የእመቤታችን ድንቅ ተአምር ለሕመምተኞች መጽናኛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 11. 2023
  • ክፍል 1

Komentáře • 347

  • @user-ti5os6oh8o
    @user-ti5os6oh8o Před 7 měsíci +12

    እመቤቴ ማርያም ፣የህይወቴ መሪ ፣ገመናዬን ሸፋኝ፣ ሚስጥረኛዬ ፣የአምላኬ እናት ፣ ስምሽን ስጠራው ብቻ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ተዓምርሽን ስሰማውማ ራሴን ለመሳት እደርሳለሁ ፤ ፍቅርሽን በልቤ ሁልጊዜ ሳይልኝ ምስጋናሽን በምላሴ አኑሪልኝ ፤ የምናገረው ነገር እስኪጠፋኝ እጅጉን ደስ አለኝ። መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜና በጤና ያቆይልን።

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 Před 7 měsíci +31

    ❤የአዳም ተሰፋ~ችን ~ የመዳኛችን ምክኒያተ ❤እመ~ዓዶናይ ማርያም ዘወትር ❤በኔም ህይወት ፍቅር ፀጋሽ በረከትሽ ይደርብኝ🙏❤️🙏

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Před 7 měsíci +16

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 7 měsíci +76

    የጠየቋትን የለመኗትን የማትረሳ እመ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሳት❤❤❤

  • @tehitnademessie821
    @tehitnademessie821 Před 7 měsíci +8

    የጠየቋትን የለመኗትን የማትረሳ እመ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሳት

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 Před 7 měsíci +4

    ወይ እግዚአብሄር አብዝተህ ይቅር በለኝ በብዙ ጤና ውስጥ ሆኜ እንዴት እንደማማርር ይቅር በለኝ እግዚኦ ማረና ክርስቶስ እግዚኦ ማርና ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dinkeneshgebre4108
    @dinkeneshgebre4108 Před 7 měsíci +7

    የኛ እናት
    እሳን የስጠን አምላክ መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @user-mz5jl1ic2b
    @user-mz5jl1ic2b Před 7 měsíci +6

    ቅዱስ ኡራኤል ለኔ የግል ❤ዶክተር አባቴ አዳኜ ነው ከሞት (ከጉድጓድ አውጥቶ ሰዉ አርጎኛል!

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 Před 7 měsíci +7

    የእመቤታችን ፀሎት ምልጃዋ ከኛጋር ይሁን 🙏🏾💛💚❤️

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 7 měsíci +22

    እልልልልልልል እማ ምላክ የመድሃኒት አለም እናት ክብር ምስጋና ለርሷይሁን🙏🙏🙏ለሃገራችንም በቃልኪዳኗ ትጠብቅልን💚💛❤

    • @alemalemepstsheyayele9746
      @alemalemepstsheyayele9746 Před 7 měsíci

      ዶክተር ሮዳስ ቃለሕይወት የሰው ስዕሊቷ የትነውየምትገኝው

  • @Addis27
    @Addis27 Před 7 měsíci +22

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ምስክርነት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትክበር ትመስገን ድንቅ ምስክርነት ለእኛም በስደት ላለነው ለልጆቻችን ትድረስልን እህቴ እኛንም በፀሎትሽ አስቢን! መምህራችን አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እናመሰግናለን!

  • @user-oc8fu6nq4u
    @user-oc8fu6nq4u Před 7 měsíci +4

    የእመብርሃን ነገር ተነግሮ አያልቅም! እኔንም ከሞት እና ከአዕምሮ ህመም አድናኛለች። በባለታሪኳ እምነት እጅግ ቀንቻለሁ። ለተጨነቃችሁ ሁሉ የልዑል አምላክ እናት ትድረስላችሁ!

