የእመቤታችን ድንቅ ተአምር (ክፍል 3)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2024
  • ለሕመምተኞች ተስፋ

Komentáře • 256

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Před 8 měsíci +1

    መምህር እሮዳስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቆት በእንባ አዳመጥኩት በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ስራው ሁሉ እፁብ ድንቅ ነው ምስጋናው ክፍ ይበል እናቱ ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ክብሯ ክፍ ይበል ክርስቲያን በመከራ መፅናት በፈተነና መፅናት እዳለበት እኔ ከእህቴ ተምሪያለሁ መምህር እድሜ ይስጥኦት መድሐኒዓለም

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 Před 8 měsíci +52

    በእውነት የወ/ሮ ገነት ባለቤት እድሜ ከጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን እንዲህ ዓይነት ሰዉ መሆን ከባድ ነው ግን በታላቅ ድል ያሻገራችሁ አምላክ ምስጋና ይድረሰው ቀሪውን ዘመናችሁን ያጣፍጥላችሁ ❤❤❤

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Před 8 měsíci +64

    የእመቤታችን የድንግል ማርያም ፍቅርና በረከት ለሚተማመንባት ሁሉ ይሁን። እህቴ በድጋሚ ፍቅሯን ይጨምርልሽ። ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ።

  • @Alem163
    @Alem163 Před 7 měsíci +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ታምርር ነው ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኩዋን ተፈወሽ እመብርሀን እናቴ ምልጃ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን እናቴ ምን ይሳናታል እኔን ካለሁበት ጭንቅ አውጭኝ እናቴ በፅሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት የወሰድኩት እኔም ተፈተንኩ እላለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢

  • @eleniabnew6485
    @eleniabnew6485 Před 8 měsíci +1

    😭እንጃ ምን እንደምል ሁሉ አላውቅም እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው 🌷እመብርሃን አንቺን የያዘ መቼም ወድቆ አይቀርም🌷
    ክርስትና ፈተናን አልፎ መሸለም ነው
    የባለቤቷ ጽናትም እጅግ ግሩም ነው ክርስቲያናዊ ትዳር በተግባር የተገለጸበት
    መድኃኔዓለም ፍፃሜያችሁን ያሳምረው ታሪክሽን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን
    እኛም ደካሞቹ ኪዳነምሕረትን ይዘን ቅዱሳኑን ተደግፈን ወደ ክርስቶስ ለመቅረብ ያብቃን
    አሜን!!!

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 8 měsíci +1

    በእውነት እህታችን ከዚህ በላይ እመብርሃን ፍቅሯን ትጨምርልሽ፣ በጣም በመገረም ነው ስከታተለው የነበረው ፣ ጽናትሽ እምነትሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤ እመብርሃን እናቴ የልብን የምታውቂ የጭንቅ አማላጅቱ ስላደረግሽልን ነገር ሁሉ ምን እንከፍልሻለን😢 የዓለም ቤዛ መድሐኔዓለም አንችን ስለሰጠን ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን❤❤❤
    መምህር ዶ'ር ሮዳስ በእውነት እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለእኛ ለደካማዎቹ በጣም አስተማሪ ሕይወት ስላካፈሉን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @sofiyanebeyu9486
    @sofiyanebeyu9486 Před 8 měsíci +1

    እምን እንደምል አላቅም ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ እንደ በደላችን ሳይሆን በቸርነቱ,በምህረቱ,በይቅርታው ለዚህ ያደረሰን ይሄን ድንቅ ተአምር ያሰማን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በማያልቀው ፍቅርና ምልጃዋ ለማትለየን የሀጢያታችንን ብዛት ሳታይ ተአምራቸቶቿን ገልፃ ላስተማረችን ዶ/ር ሮዳስ አንተም ይህን ተአምር ሰምተን በሂወታችኝ እንድንማርበት ስላደረከን እምምላክ ያንድዪ እናት ድንግል ማርያም አትለይህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሶስቱንም ምስክርነት በጉጉት ነበረ ስከታተል የነበረው ፈጣሪ አለ ከኛጋር አማላጅ እናቱን ይዞ ማመን መጽናት መፀለይ ነው ከኛ ሚጠበቅብን ክብር እና ምስጋና ይሁን

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d Před 8 měsíci +29

    የወዘሮ ብርቱካን ባለቤት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እውነት አንተ ክርስትና በደንብ ተረድተኸው በትክክልም የኖርከው ሰው ነህ በፀጋላይ ፀጋን በበረከት ላይ በረከቱን ያብዛልህ!!

