ከጉንጯ ደም የሚፈሳት ሥዕለ ማርያም በኢትዮጵያ ዐይን አበራች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 02. 2022
  • ሽቱ ታፈልቃለች/ የአይቬሮኗ ማርያም/ ደጃፍ ትጠብቃለች

Komentáře • 957

  • @megabehaddisdrrodas3079
    @megabehaddisdrrodas3079  Před 2 lety +93

    በውጪ ሀገር ላላችሁ የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳሴ "ማዛሮት" መጽሐፍን ስትፈልጉ ለነበራችሁ ታላቅ የምሥራች ማዛሮት በአማዞን ላይ በሀርድ ኮፒ ስለወጣ በዚህ ሊንክ ተጠቅማችሁ መግዛት ትችላላችሁ
    www.amazon.com/dp/0578260875/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_ZP0XDRH8DPNN29PB1R7X

    • @hanaini
      @hanaini Před 2 lety +1

      Dr. Rodas እርሷ አባቶች የሳሉትን ስዕል አድህኖ ለምን አይጠቅሙም? ሁሌ የሚጠቀሙጥ የካቶሊክ ስእል ነውና፣ ይረብሻል፣ አደጋም አለውና፣ ቢያስቡበት

    • @alexender5983
      @alexender5983 Před 2 lety +1

      መምህር ኖረዌይ አድራሻውን በደንብ ቢገልፁልን

    • @fresemere2534
      @fresemere2534 Před 2 lety +1

      የግበፅ ያለዉ ገዳም ሱሙ ፈልጊ ነበር🙏🙏🙏

    • @solomonzeleke1562
      @solomonzeleke1562 Před 2 lety +2

      @@hanaini mly

    • @user-nn2sp3mv6m
      @user-nn2sp3mv6m Před 2 lety

      @@fentayejemberie1494 መምህር ዳባይ እንደት .ነው መድረስ የሚቻለው እማ

  • @Temu-K11
    @Temu-K11 Před 2 lety +24

    ኡፍፍፍፍፍ የእመቤታችንን ታዕምር ስሰማ ምን ያህል ደሰ እንዳለኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @lemiyemaryam3713
    @lemiyemaryam3713 Před rokem +4

    በእውነት ድንቅ ተአምር ነው እስከዛሬ አለማወቄ
    ቢያሳዝነኝም ዛሬ እንዳውቅ የረዳኝ አምላክ ይመስገን
    እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ስሟ
    ይክበር ይመስገን🙏መምህራችን ቃለህይወትን
    ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 Před rokem +2

    አሜን አሜን ተባርክልኝ እድሜና ጤናህን ይስጥህ በዛይተ ኩሉ ጽጌ ማርያም ነኝ በጸሎት አስበኝ ለእገሬ ታብቃኝ አሜን

  • @user-dq7dg4kj4m
    @user-dq7dg4kj4m Před 5 měsíci +2

    እንደዚህ፡የጣፈጠ፡ቃላትን፡እመቤታችን፡ታሰማልን።❤❤❤

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    ሰላም ለስዕልኪ የመቤታችን ፍቅሯ ጣሟ ይደርብን ለጨለማው ሕይወቴ በኃጢያት ላደፈ ማንነቴ ብራንን አብሪልኝ አይነ ልቦናዬን አብሪልኝ ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን።አሜን 🤲🤲🤲❤️

  • @asrat7146
    @asrat7146 Před 2 lety +4

    አሜን ለጌታዬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምሰጋናና አምልኮት ይግባዉ የእናታችን የእመቤታችን በረከትና ረድኤት ሰፍር ቁጥር የለውም ምስጋና ይገባታል ጥበቃ በረከቷ የአሥራት የቃልኪዳን ልጆቿን አይለየን +++
    መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን +++ ኑርልን +++

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety

      እየሱስ ስላሽ ነው ያንቺን like አላደረገውም መሀይሙ መምህርሽ። ይሄ ተረታም

  • @dejenebekele675
    @dejenebekele675 Před rokem +2

    ዶ/ር ሮዳስ ይሄንን የሚጣፍጥ ትምህርት ስላስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 5 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤እናታችን ማርያም