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 Před 7 měsíci +13

    አንቺን የሰማች ለአንቺና ለቤተሰብሽ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኔ ለሀጢአተኛዋ እና በብዙ በሽታ እየተሰቃየሁ ላለሁት ፈጥና ትድረስልኝ። በጸሎትሽ አስቢኝ

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 Před 7 měsíci +32

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏ቅድስት ድንግል ማርያም ዐይነ ልቦናችንን ታባራልን🙏🙏🙏

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl Před 7 měsíci +2

    የእመቤታችንን ተአምር ነግሬ የምጨርሰው አይደለም. ግን በሀገራችን በድንግል ማርያም የተደረጉ ተአምራቶችን መመዝገብ ቢጀመር ጥሩ ነው እላለሁ. የኔ የህይወቴ ቁልፍ ናት. ልጇ አባቴ ነው. ድኛለሁ

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 7 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛምን ለዚህ ክብር ያብቃን እናቴ ወላዲተ ዓምላክ 🤲

  • @ksaksa2509
    @ksaksa2509 Před 7 měsíci +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን ለተጨነቅን ሁሉ አለሁ ትበለን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 7 měsíci +17

    ክብርና ምስጋና ውዳሴ ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማሪያም ይሁን አሜን 🙏

  • @alemwoldu9792
    @alemwoldu9792 Před 7 měsíci +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቅድስት ድንግል ማርያም አይነልቦናችንን ታብራልን አሜን

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před 7 měsíci +11

    እመቤቴ ወለላይቱ የምሕረት እናት ላመነብሽ ለወደደሽ ለጠራሽ ሁሉ እኮ ትደርሻለሽ የኔ የኛ እናት ብዙ ትሰሪያለሽ እናታችን አትለይን አስራት ሐገርሽን ከነ ሕዝቦችዋ መምሕራችንንም በፀጋ ሞገሱ በበረከቱ አድይልን❤🙏🙏🙏

  • @1momona
    @1momona Před 7 měsíci +4

    እመ ብዙሀን የዋህ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እመቤቴ ስሟ ይክበር ይመስገን 🙏🏽 እናታችን ፈጥና ደራሽ ናት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን መምሕራችን መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን::
    የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አማላጅነቷ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን አሜን::

  • @meherat938
    @meherat938 Před 7 měsíci +2

    የኔ እናት እማምዬ እንማኮ በምድርም እናት ስለሌለኝ የናት ፍቅርን ያየወባት በአካል ባይሆንም በመንፈስ ከጎኔ ሳትለይ ሲከፋኝ እናፅናናችኝ ከልጅዋ እያማለደችኝ ምሕረትን እያገኘው ለዛሬ ደርሻለው❤ እማምዬ እናቴ አንቺ ታውቂኛለሽ የውሰጤን እናቴ ሆይ ቸሪቱ ሆይ እወድሻለው አወድስሻለው❤

  • @MeaziTube
    @MeaziTube Před 7 měsíci +4

    የኔ እመቤት ወላዲተ አምልክ ስራሽ ድንቅ እኮ ነው❤ አንቺን ተማጽኖ ማን አፍሮ ያወቃል❤ የጌታዬ እናት እምዬ እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ እወድሻለሁ❤ አሁንም ይሄ ደንዳና ልቤን በፍቅርሽ አረስርሺልኝ ፍቅርሽን አብዢልኝ አዛኝቷ ሆይ አትለይኝ። የኔ እህት ላንቺ የተገለጸች እንቴ ወላዲተ አምላክ እኔም አይቻት በፍቅሯ መቃጠል እሻለሁና ትርሲተ ሥላሴን በጸሎትሽ አስቢኝ። ስለተደረገልሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Před 7 měsíci +16

    የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምለጃ ለእኛ ለምናምን ይሁንልን። ወንድማችን የበለጠውን ፍቅር ያድልህ ፅናትን ይስጥልን።

  • @mekadsemeknselam1973
    @mekadsemeknselam1973 Před 7 měsíci +3

    እዉነት እጹብ ድንቅ ነው ላንቺ የደረሰች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድርሰንል በእውነት እናቴ በምልጃዋ ትዳብስልኝ 🤲😥 የእመቤታችን ምልጃ ጸሎት ጣዕመ ፍቅሯን ታሳድርብን አሜን 👏🌹🌹🌹

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 7 měsíci +9

    ወላዲተ አምላክ ክብርና ምሰጋና ይግባት ❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 7 měsíci +12

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን❤

  • @haileniguse6255
    @haileniguse6255 Před 7 měsíci +26

    የእምቤታችን እናታችን ፍቅረ መለጃዎ አይለየቹህ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 7 měsíci +2

