Ethiopian Music : Mulualem Takele (Shurureye)ሙላለም ታከለ "ሹሩረዬ"New Ethiopian Music 2019(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music : - Mulualem Takele (Shurureye) ሙላለም ታከለ "ሹሩረዬ"New Ethiopian Music 2019(Official Video)
    የተወዳዱ ድምፃዊ የ#ሙሉዓለሜ ታከለ# "ሹሩረዬ" የተሠኘው አዲስ ሙዚቃ በምነው ሸዋ ቲዩብ ይለቀቃል። ስለሆነም ሙሌን በገንዘብ እንዲውም በጎ ፈንድ አካውንቱ ለመርዳት እድሉን ላላገኛቹ ይሄ ጥሩ እድል ነው ዛሬ ቪዲዮ በመመልከት እና ሼር በማድረግ የበኩላችሁን አገዛ አድርጉ 1 ምልከታ የወንድማችንን ሂወት የመታደግ ጉልበት አላት። ከቪዲዮው የሚገኘው ሙሉ ገቢ ለሕክምና የሚውል ይሆናል። ውድ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለምታደርጉት እገዛ ከወዲሁ እናመሠግናቹኋለን።
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #MulualemTakele #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.

Komentáře • 7K

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment Před 4 lety +718

    ሙሌን ለመርዳት ብቻ ቪዲዮዉን ለማየት የገባችሁ ግን ሙዚቃዉም በጣም የተመቻችሁ ላይክ
    የኩላሊት በሽታ ምልክቶችን ለማየት ቻናላችንን ይጎብኙ

    • @burtukanabraha5469
      @burtukanabraha5469 Před 4 lety

      ፈጣሪ ይማርህ ሙልየ

    • @melihabsahawit4132
      @melihabsahawit4132 Před 4 lety

      @@wad.ababa90 ename yaselaksanal saywe ersu gatan

    • @hzssjs6551
      @hzssjs6551 Před 4 lety +1

      ድምፁ የሌለነው ደስ የሚለው ሙሌ ከሱ ብዙ እንጠብቃለን በተለይ ዘማሪ ቢሆን

    • @kikikiki7342
      @kikikiki7342 Před 4 lety

      wowwwww moil barita azoiun tdaenliu

    • @waryaa2011
      @waryaa2011 Před 4 lety

      Dallol Entertainment why does he wish to have a light skin child????

  • @jemalata85
    @jemalata85 Před 4 lety +192

    ኤርትራዊ🇪🇷 ነይ amhrich music በጣም ነው የምወዶው
    ሙሌ ፈጣሪ መህረቱ ይስቲህ habibi

    • @habenheshelu122
      @habenheshelu122 Před 4 lety +6

      enem eritrawi ney gn beqa sew sle hone kesew yebelte yelem ena egziabiher ymhar malet new yelebn wendme

    • @habenheshelu122
      @habenheshelu122 Před 4 lety +4

      adnikeka gn bro beqa fuluy ftret eki so tax

    • @user-tn1jz5cw5d
      @user-tn1jz5cw5d Před 4 lety

      እሲ ኤርትራ ዊይ ቋንቋ አስለምዱኝ?

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 Před 4 lety +2

      ኡፍ በልቅሶ ልሞት ነው,,,, ምን እንደሂንኩኝ አላቅም,,,,
      እግዛብሄር ሙሉ ምረት ይስጥ,,,
      በጣም ደስ የሚል ዘፈን ትግርኛ አማርኛ,,,, ዋው,,,!
      የኤርትራና የኢትዮፕያ ህዝብ የተሟላ ሰላም ያምጣልን,,,
      ኣብ ዝቕፅል ናይ ክልቴኹም ኮንሰርት ንፅበ ኤፍሬም,,,

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 Před 4 lety

      ምህረቱን ይላክልህ ሙሌ ምርጥ ሰው

  • @user-oy4qr4ye7b
    @user-oy4qr4ye7b Před 4 lety +4

    100 ጊዜ ነው ያየሆት ሙሌ ኪዳነ ምህረት እናታችን በምህረት እጆቿ ትዳብስህ

  • @user-gp6kw5mt9r
    @user-gp6kw5mt9r Před 4 lety +3

    ተመስገን አምላኬ ከዘጠኝ ወር በፊት ፈጣሪን ለምነነው ነበር እሱም ሰማን ወንድማችንን ሙሌን አዳነልን በታመመ ጊዜ የፀለያቹ በሙሉ የሰማችሁን ፈጣሪ አመስግኑ የኔ ፀሎት ተሰምቷል ሙሌ እንወድካለን

