Abdu Kiar - Boobooye 2024 (Official Video) አብዱ ኪያር - ቡቡዬ
Vložit
- čas přidán 4. 07. 2024
- #ethiopianmusic #amharic #reggae #newalbum2024 #eskista #boobooye
Enjoy Abdu Kiar Official Video clip Boobooye.
Eskista rhythm song from the new album Papapa.
#habesha #ethiopia #eritrea #abd #africa #hawassa #adama #diredawa #newalbum #tigray #amhara #love #song #papapa #ayzoh #habesha #addisababa
Subscribe to @Abdu Kiar on CZcams: / abdukiarmusic
Follow Abdu Kiar online.
Facebook
/ abdukiarmusic
My website
www.abdukiarmusic.com
Instagram
/ abdukiarofficial
Spotify
www.open.spotify.com/artist/2...
Google Play
www.play.google.com/store/mus...
iTunes
www.music.apple.com/kz/artist...
Pandora
www.pandora.com/artist/abdu-k...
Apple Music
www.music.apple.com/us/artist... - Hudba
የአብዱ ኪያር አድናቂዎች የታላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Alen alen abd nurlgn
አብዱ ኪያር ብዙ ነገር የገባህ ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ!!
በቀላልና ምቹ ቃላቶች የታጀቡት ግጥሞችህ ከጣፋጭ ዜማ ጋር ተዋህደው ሲደመጡ ደስ ይላሉ፡፡
ስለ ድንቅ ስራህ ላቅ ያለ አድናቆት እና ምስጋና ይገባሀል!!
እናመሰግናለን!!
ይህንን comment የምታነበቡ ያልታሰበ በረከት ቤታችሁን ይሙላው❤
አሜን❤👍👍👍 ማን በረከት ይጠላልና!
አሜን ብሮ
Amen
አሚን 🤲
አሜን
አብዱ ኪያር ወንድሜ በጣም ይወድህ ነበር ከቤት ከወጣ 8አመቱ ድምፁን ሰምተን አናቅም አብዱ አንተን ሳይህ እና ሙዚቃውችን ሳዳምጥ ወንድሜ አጠገቤ ያለ ይመስለኛል ምናልባት በጣም ሰለሚወድህ ባለበት ቦታ ሆኖ ሊያይ ይችላል ወንድሜ ናፍቀንሀል ድምፅህን አሰማን መልክቴ ነው
ስሙን ንገሪን
አብዱ የሰፈሬ ልጅ ነው ግን የሰፈሬ ልጅ ስለሆነ ሳይሆን ወንድሜ በጣም ስለሚወደው አብዱን ሳየው ወዲያው የማስበው ወንድሜን ነው
አብዱ የሰፈሬ ልጅ ነው ግን የሰፈሬ ልጅ ስለሆነ ሳይሆን ወንድሜ በጣም ስለሚወደው አብዱን ሳየው ወዲያው የማስበው ወንድሜን ነው
I am American & I am here today listening to this beautiful music 🙏🏾GOD BLESS US ALL
Thanks a lot 🙏
ye addis abeba kentiba yhun yemil
👐
Alew
😂😂😂
😅😅😂Hh bro bayhon ahun balebet sera doctret or ambassador.....
😄😄😄😄ይሜ 😄😄😄✌️
ከገራሚ ብቃት ጋር በምርጥ አልበም መጥቶ ያስደመመን የ አራዳው ኮከብ የ 90 ዎቹ ፈርጥ አብዱ ኪያር ከብዙ ምስጋና አክብሮት ና ፍቅር ረጅም ዕድሜ ና ጤና ተመኘሁ።
😂😂😂
@@ZinashiMatheius የጻፍኩት ያስቃል?
አሁን ደግሞ ሳይሰሙ አስተያዬት ለሚሰጡት የህሊና ፀሎት እናደርጋለን
@@seido8863 ለራስሕ የህሊና ጸሎት አድርግ እኔ ሰምቼ ነው አስተያየቴን የጻፍኩት
Ppl..እንኳን ከዘመነ babyዬ ወደ ዘምነ ቡቡዬ በሰላም አደረሳቹ 😂… ABD 🔥
😂😂😂😂
ብዙ ፋራዎች ሰገጤዎች በአንተ ምክንያት አራዳ የገባቸው ሆነሃል።
መምህር ክብር ይገባሃል
አንደኛ ሙዚቃ 90s ለዛ ያለዉ ቪዲዮ 🔥🔥🔥👊🏽🙌
አብዱ ኪያር የድሮ ስታይሉ ናፍቆት መሆን አለበት እውነት ነው እኛም በእውነቱ ናፍቆናል
ABD የኛ አራድየ ትችላለህ ትለያለህ 💚💛❤👌👌👌
ማነዉ እደኔ ቡቡዬ የተመቸው❤❤❤❤
አብዱኪያር ዘንድሮ አንደኛ ነህ 🏆🥇👌
በበኩሌ በጣም ተደስቻለሁ👌😍
ብታምንም ባታምንም ያለ አንተ እኛ አይሆንልንም Abd king❤❤❤
ገለመሌ የሚለው ቢሰራልን አሪፍ ነው የምትሉ ብቻ🖐🖐🖐🎉🎉
Abd ሁሌም ትችላለህ ያራዳው ምልክት ኑርልን💚💛❤
ከዘንድሮ ዘፈን አረ ወይኔ እና አረ ኡኡ አወጣከን😊😊😊
I'm From America i like Amharic Music🥰
ABD Lenged Mode 👑🇪🇹
Shegeriyans yetalachu❤
alen
ይህን ምታነቡ ሁሉ ምታፍቅሩት ሰው ያፍቅራቹ ቡቡዬ ❤❤❤❤❤
አብዱኪ 👏👏👏👏👏👏👏
መልካም እድል
አብዱዬ ለሚስትክ ያለክ ፍቅርና ክብር እወድለሃለው ቡቡዬ የእኔ እህት ከዚበላይ ይገባታል ፍቅራችውን ይለምልም ♥️♥️♥️
የአብዱ ኪያር አድናቂዎች የታላቹ
ለየት ያልክ አራዳ A B D🥀🌸
አብዱዬ ያራዳ ልጅ ምርጥ ሰው የኛን ሀሳብ በመግለፅህ እንወድሀለን ክበርልን።
Abduye you are a rocking star
Abdu ምርጥዬ የአራዳ ልጅ ይቸምህ❤
ሰው እንዴት በዚ ልክ እየጨመረ ይሔዳል u'r my childhood memory ans still my best singer.