    በእውነት አንቺሴት ምንያህል እድለኛነሽ❤ታድለሽ በዚህ ልክ ቃል በቃል ከቅድስት ቅዱሳን ከእመ አምላክ ድንግል ማርያም 🙏ጋር መገናኘት😢በእውነት ህመምሽ ለበጎ ሆነልሽ🙏እህቴ እመቤቴ ኪዳነቃሏ ፍፃሚሽን ታቅናልሽ🙏በእውነት 😢አንባዬን አየተቆጣጠርኩኝ ነበር የምሰማው ስናገረው በራሱ ያስፈራኛል😢 እኔንም እንዲሁ በጨነቀኝ ግዜ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እንዲሁ ተገልጦ😢😢አዋርቶኛል ከጭንቀቴም ፍፁም ገላግሎኛል🙏🙏🙏ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አምላከ ቅዱሳን😢ስለሃገራችንም ተጨንቀናል!!ከጭንቀታችን ይገላግለን🙏💚💛❤

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Před 7 měsíci +10

    እመቤታችን ለእኛም ትድረስልን❤❤❤

  • @tigistbeyene8012
    @tigistbeyene8012 Před 6 měsíci

    እመቤቴ ፍቅርሽን በልቦናችን ጣእምሽን በአንደበታችን ለኔም ለልጆቼም አሳድሪብን
    ተፈስሒ ተፈስሒ ተፈስሒ

  • @1momona
    @1momona Před 7 měsíci +4

    እመቤትን ድንግል ማርያምን አመስግኗት በችግራቹ ግዜ ተንበርክካቹ ለምኗት 🙏🏽 ሰሚና ደራሽ ናት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tesfagetachew6586
    @tesfagetachew6586 Před 7 měsíci +1

    እፁብ ድንቅ የቅዱስ አማኑኤል ስራ የእመቤቴ ስራ አቤት መታደል አቤት ፅናት ምንም ቃል የለኝም እመቤቴ ትመስገን በምልጃዋ ትጎብኘን በእምነታችን እስከ መጨረሻው ታፅናንም በዘርፍፍ ቀሚሷም ትሸፍነን አደራዋን አደራዋን። እኔም ሳዓሊተ ምህረት ሲታደል በደረሰኝ በቅብአ ቅዱሷ ከጉንጬ በላይ ድንገት ማሳከክ ጀምሮኝ ጭራሽ መቁሰል ጀምሮ የፊት ሀኪም ጋር ሄጄ ሃኪሟን አጣኃት በማግስቱም እንደዛው ከዛ ማታ ልተኛ ስል ፀሎቴን ሳረግ ትዝ አለኝና ቅብአ ቅዱሷን ተማፅኜ የጠብታ ያህል ሚያሳክከኝን ቦታ ቀባሁት ከዛም ለሊትም ሳያሳክከኝ ጠዋት ስነቃ እየሰፍ የነበረው ቦታው ችፍ ብሎ ነበር እኮ ከዛ እሱም ስብስብ ደረቅ ብሎ አገኘሁት እመቤቴ ትመስገን ጠዋትም ማታም ለሳምንት ማሪኝ እናቴ እያልኩ እየተቀባሁ አጠፍችልኝ እናም እመቤቴ ትመስገን የአምላክ እናትን አመስግኑልኝ
    🙏💚💛❤🙏 መምህራችን በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ እግዚአብሔር ይስጥልንኝ

  • @user-et2ny6cy8g
    @user-et2ny6cy8g Před 7 měsíci +5

    ላንቺ የደረሰችልሽ እመብረሀን ለኛም ትድረስል መላእቶቹ ይጠብቁን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የሆነልሽ ታላቅ ድንቅ ነዉ❤❤❤

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 Před 7 měsíci +3

    እመቤቴ ለኛም ለሀጤተኞቹ ምህረትን ፈዉስን ይቅርታን ይዘሽ በቤታችን ግቢ እመብረሀን እኛንም ጎብኝን አሜን 🙏

  • @user-iq8yf3ib2e
    @user-iq8yf3ib2e Před 7 měsíci +3

    በእውነቱ እንደ አይነት ተአምር በዚህ ጊዜ መስማት እኛን ያበረታል ። እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @yamans_tube
    @yamans_tube Před 7 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ታላቅ ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @teklehaymanotgirma327
      @teklehaymanotgirma327 Před 7 měsíci

