Henok Getachew ft Gildo Kassa ሄኖክ ጌታቸው ft ጊልዶ ካሳ (ብሶብኛል) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2020
  • Ethiopian Music : Henok Getachew ft Gildo Kassa ሄኖክ ጌታቸው ft ጊልዶ ካሳ (ብሶብኛል) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    TEDDY AFRO - DEMO BE ABAY - ደሞ በአባይ - [New! Official Single 2020] - With Lyrics
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- minewshewa?igsh...
    Subscribe :- czcams.com/users/MinewShewaTu...
    #minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @user-jn1lx5rf8z
    @user-jn1lx5rf8z Před 9 měsíci +16

    ዉይ ይሄን ሙዚቃ በጣም ነዉ እምወደዉ ፈቅሬ ጋብዞኘ ነበረ አብረን ተምረብ እኔ ስደት መጣሁ አሁን ግን አገረ ልገባነዉ ኢንሽአላህ ስሄድ እንጋባለን

  • @yemsrachtsegaye3159
    @yemsrachtsegaye3159 Před 2 lety +33

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው music 😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹

  • @biqaarabiqaara5971
    @biqaarabiqaara5971 Před 3 lety +379

    አረ ወይኔ ይህን ሙዚቃ ደጋግሜ አዳመጥኩት ማነው እዴኔ ደጋግሞ ያዳመጠው

  • @Marta_Gashew.
    @Marta_Gashew. Před rokem +20

    2015 ነው ግን አሁንም የማይሰለቸኝ music ነው 😘❤️😍😍😍

  • @mezaretmezaret373
    @mezaretmezaret373 Před 4 lety +129

    ሄኒዬ የኔ ቆንጆ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት እኔ ተመችቶኛል 💋💋💋💋💯💯💯👌👌👌🎷🎵🎵🎤🎤🎤🎤🎧🎧🎼

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 Před 4 lety +104

    እነ ቢጫ ወባ ታዋቂ ሁነው ይሄን የመሰለ ድምፅ ተውጦ ነበር thank you tik tok 👌

  • @harmebiruk1004
    @harmebiruk1004 Před 3 lety +34

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ጎበዝ በዚው ቀጥል።

  • @user-lp5kh7ib5x
    @user-lp5kh7ib5x Před 4 lety +261

    የጊልዶ እጅ ያለበት music ለኔ ብቻ ነው ደስ የምል ወይስ ላንተም ጭምር ነው

  • @user-oi1ug4ix7q
    @user-oi1ug4ix7q Před 4 lety +41

    ጊልዶ ህህህህህህህ የምትላት ነገር ሙድ ሆነች ማለት ነዉ ያንተ ዘፈን ላይ በሙሉ እሰማዋተሰ ነዉ ግን ሰሞኑን ከተለቀቁት ሙዚቃ ተብየዎች ጭቅጭቆች ይሄ ይሻላል ምርጥ ነዉ በርታ ስትባል ችሎታህን ከፍ አድርግ እንጂ በዛዉ ቅር ማለት አይደለም ተሻሽለህ አዲስ ነገር ይዘህ ና ሁሌ አንድ አይነት ዘፈን ይሰለቻል እኮ ጊልዶነት

    • @akliluhailu3594
      @akliluhailu3594 Před 3 lety +2

      DJ kalid ....another one እንደሚለው ማለት ነው

  • @barakatnaji576
    @barakatnaji576 Před 4 lety +182

    አልቻልኩም ዛሬ ደሞ ከትላንት ነው የመዳምን ትእዛዝ 😮😮🤐😯😪። ዘፈኑ ግን የሌለ ነው የተመቸኝ❤❤🥀

  • @user-ze1bk3sg3f
    @user-ze1bk3sg3f Před 4 dny +1

    Ene Betami new yemiwodw lene tizita ale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-li9gr5wt3d
    @user-li9gr5wt3d Před 4 lety +85

    የምር ብሰማ ብሰማው. አልጠገብኩትም በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ

    • @abelabel6867
      @abelabel6867 Před 4 lety +1

      Thanks

    • @oggangsta6450
      @oggangsta6450 Před 3 lety

      Semesh mndinaw yederewa kebet mnmn astelachugn benatachu entina negn ye entin entin dengay hula

