Ethiopian Music : Burik ft Gildo Kassa (ከኔ በላይ)- New Ethiopian Music 2019(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 10. 2019
  • Ethiopian Music : Burik ft Gildo Kassa kene belay (ከኔ በላይ)- New Ethiopian Music 2019(Official Video)
    Bla Bla | Burik
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- czcams.com/users/MinewShewaTu...
    #minewshewatube #BurikKeneBelay #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 Před 4 lety +196

    ታዳጊ እናበረታታለን ቡሪክ አሪፍ ነው በርታ

    • @bonisolomon293
      @bonisolomon293 Před 4 lety

      Fkr ooooo

    • @khawlasaeed6792
      @khawlasaeed6792 Před 2 lety +1

      ❤❤❤😍ሙዚቃበሙሉመሳጭእናምማራኪነውፈጣሪይጠብቅህን

    • @kedirnur4390
      @kedirnur4390 Před rokem

      @@khawlasaeed6792 jdushhs zpvnabhsb

  • @haniqueen257
    @haniqueen257 Před 4 lety +627

    ሙሌ ተሽሎት በአድስ ስራ ማየት
    ማን ነው እንደ እኔ የናፈቀው

  • @user-wp8zx5xy7d
    @user-wp8zx5xy7d Před 18 dny +1

    Love. It. Very. Match. Good. Job. Bruke&. Gildo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-dg3ef2wd5k
    @user-dg3ef2wd5k Před 4 lety +202

    ሀገሬ ልገባ ሁለት ቀን ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ ዉዶቼ

    • @HELENYEMARYAMLJ
      @HELENYEMARYAMLJ Před 4 lety +2

      ሰላም ግቢ እህት

    • @rozelove1963
      @rozelove1963 Před 4 lety +1

      እኔንም ኢዘሽኝ ላሽ በይ መልካም ጉዞ በሰላም ገቢ

    • @selamtube4801
      @selamtube4801 Před 4 lety +1

      በሰላም ግቢ መልካም ጉዞ

    • @user-yi4bf8io5k
      @user-yi4bf8io5k Před 4 lety +1

      መልካም ጉዛ እህቴ

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 Před 4 lety +1

      መልካም ጉዞ ይሁንልሺ

  • @tgtglove7089
    @tgtglove7089 Před 4 lety +444

    ውይ የኔ ቀጫጫ ወንድም መሰለኝ እስቲ እንደኔ ወድማቹ የናፍቃቹ

    • @rozelove1963
      @rozelove1963 Před 4 lety +7

      እኔ በጣም ነዉ የናፈቁኝ ለዛዉ 3 ብቻ ናቸዉ አዱ ለኔ ልዩ ነዉ 💚💜

    • @tgtglove7089
      @tgtglove7089 Před 4 lety

      @@rozelove1963 yene mar ayzosh

    • @hawakamel7631
      @hawakamel7631 Před 4 lety +3

      @@rozelove1963 እኔም እንዳችው ነኝ ኡፍፍፍ እናቴን እመርሳት እደርሳለሁ ስለወንድሜ ብቻ ሳስብ ገና ወንድሜ ስል ነው እንባ የሚተናነቀኝ ስደት ነጣጠለን 😢😢😢ብቻ አልሀምዱሊላሂ

    • @rozelove1963
      @rozelove1963 Před 4 lety

      @@hawakamel7631 አብሽሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን 🙏😘😘💜❤

    • @yishakabrham5002
      @yishakabrham5002 Před 4 lety

      ayzoeshe tg

  • @user-tl9ut7pe5m
    @user-tl9ut7pe5m Před 4 lety +189

    ወይ ዘንድሮ ከማለዳ ኮኮቦች ወደ ዘፈን ለውጥ
    ጊልዶ ን የምታደንቁ በLike ስጡኝ

  • @omayr8888
    @omayr8888 Před 4 lety +27

    From Somalia 🇸🇴 i loved Ethiopian song

  • @bliendadey4792
    @bliendadey4792 Před 4 lety +20

    ውይ በጣም ነው የሚመቸኝ ይህ ልጅ

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v Před 4 lety +6

    አላቅም ይሄልጅ ሳይ የሚሠማኝ ስሜት ለየት ያለ ነው ወድጄዋለው ቂርቆስዬን ❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @user-wx9vw4lc5e
    @user-wx9vw4lc5e Před 4 lety +33