      Hehiii😂hgehhvf😂😂hh😅e😅he😅😂g😂ehf😂😅ieeei😅hh😂hhhhviiiiiiiefffffefffeiefffefeeehe😅😂😅eeeh😂hi❤hhhehihhhdhhhriefifffvfeiehhfhfhhhhvgfhfegi😂😅😂😅😂hrr

    • @teklehaymanotgirma327
      @teklehaymanotgirma327 Před 7 měsíci

      H😂vgvhr😂ffefffh😅fgfirifirefffvhfdeiei😅😂😅hubhhhvhhhrhhhehhehiiiuiiiehh😅😂hifhfhfhdhfffiififfffeefeeeeueeehff😅😂fufffufihffvfifhhhhhrgihhhfhhhhhrhhhhhehhhhhehhhhhehhhhhehfhfhhhujjjjjihhhhhiiriff

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před 7 měsíci +4

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለኛም ለሁላችን ትድረስልን አሜን፫

  • @almazsamuel8762
    @almazsamuel8762 Před 7 měsíci +2

    እውነት ነው መድሃኒታችን ድንግል ማርያም ናት እውነተኛ ዋ የዓለም መድሃኒት ናት እኮ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @meseretbogale2487
    @meseretbogale2487 Před 7 měsíci +3

    እልልልልልልልልል ለአንቺ የደረሰው እመብርሀን ለእኛም በስደት ላለነው ትድረስልን በፀሎትሽ አስበን ልጆቼን ከመነፀር እንድትገላግልልኝ ሁሌ በ ፀሎትሽ አስቢን

  • @AwekeLishanu
    @AwekeLishanu Před 7 měsíci +1

    (አባታችን)ወንድማችን ምን ልበልህ ይህንን ፀጋና እምነትን፣እውቀትን ፣እርጋታን ፣ያለማጋነን ብዙ ፀጋ የበዛልህ የመንፈስ አባታችን በእውነት ይህንን ሁሉ ፀጋ ላንተ የስጠህ የፀጋሁሉ ባለቤት ላኛም ያድለን አሜን አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን የድንግል ማርያምን ምልጃማ እንዴት ይገለፃል ግን? ማርያም ሆይ እንወድሻለን።።።

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 Před 7 měsíci

    እርህርተ ልቦና የኒ እናት እሶ እደዚህ ነች በቃ እኔ እዳች ትጉና ፀሎተኛ አይደለሁም ግን አድምቀን እመቤቴ ማርያም ተለይታኝ አታቅም ግን አኒ አስመሳይ እዩኝ ባይ ሃጽያተኛ ነኝ እዳች ብጸልይ ብለምን ይበልጥ ብዙ ብአምር ተሰሪልኝ አለች ያችን ትጋትና ጽናት ትስጠኝ የኒ ዉድ በርች ክብር ለአምላክ እስሪኢል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před 7 měsíci

    እመቤ የኔንም የቤተሰቤንም ሁኔታ አቺ ታውቃለሽ በሕይወታች በኑሮዋችን ጣልቃ ግቢ አሜን

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 Před 7 měsíci +2

    ዶክተር እናመሰግናለን። ያን ቀን ሳሊተ ምህረት ፀሐይዋን አይተሀታል እየሰፋችና ትጠብ ነበር፣ የሠራው ጨረር የሚገርም ነበር። ክብር ለእመቤቴ ማርያም።

  • @meseretgeda-zb5ru
    @meseretgeda-zb5ru Před 7 měsíci

    የድንግል ማርያም አማላጅነቷ በሁላችንም ላይ ይደርብን። መምህር ዶ/ር ሮዳሰ የ13 አመት ልጅ አለችኝ የምኖረው ሀዋሳ ነው ልጄ ከአራት አመትዋ ጀምሮ ት/ቤት የገባች ቢሆንም ምንም ነገር ግን አታውቅም እንደዉ የኔ አባት እመአምላክ የልጄን የልቧን ብርሃን ታበራልኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ።

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před 7 měsíci +1

    ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን እመቤቴ ለእኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች መጋቤ ሀዲስ እባኮን የእመቤታችንን ይህችንን ተአምረኛ ምስል ባገኛት ለእናቴ ብልክላት ደስ ይለኝ ነበር እናቴ በህመም እየተሰቃየችብኝ ነው እባክዎን ይርዱኝ 🥺🤲🙏