  • @user-uv9qr6tr2n
    @user-uv9qr6tr2n Před 3 lety +4

    የማልጥገብ ሙዚቃ ሁሉም በሰማ አይሰለችኝም

  • @bluechannelethio9158
    @bluechannelethio9158 Před 4 lety +53

    My son can't stop listening this song 5yrs old baby

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 4 lety +15

    ምንም የማይወጣለት አሪፍ ሙዚቃ ዋው

  • @hanantube3937
    @hanantube3937 Před 4 lety +260

    እኔ ይጊልዶን ስራዎች በድምጽ ብቻ መለየት ጀምሪያለሁ

  • @shahadmohammed8587
    @shahadmohammed8587 Před 2 lety +4

    ማነው እንደኔ 2014 ላይ ሚያዳምጠው ❤️❤️

  • @kalabempire3684
    @kalabempire3684 Před 3 lety +4

    Gildo kassa የገባበት ስራ ሁሌም ምርጥ ነው

  • @weweezebura5428
    @weweezebura5428 Před 3 lety +8

    ፍቅረኛየ የመጀመሪያ ጊዜ የጋበዘኝ ሙዚቃ ነው በጣም ነው የምወከው።።።።

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +41

    🤨😍የቤተሰብ ናፈቆት ማነው እንደኔ
    የባሰበት 👉👍ዘድሮ ሙዚቃ በዛ እንደ መብዛቱ ላገራችን ሠላሙን ያብዛልን

  • @holyfilms264
    @holyfilms264 Před 4 lety +16

    ሔኖክ /ሔና/ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ያሰብከው ቦታ ላይ ያድርስህ፡፡ ትችላለህ ገና ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙ የምትሰራቸው ስራዎች አሉ፡፡ ትሰራለህ በርታ በርታ ብያለሁ!!

  • @ibexproduction1
    @ibexproduction1 Před 4 lety +11

    smooth የሆነ ሙዚቃ! ላቭ ኢት!

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety +599

    ዛሬ ደስብሎኛል ቤት ገዙልኝ ወድሞች መጨረሻው ይመርልሽ በሎኝ

    • @richjoysuccess8600
      @richjoysuccess8600 Před 4 lety +20

      በስደት ከሆንሽ ስትሄጅ ይከዱሻል ተረጋጊ እህት

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před 4 lety +5

      ስትገዛሽማማ ኮዶምሚሊየምነው

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety +6

      @@fatemaali8328 አር እህት ውድ ነው ዘጠኝ መቶሽ ነው ሀይቅ እሚባል አገር

    • @ziztube1468
      @ziztube1468 Před 4 lety +2

      @@user-eq4dm6qs3p haik bit endzeah tawdueal ear dessie yeshalal

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před 4 lety +1

      @@user-eq4dm6qs3p ዋውሀይቅ አሪፍነውማማ ኮዶሚሊየምነውወስ ግቢያለውመኖሪያበት

  • @SakbeSak785
    @SakbeSak785 Před 4 lety +350

    TikTok brought me here 🔥 🔥🔥

  • @kinde7_24
    @kinde7_24 Před 4 lety +48

    ሄና ምርጥ ስራ ነው ተመችቶኛል በርታልን

  • @tsionyemaryam6556
    @tsionyemaryam6556 Před 4 lety +452

    ጊልዶ የሰራችው ስራዎች አንድ አይነት ሚመስሉኝ እኔን ብቻ ነው ግን??

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety +4

      እጆጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጂጆየሚል አንድአይነት ቆሺሺሺሺሺሺሺቱቱቱቱቱቱቱቱቱ

    • @ethioagnogirl3768
      @ethioagnogirl3768 Před 4 lety +2

      ere lek new

    • @hayatjemal3356
      @hayatjemal3356 Před 4 lety +10

      እኔም እያልኩ ነበር ግጥሙ ብቻ እንጅ ሌላው አንድ ነው ዜማው እኳ ብዙ ለውጥ የለውም

    • @fasilil5592
      @fasilil5592 Před 4 lety +2

      አይምሰልሽ ትክክል ነሽ

    • @dannydre
      @dannydre Před 4 lety +3

      ኮሜንቱን የከፈትኩት የሚሳሰላል ብሎ የሚስብ ካለ ብዪ ነበረ thank you

  • @yonimas1601
    @yonimas1601 Před 4 měsíci +1

    2016 ሆኖ እራሱ underrated music

  • @zinabutadesse1521
    @zinabutadesse1521 Před 4 lety +10

    በጣም በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ተመቸኝ የምር

  • @user-vd7zt8pp9l
    @user-vd7zt8pp9l Před 4 lety +4

    ወዋ. ምረጥሙዚቃነው. በረታ

  • @rakitube7867
    @rakitube7867 Před 4 lety +3

    Oo andegna nw 😍😍😍😍😍😍😍😍 yeyesh Hulu Wedo...

