ድንቅ ተአምር ፈዋሽ ቅብዕ የምታፈሰው የእመቤታችንን ሥዕል ተመልከቷት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 12. 2022

Komentáře • 194

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 Před 3 měsíci +1

    ዶ፣ር ሮዳስ ታደሰ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ትልቅ ትልቅ ታሪክ አሳየኽን።❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 2 měsíci

    እግዝአቤሔር ይመስጌን መምራችን እሜብሬሃን ትባርክህ እመቤታችን የሴጤን የእስራኤል አምላክ ይመሰጌን አሜን

  • @meskeramshitaye3859
    @meskeramshitaye3859 Před 3 měsíci

    የእመቤታችን ልመናዋና በረከቷ ይደርብን በምህረት እጇ ትዳብሰን አሜን

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před 5 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባሽ እንወድሻለን❤❤❤🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌷🌷🌷🥀🥀🥀💐💐💐🌼🌼🌼

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ቦታሽ ተገኝቼ በረከትሽን ምህረትሽን ለማግኘት አብቂን🙏🏽

  • @NatanNatan-eb2bz
    @NatanNatan-eb2bz Před 2 měsíci

    የእመቤታችን በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን አሜን

  • @qwertqwert6245
    @qwertqwert6245 Před rokem +6

    መምህር ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በረከቷን ታብዛሎ አሜን አሜን አሜን

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Před rokem +3

    መምህር ከበረከቱ ስላካፈልከን እግዚያብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ🙏🙏🙏 የእመቤታችን የንፅይተ ንፁሀን ምልጃዋ ረድኤት በረከትዋ አይለይህ🙏🙏🙏 ለኛም ትድረስልን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታማልደን🙏🙏🙏ረድኤት በረከትዋ አይለዬን🙏🙏🙏እባክህ መምህር ድንግል ታውቀኛለች እባክህ እህተ ማርያምን ድረሽላት እያላችሁ ፀልዩልኝ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ያለሁ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kifleerossaethiopia5029
    @kifleerossaethiopia5029 Před 3 měsíci +1

    መምህር ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በረከቷን ታብዛሎ

  • @wageshsenshaw736
    @wageshsenshaw736 Před rokem +7

    መምህራችን መቼም እንደኛ እድለኛ የለም ለዚህ አዲስ ትዉልድ ጥሩ መልስ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የወለላይቱ እናታችን በረከቷን ያድለን መምህር ክብረት ይስጥልን አየን ተፈወስን ለሀገራችን መረጋጋትን ትስጥልን አሜን

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 Před rokem +6

    አቤት ወታደል አቤት መመረጥ ፣እንኳን ለዚህች የተቀደሰች ቦታ ለመርገጥ አበቃችሁ ፣እኛንም እናታችን ለደጇ ታድርሰን፣መቸም ጌታ የመረጠህ ሰው ነህና እ ናመሰግናለን።አሁንም ፀጌውን ያብዛልህ።🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏

  • @lovepeace8606
    @lovepeace8606 Před rokem +19

    ኣቤት ታድላቹ ፥ " እንቁ መምህራችን ኩቡር ዶክቶር መጋበ ሓዲስ ሮዳስ " የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከታን ጸለታን ይድረሰን እልልልል ።

  • @RahelHA73
    @RahelHA73 Před 18 dny

    የእመቤታችን በረከቷ አይለየን!

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 Před rokem +3

    እንደው መታደል ነው እኮ ውድ መምህሬ መሐዶሮታ እርሶን የመሰለ"" በረከት"" ለእኔ በረከት ኖት አምላኬን እጅግ አብዝቼ አመሰግነዋለሁ """""እግዚአብሔር""'''' ይመስገን እልልልልልልልል እመቤቴ ።
    የእርሶ በረከት ይድረሰን!!!አሜን

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 Před rokem +4

    በእውነት በጣም መታደል ነው ስፍራውን በአካል ባናየውም በእርሶ አማካኝነት በረከቱን ተሣትፈናል የእመቤታችን በረከትዋ ፈውስዋ ፍጹም ፍቅርዋን ታድለን

  • @helinafetene2455
    @helinafetene2455 Před rokem +7

    ይህንን ቅዱስ ቦታ ሄደን መጎብኘት ለማንችል እጣ አዘጋጁልን እና እመቤታችን ፈቃዷ ለሆነው ሰው ደርሶ በረከቷ ቢደርሰን

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 Před 5 měsíci

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እማምላክ ጣዕምሽ ልዩ ነው እኛንም ፈውሽን እባክህ መምህርዬ የወላዲተ አምላክን ቅብዐ ማግኘት ፈልጌ ነበር እባክህ ትንሽ ጠብታም ቢሆን