  • @zewdituorthodox7256
    @zewdituorthodox7256 Před 2 lety +17

    እመብርሃንዬ ከሚአስጨንቀን ነገር ገላግይን ሀገራችንንም ቤተሰቦቻችንን ህዝበክርስቲያኑን ሁሉ ጠብቂልን በሀይማኖት አፅኝን😥😥✝️✝️❤

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d Před 2 lety +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እጅግ ድንቅ ታምር ነው የእናታችንን ስለት ፀሎት የሰማች የእኛንም በስደት ለምንኖረው ሁሉ የልቦናችንን ሀሳብ እንድትሞላልንና በሰላም ለሀገራችን እንድታበቃን በስደት ለሚስቃዩ ወገኖቻችንን ለሀገራቸው እንድታበቂልን እንማፀንሻለን እንለምንሻለን በስምሽም ብፅአትን አቀርባለሁ የአስራት ሀገሯንም ከመከራው ከቸነፈሩ ከስደቱ ዘመን ወደ ብርሀናማው ዘመን እንድታሻግሪልን እንማፀንሻለን ኢትዮጵያን የአስራት ሀገርሽን አስቢልን

    • @tsegimarr3023
      @tsegimarr3023 Před 2 lety

      Amen embate zaraem barkegne hulaem yanche fiker be lebae yetadesal

    • @LemlemHabte
      @LemlemHabte Před 2 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል

  • @tigstanmut9168
    @tigstanmut9168 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረዴቷ በረከቷ ይደርብን እግዚአብሔር የመረጠህ ድንቅ መምህር

  • @ethiopiaTinsaesh
    @ethiopiaTinsaesh Před měsícem

    ድንግል ማርያም እመ ብርሀን ኢትዮጵያ ን ከዲያብሎስ የግብር ልጆች ታደጊያት ስምሽንም ለምንጠራ በጭንቅና በመከራ ውስጥ ላለነው ከልጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ፈጥነሽ ድረሽልን።አሜን!!!

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን በረከቷ ረዴቷ አማላጅነቷ ይደረግልን በሴፍ ስዕሏን የመታው ወታደርም ለበጎ ሆነለት እመቤታችን እንደ ል,ጇ በምህረት በፍቅር አስተምራ ወደ ራሷ በንሰሃ መለሰቺው ድንቅ ነው የሸፈተውን ልባችንንም እኛ ያለምግባር በባዶ መመላለስ ዘመናችንን የምንጨርስ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ልባችንን መልሳ በንሰሃ ወደ ልጇ ትመልሰን ይደረግልን የእናትነት የርህሪት አንጀቷ ይራራልን ሀገራችን ኢትዮጵያ አስራት ሀገሯ ሰላምን ታድርግልን ከበራችን ቢቻ ሳይሆን በኑሮአችን የአይቬሮኗ ድንግል ማርያም እናታችን ትድረስልን በዚህ ፍቅር በጠፋበት ዘመን ጣዕሟ ይቅረበን ለሁላችን አሜን።

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 2 lety +98

    አሜን ሰላም ለኪ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት🙏 ልመኗ ክብሯ በእኛ በልጆቿ ላይ ይደርብን🙏 መጋቢ ሐዲሰ ዶክተር ሮዳሰ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎ እግዚአብሔር 🙏

    • @kitessemakit
      @kitessemakit Před 2 lety +2

      አሜን አሜን

    • @asfaw96
      @asfaw96 Před 2 lety +2

      አሜን:

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን የምላክ እናት ልመናዋ በረከቷ አማላጅነቷ አሜን፫ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @rozinhailu3244
    @rozinhailu3244 Před 2 lety +1

    ድንግል ማርያም አንቺ ጠብቂን በያለንበት

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህር ነው። ስዕሏም በእየሩሳሌም አለ

  • @genettilahun4233
    @genettilahun4233 Před 2 lety +14

    ውድና ድንቅ መምህረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰለምን ያብዘልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x Před 2 lety +5

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🌹የእመቤታች🌹
    ፍቅሯ በልባችን ቲምሯን በኛላይ ታሳድርብንአገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ታርግልን
    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏💞

  • @etsegenetgetaneh6323
    @etsegenetgetaneh6323 Před 5 měsíci +1

    አሜን እመቤታችን አማላጅነቷ በረከታ አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @meseretgeda-zb5ru
    @meseretgeda-zb5ru Před 7 měsíci +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @tigist3286
    @tigist3286 Před 2 lety +18

    ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅሮ አማላጂነቷ ይደርብር አሜን{፫}

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏

  • @HamelmalMitku
    @HamelmalMitku Před 10 měsíci

    የእመቤቴን ተአምር አዩልኝ ቃሎትእየሰማሁ መርታኝ ምስሏ እንዳለኝ አላወኩም ነበር በጣም ነው የደነገጥኩት እውቀቴን ስለምታዳብሩልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 Před rokem +1

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 2 lety +83

    የእመቤታችን ጣዕሟን ፍቅሯን በልቦናችን ይሳልብን 🙏 አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mezemirtiumelisan8114
      @mezemirtiumelisan8114 Před 2 lety +1

      Amen amen

    • @betelehembenti7937
      @betelehembenti7937 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      ኧረ ኡኡኡኡኡ ብዙ የለፋሁበት ቻናሌ ከተዘጋ በኋላ መተው አልችልኩም ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ ወንድም እህቶቼ አላስገድዳችሁም ከቻላቹ ሰብ አድርጉኝ ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ🖐

    • @addisuguddisa9996
      @addisuguddisa9996 Před 2 lety

      ❤️

  • @gigichernet80
    @gigichernet80 Před 2 lety +6

    አሜን የጌታዬ እናት ድንግል አመቤቴ እኔን ልጅሽንም አስቢኝ ጨለማየን አብሪ ጌታ ሆይ ስለእናትህ ብለህ አስበኝ ቤተሰቤን፣ ሀገሬንና ህዝቤን አስብ: ቃለሕይወት የሰማልን።

  • @matisol-db2gi
    @matisol-db2gi Před 9 měsíci +2

    መምህራችን በሚጣፍት አንደበት አስተማርከን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mengistusete6141
    @mengistusete6141 Před 10 měsíci +1

    የተወደድህ አባታችን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ረእረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን። እመ ብርሃን ለሁላችንም ትባርከን አማላጅነቷ ፍቅሯን በልቡናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርብን

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 Před 2 lety +7

    አሜን!
    እመብርሀን ፍቅሯን በረከቷን ታድለን !
    የአስራት ሀገራን ኢትዮጵያን ትጠብቅ !
    መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
    የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለይህ!

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Před 2 lety +37

    ልመናዋ ክብሯ በእኛና በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ ይደርብን ።ለእርስዎም ቃለህይወትን ያሰማልን ።

  • @user-qj8yq7fk1j
    @user-qj8yq7fk1j Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 Před 2 lety

    አሜን ድንግል ማርያምየ በረከትሽ ይድረሰኝ ይድረሰን። እኔም ለእናቴ አድርግላታለሁ እርግጠኛ ነኝ ትድናለች

  • @user-pp1cc9qn6x
    @user-pp1cc9qn6x Před 2 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ሰላም ለኪ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ልመናዋ ክብሯ በእኛ በልቾቻ ይደርብን ሰላም ለኢትዮጵያ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @meheratmimi5121
    @meheratmimi5121 Před 2 lety +8

    አሜን እናታች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችንን በፀሎትሽ በምልጃሽ በቃል ኪዳንሽ እንድታድኝልን እለምናል አሜን።

  • @-fikadutube6433
    @-fikadutube6433 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ንፅት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በእውነት የልጅሽ ቸርነት ያንችም አምላጃነት ከኔ ከባርዬ አለኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሉም እጠርሻልሁ ከኔ አትለኝም ስምሽ ማርነው ለኔ
    ውድና ድንቅ መምህራችን d/r ሮዳስ በእውነት እናታችን ቅድስት ድንግል ምርያም በምልጃዋ ትጠብቅልን ውድ ወንድሜ የዘመናችን ቅዱስ አባ ኤፍረም ነህና ❤❤❤