  • @user-hw3ps7vk5y
    @user-hw3ps7vk5y Před 4 lety +30

    ቆጆ ስራ ነዉ 💚💛❤

  • @addisadugna8441
    @addisadugna8441 Před 4 lety +5

    ሙዚቃው ተመችቶኛል አሪፍ ስራ በዚሁ ቀጥልልን ፡፡

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Před 4 lety +6

    ቀረፃው ከወገብ በላይ ሆነ እንጂ ያበደ ስራ ነው😍

  • @mhiretabiselom4636
    @mhiretabiselom4636 Před 4 lety +22

    What a beautiful music, Can’t stop listening

  • @tsitaayele9841
    @tsitaayele9841 Před rokem +2

    I remember my friend ashenafi siyamregn .....ashuye may your soul rest in peace you are always in my heart 😭😭😭

  • @user-hv5lz3nb1l
    @user-hv5lz3nb1l Před 2 měsíci +1

    ኧረ መቸነዉ ሳላዳምጠዉ ምዉል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @nuradiskassaw1005
    @nuradiskassaw1005 Před 4 lety +4

    ሄኒ. እረ ያበደ ነው.ይልመድብሺ ካንች እኮ ብዙ ተምሪለሁ በርታለኝ ከዚህም ቡሀላ ካንተ ብዙ እጠብቃሉ ጓደኛዬ መልሷ መላልሷ. ሰወድልህ አባርሬ ነው እማዳምጥልህ .ሄኒ

  • @user-kp2nb6xj3m
    @user-kp2nb6xj3m Před 3 lety +6

    ምርጥ ዜማ

  • @hhhsss513
    @hhhsss513 Před 2 lety +1

    የኔ ምርጥ በጣም አረፋ ነው ተወዳጁ ነው

  • @hananlove3062
    @hananlove3062 Před 3 lety +6

    Gildo kemem eko neh yante serawoc westa new 😍Henok demtsh yamral 🇪🇹❤️

  • @reyan5586
    @reyan5586 Před 3 lety +10

    የኔ music ነዉ ❤❤

  • @bettyalemu4417
    @bettyalemu4417 Před 4 lety +22

    wow i cant stop hearing it....good job

  • @user-ql5eh9hp5w
    @user-ql5eh9hp5w Před 4 lety +3

    ሂልዶዬ ከመዳሜ ጋር አንድ ምርጥ አልበም አለኝ አቀናባበረኝ የዘፈኑ ርዕስ ደቡብ ከፋ ማንኪራ ይላል😃😃😃😛😛😛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺❤❤🌍

    • @anchalebanon5329
      @anchalebanon5329 Před 4 lety

      ክክክክክ አረ እኔምነበረኘ ማማየ

  • @hgirggur9049
    @hgirggur9049 Před 4 lety +7

    ውይ በጣም በጣም ያምራል ቀጥልበት በርታ እስከመጨርሻዉ ወንድሜ

  • @mirajdavechannel4170
    @mirajdavechannel4170 Před 2 lety +13

    የሄኖክ የቀደመው ስራ 500,000 View ነበረው በ2 ዓመት። አሁን ግን በአመቱ 4.7 ሚሊየን
    ጊልዶ 💪💪

  • @ramiemran4499
    @ramiemran4499 Před 4 lety +6

    I am addicted by this music ❤️❤️❤️

  • @maltafikeryoni7840
    @maltafikeryoni7840 Před 4 lety +8

    በጣም ነው ሚያምረው ድምፅኸ ወደድጄው ልሞት ነው ገራሚ

  • @mee5g207
    @mee5g207 Před 3 lety +10

    people criticize Gildo's arrangements but get many views, why?

  • @abdiabdullahi7222
    @abdiabdullahi7222 Před 3 lety +20

    As a Somali American 🇸🇴 🇺🇸 this is my favorite Ethiopian 🇪🇹 songs 💯🔥🔥🔥

  • @temesgenwmedhin3555
    @temesgenwmedhin3555 Před 3 lety +20

    Perfect sound with Arrangement!!!100%

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n Před 4 lety +4

    የጊልዶ ሙዚቃ ዜማዎች በጣም ተመሳሳይ

  • @E4E291
    @E4E291 Před 2 lety +3

    this song remembers me my friend Hermon ❤❤❤❤❤

  • @goodman2995
    @goodman2995 Před 3 lety +6

    1:38 The model is stunning!

