"መስጠት ኪሳራ የለውም" አቶ ፀጋ አሳመረ የተባበሩት ፔትሮሊየም ዋና መስራች እና የታፍ ኃ/የ/የ/ኩ ባለቤት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 05. 2022

Komentáře • 120

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia Před 2 lety +36

    Thank you Mr. Tsega and Dawit Dream ✌

  • @yonaswoldeargay6804
    @yonaswoldeargay6804 Před 2 lety +3

    አቶ ፀጋ በእውነት ታላቅ ሰው ናቸው:: በጥረት የደረሱበት የሀብት ደረጃ ብቻ ግን የርሳቸውን ሙሉ ስብዕና አይገልፅም:: በየትኛውም የእድሜም ሆነ የኑሮ ደረጃ ለሚገኝ ሰው የሚያሳዬት እክብሮትና ቤተሰባዊ ፍቅር : በሰራተኞቻቸው ላይ ያላቸው ፍጹም እምነት: ሰዎች ከገጠር እንኳን ቀጥታ መተው በድርጅታቸው ውስጥ ተቀጥረው እራሳቸውን እንዲቀይሩ እድል መስጠት: በገጠር የትውልድ አካባቢያቸው ህብረተሰብ በልማትም ሆነ ቤተክርስቲያን በማሰራት ለረጅም አመታት በሚሰጡት አገልግሎት: በአጠቃላይ ገንዘብን መስራት ብቻ ሳይሆን እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ጠንቅቀው የሚያውቁ ብልህና አስተዋይ ሰው ናቸው:: በማስተባበር በመምራትና ለውጤት በማብቃት በኩል ያላቸውን ልዬ ችሎታ የስራ አጋሮቻቸው የሚመሰክሩት ነው::እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትና ስኬት ጋር ከልብ እመኝልዎታለሁ::
    አካለብርሃን ወ/አገኘሁ

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy Před 2 lety +10

    አሜን እርስወም ተባረኩልን አባ❤የበለጠ እድሜ ይስጥልን🙏
    የእውነት እዚ ፕሮግራም ላይ እየቀረቡ የሒወትን ልምድ ለሚያካፍሉን ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሠግናል🙏

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 Před 2 lety +15

    ለአቶ ፀጋው ረጅም እድሜና ጤና መከናወን ይሁንላቸው ድንቅ ሰው!! ሰው ማለት እንዲህ ነው ለሰው ሰው ሆኖ መገኘት፡፡ ያሬድ እግዚአብሄር

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Před 2 lety +27

    በርቱልን እናንተን መከታተል ህይወትን ያሰተካከላል

  • @robelfitsum3232
    @robelfitsum3232 Před 2 lety +15

    አባቴ ምን ይላል "በጠዋት ተነሱ ቢያንስ የወደቀ ሳንቲም ታገኛላቹ"

  • @yeshewagettechale1809
    @yeshewagettechale1809 Před 2 lety +11

    እድሜና ፀጋውን እብዝቶ ይስጥዎት !!
    እምነት ፣ በጠዋት መነሳት፣ መስጠት ፣ ሰው ማክበር ፣
    የስኬት መርሆዎች ናቸው።

  • @selamawitgetachew9171
    @selamawitgetachew9171 Před 2 lety +10

    ደስ የሚሉ!!! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን!!!

  • @user-xv1rj2cb2w
    @user-xv1rj2cb2w Před 2 lety +4

    ፕሮግራሙ ጠቃሚ ነው። ነገር ግን ሁሌ ስመለከታችሁ ተመልካቾች እንግዶች መጥተው " እንደምን አላችሁ?" ሲሏቸው " አሜዚንግ!" የሚሉት ምላሽ በእጅጉ የተሳሳተ ነው። የሰላምታ ወጉም አይደለም። የአገር ባህልም አይደለም። በዚህች ቅፅፐት ለመኖር የተፈቀደልን በአሜዚንግ ሀይል ሳይሆን በፈጣሪያችን ፈቃድ ነውና እግዚአብሄር ይመስገን ወይም አላህምዱሉላሂ ተብሎ ባገር ወግ ቢመለስ የተሻለ ነው። ... ይህ ባይደገም ደስ ይለኛል። አለበለዚያ ነገሩን ከሌላ ነገር ጋር ላያይዘው እገደዳለሁ።