  • @haimanotmekonnen6914
    @haimanotmekonnen6914 Před 7 měsíci

    እኔማ ስለ እመአምላክ ኪዳነምህረት አውርቼም ሰምቼም እልጠግብም ከአይን ጥቅሻ እኮ ነው ፈጥና የምትደርሰው ላመናት በኛ ለኛ ቤትማ ስት ተአምር አድርጋልናለች እምይዬ ኪዳነ ምህረት እናቴ አሁንም አማላጅነትዋ ፍቅሯ ይብዛልን ❤

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 Před 4 měsíci

    ሰላም ለእርሶ አባታችን
    እባኮ ስለ እመቤታችን ማርያም አማላጅነት ቢገልፁልኝ ፍቃዶ ከሆነ እለምኖት አለሁ

  • @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
    @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg Před 6 měsíci +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል🙏❤️
    ጥበባዊ መልዓክ ቅዱስ ዑራኤል ምስጋና ይገባሃል🙏❤️
    እህታችን ላንቺ የደረሰ የእግዚአብሔር መንፈስ፡ የእመቤቴ ምልጃ፡ የፃድቃን የሰማዕታት በረከት ለሁላችን ይሁን፡፡🙏
    መምህር ዶ/ር ሮዳስ ፀጋውን ያብዛልህ ፡ ረጅም ዕድሜን ይስጥልን፡፡
    አሜን🙏

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 7 měsíci +2

    ❤እመቤታችን ከጠየቅናት በላይ የሚያስፈልገንን ሁሉ ጨምሮ እንዲሰጠን እዲደረግልን ምልጃዋ ልኬታ የለውም እመቤቴ ክብርሽ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይሁን ❤አሜን ❤አሜን❤አሜን❤

  • @GameBlitzEditz
    @GameBlitzEditz Před 6 měsíci

    መታደል ነው ታድለሽ‼️ለአንች የደረሰች እመቤቴ ለእኔም ለሀጢያተኛዋ እና በህመም ለሚሰቃዩ ወገኖች ሁሉ እንድትጎበኘን እናፍቃለሁ

  • @hellen9281
    @hellen9281 Před 7 měsíci +1

    አሜን ላቺ የደረሠች ቅድሥት ድንግልማርያም ለኛም ለሁላችንም ትድረሥልን

  • @marthabeyene9899
    @marthabeyene9899 Před 7 měsíci

    ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለእሷ ምን ይሳናታል እመብርሃን ወላዲተ አምላክ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 7 měsíci +2

    ወላዲተ አምላክ ክብር ምሰጋና ይገባታል ❤❤❤❤

  • @betifantahun2030
    @betifantahun2030 Před 7 měsíci

    Betam dink teamir new emebete yegna amalag tesfachin neshe fetari yeseten anchin yetemesegene yehun kibrna misgana lancje yehun Amen

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 7 měsíci +5

    መምህራችን እንኳን አደረሰህ 🙏🙏🙏

  • @yemesrachchecole9571
    @yemesrachchecole9571 Před 7 měsíci +1

    እናቴ አዛኜ ፈጥኖ ደራሽ የአንድዬ እናት የእኔም የልቼ የቤተሰቤም እናት አማላጅዋ ሩሩሄ የመውደዴን ልክ አንች እናቴ ታውቂልኝ አለሽ ስለምትረጅኝ ሁሌ ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 7 měsíci

    Egziabher yimesgen lehulachinim me fewest yadlen amen amen amen

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Před 7 měsíci +1

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ለሁላችንም በየአለንበት ተገኝታ ችግራችንን ህመማችንን ጭንቀታችንን ከእኛም ከልጆቻችንም ላይ ታርቅልን ትግፈፍልን አማላጅነቷ ዘወትር አይለየን አሜን ።

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 6 měsíci

    አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንን

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 Před 7 měsíci +3

    ክብር ለእመ አምላክ ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemisirachtadesse3717
    @yemisirachtadesse3717 Před 7 měsíci

    እልልልልልልል ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን እባክህ መምህር ምስለ ምስሉን እዴት ማግኘት እችላለሁ እባክህ እርዳኝ::