  • @yonasgraphics9536
    @yonasgraphics9536 Před 4 lety +26

    What a great music ... Bravo Henok ...Keep Going Dud

  • @abenezersamuel464
    @abenezersamuel464 Před 4 lety +1

    Besobgal zare demo ketlantnawe 😍😍😙😙😙temechitogale mert sra new ketlebet

  • @helensemere76
    @helensemere76 Před 3 lety +1

    ፡ቀለል ያለች ሙዚቃ ደስ የምትል

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 3 lety +15

    ጌልዶ ካሣ የዘበኑ ተወርዋሪ ኮከብ ትንሹ ኤልያስ መልካ ጀግና!!ምርጥ ስራ ነው

  • @henoktesfaye5914
    @henoktesfaye5914 Před 3 lety +4

    የወደድኩት Music ይመችህ ሄኒ

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 Před 4 lety +7

    አድናቆቴ ከቃል በላይ ነው ተመችቶኛል በዚሁ ቀጥል ትችላለህ 👍👍👍👍

  • @misterhaliu6691
    @misterhaliu6691 Před 3 lety +1

    ሄንዬ በጣምነዉየምወድክ አድናቂክነኝ

  • @enatbabey2776
    @enatbabey2776 Před 4 lety +23

    ጊልዶ የሚሰራቸዉ ሙዚቃ ግን እኔ ብቻ ነዉ የሚመሳሰሉብኝ

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 Před 4 lety +6

    Eski fikr desta yibzal8sh belugn zare lidet new wudoche😍

  • @ishakdesu3454
    @ishakdesu3454 Před 3 lety +1

    እህህ እህህህ የ ሚለዉ ባታ በታም ነው ሚመቸኝ🙏👍👍

  • @lukamesfin8542
    @lukamesfin8542 Před 3 lety +2

    Heni man🔥🔥🔥🔥🔥🔥👌🤙🤙

  • @adamubirhanu3357
    @adamubirhanu3357 Před 4 lety +11

    Ye mejemereyaye new CZcams lay comment siset am in love with ur song.
    Gitmum yante mehonu des yilal🤔🤫😉😉😉
    KEEP IT UP!!!

  • @zelalembelete7617
    @zelalembelete7617 Před 4 lety +10

    this weeks best music

  • @kidistabrham7109
    @kidistabrham7109 Před 3 lety +1

    ከ ጊልዶስራ ደናዉ ይኅ ነዉ

  • @keyatube74
    @keyatube74 Před 3 lety +1

    ማይሰለች ምርጥ ሙዜቃ

  • @visasolution64
    @visasolution64 Před 3 lety +4

    amazing music in ethiopanl l like so much

  • @user-dq6po9fc9v
    @user-dq6po9fc9v Před 4 lety +21

    ያየሽ ሁሉ ወድ ይመጣል መልሷ መልሶ መላልሶ ዋዉ በጣም ወድጀዋሎ ይመችህ ወድሜ በርታ የለለ ድምፅ አለህ😍

  • @aymenawel4831
    @aymenawel4831 Před 4 lety +1

    Ooo I am from america but I love this song

  • @onelove9691
    @onelove9691 Před 4 lety +8

    ጊልዶ የሆነች የዘመኑ ልብ የምትገባ ዜማ ፍጥርካል ህህህህህ

    • @ajufix9320
      @ajufix9320 Před 3 lety +1

      le 10's zemen lijoch ketewesen amet buhala tilik tiwwista lihon yichlal.....

  • @eyersalem
    @eyersalem Před 4 lety +40

    Currently on repeat. In love with this song.