  • @haregeweynabebe7162
    @haregeweynabebe7162 Před 8 měsíci

    እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛልሽ ከዚህ በላይ የእዬብን ታሪክ ባንቺ አየሁት ቃላት የለኝም ማርያምዬ በእምነት ታፅናኝ ቡዙ ተማርኩ

  • @mouloubekele1623
    @mouloubekele1623 Před 8 měsíci +28

    ክብርና ምስጋና አምላክን ለወለደች ለቅድስት ድንግል ማርያም።

  • @ezraasalf5371
    @ezraasalf5371 Před 7 měsíci +1

    ገነትን በዚህ ሕይወት ውስጥ ሳያት ይህ መከራ በሕይወቷ ይህ የመከራ ዘመን ያለፈ አይመስልም እኔ በቅርብ አቃታለሁ በቅርብ በቅርብ ግን ይህን መከራ ና ተአምር አሁን በመጋቤ ሐዲስ ሚድያ ነው እማየው ማመን አቅቶኝ እሷ መሆኗን በአካል ሄጄ ነው ያረጋገጥኩት እኔ ለእመቤታችን ለቅዱሳኑ ያላት አገልግሎት እቤቷ ያሉት ገድላት ቅዱሳት መጻሕፍት እምታደርሳቸው ገድላት ከዚህ በላይ ቢደረግላት አይደንቀኝም ብዙ መግለፅ አልፈልግም ድንቅ ምስክርም ቢሆን ብዙ ያላት በረከት እንዲገለጥ አልፈልግም እመቤታችን መላ ዘመኗን ከሷ ጋ ትሁን

  • @betyteklay3298
    @betyteklay3298 Před 8 měsíci +24

    በጣም ደስ ይላል ። የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የመሰከሩ አንደበቶቻችሁ፣የእኛም የሰሙ ጆሮዎቻችን ምንኛ ታድለዋል ።
    ልዑል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ለእመቤታችን ለቅድስት እናታችን ለእመብርሃን ምስጋና ይድረሳት

    • @weynshetsertsu2234
      @weynshetsertsu2234 Před 8 měsíci +1

      ድንግል ከነ ልጅዋ ምስጋና ይድረሳት

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před 8 měsíci +7

    እመቤቴ ማርያም የጌታዬ እናት እንኳን ስምሽን ለጠራ ሳይጠሩሽ እንኳን ድንቅ ተአምር የምታደርጊ እናት ነሽ❤ለኔ በግሌ ብዙ ነገር ነው ያደረገችልኝ ለኔ ለሐጢአተኛዋ እመቤቴ ማርያም ስምሽ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን🙏✝️

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Před 8 měsíci +8

    እውነትም ባለቤቷ ሊመሰገን ይገባዋል ፤ይህም እምነት ፍቅር ቤታቸው ስላለ ነው በቅዱሳን የተጎበኙ
    የቅድስተ ቅዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያም ነገር ግን ከቃላት በላይ ነው ለሁላችንም መመኪያ አድርጎ የሰጠን ቸሩ መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን

  • @heluabebe9460
    @heluabebe9460 Před 7 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾የአስራት ሃገርዋንም ከጥፋት ከመከራ ትታደግልን🙏🏾 እኛንም ሁላችንንም እንዳንቺ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህይተ ንፁሃን ድንግል ማርያም ትጎብኘን ትራዳን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ኢየሱስ ክርስቶስ ታማልደን🙏🏾✝️🙏🏾

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před 8 měsíci

    እመቤቴ ያምላክ እናት
    ላመሥግንሽ ቀን ከሌሊት
    ለልጅም ክብር ውዳሴን
    ታቀርባ ዘወትር ነፍሲ
    ታቀርባለች ዘወትር ነፍሴ::
    አሜን::

  • @buziyetilahun80
    @buziyetilahun80 Před 8 měsíci

    እመቤቴ ማርያም ላንቺ ቀርባሻለች ለኛም ለእኔም ለሀገራችንም ኢትዮጵያ ምህረትን ታውርድልን አሜን

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 Před 7 měsíci

    መድሃኒያለም አምላክ እና ቅድስት እናቱም ምስጋና ይድረሳቸው።
    እህታችን ረድኤት በረከትሽ በሁላችንም ላይ ይደርብን።
    አሁንም እስከ ህይወት ፍፃሜ ድንግል እስከ ልጇ ከአንቺ እና ከቤተሰቦችሽ ጋር ትኑር አሜን።

