hulu ersu yewsed 🙏🙏🙏

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 8 měsíci +3

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ❤❤❤

  • @abebechdesta2491
    @abebechdesta2491 Před 8 měsíci +2

    ጌታ ሆይ ምህረትህ ቡዙ ነው ። አምላኬ ሆይ ለሁሉም ምህረትህ ላክልን አሜን።

  • @yeshiberhanu-vj1gu
    @yeshiberhanu-vj1gu Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen amen bereketish yideribin

  • @mahi9508
    @mahi9508 Před 8 měsíci

    ቢሰሙት ቢሰሙት አይጠገብም ስንቴ ሰማሁትመሰለህ መጋቢ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 Před 8 měsíci

    Kalehiwot yasemalin fisameshin yasamirew Memihirachin Egziabher Tsegahin yabalih enewedihalen Beselotachihu atirsun

  • @user-jl6jn3sk5j
    @user-jl6jn3sk5j Před 8 měsíci

    Edileana neshi aweyyy mechinewu andizih beiminetey miberetawu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Před 8 měsíci

    እኔም ለ16 ወራት እንጀራ በወጥ ሳልበላ አቡነ ቸክለሐይማኖት ጸበል ተጠምቄ በረከት በልቼ ጨጓራየን ድኛሐሁ በጣም ጠንካራ እምነት በመኖርሸ ለዚህ በቃሸ እህቴ ተመሰገን ተመሰገን አምላኬ

  • @user-mx2zd9vd5e
    @user-mx2zd9vd5e Před 8 měsíci

    Ye egzabher dink sera.... Ene dekamawa... Yeminagerebet andebet yelegnm...

  • @azimitiku5051
    @azimitiku5051 Před 8 měsíci +2

    እያለቀስኩኝ ስሰማሽ ነበር እህቴ ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅን ነው እፁብ ድንቅ የሆነች ዘላለማዊ እናት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 Před 8 měsíci +1

    አቤት ያንተስራ ተመስገን ክበር ተመስገን ጌታዬ አንተ ሁሌም አያልቅብህ ተመስገን ተመስገን ብቻ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ቅድስት ሆይ የእኛንም ነገር ለልጂሽ ለወዳጂሽ አሳስቢልን የእናት ልመና ፊት አያስመልስ አንገት አያስቀልስ ነውና እመቤቴ ስለ አስራት ሐገርሽ ኢትዮጰያ ሰላሟን ስጥልን በይልን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před 8 měsíci +4

    🙏እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን🙏አሜን🙏

  • @alemt1332
    @alemt1332 Před 8 měsíci

    Elele Egziyabhair min yesanewal!!!!!

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Před 8 měsíci +1

    እልልልልልልእልልልልልልእልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Před 8 měsíci

    እልልልልል ክብር ለመድሀኒአለምና እናቱ

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před 8 měsíci +1

    ተመስገን የቅዱሳን አምላክ
    ስለሁሉም የድንግል ወላዲተ አምላክ ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @TasfuMarta-ws3wo
    @TasfuMarta-ws3wo Před 8 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hirut139
    @hirut139 Před 8 měsíci +1

    እህቴ በማመነሽ ይህንንሁሉ መከራ በፈጣሪ መወጣትሽ በእመነትሽ ሰለሆነ ተመስገን ብያለሁ የፀና ይድናል

  • @betelhemAbera-vn9bd
    @betelhemAbera-vn9bd Před 8 měsíci

    ክብር ለድንግል ማርያም ከነልጇ

  • @romange5198
    @romange5198 Před 8 měsíci

    ዶክተር ምን እንድንል ቃል የለኝም ባለንበት ዘመንም ስማእትነት አለ ለየት የሚለው ግን በበሽታ ለአንች የተለመነች እም ብርሃን ለሁላችንም ትለመነን ለእኔ ለሃጢሃተኛዋ ለደካማ ትምህርት ነው የሆንሽው በእንባ ስማሁሽ በእንባ ጻፍኩኝ የኛ ኢትዮጵያ ውያን እምነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ምን ያህል ይትባረክ መሆኑን ማስተማሪያ ነው የቤትክርስትያናችን አፈሩ እምነቱ ጻድቁ መሬቱ ግድግዳው ይበል ምስል ሳር ቅጠሉ ሁሉም ነገ የቤተክርስትያናችን መድሃኒት ነው የበለጠ ባንኮች ተማርኩኝ አይዞሽ የመጨረሻው ይናፍቀኛል የድንግል ታምር ተመስገን ፈጣሪ ከአዛኝታ እንዲህ ጋር ።