  • @mobizone8300
    @mobizone8300 Před 4 lety +54

    ኪዳነ ምህረት ትዳብስህ እርግጠኛ ነኝ 100%ትድናለህ ወንድሜ አይዞክ እግዚአብሔር ከአንድ ጋአ ይሁን

  • @user-by7kp1ni7y
    @user-by7kp1ni7y Před 4 lety +178

    ይህን ሙዚቃ የምታዮ ሁላችሁም እግዛብሄር ይማርህ ሳትሉ እንዳታልፉ አንጀቴን ነው የበላው እግዛብሄር ምህረቱን ያውርድልህ ወንድማችን ክፉ አይንካህ

    • @bedlabrhanu4181
      @bedlabrhanu4181 Před 4 lety

      እዝጋብሄር ጨርሶ ይማርህ😍😍

    • @user-mz1cl4st3l
      @user-mz1cl4st3l Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይማርህ የኔወድም

    • @richrich8719
      @richrich8719 Před 4 lety +1

      E r ymarh mulue

    • @elidukonjo201
      @elidukonjo201 Před 4 lety +1

      የኔ ውድ እማምላክ ትዳብስ ቸሩ መዳንያለም ምህረቱን ይስጥ

    • @woyini2675
      @woyini2675 Před 4 lety

      ያገሬ የሰፈሬ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @tgtk7038
    @tgtk7038 Před 4 lety +8

    በማዳም wi fi እንደዚህ ሙዚቃ ያዳመጥኩት የለም ሙሌ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ደግሞ ትድናለህ

  • @nazer4644
    @nazer4644 Před 4 lety +32

    Love Ethiopian music🇪🇹 from somalia🇸🇴

  • @danizpsycho7633
    @danizpsycho7633 Před 4 lety +110

    ሹሩርየ ንዒ ባባ
    ንልብኺ ልበይ ክህባ
    ==============
    ዝፀልመተ ገዛይ ኣብሪህኽዮ
    ብርሃን ፍቕሪ ኣጎናፂፍክዮ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ኣምላኽ ምሉእ ምሕረቱ የውርደልካ *ሙሌ* ሓወይ🙏❤🙏❤🙏

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 4 lety +67

    ሙሌ የ ጊሸኖ ማሪያም ትዳብስህ ❤️❤️❤️ ፈጣሪ ምሮህ ለማየት ያብቃን የኔ ጌታ አይዞን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 😿😿😿

    • @selamdessie2384
      @selamdessie2384 Před 4 lety +1

      E.R yemareh yena abate gewregse belteknu chersoo yemsrek.

  • @violanamire5981
    @violanamire5981 Před 2 lety +14

    The way i love this song 😊i don't know, yet i don't know the meaning of it 🤣 but i fallen in love with it, it has been 2 years now listening to it but never tied of it, big the artist takele i love u too so much ❤️❤️ here from Uganda

  • @mahamuudali1765
    @mahamuudali1765 Před 4 lety +26

    From somalia. i really love this song💕 and that beautiful girl Wooow😍

    • @eithercole9971
      @eithercole9971 Před 4 lety

      Waryaa tigri hestan not amhari

    • @susu-qz3us
      @susu-qz3us Před 3 lety

      @@eithercole9971 😃😂😂 tgri Ethiopia🤗😂

  • @user-xw8jg5cr4v
    @user-xw8jg5cr4v Před 4 lety +268

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኤርትራዊ ነኝ ኣምሃሪክ ሙዚክ በጣም እወዳሎው ሙሌ ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ እኛም በጸሎት ካንተጋር ነን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

    • @miruethio3059
      @miruethio3059 Před 4 lety +3

      Thank u....

    • @bettylapea291
      @bettylapea291 Před 4 lety

      Yonatan Semere። እኛም ወደደ ነው የምናደርጋችሁ ♥♥♥♥

    • @Wondistudio
      @Wondistudio Před 4 lety

      ዮኒ ይድናል አጆሀ ወንድሜ ! ሰብስክራይብ አድርገን

    • @heranheran4112
      @heranheran4112 Před 4 lety

      Ene ertrawit negn mulen fexmo ymark fetari

    • @Itee-cx3kg
      @Itee-cx3kg Před 4 lety

      Amen amen amen

  • @user-mk4wg1xx2d
    @user-mk4wg1xx2d Před 4 lety +83

    መጨረሻው ላይ አሳዘነኝ የእውነት ወልዶ ለመሳም ያብቃህ ጠንነትህ ይመለስ በእየሱስ ስም🙌🙏🙋

  • @user-lb3pf5eq3s
    @user-lb3pf5eq3s Před 4 lety +1

    እናተ ድስ ላይክ የምታረጎ ሰወች የጤናችሁ ነገር ያሳስበኛል ሙሌ አዛህ በአላህ ፍቃድ ትድናለህ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 Před 4 lety

      ጤነኛ አይመስሉኝም ዋናው ልጁ ይዳን ብቻ 😍😍😍😍

  • @mehami2010
    @mehami2010 Před 4 lety +4

    በጣም ነው ሚያሳዝነው ማዘን ብቻ በቂ አይደለም ሁላቹም በተግባር አጠገቡ ቁሙ የ እውነት አዛኝ ከሆናቹ ይሄም ያልፋል ሙልዬ አይዞህ

