በጭቃ ተዓምር የሰሩት ጥንዶች!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 39

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +14

    እግዚአብሔር ሆይ አደርጋለሁ ያለከው የተስፋው ቃል ሁሉ አምኛለሁ አሚን ብየም ተቀብያለሁ ንሰሃ የገባሁበት ትምህርት ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    በርቱ ሰው በአይሚሮው ላይ አስቦ አደርገዋለሁ ብሎ ካመነ በድንገት እግዚአብሔር እንደዚህና እነደዛ አፈፅምላችኋለሁ። ያለንን የተስፋ ቃል እነደት ብለን ችላ እንላለን ??
    ይቅር በለኝ ጌታእየሱስ ሆይ ሁሉም ነገር ሆኖ በአይኔ አይቸዋለሁ;ሁሉም ነገር;ተለውጧል 🙏🙏🙏🙏
    አሚን ሰለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Suls65850
    @Suls65850 Před rokem +3

    እሚገርም የተኛን የሚነቃ ነው የደቭ እግዶችጎ ሁልግዜም አስገራሚ እና ለብዙዎቻችን ትልቅ ተስፋ ሰጭ የሚነቁ ናቸው እናመስግናለን አተንም ቲሞችህንም ጀግና ነሽ በርች

  • @user-qk1me2ep9o
    @user-qk1me2ep9o Před rokem +1

    ሐመረ ብርቱ እህቴ እግዚአብሔር የበለጠ በረከት ያድልሽ! የእናት አባትሽን የአገልግሎት ትጋት ፍሬ በአንቺ ህይወት እየታየ ነው::

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 Před rokem +4

    የእውነት ጀግና ናችው

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege Před rokem +5

    በ አውሮፓ እና አሜሪካ የምትኖሩ የ አዲስ አበባ ልጆች እባካችሁ በምትኖሩበት ሀገር ተሰባሰብ ተነጋገሩ አዲስ አበባ ላይ ለመጣብን ወራሪ ጠላት ድምፅ ሁኑልን በ tiktok የ አዲስ አበባን ልጅ በያለበት እንዲደራጅ እንዲሰባሰብ እንዲነጋገር እያደረግን ነው ከቻላችሁ ተቀላቀሉን እኛ የ አዲስ አበባ ልጆች እንኳን ለ አዲስ አበባ ለ ኢትዮጵያ ለውጥ ማምጣት እንችላለን

    • @kasechetelahun6514
      @kasechetelahun6514 Před rokem

      እረፈደ እኮ ቀድሞ ሲነገራቹ አልሰማ ብላቹ
      ሁሉም ክፍለ ከተማ ተከፋፍለው ጨርሰዋል

  • @bereketdagne8451
    @bereketdagne8451 Před rokem

    ገራሚ ሴት እንደሆንሽ እነግርሻለሀ። የትዳራችሁም ጥምረት ልዩ ነው እርስ በእርስ መቀባቀላችሁ እና መተጋገዛችሁ እንደሆነ ይሄን ህልም ያሳካው እርግጥ ነው። ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።
    ገና ትልቅቅቅ... ደረጃ እንደምትደርሱ ታስታውቃላችሁ። አንደበት ሀይል አለው እንደሚል ቃሉ ከአንደበትሽ በእምነት ያወጣሻቸው ቃሎች ሁሉ ምን ያክል በስራሽ በረከት ዘርሽን እንዳጨድሽ የተረዳሁበትም ጭምር ነው። የተባረከ የወደፊት የስራ ዘመንን እመኝላችኋለው።

  • @seblewoldemariam4020
    @seblewoldemariam4020 Před rokem +4

    አቶ ዳዊት ይሄ ትምህርት በonline ይሰጣል ወይ?