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 Před 8 měsíci +21

    ዶ/ር የመቤታችን ድንቅ ምስክርነት እጅግ ይደንቃል፣እናመሰግናለን❤
    እምነትና ፅናትን ያደላት እናታችንን በገሃድ እስማነጋገር መድረስ እንዴት መመረጥ ነው፣እንኳን ማረችሽ!ለዚህ አበቃችሽ ባለቤትሽን በዚህ ግዜ እጅግ የሚመሰገን ቅዱስ ሰው ነው ፣🙏🙏🙏❤️ ፣

  • @lemlemmamo1985
    @lemlemmamo1985 Před 8 měsíci +2

    ሙሉ ሌሊት ማለት ይቻላል 3ቱነም ክፍል በተከተተይ ስሰማው አደርኩኝ በጣም የሚገርም ተአምራትም ትምህርትም ነው እግዚአብሄር ይመስገን ባለቤትሽን አብዝቶ ይባርክልሽ
    የተጌጠው የእመቤቴ ሰእል አድህኖ ለቤት ጸሎትቤት ማድረግ የሚቻል ከሆነ እፈልጋለሁ
    በሂወቴ ቅዠት ካልሆነ ዘስተቀር ህልም አይቼ አላውቅም በሂወት የሌሉችው እናቴን በህልም እንዳያት ጸለይኩኝ ግን ምንም አይቻት አላውቅም ለኔም ጸልይልኝ

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před 8 měsíci

    😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ። ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን 😢😢😢

  • @oneethiopiae
    @oneethiopiae Před 7 měsíci

    አቤት የሰው ልጅ ፈተና 😢😢😢😢 ላንቺ የደረሠችው እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ለሁላችን ትድረስልን። 😢😢😢😢

  • @hirutseyfu6944
    @hirutseyfu6944 Před 8 měsíci

    እግዚ አብሔር ይመሥገን ሁሉ በእርሱ ሆነ ለአንቺ የተገለጠች ድንግል ማርያም ለኔስ መች ይሁን የምትገለጥልኝ እንዳንቺ ተአምራቷን እንድምሠክር ትርዳኝ ያንቀን ብጉጉት በተስፋ እጠብቃለሁ የእግዚ እብሔር መንፈስ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 Před 6 měsíci

    እመብርሃን እመብርሃን እመብርሃን የእኛ እመቤት ክብርሽ ይስፋ !

  • @NehaiMan
    @NehaiMan Před 8 měsíci +1

    ቃልሄውት ያሰማልን እህታችን እመቤታችንአትለየንለኝም

  • @negesse-3401
    @negesse-3401 Před 8 měsíci

    ክብር ለቅድስት ድንግል ማሪያም እና ለልጇ ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እናም ላንቺ የደረሱ ቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት ለኛም ይድረሱልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 8 měsíci +10

    በእውነት ጠካራ ባልና ሚስት ናችሁ የአምላክ እናት ጣዕመ ፍቅሯን ታሳድርባችሁ🙏🙏🙏ለናተ የደረሰች ወላዲ አምላክ ለእኛም ለተጨነቅነው ትድረስልን😢🤲🤲🤲✝️

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 Před 8 měsíci

    በጣም ይገርማል ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት በትእግስትሽ ቀናሁ እህቴ ወለተ ሚካኤል ብለሽ በፀሎት አስቢኝ እኔ ደካማዋ እህትሽን ላንቺ የደረሰ መድሀኒአለም ላአንቺ የደረሰች ወላዲተ አምላክ የደረሱልሽ ቅዱሳኑ ሁሉ በጭቅ በመከራ በደዌ ውስጥ ላሉ ሁሉ ይድረሱላቸው አሜን ይድረሱልን መምህር እናመሰግናለን

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 Před 8 měsíci +6

    ለባልሽ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይባርከው❤❤❤

  • @fasikahailu8133
    @fasikahailu8133 Před 8 měsíci +15

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እናቴ ወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባት ሁሌም የማያልቀዉ ድንቅ ስራዋ ታምሯ ፍቅሯ አይለየን ገኒየ ያ ከባድ ጊዜ አልፎ ዛሬ ለምስክርነት ያበቃችሽ ወላዲተ አምላክ በድጋሚ ክብርና ምስጋና ይግባት። መምህራችን ዶር ሮዳስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።🙏🙏🙏ተመስገን መድሀኒያለም ተመስገን