  • @malihamaliha7214
    @malihamaliha7214 Před 4 lety +417

    አላህ ለመላዉ የኩላሊት ታማሚዎች ምረቱን ይላክላቹ

  • @nardostsegaye3552
    @nardostsegaye3552 Před 4 lety +63

    እንድ እውነት ልንገራችሁ እኔ ያለሁት ጀርመን ነው ይህንን ዘፈን ላይክ እርግ ያለኝ ኢርትራዊ ጋደኛይ ነው

  • @almazeabara337
    @almazeabara337 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ በሰው አስተሳሰብ እርግጠኛ ባንሆንም ግን የድግል ልጅ አማኑኤል ሙሉ ጤንነትክ ተመልሶ ዳግም የምታመልከው አምላክ እድል ሰቶክ እንድታመሰግን ያብቃክ ደግሞም በእግዚያብሄር እርግጠኛ ነኝ በሙሉ ጤንነትክ እንደምትመለስ በድግል ልጅ እርግጠኛ ነኝ ኪዳነ ምህረት ትርዳክ ትዳብድክ

  • @heluweleyewa813
    @heluweleyewa813 Před 4 lety +5

    ለምን እደሆነአላቅም ሙዚቃህን ባልሰማ ይሻለኛል ሆደን ይረብሸኛል ሙሉየ የናትህ ምርቃን እደደረሰልህ ፆሎታም ይደርስልሀል የኔ ምርጥ ትድናለህ

  • @amiraejigu6960
    @amiraejigu6960 Před 4 lety +693

    Omg ሳላዳምጠው ነው like ያደረኩት 😲
    እንደኔ ሳታዳምጡ like ያደረጋችሁ እስኪ ልያችሁ 😍

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l Před 4 lety +91

    በአራት ሰአት ውስጥ 140 ሺ ሰው ተመልክቶታል በጣም ደስ ይላል የሀገሬ ሰው እኮ ደግ ነው ኢትዮጵያዊ መሄኔ ኩራት እናንተስ

    • @hayatahmed4544
      @hayatahmed4544 Před 4 lety

      በጣም ኩራተት

    • @muliadessalgen6999
      @muliadessalgen6999 Před 4 lety

      በጣም ደስ ይላል እኔም እራሱ ስንቴ ደጋግሜ ነው ያየውት ኢትዮጽያዊነት እንዴት ደስ ይላል

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 4 lety

      ተማአል ስለትባለ ነው እኔ ከዚህ በፊት ብዙም አላዳምጥም ስሙን አላቀውም በህመም የመጣ አዋኩኩኬት

    • @lidacall1871
      @lidacall1871 Před 4 lety

      ወድማች እመብርሀን በምህርት እጇ ትዳብስህ ደሞ ትድናለህ አይዞህ

    • @khadejahedres8998
      @khadejahedres8998 Před 4 lety

      Allah afya yargh mule

  • @amingsta2342
    @amingsta2342 Před 4 lety +18

    Everything will be good good
    I from djibouti 🇩🇯 God protect u🙏

  • @batiwalle7700
    @batiwalle7700 Před 4 lety +2

    ሙሌ የዛሬው መድሀንያለም ጨርሶ ይማርህ ድነህ የተመኘኸውን ዝማሬ እየዘመርክ ፈጣሪህን ደስ የምታስኝ ያርግህ እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ

  • @robimicheal6915
    @robimicheal6915 Před 4 lety +130

    ሙሌ ሃወይ ምህረት የውርደልካ ፈታሪ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @temesghenbisrat1791
    @temesghenbisrat1791 Před 4 lety +35

    ሙሌ ፈጣሪ ይምሃርክ አንጸልይልህ ኣለን ፡ከኣስመራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ከ ኤርትራ ካላችሁ Like pleas

    • @truugechi9120
      @truugechi9120 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም

  • @leyikung2080
    @leyikung2080 Před 4 lety +14

    ሙልዬ ሀይዞክ ፈጣሪ ይረዳካል!
    ከህመምክ አገግመክ(ድነህ) ... ሙሉ አልበምህን እንደምታስደምጠን ተስፋ አደርጋለሁ
    ሀይዞክ እመአምላክ ትርዳህ!