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትን ያሳድርብን❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 7 měsíci

    Kidaneya bereketeshe eskalege yedarebene Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 elllllllele 🙏

  • @user-lt4vo3dm6o
    @user-lt4vo3dm6o Před 3 měsíci

    መምህር ዶክተር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን ።።

  • @MobilePlus-cr2yl
    @MobilePlus-cr2yl Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🥰🙏🕯️🕯️🕯️⛪🥰🥰🥰🥰ቃለህይወትን ያሰማልን💔

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před 5 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከታ ይሕደረና

  • @user-tv9tm6wz4f
    @user-tv9tm6wz4f Před rokem

    Amen amen amen bereketwa fekerwa yedrben

  • @sisitetkelmariam8378
    @sisitetkelmariam8378 Před rokem +20

    የድንግል ማርያም ፍቅሯ ይበዛልኝ ዘንድ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቦኝ

  • @abenezereskinder9457
    @abenezereskinder9457 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን❤❤❤❤በረከታዋ ይደረብን

  • @MiMi-pk9ci
    @MiMi-pk9ci Před rokem +2

    ውይ መታደል መመረጥ አመቤቴ በረከትሽ ጥበቃሽ አይለየን ምረጭኝ እኔንም እባክሽን ድገንግል ማርያም❤️❤️❤️

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Před rokem +2

    በእውነት ያለ ሀሰት ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ።
    መምህር ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አጅግ በጣም ነው የተደሰትኩት ይህንን ቅዱስ ቦታ ስላሳዩን ገለጻ ስላደረጉልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን።

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 Před rokem +1

    እናታለም ምሳሌ የለለሽ ክብርት ንፅይት ልዕልት የጌታ እናት ድንግል ማርያም ለተቀደሰው ቦታሽ በረከትሽ አብቂን አደራ እያልን ከልብ እንማፀናለን ዶክተር ኑርልን በፀሎት አትርሳን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před rokem +5

    🙏ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል 🙏 አሜን 🙏

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 Před rokem +2

    አሜን እናቴ እመቤቴ ተአምርሽ ብዙ ነው። እናመሰግናለን መምህራችን።

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 Před rokem +2

    መምህራችን በእውነት እናመሰግናለን : የተዋህዶ እንቁ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን !!!
    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @betigistalemayehu8506
    @betigistalemayehu8506 Před rokem +1

    መምህር እኛንም ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን በእመቤታችን ቅብዕ ሰአሊተምህረት ተቀብዬ እድሜ ተቀጥሎልኛል ምስክር ነኝ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቱ ።

  • @efremefar7819
    @efremefar7819 Před rokem

    Yetkebru memhirachin Dr rodas tades kale hiwet yasemalin Betsoltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před rokem +1

    እመቤቴ ቢዛዊት አለም ክብርምስጋና ይድረስሽ። የፍቅርሽ ጥግ እፁብድቅ ነው ወላዲታምላክ⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪🌾⛪

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před rokem +1

    የኔ ወገኖች እንዴት እንደሚያምሩ እዩልኝማ 😭😭😭😭😭 በጣም ትናፍቁኛላችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልቦናችሁት መሻት ትፈጽምላችሁ
    ቅዱሳን አባቶቼን
    መጋቢ ሐዲስ ዶ/ ር ሮዳስ ታደሰ
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @haregewoinbelayneh8467
    @haregewoinbelayneh8467 Před rokem +1

    እድሜና ጸጋ ያጎፅፍልን
    እስቲ በረከቷ ይደርባትሁ የተቀደሰ ቅቧን በመንስ ደርሶን ይፈውሳችሁ በሉን አሜን ይሁንልን

  • @bayusheyedingelmariyamweda3071

    AMEEN 🙏🙏Emebete Dingel mariyam Enate Enenm Bereketesh Yederebegn🙏🙏🙏

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před rokem +9

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን በረከት ይደርብን!!!

  • @havingfaithingodisthebesthope

    ELELELELE... THANKS TO THE LORD GOD, MARY, ANGEL'S,SAINT'S!!!🙏🌹🥰

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን መምሕር

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem

    ድንግል ማርያመይ ኣደየ ኣደዋየ 😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍⛪💐🕊️✝️🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠

  • @Janet-xx9hv
    @Janet-xx9hv Před rokem

    እመብርሀን ሆይ ፍቅርሽን አብዥልኝ እናቴ ❤❤❤

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Před rokem +3

    እኛንም ለዚህ ያብቃን። አሁንም ደስተውን ያብዛልህ ምኞቴ ነው።

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 Před rokem

    ወይ መታደል እመቤቴ መላ አታጭም እንዳይሽ ፍቀጅልኝ

  • @bezuayhugetahune6200
    @bezuayhugetahune6200 Před 8 měsíci

    Bewegt Kal eehewoten yesemalen mechem Ayetegebim lining yasedesetal ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerukebede7268
    @zerukebede7268 Před rokem