  • @abebalegesse194
    @abebalegesse194 Před 2 lety +10

    ታታሪ ጎበዝ ሁሉን ሰብሳቢ ከድሮም ጀምሮ ለዘመዶቹ የስራ እድል ፈጣሪ ድንቅ አጎት እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ

  • @yeshiembeteijigu6278
    @yeshiembeteijigu6278 Před měsícem

    በጣም ጎበዝ ሰራተኛ ደግ ሰው ብዙዎችን የረድእና ያሰተማሩ ትልቅ ሰው ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልዎት እርሰዎ የአገር ቅርሰኖት

  • @natiman5130
    @natiman5130 Před 2 lety +3

    ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ጋሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @engidabekele8736
    @engidabekele8736 Před rokem +1

    በጣም በመሞከር የከበደኝ ነገር ቢኖር መስጠትን እና ንዴቴን መቆጣጠር ነው ግን አሁን እግዚአብሔር በቅኖች ሰዎች ብዙ እያስተማረኝ ነው።እለወጣለው ፥፤እችላለው።እድሜ ከጤና ለዳዊት ድሪምስ መስራች

  • @quarittube
    @quarittube Před rokem +1

    መስጠት ለራስ ነው እድሜና ጤና ይስትዎት

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 Před 2 lety +2

    ዋው በጣም እናመሰግናለን በድጋሚ ቢቀርቡ ጥሩ ነው ብዙ እንማራለን ዋው

  • @hirutabebayhu9476
    @hirutabebayhu9476 Před 2 lety +3

    ድንቅ አስተማሪ አሜን ተባረኩ ሁላችሁም::

  • @HaniHani-yi4pp
    @HaniHani-yi4pp Před 2 lety +3

    Weyyy betam dasiii yemelu abate nchw enamesegenalen

  • @fntayeayalewu3294
    @fntayeayalewu3294 Před rokem +1

    ዋው አባታችን እንድሜና ፀጋ ያብዛለን ጡሩ መሪ ናቼው ዳዊት ድሬምስ እግዚአብሔር ይባርክለን እናመሰግናለን ውድ ቤተሰቦቼ ናቹክ በዙ ትምሕርቶቺን ማግኜት ቺያለው በርቱ በዙ ሰውን መለወጥ ተቺላላቹክ

  • @yeshitulu1157
    @yeshitulu1157 Před 2 lety +1

    ዳዊት ድሪምስ ስራህን አመለካከትህን እግዚአብሔር ይባርክ ። አባታችን ባለፀጋ ከነመላ ቤተሰቦችዎ ጋር የተትረፈረፈ ዕድሜ ከጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ ኑሩል መልካም አባት ኖት 🙏❤

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Před 2 lety +3

    ጎበዝ በተለይ ሴቶች በኢኮኖሚ ሲያድጉ በጣም ደሰ ይለኛል

  • @sofiababy6052
    @sofiababy6052 Před 2 lety +3

    You are so amazing Dawit God bless you 🙏

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 2 lety +2

    Very wise man respect ✊🏿! I am happy to see እንደዚህ እይነት መልካም አባት ማየት ደስ ይላል !