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 Před 2 lety +1

    መቼም የድግል ማርያም ታምር ብዙ ነው። ይህን የጭንቅና መከራ ጊዜ እንዲወገድልን ከልጇ እየሱስ ክርስቶስ ታማልደን። የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት ከመምህራችን አይለይ። እናመሰግናለን።

  • @oneethiopialove4826
    @oneethiopialove4826 Před 2 lety +6

    አሜን በረከቷ ይደርብን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 Před 2 lety

      አሜን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ablakatyablak6445
    @ablakatyablak6445 Před 3 měsíci

    የሆነው ሁሉ የሚደንቅ ተአምር ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @wubristandargie895
    @wubristandargie895 Před rokem

    አሜን ደኩተር መምህር በጣም እናመሰግናለን ያገልግሉቶ ዘመንህን ያርዝመው ሌላው እባክህን ቅብአ ሜሮልን ስጠኝ

  • @helltheplaceiswide.7005
    @helltheplaceiswide.7005 Před 2 lety +15

    ይሕ ነው መንገዱ። የሃይማኖት ስር የኛነታችን መኖር ምክንያታችን ነች እመብርሃን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማአልን መምህራችን

  • @user-ng5mn4bk8i
    @user-ng5mn4bk8i Před 11 měsíci

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እባክሽን ኢትዮጱያ ሃገራችንን ደም እያፉስሰ ያለውን ሰይጣን ድምጥማጡን እንዲያጠፉልን ከልጅሽ ከየሱ ስ ክርስቶስአማልጂን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን የእናታችን ፍቅሯ በልባችን በሁላችንም ለዘለዓለም ፀንቶ ይኑር 🤲🏽 እልልልልልልልልልልልልልል እናታን እንኳን ደስስስ አሎት የብርሃን እናት ብርሃኖትን መለሰችሎት ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ለእርስዎ እንደደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +6

    እልልልልልልልልል👏👏👏 እመቤታችን ማሪያም ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እኔም ዛሬ በሰማውት ታምሯ ተነስቼ ስዕለቴን ለመሳል ወስኛለው ለሌሎች ያደረገችውን ታምር መልካም ፍቃዶ
    ይሁንልኝና ልመናየን ሰምታኝ እንድ ቀን እኔም ስላደረገችልኝ መልካም ነገር ተእምሮን ለመመስከር ታብቃኝ 🙏❤️😇⛪️

  • @birutawtteshometeshome3234

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እመብርሃን ታቆይልን

  • @hanamessele9300
    @hanamessele9300 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሀን ፀለቴን ትስማኝ ለምስክርነት ታብቃኝ

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 2 lety +5

    አሜን: አሜን: አሜን:: ሰላም: ለኪ: ወላዲታ: ድንግል: ማሪያም: ረድኤትሽ: ፍቅርሽ: ክብርሽን: እና: ሰላምሽን: ከኛ: ከልጆቹሽ: ጋር: ይሁን: መጋቢ: ሐዲስ: ዶክተር: ሮዳስ: እግዚአብሔር: ይስጥልን: ያክብርልን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን የእመቤታችን ጣዕሟ ፍቅሯ ከኛ ከምንወዳት ልጆቿ ጋር ትሁን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ 🤲❤አዎ ታሪኳን ሰምቻለው እናቴ ነግራኝ ነበር አሁን ይበልጥ ገለጥክልኝ

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 6 měsíci +1

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yshimulu6500
    @yshimulu6500 Před 2 lety +7

    ዉድ ኢትዮጵያዊ ዕንቁአችን፣ቃለሕይወት ያሠማልን፣ረጅምዕድሜና ጤናይስጥልን። 🙏🙏🙏
    💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️

  • @wosseniemebratu6712
    @wosseniemebratu6712 Před 2 lety +50

    አሜን የእመቤታችን ረድኤቷን ፣በረከቷን እና ፍቅሯን ያድለን።

    • @dawitekidane6099
      @dawitekidane6099 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 2 lety