    ቡራኬ የሌለ ነው በረታልኝ ❤

  • @yordayesayat2909
    @yordayesayat2909 Před 4 lety +32

    ጊልዶዬ እስኪ የኔንም life አቀናብርልኝ😉😉😉😉

  • @user-iv2xe5ew5m
    @user-iv2xe5ew5m Před 4 lety +20

    እረ ቡሪክ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ የማለዳ ኮከቦች ላይ ስትወዳደር ነበር የማቅህ አሁንም በሙዚቃው መጣህ በርታ

  • @user-hx7fw2mt1w
    @user-hx7fw2mt1w Před 4 lety +42

    ሀይ ወገን ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው አንዳዲስ ስራ አይደለም ስራውን ሼር በማረግ ተባበሩት እና ቪዶ ቻሌጆቻችሁን በኢንስተግራም one love habesha በሚለው ላኩልን እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ በጣም ያበደና ተወዳጅ ነው bure የተመቻችሁ ላይክ

    • @user-pm8mx1uq5d
      @user-pm8mx1uq5d Před 4 lety

      👍👍👍👌👌

    • @moreomdubai9511
      @moreomdubai9511 Před 4 lety

      ወደሀይማኖቱ. እድ መለስ. ነው. ዱአ. የምናረግለት. መቆላት. ለቡናም. አልበጀ

    • @user-pm8mx1uq5d
      @user-pm8mx1uq5d Před 4 lety

      @@moreomdubai9511 ክክክክክክ ወይኔ ውነትሽ ነው

  • @amirabukar2913
    @amirabukar2913 Před 3 lety +16

    My favorite song and video 🔥🇪🇹🇸🇴❤️

  • @unclebeher3528
    @unclebeher3528 Před 3 lety +36

    I can’t get enough of this song.
    I’m Eritrean but grow up in Ethiopia 🇪🇹 14 years

  • @martasakhalwa7534
    @martasakhalwa7534 Před 4 lety +10

    ዋው ያበደ ነው ተመችቶኛል ይመችክ በርታ ብሩኬ 💓💓💓💓💓💓💋💋

  • @user-nc8nz2bz4b
    @user-nc8nz2bz4b Před 2 lety +4

    ዘፈንህ ወድጄዋለሁ
    አንተንም ሳንቾንም በጣምነዉ የምወዳችሁ

  • @sarabelay9553
    @sarabelay9553 Před 3 lety +17

    ከኔ በላይ ይሄን ዘፈን ሚወደው ሰው አለ ወይ; ቡሪኬ አሪፍ በርታ

  • @mesiiyemrayemlijeg.m7467
    @mesiiyemrayemlijeg.m7467 Před 4 lety +1

    Woww arif music berta damo belela adis sira entebekhalen 💙💙💜

  • @rozarozina5191
    @rozarozina5191 Před 4 lety +8

    Skat nati ena weeha kezefenut yante yeshalal endejemarinetk aydelem 👏👏 burik berta betam yamral 😍😍 behulum zerf new yalehbet ketlbet 😍😍

  • @natnaelefhrem2489
    @natnaelefhrem2489 Před 2 lety +2

    Wow best music ❤👍👌👏👏👏

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e Před 4 lety +4

    ያምራል በዚህ አጋጣሚ ጊልዶ ትችላለህ ሀሪፍ ወጣቶች እያመጣህልነው ያበደ ስራነው ከኔ በላይ ሀሪፍ ነው እሚገርም ዳስጋ ሙሌ ድኖ የኢትዮጵያ ህዝብ እሚያመሠግንበት ቀን እግዚአብሔር ቅርብ ያርግልን