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb Před 2 lety +17

    የንብ ቀፎና የመልካም ሰዎች ጭንቅላት አንድ ነው በንብ ቀፎ ውስጥ ጣፋጭ ማር እንደምናገኝ ሁሉ በመልካም ሰዎች ጭንቅላት ውስጥም ደግሞ ጣፋጭ ማራኪ የሆኑ ቃላቶችን እናገኛለን እባካችሁ በፕሮፋይሌ በመግባት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይቺን ቻናል እናሳድጋት

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 Před 2 lety +4

    ሰው በመስጠት አይደኸይም ። ድንቅ ሚስጢር

  • @bshimekit
    @bshimekit Před 2 lety +2

    May God Bless u dear. Have no words for u. Thank u

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe3256 Před 2 lety +3

    Thank you Dave so much what you are doing for our people
    Is always educational and inspirational…
    May God fulfill your desire in mighty name Jesus Christ!

  • @hiwotdemssetsegaw6910

    Amesegnalehu

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před rokem +1

    አቤት የድሮ አባቶች ጥንካሬ ልዪ ታሪክ ነው እድሜውን ከጤና ያብዛሎት @ ልጅየው የኔ ውድ ልክ ብለሻል ከሁሉ ጤና ሲጎል ነው ሰው የመጨረሻ ተስፋ የሚቆርጠው እግዚአብሄር ግን በእናትሽ ቦታ ሆኖ አበረታችው ነብሳቸውንም በገነት ያኑርልሽ።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +4

    ዋው ! ድንቅ ጥበበኛ አባት አስገራሚ ስኬት እኔ ተደንቂያለሁ እንግዶቻችሁ ሁሌም ምርጥ ናቸው ዳዊት ስላንተ እግዚአብሔርን ሁልግዜ እባርካለሁ፤

  • @rahema8462
    @rahema8462 Před 2 lety +5

    ዎውውውው ደስ ሲል ሁላችሁንም ያቆያችሁ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 2 lety +4

    Thank you so much . After listening to you. Some how I started to have vision and strength. You are so blessed. Wishing you many many more years with health and happiness
    May God bless you each day

  • @berhanuyizengaw7351
    @berhanuyizengaw7351 Před 2 lety +2

    ጋሽ ፀጋ ታላቅ ሰው ናቸው ስንት አብረዋቸው ከነበሩት ሰዎች ሁሉ የተለዩና ጠንካራ ሰው ረጅም አድሜ ከጤና ጋር አመኛለሁ

  • @danilekebede7333
    @danilekebede7333 Před 2 lety +2

    አቶ ፀጋ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከፀገነት ጋር አብረን ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ተምረን ነበር ሲመጡ ስለማዉቆት ነዉ ኑሩኝ

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Před 2 lety +2

    very inspirational story 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting Před 2 lety +3

    አቶ ፀጋዬ በድጋሚ ይቅረቡልን ምንም አይጠገብም ንግግራቸዉ የኖሩትን ስለሚነግሩን አይሰለችም

  • @zsmizz9390
    @zsmizz9390 Před rokem

    አባቴ እንድሜና ጤና ይስጦት አባቴ አላህ የረሀመው በህይወት የለም ግን እንደርሶ ጀግና ነበር አሁን እኔ የሱን ፈለግ በመከተል በጎ አድራጎቶችን እየሰራው ነውና ዛሬ አባቴን በሰቸው ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 2 lety +1

    Nice lecture Thank you father 🙏🙏🙏🙏

  • @tigistayemro409
    @tigistayemro409 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mesfinetufa9228
    @mesfinetufa9228 Před 2 lety

    አባቴ ስለ ምክሮዎ በጣም አመስግናለሁ በጣምትክክል ኖት የሚሰጥ አይደኸይም በመስጠት መደሰትን ያመጣልና የዚህ ፀጋ ተካፍይ ነኝ እና በሰጡት ሌክቸር ተምሬያለሁና

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 Před 2 lety +1

    Wow great introduction and encouraging story also a wise man! Thanks

  • @tiruworkad
    @tiruworkad Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጠወት 🙏

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 Před 2 lety +3

    ነብስ ነገር እድሜ ይስጦት

  • @user-hf5mm7hn7k
    @user-hf5mm7hn7k Před 2 lety +1

    a successful, knowledgeable, humorous, charismatic, happy & yet humble person.