  • @gahdientertainment664
    @gahdientertainment664 Před 4 lety +87

    ምሉእ ምሕረት የዉርደልካ ፈጣሪ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-sv3xv1lq6s
    @user-sv3xv1lq6s Před 4 lety +49

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታምርክ የኔ
    መልካም

  • @user-bu9nm6uo3c
    @user-bu9nm6uo3c Před 4 lety +324

    Unlike የምታረጉ ሰዎች ግን ደነዞች ናችሁ 😏 የቅድስት ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርህ የኔ ጌታ ውድድድድድድድ ነው የምናረግህ 😘😘😘😘😘😘😘

    • @zedfuye5293
      @zedfuye5293 Před 4 lety +3

      ደነዞች ናቸው😭😭

    • @zedfuye5293
      @zedfuye5293 Před 4 lety

      አሚንንንን እናትዬ

    • @mobileshop3150
      @mobileshop3150 Před 4 lety

      ማለት

    • @mobileshop3150
      @mobileshop3150 Před 4 lety

      አልገባኝም

    • @yitbarekkifle5366
      @yitbarekkifle5366 Před 4 lety +5

      @@user-mk4qc4cf3s አንቺ በመሳደብ ልትጸድቂ ነው? አንቺ ተሳዳቢ ሆነሽ ማርያም እናትሽ ምትሆን ይመስልሻል? ??

  • @sarabekele4622
    @sarabekele4622 Před 4 lety +24

    Yene wendim fetari cheriso yemari 😢😢😢😢😢😢😢 gin zefen tite egziabierin bitamesegin turu new🙏

  • @addisg4969
    @addisg4969 Před 4 lety +1

    የኔ የምርጦች ምርጥ ገና ነፍ አመት በምንወደው ሙያህ ትኖራለህ !

  • @user-hk7ep9cl2p
    @user-hk7ep9cl2p Před 4 lety +64

    ሙሌ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ከቅዱስ ልጅዋ ምህረት ትለምንልህ ወንድም
    አጆካ ሙሌ ሓወይ ክትድሕን ኢካ ድንግል ዝአመነ አይሓፍርን እዩ።

  • @loveispartoflife7042
    @loveispartoflife7042 Před 4 lety +104

    ሌላ ነገር ከማየት የሙሌ ዘፈን በመሰማት ደናነህ አንዴት ነህ ደናነህ አንዴት ነህ አንበለው ። ሙሌ ይድናል 100% ኪ/ምህረት ካንተ ጋ ትሁን ሙሌ ወንድማችን 😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

    • @hanahana-jo9si
      @hanahana-jo9si Před 4 lety +1

      ሙሌ ጌታ ያድንካል አይዞክ አምላክ ይረዳካል ምርጥ ዘፈን እንባዬን አመጣከዉ የእናት ምርቃት ይደርሳል from Toronto Canada ካንተ ጋር ነን በፀሎት በሰላም እናት አገርክ ኢትዬጲያ ይመልስክ ወንድሜ!!!

  • @guemeashaileselassie8257
    @guemeashaileselassie8257 Před 4 lety +1

    ሙሌ እግዚአብሔር ከካንተ ጋር ነው ትድናለኽ፡፡
    አረ ሰዎች ደግመን ደጋግመን እስኪ እንየው እሰካሁን 2ሚልዮን እንኳን አልደረሰም 1ወር ሞላው እኮ
    በተለይ wiif ያለበት ያለን ሰዎች እስኪ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 Před 4 lety +1

      አወ እህት አንድ ወር ሆነው ሁለት ሚለዮን አልገባም እኔ በቀን ከሀያ ጊዜ በላይ አየዋለሁ እኔ እምችል ቢሆን አስር ሚለዮን አደርስለት ነበር ብቻ እግዚአብሄር ይማረው

  • @worldtoday1331
    @worldtoday1331 Před 2 lety +3

    my 2nd daughter!!! She is now 6months old,this is the song i use to listen with my wife when she was pregnant.

  • @richotesfa3948
    @richotesfa3948 Před 4 lety +57

    ሙሌ ቅዱስ ጊዎርጊስ በለተ ቀኑ ይማርክ ዘፈኑም ምርጥ ነው ድነክ ዳግመኛ እደምናይክ ተስፋ አለኝ ደሞ ትድናለክ

  • @sewmehon1
    @sewmehon1 Před 4 lety +169

    ሙሌ ወንድሜ እይዞኝ ደሞ ትድናለህ የ ኢትዮጵያም የኤርትራም ህዝብ አብሮህ ነው
    💚💛♥

  • @user-mb3jt9ll2m
    @user-mb3jt9ll2m Před 4 lety

    ሙሌ አይዞህ ነገሮች ይስተካከላሉ ህልምነንም ትኖረዋለህ እመቤቴ ኪዳነ ምረህት ትፈውስህ አንገትህ ላይ ባደረከው መስቀል እምነት ይኑርህ

  • @user-fd3bo3mi4r
    @user-fd3bo3mi4r Před 4 lety +2

    ይህው ከዛሬጋር ለ4ተኛ ጊዜ ሳየው። አርሴምዬ ትዳብስህ ወንድሜ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 Před 4 lety

      እረ እኔስ ከመቶ ጊዜ በላይ ነው ያየሁት ማለት ባልሰማውም ከፍቸው እሄዳለሁ ሲጨርስ መልሼ ከፍቼ አሄዳለሁ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 Před 4 lety +155