  • @abiyotchane5319
    @abiyotchane5319 Před 8 měsíci +1

    እህቴ እናቴ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺን ያየችበት ዓይኗ እኔንም ይመልከተኝ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 8 měsíci

    እመቤቴ ስለ አንች ምን ማለት እችላለሁ !? እናቴ እመቤቴ ሆይ! ሁልጊዜ በድንቅ ተዓምራትሽ ስለምታጽናኝኝ አመሰግንሻለሁ ።
    እናቴ ሆይ ስለ አንች የሚነገረውን ድንቅ ተዓምር መስማት ቀላል አይደለም ።
    ምክንያቱም አንች በምክንያት ነው ሌሎቻችንን የምታጽናኝን ። እኔ ግን እመቤቴ ስልሽ ሙሉነት ይሰማኛል ።
    ድንግልየ ክብርሽ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል አሜን ። 🙏
    እህታችን እንኳን ተጎበኘሽ ቀሪው ዘመንሽን የምስጋና ያድርግልሽ። በጸሎትሽ ስለእኛ ወገኖሽ ለመላው የጥምቀት ልጆችና ለዓለም ጸልይ ።

  • @romange5198
    @romange5198 Před 8 měsíci

    ይህ የጌታ ሥራ ነው ስው ሥጋ ለባሽ ሆኖ እንዲ የተፈተነ አልስማሁም ይህ የእምነት ጥንካሪ ነው እም ብርሃን ከነልጆ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ።

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 Před 8 měsíci +4

    እኔ ቃላት የሉኝም ምን እንደምል ተመስገን ብቻ ባለቤትሽ ደግሞ ሚገርም ቃልን ክርስትናን በተግባር ያሳየሰው ነው ተባረክ እግዚአብሔር ብዙ ይባርካችሁ የልጆቻችሁን ፍሬ ያሳያችሁ እውት እኔ እሷ ስታነባ ልቤላይ የመመሰማኝን ስሜት ምን እነደሆነ አላውቅም ብቻ ልቤ ዝቅ ያለች ነው የመሠሐኝ እንኩዋንም ማረችሽ መምህር እናመሠግናለን

  • @woldeberhane9340
    @woldeberhane9340 Před 7 měsíci

    Igiziabiher yimesgen enatun leseten lemedhanialem kibiru yisefa igiziabiher lijochun ende.ayitew temiriyalehu igiziabiher yimegen enatachin kistekidusan kibir misgana yidiresat amen amen amen

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 Před 8 měsíci +1

    እናቴ ማርያም በምን ቃል ላመሥግንሽ እናቴ አ በባዬ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @m.g5295
    @m.g5295 Před 7 měsíci

    ድንግል ማርያም የኛ አማላጅ ምን ይሳናታል ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎትሽ አስቢኝ በረከትሽ ይድረሰን

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 Před 7 měsíci

    የመቢታችን እረድኢት በረከት ለሁላችን ትድርስ ታድለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 Před 8 měsíci +4

    እምዬ ማርያም እናቴ በእውነት የጭንቅ አማላጅ ነሽ። እህቴ እኔም ለ 7ዓመታት ያህል በእርኩስ መንፈስ ተሰቃይቼ በእምዬ ማርያም ምልጃ ተሻግሬአለሁ። የሽንቁሩ ሚካኤል ምሮኛል። ተመሰገነ አምላኬ አንተ ካሳለፍክ ሁሉ ያልፋል። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ከይደል ቃሉ። እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ።

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 Před 8 měsíci +15

    እንኳን ፈውስ አግኝተሽ ለምስክርነት በቃሽ። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት በሁላችን ዘንድ ይደርብን። አሜን🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እመብርሃን ክብርና ምሰጋና ይግብት መጋቢ እናመሰግናለን

  • @user-tm5nm9ki7m
    @user-tm5nm9ki7m Před 8 měsíci +3

    ወይዘሮ ገነት አያሌው ታሪክሺን ስሰማ እየተቀጠቀጥኩነው በጣም ድንቅነው እዚህያደረሰሺ አምላክ ቸሩመድሀኒአለም እስከመጨረሻ ከጎንሺይሁን ጥላትሺን ይምታልሺ እደዚህ ስእሏን እደምታጌጭ እማምላክ ወላዲተአምላክ ልጀ ብላ ወርቅ ታልብስሺ ቤተሰቦችሺን ትጠብቅልሺ ቤተሰቦችሺም ኢትዮጵያም ማርያምሆይ እገዢን እዳልነ እንድንኖር እማአምላክም ከጎናችን ሆና የምንፈልገውን ሳይሆን የሚጠቅመንን ታድርግልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @ObsetanHurisa-hz1ej
    @ObsetanHurisa-hz1ej Před 7 měsíci