    ወንድሜ ክቡር ዶ/ር መጋቢ ሀዲስ እባክህ ሰለ እመብርሀን ብለህ ታማሚ ነኝ አንድ ጠብታ የእመቤታችንን ከሰእሏ የሚወጣውን ቅዱሰ ቅባት ለእኔም ሰጠኝ እባክህ ሰለ አዛኝቷ ብለህ ብታጣ ባዶውን እቃ የነካውን አደራ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před rokem +2

    እናመሰግናለን ፤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gfeesan6677
    @gfeesan6677 Před 9 měsíci

    😢😢😢እልልልልልልል እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ክብርሽን ማንነትሽን ሳያቁ ዛሬላይግን ጠላቶችሽ በዙ እናቴ እመቤቴ የዘላለም ቤቴ😢😢😢

  • @arsemaa7425
    @arsemaa7425 Před rokem +2

    መታደል ነው መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @bitsehitkelile6768
    @bitsehitkelile6768 Před rokem

    amen Bereketua Yiderbn

  • @helenkonjo1932
    @helenkonjo1932 Před rokem

    Emabte enenme ke chenke fweshige beraktu edraytu yderbge Amen Amen Amen

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 4 měsíci

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ እሬዴቷ ይደርብን አሜን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 6 měsíci

    እመመመመ ብርሃነይ ኣደየ ሓላለይ ኣደየ ወላዲተየ ኣቲ ተስፋይ ኣቲ ተስፋ ድኻታትትትት ኣቲ ዘመድ ዘኽታማት ኣደየይይ መዓረይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥛🍯🥛🍯🥛🍯🥛🍯🥛🍯🥛💐💐💐💐💐💐💐💐💐😭😭😭😭😭🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤲🏾🌍🕊🕯🕯🕯1️⃣6️⃣🍯🍯🍯🍯🍯🍯

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před rokem

    Gerume new Megabe Egziabeher yestelen. 💚💛❤️

  • @meserethailu2191
    @meserethailu2191 Před rokem +1

    የአመበታቺን የክድስት ድንግል ማርያም በረክቷ ይደርብን አሜን!

  • @saikmarbeegis2634
    @saikmarbeegis2634 Před rokem

    አሜን የእናታችን የቅድስት ኪዳን ምህረት በረከቶ ምልጀዋ አይለየን አሜን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን የእመብርሀን ምልጃዋ ጸሎት ይድርስልን በረከታችሁ ይድረሰለ እማምላክ ትመልከተን

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Před rokem

    አሜን እኔንም ይህንን የተባረከ ቦታ ለማየት ለመባረክ ያብቃኝ አሜን....

  • @ageriemaru6398
    @ageriemaru6398 Před rokem

    መምህር እባክህን አምጣልን በመቤቴ

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před rokem +1

    Emebete mariam yegetaye enat meljashe telotishe ayeleyege. Amen❤

  • @tawbechgebrhywat7947
    @tawbechgebrhywat7947 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም በረከቷ ይደርብን ግብፅ ነበርኩኝ እና ችግር ደርሶብኝ ሰኔ ጓለጎታ ይዤ ስለነበር በመፀሀፍ ቅዱሶላይ አልቅሼ ፀለይኩኝ ሊቱን ተፈዉሼ አደርኩኝ ለካስ አጠገቤ ነበረች ይህ ሁሉ ግብፅ እዳለ አላቅም ነበር የነገረኝም የለም ልጅም ነበርኩኝ እና ቆጨኝ እደፍቃዶ እሄዳለሁ በዚህ ጊዜ ባልልም ቃለህይወት ያሰማልኝ ለመምህር

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 6 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የፃድቃን እመቤት ፍቅሯ ለዘላለም ከልባችን ይሳልብን ለኛም የቃልኪዷኗን ቦታ ታድለን አሜን!!!