    እስኪ በአንድ ቃል ሙሉዬ ድግል በጆቾ ትዳብስክ ድነክ ወደቀድሙ ስራክ የምትመለስ ይዉን ድግልን ይህ ልጅ አጀቴን ይበለኛል እስኪ የማርክ ብላቹሁ በፀሎት አትረሱት እሱን ብቻ ሳይወን በዝህ እመም የተጠቁ ወገኖቻችን ፈጣሪ ይማራቹሁ አሜን

  • @ethioreaction1835
    @ethioreaction1835 Před 4 lety +61

    ሙሌ ፈጠሪ ከጎንክ ይሁን😢

  • @user-ny7sw1yn9d
    @user-ny7sw1yn9d Před 4 lety +1

    ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ሙሌ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት የምትሉ አላህ አፍያ ያርግህ አሚን በሉ አትከፍሉበት

  • @mini44ish
    @mini44ish Před 4 lety +6

    I'm from somaliland but i don't need to be somali to recognize a good music 😍😍😍

  • @user-fp6yw1wp3t
    @user-fp6yw1wp3t Před 4 lety +33

    እስኪ ማነው ለሙሉ አለም ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ትማርህ ያላሁት በlike

  • @user-hx7fw2mt1w
    @user-hx7fw2mt1w Před 4 lety +30

    ቃል የለኝም እመግልፅበት ጨርሶ ያድንህ እስኪ እንደኔ የተመቸው ከሺ በላይ ላይክ

  • @azisweet1738
    @azisweet1738 Před 4 lety +1

    ሙሌ ምርጥ ዘፈን ነው እግዚኣቢሔርን ምህረቱ ይላክልህ ሙሉ ጤናህ ይመልስልህ ምትወዳትን ኪዳነ ምህረት እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ

  • @konatesidiki7732
    @konatesidiki7732 Před 6 měsíci +1

    I am Malien 🇲🇱 in West Africa I really like your songs

  • @user-bw2bu1qc6n
    @user-bw2bu1qc6n Před 4 lety +240

    l am from, Eritrea l love Ethiopian music like ብሻ ሃብኒ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤🎤🎤🎤 ፍጣሪ ምሉእ ምሕርት ይግበርልካ እዚ ሓወይ ።

  • @hananesalamon678
    @hananesalamon678 Před 4 lety +74

    ሙሌ ጌታ ይማር
    እደኔ ሙሌን የምውድ ላይክ

  • @betelhemwondimu4081
    @betelhemwondimu4081 Před 4 lety

    ድንግል ማርያምን ጠይቄ ያላረገችልኝ ነገር የለም እና ያንተን ጤናህን እንድትመልስልህ ጠይቄታለሁ እናም ማርያምን ትድናለህ እመን ብቻ ሙሌ

  • @mhiretayalew220
    @mhiretayalew220 Před 4 lety +1

    ፈጣሪ በምህረት ይጎብኝህ የኔ ሰናይ።ደጋግሞ ማየቴ የረዳዉ እየመሰለኝ አልቅሸ ልሞት ነዉ።ሙሌ በአንተ ህመም የኔም ተስፋ ጠፉ።አርሴምየ ትርዳህ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 Před 4 lety

      በጣም እኔም ድምፁን ስሰማ ውስጤ ይረበሻል ድንግል ማርያም በምረቷ ትዳብሰው

    • @mhiretayalew220
      @mhiretayalew220 Před 4 lety

      በጣም ያሳዝናል በሁሉም አንግል ሲታይ ብቻ ፈጣሪ ይድረስለት በየ እምነታችን እንስበዉ።እንባፀበል ከሆነ የኔ አንባ ይበቃዋል ።ቅድስት አርሴማ ትርዳዉ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 Před 4 lety

      @@mhiretayalew220 የት ነው ያለሽው እህት እኔ ሳኡድ ነው

    • @mhiretayalew220
      @mhiretayalew220 Před 4 lety

      @@tigistamare5002 ዱባይ ነኝ ዉዴ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 Před 4 lety

      @@mhiretayalew220 ጠለብ ነሽ ቁጥር imo ካለሽ

  • @atsedetolla447
    @atsedetolla447 Před 4 lety +209

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው::
    ሙሌ እግዚአብሔር ይማርክ 🙏

  • @maigume6165
    @maigume6165 Před 4 lety +81

    ብር ላዋጣልክ ባልችልም ፡ Comment and Like እንዴት እነፍግሃለው ሙሌ። እግዝኣብሄር ይማርክ።

  • @farah88farah23
    @farah88farah23 Před 4 lety +2

    am from Eritrea but l miss Mulieye song ayzohe wendmie 😍😍😍😍😍😍

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 Před 4 lety

    እህት ህልም. እየገባ. አይዞህ. ሁሉም. ህልም. ይሳካል. እውን. ካለህበት. ድነህ. ይስተካከላል. በሰላም. ድነህ. ትወጣለህ. በአዲስ ሙዚቃ. እነ ይህንን. ወዝ ወዝ. ትልልነለ. ህ. ምኞት ነው. እንደጋደኞችህ