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 Před 2 lety +1

    የትልቅ ሰው ዘር እውነትም የተከበረ ትልቁ ሰው ነው የተባረኩ አቶ ፀጋ አሳመረ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Před rokem

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @tigistethiopiayoutube8525

    በውነት በጣም ዛሬ አመት ዳዲስ ነው የተፈጠርሁበት ቀን ነው።
    እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህ የተባርከ ይሁን አባዬ 🇪🇹👍💪❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Před rokem

    Uuuuphaa papa Ilove you😭❤❤❤😘😘😘

  • @gechtadesse112
    @gechtadesse112 Před 2 lety

    ትልቅ ሰው ከመነሻው ያሰታውቃል የሚገርም ምጡቅ አዕምሮ አቶ ፀጋ ከልብ አመሰግናለው ።እምነት የህይወት ትክክለኛ መስመር ማሳያ መሆኑን ተረድቻለው🙏🙏🙏

  • @birukhailu8664
    @birukhailu8664 Před 2 lety +1

    የሚገርሙ ነጥቦች ናቸው ያስቀመጡት in each speech.

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 Před 2 lety

    እግዚአብሔር የጨመረበት ሁሉም ነገር እንደዚህ ይጥማል ። እናመሰግናለን

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 Před 2 lety +1

    በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት ንግግር ይገርማል እድሜ ይስጥህ።

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe Před 2 lety +1

    Wow, i am really admire the visionary Dawit dreams.

  • @zerihunabebe8127
    @zerihunabebe8127 Před 2 lety +1

    Gobeze bertu edemena tena
    egizeiabher leresona lebetsebo yehune

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 2 lety +1

    🙋🏽‍♂️ ? የሰው ልጅ ፈጣሪ አለው ? በስሙ ማመስገን ፈራን ምነው ወይስ ፈጣሪ ስሙ amazing ነው 🎤⚖️ የእርሶን አይነት አባት ግን አያሳጣን 🕊🙏🏽

  • @tomasamsalu3797
    @tomasamsalu3797 Před 2 lety +3

    ketekemetkubet tenesiche egziyabiher yistilign biyalew Great life experience

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Před 2 lety +1

    ትምህርት ሰጪ እጅግ አስገራሚ የህይወት ታሪክ ነው። መልካም አርአያነት ያላቸው አባት። ወጣቱን በመላ እግዚአብሔር ይባርክ! ወጣቶች ከዚህ ተማሩ።

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 2 lety

    Papa great story wonderful bless you

  • @goldengeneration1215
    @goldengeneration1215 Před 2 lety +1

    Amazing true story

  • @desalegnsendek830
    @desalegnsendek830 Před rokem

    Thank you so much keep this good work and people like me get much new things everyday. We love you Dave and Tsega amazing life experience!!!

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 2 lety

    ሀብታምና ደሀ ማይታወቅበት ሐገር እንደኝህ ጎበዝና ታታሪ አባት እንዲህ ወደፊት መጥተው እንዲህ ያለ ምክር መስጠታቸው ሊመሰገኑ ይገባል! ብዙ ግዜ ብለሀብቶች ተደብቀው ምንም ሳይሰሩ ያልፋሉ እነኝህ አባት ግን ለሐብታምች ትልቅ ተምሳሌት ሁነዋል ብዬ በግሌ አምናለሁ! ብዙ ግዜ በትክክለኛ መንገድ ማደግ ሲችሉ በአቃራጭ አድገው እራሳቸውን እንዲህ ማሳየት አይፈልጉም! ከዚህ የተሻለ ሰርተው ስማቸው ሁሌም እንዲባረክ እንዲወደሱ ምኞቴ ነው!