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +293

    ጌታ ሆይ ላገባ ነው ቁጥር ሁለት ነው በለኝ🙄

  • @user-mj6vt5cj9h
    @user-mj6vt5cj9h Před 4 lety +1

    በጣም ያምራል ምርጥ ስራ ከምርጥ ዳንስ ጋ Wow 👌👌👌👌👌💗💗💗

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 4 lety +10

    ዋው በጣም ነሪፍ ነው ብሩኬ በርታ

  • @mehubajuhar1408
    @mehubajuhar1408 Před 4 lety +9

    ሙሌን ማነው የሚወደው የአላህ አሽረው አድንልን

  • @ferafera1729
    @ferafera1729 Před 4 lety

    Wowwwww የሳቾ ተከተይ በርታ ግን ፈጣሪያቹን አስቡ ያረቢ ወላሂ የሰው ልጅ እደዚህ እደዘነጠ አይኖርም ነገ የውል ቂያም ትጠየቃላቹ ለዱኒያ ኖር ተውት ለነገውቤታችን እንጨነቅ አያቹት ወድማቹን ሙሌ እዩት ብቻ አሪስቶች እነጃ አላህ ቀልብ ይስጣቹ እናተ በጎ አድራጎት ስለሰራቹ አላህ ይቅር አይልም ክርስቲያንም ንሳህ ግቡ ሙስልሚም ተውበትን ግቡ ብቻ ያምራል ዘፈኑ ሁለተኛው ሳንቾ💋💋💋💋❤❤❤😘😘😘💋👌

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 Před 4 lety +2

    አሪፍ ነው ያልተጋነነ ምርጥ ቪዲዮ ግጥም ዜማ ነው

  • @mmmxx4354
    @mmmxx4354 Před 4 lety +12

    አሪፍ ስራ ነው ከዚህ ልጂ ገና ብዙ እጠብቃለን አበርታቱት አንደኛ.

  • @rozelove1963
    @rozelove1963 Před 4 lety +4

    ዋዉ ዋዉ ቡሩክ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ ሳቾ ሽክርክር በርቱ ያምራል ሙሌ አላህ አፊያ ያርግህ 🙏🙏

  • @user-sj5sv9yl3g
    @user-sj5sv9yl3g Před 4 lety

    አሪፍ ስራ ነው በረታ ሳንቾዬ የኔ ቅመም አንተ ስላለህበት ደግሜ ደጋግሜ ነው ያየሁት

  • @hawahussain0780
    @hawahussain0780 Před 4 lety +2

    Your music is so good i love you

  • @makidabekele6819
    @makidabekele6819 Před 4 lety +25

    Love this song I listen when go school and go out

  • @nabeehanabeeha3284
    @nabeehanabeeha3284 Před 4 lety +6

    ያምራል በርታ ይች ልጆ ላገባ ላይ ነበረች ልበል ታድላ የኔም ፍቅረኛ በዘፈነልኝ በርታ ብሩኬ ❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 Před 2 lety