    ፈጣሪ የገነትን ባለቤት አብዝቶ በነፍስና በስጋ ይባርከው ብዙ ተምሬበታለሁ በእነት
    መምር ሮዳስም ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልልን

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw Před 7 měsíci

    እውነት ባለቤቷን እመቤቴ ዘመኑን በሙሉ ትባርከው እኔ ይህንን ምስክርነት ስሰማ በእንባ ነበር እየሰማውት ያለውት እኔን እያጽናናኝ እንዳለ ገባኝ አውነት ሆዴ ውስጥ ያለው ነገረ ሙሉ ነገሩ የሚለየው ነገረ የለም አንችን የማርሽ የድንግል ልጅ ለእኔም ይድረሰልኝ❤❤❤❤

  • @habtamufikre29
    @habtamufikre29 Před 7 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ የሁን አሜን።

  • @misraktessema2524
    @misraktessema2524 Před 8 měsíci +1

    ቸረነቱ የባህሪው የሆነ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እናቱን መድሃኒት አደርጎ የሰጠን አምላክ ዘወትር ይመስገን ተራዳይ የሆኑን ቅዱሳንን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የኢዮብን ትዕግሥት እና ፅናት ለሷ ለባለቤትዋ የእምነት ጥንካሬን የሰጠዉ አምላክ ይከበር ይምስገን ዛሬም ዘወትርም ልዘላለሙም አሜን መምህር አብዝቶ ይባረክህ ለኛ ለደካሞቹ ትልቅ ትምህርት ይሆነን ዘንድ ነውና ያቀረብክልን እናመሰግንሀለን ተባረክ ::

  • @user-yt5st5oh1m
    @user-yt5st5oh1m Před 8 měsíci +1

    እመአምላክ ክብሯ ይስፋ አንቺን የረዳች እመአምላክ እነኛንም ትርዳን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 8 měsíci +1

    እፁብ ድንቅ ነው የእርሱ ሥራ ለእርሱ የሚሳነው ነገረ የለም ድንቅ ምስክር ነው እመብርሃን እኛንም እንደ በደላችን ሳይሆ እንደ እናትነት እርህራሄው እንደንሰማ ፈቅዳልናለችን ክብርና ምሰጋና ይደረሳት ለአበው ቅዱሳን አባቶቻችን ጻድቃን ሰማእት ቅዱሳን መላእክትን እናመሰግናለን ይከቀሩ አሜን

  • @KidistTadese-y6o
    @KidistTadese-y6o Před 9 dny

    አህቴ አንች እድለኛ ሴት ነሺ ምስጋና ለ ድንግል ማርያም ይሁን. አሜን አሜን

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 Před 8 měsíci +4

    ሰለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አመ አምላክን የሶስቱንም የህይወት ታሪክሽን አዳምጫለሁ እናቴ ድንግል ማርያም የምትወደውን ፍጡር ጥላ አትጥልም እህቴ ስለተደረገልሽ ተአምር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አንደ አንቺ በስውር እንደነገርኳት በገአድ እንድመሰክር ታብቃኝ በፀሎትሽ ወለተ ገብርኤል እያልሽ አስቢኝ ግብፅ ነኘ ያለሁት😭😭😭🙏🙏🙏ለመምህራችን ደ/ር ፕሮዳክሰ እጅግ በልሁል እግዚአብሔር ምስጋና እናመሰግኖታለን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @etsegentberhan1225
      @etsegentberhan1225 Před 8 měsíci

      የቃል ኪዳንዋ እመቤት በምሕረት አይኖ ትመልከትሽ 🙏🙏🙏

    • @GenetAyalew-sr6cb
      @GenetAyalew-sr6cb Před 8 měsíci

      አይዞሽ ድንግል አለች

  • @HaymanaHaymana-ce4ps
    @HaymanaHaymana-ce4ps Před měsícem

    በውነት የመቤታችን ድቅ ታምሯን እየሰማሁ በባነው የሰማሁት ላች የደረሰች እመቤታችን ለኛም በደዌ ለምንሰቃየው ትድረስልን እኔም በበሺታ እየማቀቀኩ እገኛለሁ የግዚ አብሔርን ምህረት እየጠበኩ😢