  • @hiwotdemssetsegaw6910

    Wowwwe betam new yemlewetew

  • @mesaytesfaye226
    @mesaytesfaye226 Před rokem

    መሰጠት መባረክ ነው

  • @vokvoiceofkorea
    @vokvoiceofkorea Před 2 lety +2

    እጅግ በጣም አሪፍ ነው። እናመሰግናለን ። keep it up!!!! " Amazing "

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe3256 Před 2 lety +2

    በጣም እናመሰግናቸዋለን እናም ቶሎ ቶሎ እየመጡ ያሎትን ቢያካፍሉን ?
    ውስጦት ብዙ እንዳለ እረዳለሁ አባቶቻችን እግዚአብሔር የሰጣቸው ጥበብ አለ

  • @frewhaile8406
    @frewhaile8406 Před 2 lety +1

    ጋሼ ፡ ፀጋ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ የሚል ፡ ትምህርት ፡ ነው።

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 Před rokem

    Thank You Gashe Tesga.

  • @sofiababy6052
    @sofiababy6052 Před 2 lety +3

    Yerso negeger des yelal gin chibchebaw beza yegna hizib leteneshum letelkum machebcheb yewedal belk adergut enji

  • @negawegie5243
    @negawegie5243 Před 2 lety

    Egizihabihar yibarekot rejim edema ketana garr

  • @coc_esayasgidisa9487
    @coc_esayasgidisa9487 Před rokem

    ዋው ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @adisswoldetsadik6520
    @adisswoldetsadik6520 Před 2 lety +1

    ጋሽ ፀጋ ጌታ ይባርኩት!!!

  • @mastewalmulu3536
    @mastewalmulu3536 Před 2 lety +1

    እጅጉን በጣምም እንደምችልም ምንም ነገር ከኔ አቅም በላይ የሆነ ጉዳይ ችግር እንደሌለ አሁን አውቄአለው በቃ እችላለው never give up

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Před 2 lety +2

    ጋሽ ፀጋው አሳመረን ከ20 ዓመት በፊት ነው የማውቃቸው የሚገርመው ምንም ለውጥ የላቸውም አላረጆም። እግዚአብሔር ይባርኮ

  • @AbdulkedirHajjii
    @AbdulkedirHajjii Před 26 dny

    Good jop

  • @haregwoineasfaw47
    @haregwoineasfaw47 Před 2 lety

    ዋዉ ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 Před 2 lety

    እንዲህ አይነት አባቶች ስላሉን እድለኞች ነን

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 Před rokem

    አባቴነብሱን ይማረው እና እገሬ እንሳሮ ማርያም ነው ይለኝ ነበር ግን ፍወፍ አላውቅም እርሲነውተወልጄ ያደኩት ምንም ዘመድ አላውቅም😥

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 2 lety

    Esy Desse Yblot Abzto Ybarkot Chru Medehanialm

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 Před 2 lety

    All of you are so beautiful Ethiopians in and out I wish most Ethiopians have this kind of mind set if not all. ሌቦቹ ና አቅዋራጭ መንገድ ፈላጊዎቹን ዲስካሬጅ እያደረጉ በእውነት እየለፉ ሳክሰስፉል የሆኑትንና ለህብረተሰቡ መልሰው የሚረዱትን ብቻ አፕርሸት ቢደረግ መልካሙ የሥራ ባህል ያድጋል ሀገሪትትዋም ታድግ ነበር:: ሌብነትም ይወገድ ነበር:: ጨዋም ህብረተሰብም ይፈጠር ነበር ይበረታታ አርፍ ነው ቀጥሉበት::

  • @abaditsegaye9347
    @abaditsegaye9347 Před 2 lety

    እድሜና ጤና ይብዛልዋ!! እናመሰግናለን!!

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 Před 2 lety

    አዎ በደንብ ብዙ እንማራለን እንደገና ጋብዛቸው

  • @millionzeleke4004
    @millionzeleke4004 Před 2 lety

    Long live Gash Tsagaw egzibher yebarkot
    I know you exactly you are wonderful person!!!