    I LOVE IT

  • @najatjemal5833
    @najatjemal5833 Před 2 lety

    ዋው አንደኛ ሙዚቃ ብሎ ዝም ነው በርታልን

  • @jamelaa3652
    @jamelaa3652 Před 4 lety +3

    ዋው ጥሩ ስራ ነው

  • @amantsamuel1908
    @amantsamuel1908 Před 4 lety +6

    የኔ ቢጫ ወባ ይቅር በለኝ መድሃኔዓለምን🙏🏾

  • @seadamohammed1535
    @seadamohammed1535 Před 4 lety +1

    ዘመናዊ ዳንስ ብሰራ ያዋጣሀል ሙዚቃው የመጀመሪያህ ነው አሪፍ ነው

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m Před 4 lety +1

    ዋዉ ምርጥ ስራ ነው በርታ 👌❤️❤️

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 4 lety +17

    ለ ሳንቾ ስል ነው ላይክ ያረኩህ አሪፍ ነው

  • @hane5455
    @hane5455 Před 4 lety +20

    ዘፈኑ እንደኔ የተመቸው like ያድርግ

  • @geniyabeyesis5807
    @geniyabeyesis5807 Před 4 lety +1

    ዋዉ አሪፍ, ሙዚቃ ባይደገፍም እንደ ዘፈን ምንም አይልም፨፨፨፨፨💚💛❤🇪🇹👌

  • @abtk2945
    @abtk2945 Před 4 lety

    ሮዚየ የኔ እህት በጣም ቆንጆ ስራ ነው
    በጣም ታምራለሽ ተባረኪ

  • @user-lm7tv1rl3n
    @user-lm7tv1rl3n Před 4 lety +4

    ቡሪክ ኡመር እደት እደምቀድህ ውማለዳ ኮኮቦች ላይ የምንወደው ልጅ ነው እረ ላይክ ኮመንት ስጡት ደስ ይበለው

  • @teddyx4248
    @teddyx4248 Před 3 lety +9

    One of the best ethiopian songs yemir

  • @user-fw3ue1ul5y
    @user-fw3ue1ul5y Před měsícem

    Ethiopia 🇪🇹 the mother 👩 of Africa 🌍 I ❤️ love

  • @abdulhafidvip4287
    @abdulhafidvip4287 Před 4 lety +1

    Burik is my Bast ........

  • @abiysintayehu4224
    @abiysintayehu4224 Před 4 lety +3

    በጣም ገራሚ ዘፈንነው

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 Před 4 lety +21

    አሪፍ ነው በርታ! ሳንቾ ስወድህ እኮ በዚህ አጋጣሚ ጊልዶ ካሳ ሳላመሰግን አላልፍም የአንተን ስራዎች ሁሌም ተወዳጅ ናችው!!! በርቱልን😍😍😍

  • @edil.k8566
    @edil.k8566 Před 4 lety

    lovely song i love it
    who agree?