    በእዉነት ቃልሂወት ያሰማልን መምህር ከረፈደ ብሰማዉም የኔ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የሚሳናት ነገር የለም ሁሌም ፀሎቴን ሰሚናት ክብር ለስም አጠራርዋ እፀልያለሁ የበለጠ እዳስባት አርገዉኛል አመሰግናለሁ 🙏 ለኔም ወለተ ኪዳን የልቦናዬን አይን ታብራልኝ ሴት ጥበብ ናት ሴት እዉቀት ናት ጥበብ እና ማስተዋልን ታድለኝ አሜን ዶክተር መምህሬ እሮዳስ በፀሎት አስበኝ 🙏🙏🙏 ፂሆን ሆይ አስራት አገርሽን አደራ ኢትዮጵያን በማይዘነጋ ልቡ ከልጅሽ አሳስቢልን ፍቅሩን ሰላሙን ይሰጠን ዘንድ ይህን ጦርነት በቃቹ ይለን ዘንድ ልጄ ሆይ የሚያረጉትን አያውቅም እና ይቅር በላቸው በይልን አንድ ልጄን ገ/አማኑኤል ቤተሰቦቼ በስቢልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 21👈

  • @user-wu8zx5wk1u
    @user-wu8zx5wk1u Před 4 měsíci

    መምሕርቃለህይወትያሰማልን በጣምነው የምወደዎት

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 Před 2 lety +5

    መምህር ቃለ ህይወት ይስማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @ashenafitages4565
    @ashenafitages4565 Před 2 lety +9

    እመቤታቸን ዐይን እንዳበራች የኛ ነም ዐይንለቦና ታብራልን

  • @user-gf5ko6bk4n
    @user-gf5ko6bk4n Před 3 měsíci

    መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ታሰማልን ተአምሯን ረድኤቷን ጣዕም ፍቅሯን በልቦናችን ታሳድርብን አሜን::

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 Před 2 lety +4

    አሜን ቅድሰት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ጣዕሟ በረከቷ አይለየን የአሰራት ሀገርሸን ኢትዮጵያን አሲቢያት 🙏🙏🙏😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 2 lety +3

    አሜን !መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @degitufentie3210
    @degitufentie3210 Před 2 lety +1

    ሥዕለ ማርያም ፍቅሮ አማላጂነቷ ይደርብር አሜን

  • @user-wi9pr3lq4f
    @user-wi9pr3lq4f Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የእናታችን ጣእመ ፍቅሯ በረከቷ ምልጃዋ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu3168 Před 2 lety +12

    ቃለሒይውት የስማልን የሚገርመው ዛሬ ገና ስለ እዚህ ስዕለ ማርያም ያወቅሁት:: ይገርማል ለዕውቀትም ጊዜ ኣለው!! በረከቷ ከእኔ እና ከመላው ኢትዮጵያዊ ወገኔ ጋር ይሁንልኝ::

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴ በናትሽ ስብስክራይብ አርጊኝ አይከፈልበትም መልካም እነት ለራስ ነው

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 2 lety +13

    እመብርሀን ድንግል ማርያም የኛንም ልቡናችንን ቀና ታርግልን አሜን

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety

      ጭራሽ ልቡናን ማቅናት የፈጠረልሽ ጌታ ሥራ ብቻ መሆኑ እስከ ዛሬም አልገባሽም? መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ።

  • @ttttt6712
    @ttttt6712 Před 2 lety

    እመቤታችን የአስራት አገርሽን ኢትዮጽያዬን አደራ

  • @atsedemariam3383
    @atsedemariam3383 Před 2 lety

    እግዝያብሄር በአውነት ከአንተ ጋር ይሁን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይህ አይለዬን ትምህርት አሠጣጥህ የተለዬ ነው ባማረ ድምጽህ ትህትናህ ልብ በሚጠግንቃለ እግዝያብሄር በሚጣፍጥ ድምጽ የምታስተምረው ድምፅህ በጣም ደስ ይላል ትምህርትህ አይጠገብም እግዝያብሄር ያፅናህ

  • @gerawerekmogese2057
    @gerawerekmogese2057 Před 2 lety +5

    Amen Amen Amen Kalehyeweteyasemalen Memerachen Ethiopian Orthodox Tewahedo Lezelaleme Tenure Eyametate Barekge💚💛❤️🙏

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 Před 2 lety +3

    በእውነት እምዬ ማርያም ሐገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦችዋን አስባ ታሳስብልን