የሁል ጊዜም ምርጥ❤
Love it 👏👏👏👏
ምን ልበል የኔ ባል ነው የላከልኝ አመስግናለሁ ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤
Love it❤❤❤❤❤
የአራዳዎች ባንዲራ ያዥ አብዱ ኪያርዬ የሸገር ድምቀታችን
ዋዉ አንደኛ አብዱዬ ገራሚ ስራ እንወድሃለን
Grate work, abd keep it up❤❤❤
ክብር ለቡቡዋ ቡቡዬ ከንቲባዬ አዶት ወ/ሮ አዳነች አበቤ ።
👌👌🔥🔥thanks Abd great work🙏
👌👌👌👌👌bekaaaa
Legend adu kiar ❤❤
ምርጥ ስራ!!!! እናመሰግናለን የኛ ሰው
ከማሬ ወድ ቡቡዬ እኮን አሸጋገርን❤
🎉🎉 አቡዲ በጣም ወደነዋል🙏
👌 super
I love this song ❤
በጣም ሀሪፍ ዘፈን ነው በርታ
Eindew yelebane new yetenagerekelge gatane the best album❤❤❤ i love it😘😘😘
እንደዚህ ያለ ጀግና ስራህ 1 ሚሊዮን ሳብስክርያብ እናደርገዋለን !!!!
ቡብዬ። ይጨበጨባል ለአብዱ ኪያር 👏👏👏👏👏👏👏❤🌹
Abdu yarada lij, like your old song i like it
WOW best abdu
😍😍😍
❤ the best song
አቡዲ ምርጤ
አብዱል ኪያር እንኳን ደህና መጣህ ❤
🔥🔥🔥
ABD king ❤❤❤
Eritrean are always hero
አበዴ የሚገርም ስራ ነው 👌👌👌👌👌🔥🔥🔥🔥🔥
Techlaleh stay high Abd my Men
the music is wonderful nice music ,,, we thankyou musian abdu kiar ,, konjo zaema ,, konjo voice ,,..
Abd አንደኛ ስራ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
አብዱ የኢትዮጵያውነት ምልክት ።በርታልን ።
🔥🔥🔥👏🙏
ቡቡዬ ❤❤❤
❤❤❤❤❤mert sew
abdu kiar,, very high talented musian , producer , vocaliset , nice hot album ,,..
ምርጥ ስራ በርታ
Good job Babaye❤❤
ምርጥ ስራ አብዱ ምርጥ ነህ እንደ ሁልጊዜ❤🎉❤🎉❤🎉❤
nice song , thank you
ABD always on top
Exelent work and your words art v good.
king abdu boom
Betam konjo album.100 ከ 100
አብዱ ምሪጥ ሰው 😢😢
ስምአገኘሁ❤❤❤❤ ኪሩቤል ተስፍየ❤❤
Techelaleh broyee king🎉
ያበደ ይመችህ አራዳው ❤
የኔ ስም ነው ብብዬ አብዱ❤
Wow wow so good Abdu🥰🥰🥰🥰
የኔ ውድ
ABD is the king!!!!! 🔥 🔥
Bubuye❤❤❤❤❤
👏👏👏
ABD beautiful work my brother 👏 Love it 👌🎶✨️
ABD 4 EVER🎉🎉🎉
❤ nice abd
❤❤❤❤❤ abd ❤❤❤❤❤abd amazing voice 😊
Abdu love & respect
ሆደ ቡቡ ለሆናችሁ ምርጥ ሙዚቃ ❤
The legal man
ABD
Wow wow lewidu bale mimetn zefen❤❤❤❤
Ye aradawochu wana King ABD❤❤❤
Number one for
Love
❤❤
ABD❤❤❤❤
Sewyew is amazing music
❤️❤️👏👏
ABD wow