  • @mihrettesfaye2750
    @mihrettesfaye2750 Před 7 měsíci +2

    ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር በህይወታችን ሁሉ ለማገጥመን መከራ ድንግል ማሪያም እናታችን ቅድስተ ቅድሳን ትቁምልን ሸክማችንን ታቅልልን ከታሪኩ ትልቅ ትልቅ ትምህርት አግኝተናል እናመሰግናለን

  • @meskerem73
    @meskerem73 Před 7 měsíci +2

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አምላክ ይመስገን 🙏❤

  • @tizita.debelasaifeasaifea844
    @tizita.debelasaifeasaifea844 Před 7 měsíci +1

    ተናግረን ስለ ማነ ፍጹም ድንቅ ተአምሩን እግዚአብሔር ይመስገን ፂዮን እናታችን ምስጋና ይድረስሽ🙏🙏🙏

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Před 7 měsíci

    እግዚያብሄር ይመስገን
    የሁላችን እናት የጭንቅ አማላጇ እመብርሀን ስሟ የተመሰገነ ይሁን
    ቀኑን ባላቀውም አንድ ቀን ግን እኔም ካለብኝ ደዋ በሽታ ትፈውሼ ምስክርነት እሰጣለው
    በፀሎት አስቡኝ
    ተስፋ አልቆርጥም
    ድንግል ማሪያም አለች

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Před 7 měsíci +3

    ሰላም ሰላም ሰላም

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    እመቤቴ ፍቅርሽ ይብዛልኝ !!!
    እንዴት የሚገርም እና የሚያስደስት ነው እህታችን በርቺ እምነትሽ አድኖሻል እኛም እንዲህ በሙሉ ልብ የምናምን ያድርገን በዚህ ዘመን

  • @senaitgetachew471
    @senaitgetachew471 Před 7 měsíci +1

    የአይቬሮኗ እመብርሐን

  • @dinkeneshgebre4108
    @dinkeneshgebre4108 Před 7 měsíci

    ለኔም ደርሳልኛለች
    በሀኪ ያተገኘ
    እማኡላክ እአድናኛለች
    የኔ እናት የኔ በረከት የኔ ሰላም

  • @admasuhaile2471
    @admasuhaile2471 Před 7 měsíci

    በእግዚአብሔር ቸርነትና በንጽሕተ ንፁሐን በድንግል ማርያም ብሎም እግዚአብሔር በመረጣቸው ቅዱሳን ምልጃ ከስጋዊ ደዌ እንደምንድን አምናለሁ ነገር ግን እህታችን እያለችው ባለ ምስክርነት እርግጠኛ ሆኜ የተፈፀመነው አይደለም ማለት ባልችልም አንዳድ ግር የሚያሰኙ ንግግሮች ለምሳሌ "ራዕይ ታይቶኝ፣ ባለበቴ እቤት አጥምቆኝ" የሚሉት ነገሮች ግር አሰኝቶኛል ላዩ ሲታይ ደስ የሚያሰኝ ተአምር የተደረገለት ሰው የሚመስል ነገር ግን ሌላ ዓላማ ለማስተላለፍ የተፈለገ ነገር እንዳይሆን የሚል ምልከታ ውስጤን እየሞገተው ነው መቀነዳደብሽንም ለጥርጣሬዬ አጉሊ ሆኖ ነው ያገኘሁት በዚህ ዘመን ማንንም ማመን ስለምቸገር ነው ይቅር በሉኝ ካጠፋሁ።

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv Před 2 měsíci

      don't judge the books by cover did you remember that protesters lady in the bible GOD what done for her you are judging her but by GOD eye maybe you're a big sinner than she

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun1521 Před 7 měsíci +1

    Esey esay temesegen

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx Před 7 měsíci +1

    የአንቺን ልጅ የማረች እመቤቴ የኔንም ልጅ ትጎብኝልኝ.🙏🙏🙏🙏መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Před 3 měsíci

    አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 7 měsíci

    እመቤቴ የእንጦጦዋ ንግስት ለኔም ድረሺልሽ ታውቂዋለሽ ጭንቄን🤲

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Před 7 měsíci

    እፁብ እፁብ የሱ ስራ ለኔም እመቤቴ የጭንቅ አማላጄ እምባዬን አብሳልኝ አለች 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před 7 měsíci +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን❤

  • @hannamum4131
    @hannamum4131 Před 7 měsíci

    Dr Rodas
    Kale hewioet yasemelegn,LEOL EGZHIBER yestelegen.
    Ye mebetachen kebere yeneger.