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏

  • @user-ph9xq8su1o
    @user-ph9xq8su1o Před 3 měsíci

    አሜን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን በተጨነቅንበት ነገር ሁሉ ትድረስልን

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 Před 2 lety +13

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ለርሶ የደረሰች እመቤት ለእኛም ትደርስልን መምህራችንም ቸሩ መድህኔአለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏

    • @kubagebi2773
      @kubagebi2773 Před 2 lety +1

      እመቤታችን ለእኛም ደርሳ ታምራን ታሳየን።

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 2 lety +6

    እንደምንአመሽህ የተዋሕዶ እንቁ ወንድማችን ቃለሕይወት የሰማልን የአናታችን በረከቷ ጣእሟ ፍቅሯ አማላጅነቷ በሁላችንም ይደርብን ለአንተም እውቀቱን ጥበብ ብን ያብዛልህ የእናታችን በረከቷ ይብዛልሕ ለሠማነውም የአመቤታችን ፍቅር በልቦናችን ይሳልልን ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድማችን የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንና ታትም በየቤተክርስቲያናችን በገንዘብ ቢሠጠን ጥሩ ነው

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ረድኤት በረከቷ ጥበቃዋ በያለንበት አይለየን

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 lety

    እድል ልልልልልልልልልልልል እርሰዎ የሠማች
    እመብርሐን እኔንም ትስማኝ

  • @getea.2047
    @getea.2047 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን :: እፁብ ድንቅ ነው : የአምላክ ስራ:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን : እድሜ ጤናን ያድልልን:: የእመቤታችን በረከቶ ልመነዋ አይለየን:: እግዚአብሔር ይስጥልን: :

    • @asefaambachew4122
      @asefaambachew4122 Před 2 lety

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

  • @sisayayele3339
    @sisayayele3339 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜንየእመቤታችንበርቀት ልመነዋፍቅሯ ለህዝባችንና አገራችን ኢትዮጵያ ያድለንአሜን

  • @emebetbogale2925
    @emebetbogale2925 Před rokem

    እመብርሀን ወላዲተአምላክ እኔንም ፈውሽኝ አሜን

  • @fikr7963
    @fikr7963 Před 2 lety +2

    ፍቅሯ በልባችን ደርብን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety +5

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ይሳልብን ምልጃዋ አይለየን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 2 lety +4

    ሰላምለእኪ ወላዲተ አምላክ. ፍቅርሽን. እናትነትሽን. አይለየን. !!!
    ልጅሽንም. አሳስቢልን. ለምኝልን. የወገኖቻችንን. የደማቸዉ. ጩኸት. ሰምቶ. ምላሽ. ይሰጠን. ዘንድ. ! የኢትዮየያዉያንን. እንባ. ያብስ. ዘንድ. ችላ. አትበይን. ! አሜን. አሜን. አሜን. !!!

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 Před 2 lety

    መምህር በእርዎ ያድረ ፅጋ ዮእመቤታችን ታአምር
    ለእኔ ለሃጥተኛዋ ጆሮ እንዲደርስ ያድረገ እግዝአብሔር ይመስገን

  • @a12144
    @a12144 Před měsícem

    እልልልልልልል እሰይ እመቤቴ ምስጋና ላንቺ ይሁን🙏 እኔንም ካሉኝ በሽታዎች ሁሉ እፈወሰ ዘንድ ከልጅሽ አማልጅኝ በረከትሽ ይደርብኝ። መጥቼ እሳለምሽ ዘንድ ፍቃድሽ ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ የእመቤታችን ምልጃና ጥበቃ አይለየን 🙏❤🙏❤🙏❤