    • @GenetAyalew-sr6cb
      @GenetAyalew-sr6cb Před měsícem

      እግዚአብሔር የምህረት ደጁን ይክፈትልሽ

  • @genetbeyene
    @genetbeyene Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 8 měsíci

    Egzabeher yemesegen emebetachen is bereketewe for Amen

  • @ekayemihret3056
    @ekayemihret3056 Před 7 měsíci

    ክብር ለድግል ማርያም ስምሽ ከፍ ይበል እናቴ ማርያም

  • @user-up5jg8fl8r
    @user-up5jg8fl8r Před 8 měsíci

    እመቤት በምን ቃል ልናገር ቃላት የለኝም እመብርሃን ቅድስተ ቅዱሳን የአምላክ እናት ሁሌም ክበሪልኝ

  • @yodibayu
    @yodibayu Před 8 měsíci +2

    አይለቅ አይለቅ ይሄ መርሐግብር እንዴት ጥፍጥ ያለ ምስክርነት ነው በእግዚአብሔር ምን ብዬ ላመስግነው ይሄን ቸር ፍቅር ደግ አምላክ ይችን ልእልት ቅድስት ብፅእት እናት እረ እኔ አጎላለሁ ምስጋናቸውን ቅዱሳኑ ሰባቱ ሊቀመላእክት እልፍ አእላፍ መላእክት ያመስግኑልኝ እህቴ ላንቺ የደረሱት ሁሉ ለሐገራችን ለህዝቡዋ ለኔም ለሐጥያተኛ ይድረሱልን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኩልን በዚህ ዘመን እንዲም ነገር አለ ዘመናችንን ፈርቼው ነበር ደግ ሰው አልቆዋል ብዬ እግዚአብሔር እመብሐን አንቺን ሊታደጉ ሲመጡ ሐገራችን ህዝባችን ሁሉ ነገር ይባረክልናል እግዚአብሔር ይመስገን የበረቱትን ልትታደግ ስትመጣ እኛንም እትለፈን አባቶይ ጠፍተናልና እራራልን ይቅር በለን እግዚአብሔር ይመስገን! ይሄን ድንቅ ተአምራት ያሰማን አምላካችን የተመስገነ ይሁን አሜን!!!!!!

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 Před 7 měsíci

    ...በእውነቱ ለእሷ የደረሰች እመ አምላክ ለእኛም ከፈተና ከሰይጣን ክፋት ከመከራ ችግር ሁሉ ትጠብቀን ።

  • @user-vy2lx9dx5w
    @user-vy2lx9dx5w Před 8 měsíci

    Betam yemidenk teamr new yegzabher dnk sra lanch yesemas amlak lenm ysman amen❤

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን !!!
    የእመብርሃን በረከት አይለየን !!!

  • @fasikagirma8586
    @fasikagirma8586 Před 8 měsíci +4

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለመዳኒሃለም ይሁን ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለኔም ለሀጢያተኞ ከልጆ ጋር ትድረስልኝ

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Před 8 měsíci +10

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ተአምር መስማት በጣም የሚደንቅ ነዉ እህቴ እንኳን እመቤቴ ከነልጇ ማረችሽ አንቺ የታደልሽ ነሽ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው መምህር እናመሰግናለን ይህንን ኘሮግራም ስላቀረብክልን 🙏🙏🙏

  • @webet2273
    @webet2273 Před 8 měsíci +3

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚህአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayuethio5539
    @ayuethio5539 Před 8 měsíci +1

    እንዴት አይነት ፈተና ነው እንዴትስ አይነት መታደል። በእንባም በደስታም ያየሁት ያዳመጥኩት ምስክርነት ነው። እመቤታችን ከጎናችን አትለየን

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Před 8 měsíci +4

    በእውነት እማ አምላክ ክብር ምስናና ይድረሰት አንቺን የረደችሽ እማ አምላክ ለእኛም ትምጣልን❤ መምህራችን እናመሰግናለን

  • @hzbawitdamte
    @hzbawitdamte Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ

  • @edenaraya6643
    @edenaraya6643 Před 6 měsíci

    ወ/ሮ ገነት እባክሽ በፀሎትሽ እርጅኝ ወልጄ እንድስም ድንግል ትርዳኝ

  • @tirhasgh1831
    @tirhasgh1831 Před 8 měsíci

    Emelew atahu❤❤❤DINGEL MARIYAM kiber yegebash

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před 8 měsíci

    Egezbehre yimesegne amene kale hiwete yasemalne ehetochene enkunme embrehane amaldeteshi

  • @zer13567
    @zer13567 Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉ ማድረግ የሚችል የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ ።

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před 8 měsíci

    metadel new egiabher yemesgen kibr le dengle mariam 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před 8 měsíci +5

    ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከነ ልጅዋ በላካቸው በወደዳቸው ቅዱሣኖች ይሁን ይሔ ታሪክ ለእያንዳንዳችን ትዕግስትን ፅናትን በፍቅር ተማፅኖትን እምነትን ያስተምረናል በርትተን ከፀለይን ፈቃዱ ሆኖ በምሕረት እንጎበኛለንና እንበርታ ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ ለመናገርም ለማመስገንም ቃላት የለኝም እመቤቴ አትለይሕ 🙏🙏🙏

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 Před 8 měsíci +2

    ጌታሆይጠለኛ ላልቻልነዉ ፅናት ነዉ!!!! ተመስገን

  • @user-be9dl9ng3h
    @user-be9dl9ng3h Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዶክተር እግዚአበሔር ይሰጥህ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ሰለምታሰተላልፍልን መቼም ይህን ፖሮግራም ከመጀመሪያው አሰከ መጨረሺያው ስከታተል በእንባ ነው ምክንያቱም የፅነቷ የንፀህነዋ እመቤቴን መውደዷ በጣም ትልቅ ትምህረት ነው እሷን የተለመነቺ እመቤት መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት ደነግላን መነኮሳት ሁላቺንንም ይቅር ብለው ይለመኑን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 8 měsíci +3

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ለአንች የደረሰች እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን አሜን

  • @amarechsebsibie6343
    @amarechsebsibie6343 Před 8 měsíci

    Egziabher seraw dink new ! Dingil Mariamen enat kidusanen,Semaetaten redat adergo yeseten cheru Medhane Alem yimisgen!

  • @AshenafiAsefa-oo1yl
    @AshenafiAsefa-oo1yl Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ekayemihret3056
    @ekayemihret3056 Před 7 měsíci

    እኔ በጣም የማከብረዉ ባለቤቶ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ እግዚብሔር ይባርከዉ

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 Před 8 měsíci

    Egziabher ymesgen enatachn Weladite Amlak Emamlak mn ysanatal temesgen tkber temesgen

  • @webalemzeleke3769
    @webalemzeleke3769 Před 8 měsíci +1

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል የማዳምጠው ሰው ሲተኛ ዘጥ ረጭ ሲል ነው ደጋግሜ አዳምጠዋለው በቃ የእመቤቴ ድንቅ ተዓምር የመላእክቱ የቅዱሳኑ ድንቅ ተዓምር ቃላት የለኝም እኛ ግን አልተቀምንባቸውም ልዩ እምነት በዚህ ተስፋ በሚያስቆርጥ ሰዓት ጆሮዬ ልቤ በደማበት የማየው ሁሉ የምሰማው ሁሉ ከአይምሮዬ በላይ በሆነበት ጊዜ የፈጣሪን ድንቅ ተዓምር የእመቤታችንን የቅዱሳኑን ከአይምሮ በላይ ማዳን በመስማቴ በማየቴ ከልብ ደስተኛ ሆኜ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ።❤❤❤❤❤❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Před 7 měsíci

    አግዚአብሔር የምሰገን አንኮዑአን ለዝህ አበቃሽ አህትችን ስቃይሽን ሳስበው በጣም በውነት ልቤን ነው የነካው

  • @fritta2035
    @fritta2035 Před 8 měsíci

    Endezi eyalekesku yesemhut tarik yelem, ye Emebete fikrua yileyal. Lanchi yederesech legnam tidres! Egziabher kene betesebsh bebetu yatsinash! Egziabher yistelen!