    • @haykiro17
      @haykiro17 Před 2 lety +1

      😍😍😍😍😍😍😍

  • @ruthpianogame3540
    @ruthpianogame3540 Před 3 lety +6

    i love this music

  • @efoytatekia2733
    @efoytatekia2733 Před 4 lety +1

    Betam des behali new heniye

  • @user-sz1jq1pn2u
    @user-sz1jq1pn2u Před 8 měsíci +1

    ወይኔ እንዴት እንደምወደው የምሪ❤❤❤

  • @mesimes95
    @mesimes95 Před 4 lety +6

    ደስ የሚል ሙዚቃ በርታልን

  • @biniyamzewdu9622
    @biniyamzewdu9622 Před 3 lety +6

    Wow ምርጥ ስራ❤❤❤

  • @nalkahaaji1790
    @nalkahaaji1790 Před 4 lety +2

    Iam Somali🇸🇴 ilove Ethiopian people 🇪🇹❤️❤️❤️❤️

    • @hayatm898
      @hayatm898 Před 4 lety

      እናተ መቸም ወዳችሁን አታውቁም አስመሳይ ገደል ግቡ

    • @nalkahaaji1790
      @nalkahaaji1790 Před 4 lety

      @@hayatm898 🙄🙄🙄

    • @Hodan238
      @Hodan238 Před 8 měsíci

      ​@@hayatm898we love Ethiopian But Not u Baby Girlll💋💋

    • @Hodan238
      @Hodan238 Před 8 měsíci

      ​@@nalkahaaji1790wey ku caysay😭😂

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Před 3 lety +1

    በዚህ ዘፈን ፍቅር አሲዛኝ ጠፋች

  • @hlinashewangzaw8873
    @hlinashewangzaw8873 Před 4 lety +68

    ሄንዬ ምርጥ ስራ በርታ❤❤

  • @hiphop7990
    @hiphop7990 Před 4 lety +5

    ውዱ ፍቅረኛየ ከራሴ በላይ የምወደው ጋብዞኛል ይመችህ

  • @yehulutube3158
    @yehulutube3158 Před 4 lety +4

    Wow it's Amazing song
    Amharic best music remix

  • @ftsfts998
    @ftsfts998 Před 3 lety +1

    ጊልዶ የሌለ ነው ይመችክ

  • @sydneymk1748
    @sydneymk1748 Před 4 lety +4

    whooooooooh hena love it .........its amazing 👌👌♥♥♥♥

  • @walelimenh9649
    @walelimenh9649 Před 3 lety +13

    I LOVE THIS SONG BEACAUSE IT TALKS ABOUT GF AND MOTHER

  • @lemigutema4459
    @lemigutema4459 Před 4 lety +1

    super music....yayeshulu wedosh yimetal meliso meliso melalso yayishal degagmo

  • @naziftaressa9637
    @naziftaressa9637 Před 3 lety

    Wawww gilco ante yalehbet machem feta new

  • @letarikmekonen6878
    @letarikmekonen6878 Před 4 lety +51

    ሁሌም ሪቲሙ አንድ አይነት አረ ጊልዶ ምንሼ ነው

  • @ayinadmohammed3378
    @ayinadmohammed3378 Před 3 lety +5

    I love this music

  • @gechbreezy2623
    @gechbreezy2623 Před 4 lety +1

    Henok getachewu is beauriful music nice👍👍👍👍

  • @yoya2720
    @yoya2720 Před 4 lety +2

    Betam new yewededkut heniye 😍🥰😘😘😘😘❣

  • @EagleEye4118
    @EagleEye4118 Před rokem +4

    I use his words to get my Apple 🍎

  • @fanatesfay6380
    @fanatesfay6380 Před 4 lety +8

    Beautiful voice ❤️❤️❤️👍

  • @elisaykaleb5149
    @elisaykaleb5149 Před 4 lety

    Wow konjo sira Berta henok

  • @nebaprophate7294
    @nebaprophate7294 Před 2 lety +1

    hani tamachetahegal gildo arif acanabarenew

  • @amanemulugata9526
    @amanemulugata9526 Před 3 lety +3

    የሚገርም ዘፈን ይመችክ

  • @naillanalphanairakoze3880
    @naillanalphanairakoze3880 Před 4 lety +32

    Hi guys!last month i saw this song my 1rst time here in Kuwait on TV(in One of ethiopian channel)but i didn't succeed to see the name of artist/song,i taken small video to see if i can understand anything or remember his face to referee on CZcams when i start searching all ethiopian artists names/photos😂😂it fallen too much but i didn't give up to search. I tknx God this last week-end i find it😘😗😙i really like it even if i don't understand anything 😩😯😜💪

    • @amaabdul7908
      @amaabdul7908 Před 4 lety +1

      you know you're Habesha when you say "Thanks God" lmao that was funny dude, you make I laugh.

    • @KalelaChannel
      @KalelaChannel Před 4 lety +2

      @@amaabdul7908 S/he said they didn't understand it. I doubt they are Habesha.

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Před rokem +1

    My favorite song ever 🔥💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @high1166
    @high1166 Před 4 lety +2

    ምርጥ ስራ ነው ምርጥ ልጅ ልጅቱ ቆሎ ነው እምትመስለው የምር