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d Před 2 lety

    የእመቤታችን ታምሯ እጅግ ልዩ ነው ይህንን ታምር ሰምቼው አላውቅም ለመስማት ፈልጌ ከራሴ ጋር በሀሳብ በስንት ትግል መልሼ ለማዳመጥ ሞከርኩኝ በመስማቴ እጅግ ደስ ብሎኛል እንደዚህ ቅዱስ የሆነውን ነገር ከመስማት ይልቅ ለማይረባ ነገር ጊዜዬን እንዳጠፋ ክፉው መንፈስ ያስገድደኛል እባካችሁ ወደ ቀጥተኛው መንገድ እንዲመራኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን በባእዳን በስደት ሀገር ለምንኖረው የተዋህዶ ልጆች የመቤታችን ጥበቃዋ አይለየን ብፅዕት ቅድስት ድንግል ማሪያም ለሀገራችን ታብቃን ለሀገራችንም ፅኑ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን እንዲያመጣልን ቅዱስ ልጇን ትለምንልን የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ጣዕመ ፍቅሯን በልቦናችን ይደርብን

  • @tilayebekele5881
    @tilayebekele5881 Před 2 lety

    በረከትዋ ይድረሰን ። መጋቢ ሀዲስ እንደርሶ ያሉትን ሐዋሪያት ፈጣሪ ያብዛልን

  • @thomasasrat8337
    @thomasasrat8337 Před 2 lety +3

    የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ይደርብን አማልጅነቷ አይለየን አሜን!

  • @ayalchmgarsa7615
    @ayalchmgarsa7615 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ለእሜቤታች ክምስገናየሁን
    አሜን አሜን አሜን
    መምሕርችን ቃለሕወትን የሣመል

  • @derejesisay5503
    @derejesisay5503 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    የእመቤቴ ጧእማ በረከት እረድኤታ አማላጅነታ ይደርብን

  • @mubl7395
    @mubl7395 Před rokem

    አሜን የመቤታች እረደቷ በረከቷ ይደርብን አማላጅነቷ አይለየን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaezra1876
    @hanaezra1876 Před 2 lety +7

    ፀጋውን ያብዛልህ እናመሠግናለን፡ወላዲተ አምላክ ከ ሁላችን ጋር ትሁን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 2 lety

      አሜን ጋውን ያብዛልን 💚💛❤️

  • @user-pl2fq2mh3x
    @user-pl2fq2mh3x Před 2 lety +4

    አሜን 🙏🏼 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼እናታችን በረከቷ አይለየን አሜን 🙏🏼

    • @bogizee
      @bogizee Před 2 lety

      የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏 ቻናሌ ከተዘጋብኝ በኳላ ሌላ ቻናል ከፍቻለሁ እባክዎ ሰብ በማድረግ ያበረታቱኝ ስለ ደግነትዎ አመሰግናለሁ🙏

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    የሜቤታች ን ድንግል ማርያም
    እሬድኤቷ በረከቷ አይለየን አሜን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Kalehiwot Yasemalen

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 Před 2 lety +4

    እመቤታችን ከልጅዋ ከመድሃኒዓለም ጋር አገራችን ኢትዬጵያን ሰላምዋን ብዝት ታድርግለን ትባርክልን !!!!!!

  • @abel2933
    @abel2933 Před 2 lety +1

    አሜን ለኔ ለማይገባኝ ትቢያ ተአምርሽን ስላሰማሺኝ :: ተመስገን ተመስገኝ ::

  • @hirut139
    @hirut139 Před 8 měsíci

    ደ/ር እባክህ የእመቤቴነ ስዕለአደነዋን ስጥኝ/ላክልኝ/

  • @meloamhara8614
    @meloamhara8614 Před 2 lety +8

    ለመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ክብር ምሰጋና ለዘለአለሙ አሜን❤❤❤❤

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ

  • @abbyaklilu1883
    @abbyaklilu1883 Před 2 lety +10

    እመቤታችን ማርያም በረከቷ ይደርብን🙏❤

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወታችንን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-wp3dk4fm1y
    @user-wp3dk4fm1y Před 2 lety

    አሜን በረከት ልመነዋ አይለየን

  • @emebetwubeshet7418
    @emebetwubeshet7418 Před 2 lety +3

    አሜን🙏🏽 በረከቷ ይድረሰን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃለ ህይወትያሰማልን። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውድ የተዋህዶ ልጆች እስኪ እራስ በራሳችን እንደጋገፍ የሌላ ሀይማኖት እያየን እያሳደግን ከሚሰድቡን ስብስክራይብ አርጉኝ የተዋህዶ እህታችሁ ነኝ ደስ ይበላችሁ