  • @user-sz5tv9mh5r
    @user-sz5tv9mh5r Před 4 lety

    ስውድልህ ቆጆ በርታ ደጋግሚ ነው የምዳምጥልህ ደሞ ቆጆ ናችሁ

  • @nardoskassahun7857
    @nardoskassahun7857 Před 4 lety +14

    ❤❤❤Betammmmm amazed music nw 👌👌👌👌👌I hope belelam sera endemenayeh

  • @user-uo5vb8ly8n
    @user-uo5vb8ly8n Před 4 lety +21

    እስኪ ከኔ በላይ ዳስንሱ እና ልጁ ቆንጅዬ ነው ከዘፈኑ ይልቅ
    እሚል ላይክ ግጩኝ እስኪ ቺኩችዬ

  • @user-dl3ct4gm6o
    @user-dl3ct4gm6o Před 6 měsíci

    From zimbabwe i love it

  • @hayathayu9791
    @hayathayu9791 Před 4 lety +1

    ሳንቾየ ስላለበት ላይክ አደርኮችው አንተም ቆጆ ነህ ስራህም ሀሪፍ ነው ይበልጥ የሳንቾየ ጎዳኛ መሆንህ አሳምሮሀል

  • @Mo-bw3dy
    @Mo-bw3dy Před 4 lety +4

    በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ይለክ አንተም ታምራለክ ልጅቶም አንደኛነች

  • @ethiopiawtnegn2050
    @ethiopiawtnegn2050 Před 4 lety +3

    wow Andgn new ❤❤❤❤💪💪💪💪🏆🏆🏆🏆😍

  • @nahomsam9585
    @nahomsam9585 Před rokem

    Wow it's best music
    Ilove you burik

  • @salamsalam980
    @salamsalam980 Před 2 lety +1

    ዋው በጣም ደስስስ የሚል ድምፂ አለህ በርታ

  • @user-jz1sn4fd7p
    @user-jz1sn4fd7p Před 4 lety +58

    የማለዳ ኮከቦች ላይ አይቼክ ከለው በጣም ብቃት ያለክ ልጅ ነክ አርቱን ጠበቅ አርግ በርታ

    • @user-zd1gw9nv5i
      @user-zd1gw9nv5i Před 4 lety

      ልቤ ነው ጠላቴ ትክክል እኔም አይቼዋለው

  • @donattasfye7662
    @donattasfye7662 Před 4 lety +16

    ዋዉ በጣም ደስ ዪላል ፣የኢቶጲያ ልጆች ክፉ አይንካቹ

  • @seniorita2026
    @seniorita2026 Před 2 lety

    It took me millions of years to find this song 😩😩😩

  • @user-cs2lr1gu7t
    @user-cs2lr1gu7t Před 4 měsíci +1

    Burik Love 🇪🇹🇪🇹

  • @salahman2834
    @salahman2834 Před 2 lety +3

    BEAUTYGIRL
    BESTMUSIC
    BESTPERFORMANCE
    BESTWORK ITS AMAZING BRAVO

  • @user-lx8es8ip6t
    @user-lx8es8ip6t Před 4 lety +13

    💕💋💘❣️ስታምሩ 😍🥰❤️💞💓

  • @gidumagete4175
    @gidumagete4175 Před 11 měsíci

    Sweet music😍😍😍😍

  • @lemlemg5098
    @lemlemg5098 Před 2 lety

    I love it

  • @clickcell6454
    @clickcell6454 Před 4 lety +13

    ዋውውው ብሩኬ አሪፍ ሰራ ነው 🔥❤

  • @user-rj2bo3hn8x
    @user-rj2bo3hn8x Před 4 lety +11

    ትወናም ሙዝቃም ትችላለህ ቀበጥየ በርታእሽ🙄💃👌

  • @umemuethiopiawit7953
    @umemuethiopiawit7953 Před 4 lety +1

    አንደኛ ነዉ ድምፅክ👍👌

  • @mameboss5874
    @mameboss5874 Před 4 lety

    Woooow yabede new Burik 👌

  • @chaltodania4428
    @chaltodania4428 Před 2 lety +4

    I love this song 🎵

  • @saronyemaryam157
    @saronyemaryam157 Před 4 lety +7

    Wow burikye betam arif sra new bertalgn 😍❤😍❤❤😍❤

  • @semuhabibt2587
    @semuhabibt2587 Před 4 lety

    ደስ ይላል ይመችክ ቡሪኬ

  • @Abe.Mohamed
    @Abe.Mohamed Před rokem

    the best song 🔥🔥❤️

  • @user-sc2np4bq2f
    @user-sc2np4bq2f Před 4 lety +5

    Wwwwooooowwww ያበደ ነው በጣም አሪፍ ስራ ምነው ሸዋ ዛሬ ገና ከኔ ምርቃት አገኘክ

  • @user-wy8xw8uw6s
    @user-wy8xw8uw6s Před 4 lety +10

    አይ ጊልዶ የስራህን ይስጥህ እንዳልልህ እርግማን ነው አንተ ጋር መቶ እግርህ ስር ድፍት ሲል አቀናበርክለት አይደል ከኔ በላይ ከሚለው ውጪ ምን እንዳለ አልገባኝም የገባቹ እስኪ ንገሩኝ ዳንሱ ግን አሪፍ ።

  • @user-oc4re6mf9s
    @user-oc4re6mf9s Před rokem

    ብሩኬ በጣም ነው የምወድህ ለሚሰድቡህን ሰዎች እንዳሰማ ጠንካራ ሁን ውድድድድድድድድድድድድ ነው የማረግህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈

  • @roleplayz8423
    @roleplayz8423 Před 4 lety

    i like this music

  • @lilzemen3643
    @lilzemen3643 Před 4 lety +7

    ያምራል ኣሪፍ ነው ላገባ ነው ጋር ትንሽ ተመሳሰለብኝ ክሊፕ # 1

  • @maranatamichaelmaranata3530

    woooow ene temeschebetalehu betam des yemil sra new butike👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @lovechalto1297
    @lovechalto1297 Před 4 lety +1

    ዋዉ።ባጣም።ታመችቶናል።ኑሩልን።ልዩ።ናቹ።🎶📀🎼🎶🎧🎤🎵🎶🎼🎧📀🎤💜❤💚💙💛👍👌💖🙏🙏🙏💝❤💚💙💛💜👏👍👌💖💖💝❤🎶🎵🎶🎧

  • @kunbanypinybichiok6093
    @kunbanypinybichiok6093 Před 9 měsíci

    My favorite song of the year

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057

    Ere zefan bilo zimi new OMG😱 😃❤ girls 👧 hair style killing me Oh God😲

  • @waka4078
    @waka4078 Před 4 lety +4

    ከኔ በላይ የሚድሽ ፈጣሪ አለሽ ኢትዮጲያዬ እስኪ ከኔ በላይ ሀገሩን እሚወድ በLik

  • @woinshetafework7257
    @woinshetafework7257 Před 2 lety

    Its amazing keep it up biruke

  • @umemuethiopiawit7953
    @umemuethiopiawit7953 Před 4 lety

    ቡራየ ድምፅክ አንደኛ ነዉ👍👌

  • @user-tg3br5qs5e
    @user-tg3br5qs5e Před 4 lety +36

    ሃሪፍነውበርታ! ጊልዶዬ እኔም ደጅክን መርገጤ አይቀርም እዳታሳፍረኝ

  • @youssefdoueihy7055
    @youssefdoueihy7055 Před 4 lety +12

    እልልልልልል ሁለተኛ ለዚህ ሙዚቃ ስል ከመዳቤ ተጣላሁ ስራ ነበርኩ

  • @alyaabashir7442
    @alyaabashir7442 Před 4 lety

    Wowwwww betam Arif zafan Naw 💜💜💙💚💚💛🧡🧡💖💘♥️♥️♥️💘💖💖❤️❤️❤️♥️💘💗 💯

  • @edensolomon587
    @edensolomon587 Před 3 lety

    Really like it wow

  • @malakkamil8537
    @malakkamil8537 Před 4 lety +4

    Wow It's super amazing

  • @blanemada5050
    @blanemada5050 Před 4 lety +8

    እሺ ባለ ቢጫ ምን ይዘህ መጣክ ዳንሱ አንደኛ ነዉ💃💃

  • @zinatjemal8487
    @zinatjemal8487 Před 4 lety

    ያምራል ሲጀመር ሳቾ ያለበት ነገር ሳይመቸኝ ቀርቶ አያውቅም

  • @daniyatmekebebe3872
    @daniyatmekebebe3872 Před 4 lety +1

    ታዳጊ እናበረታታለን ቡሪክ አሪፍ ነው በርታ. .

  • @linamussafa5031
    @linamussafa5031 Před 4 lety +8

    ከድምፁ ይበልጥ ክላክሲካው ነው በጣም ጎልቶ ሚሰማው 😊 ግድ የለም ተጫወቱብን 😁 ይመችህ

  • @nuhaminyeyardo5688
    @nuhaminyeyardo5688 Před 4 lety +3

    Yena adegna betam arif mucik betam temechetognal melkam edl melkam view

    • @user-lr9ry4hf3r
      @user-lr9ry4hf3r Před 4 lety +1

      ሳንቾዬ ጊልዶ ሙሌ ወዳችኋለሉ👌

  • @user-fi9ty6os1v
    @user-fi9ty6os1v Před 4 lety

    ለስለስ ያለ አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @tizitasitotaw7634
    @tizitasitotaw7634 Před 4 lety

    ምርጥ ስራ ነው በርታ👍