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 Před 2 lety

    God bless you Ababa

  • @solomont9658
    @solomont9658 Před 2 lety +2

    የሚገርመው በ1980-81 ወይም 1982 አካባቢ ልጃቸውን እኔ የምማርበት ጥቁር አንበሳ ሲያደርሱ አውቃቸዋለሁ ።305 አዲስ ዘናጭ ፔጆ እየነዳ ፒፓውን አፉ ላይ ሰክቶ ጺሙን 0 ተቆርጦ ቸርችል ጎዳና ላይ ሲነዳው እንዴት እንደሚያምርበት ።መጣ መጣ እያልን ነበር የምናየው በጣም ነበር የሚመቸን። በተለይ የ አንዱ ጓደኛችን አባት በወቅቱ ከሚታወቁ ትልቅ የደርግ ሚኒስትር የነበረ ሲሆን አባትህ ከስልጣኑ ጋር እንደ ፀጋ ዘናጭ ቢሆን አሪፍ ነበር የአንተ አባት ግን ስልጣን እንጂ ግርማ ሞገስ የለውም ብለን እናበሽቀው ነበር።ጸጋን ዘናጭ እና ባለ ፒፓ ሆነው ነው የማቃቸው።ረዥም ዕድሜ ጋሼ።ካልረሳሁ ለየልጆት ስም ፀገነት ይመስለኛል።ቆንጆ ነበረች።ባለሽበት ይመችሽ

  • @derejekenea1568
    @derejekenea1568 Před 2 lety

    Splendid and Teachable!!!!!!!!!

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting Před 2 lety +1

    በስተ መጨረሻም መፅሐፍህ በጄ ገባ ጀምሬዋለሁ እያነበብኩት ነዉ እውነት ለመናገር ያለምንም ማጋነን ከሁለት አመት በላይ መፅሐፉን ስፈልገው ነበር

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 Před rokem

    Bravoo

  • @sofiababy6052
    @sofiababy6052 Před 2 lety +2

    Dawitye ante dink and melkam sew neh ehe astemrachew le temariwoch zim bilew machebcheb des ayelem !

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před rokem

    “No one has ever become poor by giving.” ~ Anne Frank.
    The best quote ever!!!

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 Před rokem

    እዉነት ነዉ

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Před 2 lety +2

    አንተ እራስህ ድንቅ ነህ ዴቭ

  • @aklilbeletewu1202
    @aklilbeletewu1202 Před rokem +1

    gn program meriwu yes sil yrebshegnal miki astekakl

  • @kasahuntekle8260
    @kasahuntekle8260 Před 2 lety

    SPECIAL

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 Před 2 lety +4

    እርስዎን ማዳመጤ. እጅግ ረካሁ
    የተፈጥሮ ሕግ ተከትለው ስለአደጉ ገና 26 አመት ይቀርዎታል
    ንቁ እንደሆኑ ይቆያሉ ጡረታ አይወጡም
    ምስጋናና ታማኝነትዎ ደም አጥንትዎ ሆነ
    ማራኪ
    ሣቢ
    መሣጭ ንግግር ዎን ዳዊት ድሪምስ እርስዎን ስለአቀረበልን አደንቀዋለሁ
    በጣም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @birhanutekle.m
    @birhanutekle.m Před 2 lety +1

    ማምሻም ዕድሜ ነው።

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před rokem

    እንደዚህ ልብ ያለው አባት አያሳጣን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው

  • @onlineentertainment9627
    @onlineentertainment9627 Před 2 lety +1

    Where is the place please

  • @natnaelgashaw620
    @natnaelgashaw620 Před 2 lety

    አስተማሪ ታሪክ ነው ቀጥሉበት ።

  • @teshomebakaye4478
    @teshomebakaye4478 Před 2 lety

    ድንቅ ንግግርና ተግባር ነው

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 2 lety +2

    ከድሮም ጀምሮ ታታሪ ሰራተኛ መሆኑን ፀጋው አሣመረው የደብረ ሊባኖስ ሰው ነው አቶ ገብረኪዳን የእነጎታሙ ኪዳነምህረት ተወላጅ ነግረውኛል።

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 Před 2 lety

    Edmiena Tena yistilin...