  • @user-oz8sh7rr7r
    @user-oz8sh7rr7r Před 4 lety +461

    እስኪ ሙሌን ድኖ ማየት የናፈቀውውውውውው 😥😰😭😭😭

  • @agameeyuadey120
    @agameeyuadey120 Před 4 lety +78

    እቺን ሙዚክ 10 ግዜ ደጋግሜ ኣይቼታለሁ ግን 10 ግዜ እንደ ኣየሁት ልቆጠረልኝ ይሆን..ሙሌ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 Před 4 lety +1

    ሙሌ ጨዋ ሰው በጣም አሳዘንከኝ አላህ ያሽርህ ሙዚቃውን ደግሞ የለለ ወድጀዋለሁ

  • @haniyemaryamelij8423
    @haniyemaryamelij8423 Před 4 lety

    ሙሉአለሜ እውነት ይገርማል ልትሞላ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ገና ልጂ ነክ ብዙ መስራት ትችላለክ እናም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክ

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 Před 4 lety +17

    Waw ማነው ሙዚቃው እዴኔ የተመቸው ብቻ👍👈 ሙሎየ አላህ ጨርሶ ይማርህ

  • @kadeejakadeeja5858
    @kadeejakadeeja5858 Před 4 lety +121

    የእውነት ሳላይ ነው like ያደርኩት
    ፍጣሪ ያድነህ ምርጥዬ አሚን

  • @xasanyare7660
    @xasanyare7660 Před 4 lety +2

    I like Ethiopian music from Somalian brother

  • @mesganamatyos6638
    @mesganamatyos6638 Před 4 lety +4

    ሙሌዬ የኔ ውድ ቸሩ መድሀኒያለም ካንተ ጋ ይሁን ድነህ እንደማይህ አምናለው ጨርሶ ይማር ወንድሜ

  • @user-nf5kn4mh8e
    @user-nf5kn4mh8e Před 4 lety +56

    የኔ ጌታ በጣም ታሣሣለህ አላህ ጨርሦ ይማርህ ያረብ ይሄን ፈገግታህን አላህ ከእኛ አይለየው ድነህ እንደምናይህ ተሥፋ አለን ሀያቴ

    • @deymetienatwannafaqi1126
      @deymetienatwannafaqi1126 Před 4 lety +2

      ጌታሽ አላህ ነው የዋህ እምትይውን እወቂ
      ወንድም ብትይ አያሻልሺም ለዛውም
      መልካሙን ተመኚለት እንጂ ከፈጣሪ ልታመሳስይው አይገባም ጤናውን ይመልስለት ።

    • @user-qi5lx1kb4l
      @user-qi5lx1kb4l Před 4 lety +1

      @@deymetienatwannafaqi1126 ሳህ ውነትሽን ነው

  • @susumarr4651
    @susumarr4651 Před 4 lety +46

    የኔ ጌታ መቶ ግዜ አይቸ በጨመረ 😭 ድነህ ልይህ ወንድሜ

  • @bereketzergaw3856
    @bereketzergaw3856 Před 4 lety +2

    ይህን ዘፈን ሱስ ሆነብኝ መሰለኝ...ስሰማው እንባዬ ነው ሚመጣው። በርታልኝ ወንድሜ

  • @fttgg9292
    @fttgg9292 Před 4 lety +5

    ሙሌ የኔ ምርጥ ሠው ትድናለህ እኛም ከጎንህ ነን

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m Před 4 lety +92

    ምርጥ ግጥም
    ምርጥ ዜማ
    ምርጥ ድምፅ
    ዋዉዉዉዉዉዉ
    አይገልፀውም በጣም ምርጥ ስራ ነው ሙልዬ👍👌❤️❤️❤️❤️
    በዝ አጋጣሚ ምነው ሸዋ ኢንተርቴመንት ሙሉ ገቢው ለሙሌ እድሆን ትብብር ስላሳየኸን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን

    • @amenamen3440
      @amenamen3440 Před 4 lety

      👍🙏🙏🙏🙏

    • @seblenegash2553
      @seblenegash2553 Před 4 lety

      e/r yemarhe bezu entebkalne kante I love your voice mule

    • @rozisisay720
      @rozisisay720 Před 4 lety +1

      Bexam Alxegbew Alku ክላሲካሉ ኧረ ምኑ የዘመኑ ምርጥ ለስለስ ያለ ሙዚቃ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🙏👍🇪🇹🙏🇪🇹