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @senaitgebremedhin7460

    🌹እግዚአብሔር ይመስገን 🌹
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ አይለየን 🙏🌿🌹🙏🌿🌺🙏

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 11 měsíci

    በረከትዋ ቡዙ እመ አምላክ

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 Před rokem

    አሜን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትን ያሳድርብን ።

  • @beleteketema4012
    @beleteketema4012 Před rokem

    ክርስትና ህይወት ነው። ፍልሰፍና የሚመስለን ከዚህ ብንማር

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před rokem +3

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem +1

    🙏💛 YE EMEBETACHEN KIDEST DENGEL MARIAM AMALAGENTE AYELEYEN HULACHNEN AMEN 💛🙏

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 Před rokem

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግልማርያም ይሁን በጣም ደስ ይላልየእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን መምህር በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @elizabethsolomon1254
    @elizabethsolomon1254 Před rokem +2

    Thank you for this🙏🙏🙏

  • @rahel61
    @rahel61 Před rokem +1

    Thank you so much God bless you ⚘️⚘️⚘️

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před rokem +2

    💖 እንኳን አብሮ አደረሰን 💖

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před rokem +2

    🙏 አሜን 🙏

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 Před rokem +1

    በእውነት እመቤታችን በምልጃዋ አትለየን🙏🙏🙏

  • @ayalejigu3461
    @ayalejigu3461 Před rokem

    እልልልል ለኛም ይደረግል አሜን

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 Před 8 měsíci

    መታደል ነው እናቴኝ እዳስጎበኛት እርጅኝ ድግል

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před rokem +1

    🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን የመልአክታት የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @onlygodcanjudgeme3218

    Dr ሮዳስ አባክህ ሬደቷ አንድደርሰኝ ትንሽ ቂባቱን ብትልክልኝ ድፍረት አይሁንብኝ አና 🙏🙏🙏🙏

  • @zeki2122
    @zeki2122 Před rokem

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ጎዶሊያስ።

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን እረዴት በረከታአ አይለየን ቦታው ድንቅ ነው ለመሄድ ሁሌም እጓጓለው

  • @metasbiyatenaw-zh6cb
    @metasbiyatenaw-zh6cb Před rokem

    ለዚህ ለተቀደሰ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ቅባቅድስ ለመቀባትና የተቀደሰ ስእሏን ለመሳለም ያብቃን አሜን

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Před rokem

    የናንተ በረከት ለኛም ለሀገራችን ይሁንልን መምህር

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen emabete tixabiqen🙏🙏ba hunet bamigeba emabirahan firk nat 😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @tihutshawel7724
    @tihutshawel7724 Před 5 měsíci

    Betam enamsegnaln memhrachn ebakeh kalh tensh betsetgn beftari

  • @megabehaddisdrrodas3079

    ከምሽቱ 2 ሰዓት ከ22 ደቂቃ ላይ (2:22) ላይ ይጀምራል

    • @user-xk3eb7iw8f
      @user-xk3eb7iw8f Před rokem

      መምህርዬ እህተ ሚካኤል እባላለሁ የምኖረዉ በስደት ነዉ ታማሚ እናት አለችኝ ስለ እመብርሐን ስለወላዲተ አምላክ ብያለዉ የተቀደሰዉን ቅባን ለእናቴ እፈልጋለሁ ስለ እመብርሐን 👏

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @orthodox6875
    @orthodox6875 Před rokem

    ምስሉን ከ ቲቪ ላይ ዳብሺ ገላዬን አበስኩት የቆዳ በሽታዬ ከ100 90% ድኛለው ባጋጣሚ ነበር ያደረኩት ከ 3 ቀን በኋላ ይህን video በድጋሚ ፍልጌ ያገኝሁት አሁን ገና ነው ከስንት ስዕት ፍለጋ በኋላ ፈውሱን እመብርሃን ትስጣቹ መምህር ፀጋውን ያስጥህ

  • @mahelatetesfayemahelatetes1651

    Ebakehe docterlija Tanami nat betchile

  • @askalandargie9750
    @askalandargie9750 Před rokem +1

    አስካለ ማሪያም የእናንተ በረከት ለኛም ይድረሰነሰ

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před rokem

    እማምላክ ወደ ሀገሬ በሰላም በጤና ወደ ትመልሰኝ ። የምወዳቸውን እህቴቼን ይዤ ደጇን ለመሳለም እማምላክ ትርዳኝ ። መ ምህራችን የምንወዳትን የምናከብራትን እናታችነነ ድንግል ማሪያም ስላስጎበኙን ክብር አቀርባለሁ ።

  • @mogesiebiazin71
    @mogesiebiazin71 Před rokem

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን በረከት ይደርብን!!!
    ከ17 ሰዓቶች በፊት
    መምህር

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před 8 měsíci

    deke temhrte new egiabher yesetelne eyam lebetwa yadersen 🙏🙏🙏

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před rokem

    Abet Dase Sil Kazeh Baraket DENGEL Takafelan!!!

  • @seyebelaydagi5830
    @seyebelaydagi5830 Před rokem +1

    Amem amen redat berketwa yederesn yene enat

  • @tizitakasa2358
    @tizitakasa2358 Před 5 měsíci

    Anet egezer yeseteh banet mekenitat bereket eyametahelen new:egezere yesetelen