  • @kalkidanhaile-xq3bf
    @kalkidanhaile-xq3bf Před 7 měsíci +3

    እልልልል ደስሲል ላንቺ የደረሰችልሽ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ለኔም ትድረስልኝ

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 Před 6 měsíci

    ክብር ለእሩህሩኋ ለአማኑኤል እናት አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 7 měsíci

    Elelelelelelelelelelelele selamayenger sitotaw Egzabiher yimsgen ema fkrrrrrrr enate kidanmihiret keberna misegana yiderseshe yene embete 🤲💚💛❤

  • @GhrhyGhggg-vw7op
    @GhrhyGhggg-vw7op Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይሁን ላንች የደረሰች ለኛም ለተጨነቅን ትድረስልን እሜን ይደረግልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vr2wj5zn8m
    @user-vr2wj5zn8m Před 7 měsíci

    እመብርሀን ለኛም ትድረስንዕሕቴ ፀልይሌልን

  • @tigistabel1114
    @tigistabel1114 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ውለታዋ ተነግሮ አያልቅም ከኛ የሚጠበቀው ምስግና ብቻ ነው።

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Před 3 měsíci

    የእመቤታችን ምልጃና ረድዔት ሁላችንንም ትርዳን

  • @Alem163
    @Alem163 Před 7 měsíci

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኛ ከርሱ ካራቅን ምንም ሚሳነው የለም የኔ እናት እመብርሀን የስትደቷ ስንቄ ምን ይሳናታል ክብር ምስጋና ይድረሳት🤲🏻🤲🏻 😢😢

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 7 měsíci

    እናታችን እመቤታችን እመብርሀናችን እምዬ ቅድስት ድንግል ንጽህት ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ የጌታችን እናት ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቤተክርስቲያን ትጣራለች እግዚአብሔር አስቡ
    ወስብአት እግዚአብሔር

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv Před 2 měsíci

    st Mary gave her too Grace she is shine like a diamond 💎

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před 7 měsíci

    እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን ታድለሽ ፣እማምላክ እመብዙሃን እናቴ ፍቅርሽ ይብዛለኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ምህረትን ለምኝልን ቤተሰቤን ልጅሽ ባርኮ የሰጠኝን፣ ሀገሬንእና ምንኖርበትን ጠብቂልን፣ባርኪልን፣በእግዝያብሄር ከልብ ማመን ከምንም ያወጣል

  • @fireselamarika9592
    @fireselamarika9592 Před 7 měsíci

    እመቤታችን በምህረት ትጎብኘን አሜን፣ ቤተክርስቲያን የምህረት ቤት ያድርግልን መዳንያለም አባቶቻችን ልብ ይስጥልን በፀጋው ይታደግልን ሐኪሞቻን ያድርግልን አሜን

  • @user-op1gq5ms4n
    @user-op1gq5ms4n Před 7 měsíci

    እመቤታችን ለእኔም በዙ ነገር አደርጋለኛለቸ

  • @abebamebrahtu1889
    @abebamebrahtu1889 Před 7 měsíci

    Egziyabher Yemesgen Emebrhan Misgan Yedresate . Memeher Rodase Kale Hiwot Yasemalen .W/ro Genet Betam Edelghna Neshi Bementeshi Yatsenashi Berchi Ehetey.

  • @aziztesfatsion4293
    @aziztesfatsion4293 Před 7 měsíci

    እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ስምሽ ጥዑም ነው
    አማላጅነትሽም ፍጡን ነው። ግሩም ምስክርነት ! ❤ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በልቦናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያኑርልን። አሜን.

  • @Mascot2024
    @Mascot2024 Před 7 měsíci

    ቅዱስ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።ክብር ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ።ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን ።አሜን!!!
    መምህር እንደዚህ ያሉ ሚድያዎች ይብዙልን።

  • @seblejemaneh5590
    @seblejemaneh5590 Před 7 měsíci +1

    ለተደረገልሸ ሁሉ እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አመን አሜን

  • @zer13567
    @zer13567 Před 7 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ።

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ቻይ ነው እመቤታችንም ፍፅምት ናት ።

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 Před 7 měsíci

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em Před 3 měsíci

    እናታች የጭንቅ አማለጇ ከነ ልጇ ትክበር ትመስገን