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 4 lety +42

    እኔ የሚገርመኝ ድስ ላይክ የምትሰጡት ሰወች ምን አይነት ስወች ላቹህ ፈጣሪ ለሁላችን ልቦና ይስጠን

    • @user-bn1fn8dm7o
      @user-bn1fn8dm7o Před 4 lety +1

      አስቻሉ ፍትጉ Fitgu ምቀኞች ናቸው

    • @mesikaarsi4126
      @mesikaarsi4126 Před 4 lety

      Technology siladege enes lemin yiqeragnal bilo sexanim eko CZcams mexeqm jemre meselegni ahunis

    • @user-lp6nf2tj9f
      @user-lp6nf2tj9f Před 4 lety

      😂😂ይሔን ያህል ተማረሻል

    • @joorykfk7959
      @joorykfk7959 Před 4 lety

      አትፍረጂባቸው እማያውቁ ይሆናሉ

  • @farhandire
    @farhandire Před 4 lety +21

    ፈጣሪ ይማሪህ ወንድሜ እባካችሁ ፀሎት አርጉለት እ/ር ይማሪህ ወይኔ በጣም አዝኛለሁ

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před 3 lety

    ሙሌ እንኮን መድሀኒአለም ምህረቱን አብዝቶልህ ሌላ የመኖር እድል ሰጠህ አሁንም ፍጹም ምህረቱን ታምሜ ነበር ወይ ብለህ እስክትረሳ ሙሉ ጤናና እድሜ ይስጥህ ።

  • @user-et4er1mc3y
    @user-et4er1mc3y Před 4 lety +91

    እመነኝ ትድናለህ ድንግል እናቴ ትዳብስህ በሱዋ ያፈረ የለምና ሙልዬ

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 Před 4 lety

      እማምላክታድንሀረ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 4 lety +1

      @Have Afun ደደብ የቡሽቲ የ ዲያቢሎስ ተላላኪ ልጅ ክፍት ቱቦ አፍ ንፍጥ ራስ አክ

  • @shegerentertainment3292
    @shegerentertainment3292 Před 4 lety +39

    ሙሉዪ እመቤቴ ትማርህ
    የሀገሬ ልጆች በገንዘብ መርዳት ብቻ ሳይሆን እን ዘፈን በመስማት ብዙ እይታ እንዲያገኝ እንርዳው አመሰግናለሁ ሰላማቹ ብዝትትት ይበልልኝ

  • @kante5318
    @kante5318 Před 3 lety

    ሙሌ ከዳነ ቡሀላ ደጋጊሙ መን ይሰምዓ አሎ ከመዚ ኸማይ

  • @loveyoudeqiere5238
    @loveyoudeqiere5238 Před 4 lety +26

    I am from Eritrea. it is very sad what is happening with you at the moment, I hope you will get well and soon come back to the music. ኢግዚኣብሄር ሙሉ ጤና ይስጠህ።

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 4 lety +17

    ሙሌ ፈጣሪ ወደ ቀድሞው ጤናክ አላህ ይመልስክ አይዞክ ትድናለክ የታመመ ሁሉ አይሞትም እኛ እህቶችህ ወንድሞችህ በዱአ ከጎንክ ነን አይዞህ

  • @salihaaman7693
    @salihaaman7693 Před 4 lety +446

    በ አላህ ፍቃድ ይድናል ምትሉት እስኪ ልያቹ

    • @rabiayemre8583
      @rabiayemre8583 Před 4 lety +1

      Saliha፯ Aman፯ ኢንሻአላህ ማማየ 😭😭😭😭

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 Před 4 lety +4

      አወ በአላህ ፈቃድ ነው ሁሉም ነገር ሚሆነው ኢንሻ አላህ ሙሌን አድንልን አላህየ ዝም ብየ ስስት ነው ምልለት ያረብ ድነህ ፈስታህን በቅርቡ ያሰማን

    • @user-gh4vf1my1i
      @user-gh4vf1my1i Před 4 lety

      Insha allah le allah qelal new

    • @rahmhkonjo8581
      @rahmhkonjo8581 Před 4 lety +1

      ኢን ሻላህ ማር ባላህ ፍቃድ

    • @shakirabinte3306
      @shakirabinte3306 Před 4 lety

      እንዴ😭

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 Před 4 lety

    ተወዳጅ. ሙዚቃ. ስምህ. ይመለስ. የተደበላለቀስሜት. ይስማኛል. ፈጣሪ. ጤነህን ይስጥህ

  • @selenselena5691
    @selenselena5691 Před 4 lety +2

    እሂን ሙዚቃ ከ20በላይ አይቸውአለው ለሙሌ ስል አሪፍ ስራነው🙏

  • @dastaaa7521
    @dastaaa7521 Před 4 lety +66

    ሙሌ ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልክ አሜን
    ሙሌ ድኖ ማየት የናፈቀውው