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔና ቤተ ሰቤ ብዙ ችግሮች አሉብን ድግል ማርያም አችን እደፈወሰችሽ ትፈውሰን ዜድ በተስሎታችው አስቡን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 8 měsíci +1

    እምነትሽ ጥንካሪሽ ለኛ በጣም አስተማሪነው :: ምስጋናና ውዳሴ ለናትና ለልጅ ይሁን አሜን🙏🏽

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 Před 8 měsíci +4

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር በተስፋ ነው ሳምንቱ ያለፈው እኔንም እንደምትጎበኘኝ ተስፋ አለኝ

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun1521 Před 8 měsíci

    Egezabeher yemesegen edelegha nesh bebetu yathenash

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 Před 8 měsíci +1

    እህቴ አንቺን የሰማ እግዚአብሔር እኔንም ደካማ ልጁን ይስማኝ በሀይማኖት ያፅናኝ

  • @birk7181
    @birk7181 Před 7 měsíci

    Kibr legzabher temesgen enkan egzabhr maresh

  • @yemariam979
    @yemariam979 Před 8 měsíci +1

    Part 3 pls

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ባለቤትሽን ልጆችሽን እመቤቴ ትጠብቅልሽ !!!
    እምነትሽ ጽናትሽ ትልቅ ትምህርት ነው ።
    ዶክተር ያለማቋረጥ ስለከዳመጥካት በጣም አመሰግናለሁ ።
    አንቺን ለመርዳት እጃቸውን የዘረጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ።

  • @user-yo6sj2qd2c
    @user-yo6sj2qd2c Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው❤

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 Před 6 měsíci

    እመብርሃን

  • @user-vr2wj5zn8m
    @user-vr2wj5zn8m Před 8 měsíci

    እኔምጭንቅላይነኝ ላንቺ ታምርያደረገችልሽ እመብሃን እና ቅዱሳን መላእክት ለኔ ለሃጤተኛዋ ይድረሱልኝ ይርዱኝ

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f Před 8 měsíci +1

    Min ayenet balebet newe yalesh anchi fetenash beza ye esu gin betam yemikebde meselegn. Becha both of u are examples to us.

  • @almir692
    @almir692 Před 8 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር እና የሴትየዋ ሙሉ እምነት ደስ ይላል ❤❤❤

  • @user-gw8pw1jx1j
    @user-gw8pw1jx1j Před 8 měsíci

    Ye Eyob taric meselegne . Egizabher ymesgen

  • @yesemwork8310
    @yesemwork8310 Před 8 měsíci +3

    በጉጉት እንጠብቃለን አንችን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን በጣም እድለኛ ነሽ

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ur6jj3qw4d
    @user-ur6jj3qw4d Před 8 měsíci +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fikirtekassa2609
    @fikirtekassa2609 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚያጽናና ትምህርት ነዉ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 8 měsíci +1

    Eseya enata kidest Aresema Amen 🙏

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 8 měsíci

    Kale hewet yasemalen

  • @alutadiwos6613
    @alutadiwos6613 Před 8 měsíci +1

    እጹብ እጹብ እጹብ ነው የእመቤቴ የልጇ የቅዱሳኑ ስራ❤❤❤

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw Před 7 měsíci

    እመቤቴ እንደረዳቺሽ እኔንም ትርዳኝ እህቴ በእውነት የሆንብሽን ሁሉ ስሰማ በጣም ነው የተደነኩት እና ቀናው እመቤቴ እኔስ ልጂሽ አይደለው ወይ አትመለከቼኝም እንዴ እያልኩ እያለቀስኩ ነው የጻፍኩት እኔም በሆዴ የምሰቃየው ነገረ እንዳንቺ ነበር ስቃይ እና አሁንም ስቃይ ውስጥነኝ እመቤቴ ላንቼ እንደደረሰች እኔንም ትዳብሰኝ

  • @dawittefera6432
    @dawittefera6432 Před 8 měsíci

    ወይ ግሩም ክፍል 3

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn Před 8 měsíci

    Temesegn 🤲🤲🤲

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