  • @milkatesfaye7282
    @milkatesfaye7282 Před rokem +2

    Wow !!!ሀመር እየነዘርኝ ነው ያደመጥኩሽ በጣም ጀግናዬ ነሽ እግዘብሔርን ዘመንሽን ይባረክልሽ

  • @naeima2254
    @naeima2254 Před rokem +3

    ጀግኒት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጓግቻለሁ💗💗💗💗💗💗💗

  • @hawibekele-kl2cd
    @hawibekele-kl2cd Před rokem +2

    pls dawit 16 amate nw birr yelangim gin memar ifeligalew 😘🥰

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 Před rokem +2

    WOW AMAZING LADY...

  • @seblewoldemariam4020
    @seblewoldemariam4020 Před rokem +2

    From USA

  • @betelhemdereje8289
    @betelhemdereje8289 Před rokem

    Wow amazing! How can i get this opportunity I'm in bahirdar?

  • @ssd7247
    @ssd7247 Před rokem +1

    ጂግና ነሽ የእኛ እገር ትንሽ ለሴት ልጂ ጫና አለ ግን እዳች እደዝህ አይነት ጂግና ሴት ያብዛልን

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 Před rokem +1

    VERY INSPIRING....

  • @frehiwotbelete3289
    @frehiwotbelete3289 Před rokem

    ሃሚ ጀግና! ur amazing!

  • @selamawitgetachew8614
    @selamawitgetachew8614 Před rokem +1

    ❤❤❤ጀግና❤❤❤

  • @user-cm1yi3te1c
    @user-cm1yi3te1c Před rokem

    እኛ ዝም ብልን በማይረባ ነገረ እንጨነቃለን በስዴት ያላቹ❤❤❤

  • @YABSERA.EENGEDA
    @YABSERA.EENGEDA Před 2 měsíci

    thank you hamere

  • @samsongirma6164
    @samsongirma6164 Před rokem

    What does it mean green sheet or how can i write green sheet

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 Před rokem

    Wow yene jegagnoche ❤❤

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Před 9 měsíci

    ዋውውውውው❤❤❤

  • @user-vz8tl1ub4q
    @user-vz8tl1ub4q Před rokem

    wow Amazing

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 Před rokem +1

    ብዙ የምንችለውን ተሞክሮ አሳየሽን !! በርቱ 🙏

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před rokem

    ደስ ትላላቹ ሰላም ላገራችን ሁሉም ሚያምረባገር ነው❤❤❤❤❤❤

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 Před rokem +3

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 Před rokem

    Ene rasu sayitawekegn family hognalew eko 🥰

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @metenajbew2488
    @metenajbew2488 Před rokem

    😂😂😂😂 Anchen sesema ena gragebagne men temekrignalsh😢😢😢

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Před rokem +1

    ማማሰሉ ላይ ጎበዝ ነህ ክክክ

  • @yalemtamir146
    @yalemtamir146 Před rokem

    siltenawn beakal meselten liminfelig mulu mereja endet new minagegn

  • @sabaansabaaf7267
    @sabaansabaaf7267 Před rokem +1

    Min timakranalak

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 Před rokem

    ምንም አልገባኝም እና ጭቃውን ምን አደረገችው

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před rokem +1

      ልጆች ተጫወቱበት በአሁኑ ስአት ማንም ልጅ በቤቱ በጭቃ ተጫውቶ ስለማያውቅ እኔም ከእህቴ ልጆች ጋር ሄጄ እጅግ በጣም ብዙ እናት አባቶች ከልጆቻቸው ጋር ሲጫወቱ ብታይ እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @sabaansabaaf7267
    @sabaansabaaf7267 Před rokem

    Dev 10Q mirx ye Ethiopia lij,b CZcams ,hulunim programochihin inkatatalalan.yemigarmik nagar,balijinate,nagade nabarku,doro irbatam mokireyalahugn,yemigarmik nagar,inem hona balabete ,baki damoz Alan gin bixu propozaloch intsifalan ,LA 24 sa'at antagnam,amiro achin iraft ata.

  • @belemedia-6237
    @belemedia-6237 Před rokem

    የሴቶች ጉድ
    czcams.com/video/S87ZNhLuzAo/video.html