    • @jkkl5410
      @jkkl5410 Před 4 lety

      እኔ

    • @jamela9636
      @jamela9636 Před 4 lety

      መሌ ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስልክ

    • @dastaaa7521
      @dastaaa7521 Před 4 lety

      በእርግጠኛነት ይድናል

  • @amen9455
    @amen9455 Před 4 lety +55

    Mule good bless you
    Ethiopia 🇪🇹 Eritrea 🇪🇷 one love 💗

  • @user-ui3jg2tf5w
    @user-ui3jg2tf5w Před 4 lety +7

    ሙሌ አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስህ የኔ ደርባባ

  • @user-vp4ue7we6z
    @user-vp4ue7we6z Před 4 lety +18

    አንደኛ ነኝ ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ የሙሌን ሙዚቃ

  • @konjokonjo7678
    @konjokonjo7678 Před 4 lety +11

    ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ ሙሌ 😍

  • @user-wq8mk2xh7t
    @user-wq8mk2xh7t Před 4 lety +6

    *ትግሪና ደርፊ ኣብዚሖም ከመይ ዲና ደቂ ትግሪና ላይክ እስከ ንዓይ*

  • @gamtassatmag480
    @gamtassatmag480 Před 4 lety +6

    እኔ ለዚ ዘፈን በቀን 5 እስከ 10 ግዜ ነው ማየው ሳይወድ ማለት ነው ,ይቆጠራል ይሆን , ሙሉየ እመበቴ ጨርሳ ትማርህ, እንየ ደሞ ማየት ኣለቃርጥም

  • @abizzhabzzreactionyt7817
    @abizzhabzzreactionyt7817 Před 4 lety +162

    *ኣምላክ ምሉእ ምሕረት የኣዝዘልካ🙏 ሓወይ ናተይ ሓውካ ካብ 🇪🇷*

  • @user-md9fr1rv2i
    @user-md9fr1rv2i Před 4 lety +94

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኣምላክ ብምሕረቱ ይጠምትካ bro

  • @danidani5383
    @danidani5383 Před 4 lety

    የአመቱ ነጠላ ዜማ አዋርድ ከተሸለምክ እኔ ነኝ ደጋግሜ ያየውልክ እድሜ ለነፃ ኢተርኔት ሹሩ ረዬ🎵🎶?👌👍

  • @elenahamlet5988
    @elenahamlet5988 Před 4 lety +2

    ሙሌ ብእውነት ካብ ውሽጠይ ነቢዐልካ ፈጣሪ መሐሪ እዩ ሞ ንእስነትካ ኪትመነው ብለውሃቱ ይሓግዝካ፡፡

  • @ichbinzaki8566
    @ichbinzaki8566 Před 4 lety +47

    እግዝኣቢሄር ኣምላክ ምሕረት የውርድ ሓው፡
    from 🇪🇷

  • @semeretesfalem8189
    @semeretesfalem8189 Před 4 lety +75

    Mulue mhret ygberelka bro❤ .
    From eritrea 🇪🇷🇪🇷

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před 4 lety +5

    እመብርሃን ትዳብስህ የኔ ወንድም ዳግም ለማመስገን ታበቃሃለች ደሞ

  • @rabiayemre8583
    @rabiayemre8583 Před 4 lety +60

    በ7 ቀን አንድ ሚሊየን ደርሷል ሠውን ለመርዳት ሠው መሆን ብቻ በቂ ነው ሙሌ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 😭😭😭

    • @HhHhhh-wy4yk
      @HhHhhh-wy4yk Před 3 lety +1

      ምንሁኖነው በናትሽ መልሽልኝ

    • @gamerspubg858
      @gamerspubg858 Před 2 lety

      @@HhHhhh-wy4yk kulaletu ye amawal gn ahun dana 😍

  • @ethiohabesha7246
    @ethiohabesha7246 Před 4 lety +8

    ሙልየ የሚወድ ሙሉ ጤና የሚመኝለት 🤙🏾🤙🏾 ሙልየ ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @lidiafikre9996
    @lidiafikre9996 Před 4 lety +11

    ሙሉየ ንኣ ባባ... ማርያም አስመራ ትማርህ. From Eritrea

  • @lemigaultigray505
    @lemigaultigray505 Před 2 lety +1

    ምልየ አግዛብሄር ምህረት የውርደልካ 😍😍😍

  • @hamidacell3087
    @hamidacell3087 Před 4 lety +1

    ለሌ በሂወቴ እንደዚ amonge.alakeme.yanete..ህመም ለሁላችም nwe.betame.nwe.mewodehe..ቀሪ ዘመንህ በደስታ ተሽሎህ እንደ ምትኖራ tesefa.alnge..weeeeeeeddddd

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s Před 4 lety +29

    ሙሌ የዛሬው ሰማእታት ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊሲ በለተቀናቸው ይማሩህ🙏🙏🙏😢😢 እንወድሃለን