  • @user-ly2xd9bu9e
    @user-ly2xd9bu9e Před 8 měsíci +3

    ዶ/ር ሮዳስ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የተዋህዶ ፀጋ ነህ ኑርልን እንወድሀለን። ወይ መታደልሽ እህቴ ከክፍል አንድ ጀምሮ እየተከታተልኩት ነበር የዛሬውንም በጉጉት ነበር የምጠብቀው ክብር ለድንግል ማርያም ይሁንልን እልልልልል❤❤❤❤

  • @danielgizaw1112
    @danielgizaw1112 Před 8 měsíci +2

    ቃለ ህይወትን የሰማልን የ አገልግሎት ዘመንሽን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያቆይልን አንቺን የተለመነች እመ አምላክ ወላዳተ አምላክ ድንግል ማርያም እኛንም ትለመነን

  • @mahilettenagashaw8358
    @mahilettenagashaw8358 Před 7 měsíci

    እናቴ እመቤቴ አይ ፍቅርሽ መግለፅ ያቅታል 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 8 měsíci +3

    ❤❤❤ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለእኔም ለተጨነቁት ሁሉ ትድረስልን❤❤❤
    እህቴ እድለኛ ነሽ አሁንም ጨርሶ ጨርሶ ይማርሽ
    መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤❤

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 Před 8 měsíci +1

    ምን አለበት ያንቺን የሩብ ሩብ የእምነት ፅናት በልቤ ቢኖር ምንኛ እደሰት ነበር🎉🎉🎉 ምስጋና ዓለምን ሁሉ ካለመኖር ወደ መኖር ላመጣ ለሀያሉ እግዚአብሔር ይሁን.....የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል..🎉🎉🎉.. ቅዱሳን መላዕክት...ፃድቃን ሰማዕታት...እግዚአብሔር በወደዳቸው መጠን ምስጋና ይድረሳቸው አሜን..🎉🎉🎉

  • @meseyabateneh8325
    @meseyabateneh8325 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ትመስገን

  • @user-rt7lr7uz9t
    @user-rt7lr7uz9t Před 8 měsíci

    ልኡል እግዚአብሔር ክብር ይስፋ

  • @KidistTadese-y6o
    @KidistTadese-y6o Před 9 dny

    አንተ የድንግል ስጦታችን ነህ ወንድሜ በጣም ተጨንቀአለው በሰዉ ልጆች ሁሉም ላይ የሆንው ፈተና በእነ ላይ ሆኖ በእናተ በዲንግል ምልጃ ሁሉም አልፎ አሁን አህቴ በጣም ታማለች ም ግብ ሳትበላ 16 ቀን ሆናት ስለ በላ ይ ሰብ እመቤት ለመድየና ለእናትህ ለእና ተ 21 አንተ ንገርልኝ አንተ ስለ ቆምክበትና ስለረገጥክበት ቦታና ስፍራ ቃል ክዳን ብሎ ይማረኝ ይማር ልኝ.

  • @timar4198
    @timar4198 Před 8 měsíci +2

    አንገት የማታስደፋዋ እመቤታችን እንኳን ለዚህ አበቃችሽ እህቴ ለተጨነቀ ሁሉ ትድረስልን 🙏🙏🙏

  • @Emaha-wp8fo
    @Emaha-wp8fo Před 8 měsíci

    Kbri negziabher kbri nweladit amla🎉🎉🎉

  • @mulugetachew532
    @mulugetachew532 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔ አይለያችሁ የእውነት ሰው

  • @MekdesBrehanu
    @MekdesBrehanu Před 7 měsíci

    Eseyyyyy keber lesu yehun mn yesanwal lanchi yederesut letechenkut hulu yederesulacehew

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 Před 8 měsíci

    Egziabeher yemasegene.lanche yedaraseche Emeberahane lagname tederaselene.

  • @dinkeneshgebre4108
    @dinkeneshgebre4108 Před 8 měsíci +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nopo7998
    @nopo7998 Před 8 měsíci +1

    እፁብ እፁብ እፁብ!!!

  • @maskibogale7317
    @maskibogale7317 Před 8 měsíci +5

    አህታችን ኣብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ አድሜና ጤናውን ያድልሽ ለአህታችን የደርሰችላት አመቤታችን ለአኛም ትድረስልን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን❤❤❤

  • @fikirteyirgu2772
    @fikirteyirgu2772 Před 8 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ያስተምራል እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ ። መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል

  • @be5820
    @be5820 Před 8 měsíci

    Amen. Egziabher yetemesegene yehun

  • @user-je8on2nf2x
    @user-je8on2nf2x Před 8 měsíci +2

    መምህር የዚህ አይነት መርሀ ግብር ቢቀጥል ደስ ይለኛል ለብዙዎቻችን መፅናኛ ስለሚሆን አብሶ በዚህ ዘመን ያስፈልገናል