" ባውንደሪ እንዴት ማበጀት እንችላለን! " ዶ/ር እዮብ ማሞ @Dawit Dreams

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 154

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +9

    ዶክተር እዮብ ማሞ አንድ ግዜ ሙሉ ወንጌል ፡ ቸርች አስተምሮን እስካሁን ይርገመኛል እስማርት ነው ትምርቱ የሚለውጥ ሰው

  • @asihamid8
    @asihamid8 Před rokem +3

    በአሜሪካን ሀገርም ሆነ በመላው አለም የመማርም ሆነ የማስተማሩን እድል በማግኘት የአለማችንን ህዝብ በማገልገል ላይ የሚገኙትን የሀገር ልጆች በሙሉ በማስተባበር የዩኒቨርስቲዎቻችንን ክፍተቶች በሙሉ በከፊልም በሆን ሊቀርፉ የሚችሉ ስራዎች ቢሰሩ የተሻለ ውጤት ሊታይና ሊገኝም ጭምር የሚችል ይመስለኛል?

  • @hagoswoldegebriel1137
    @hagoswoldegebriel1137 Před 2 lety +17

    ድንቅ የእዕምሮ ምግብ።
    Excellent wisdom!!

  • @gezachewbegashaw1281
    @gezachewbegashaw1281 Před 2 lety +17

    Great to see you shining after all these years Eyobe. One of the few humble people I know who kept his simplicity after having many degrees. የእግዚአብሄርንም ቃል ስታስተምረን አፋችንን ከፍተን ነበር የምንሰማህ! እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Před 9 měsíci +1

    ውስጤን ነው ያወራክልኝ ብዙ ዎቹ ማለት ይቻላል የግል ባውደሪዬን የሚጥሱ ያምሮ ውስንነት ❤❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Před 2 lety +8

    ዾ/ር እዮብ ማሞ እጅግ የማከብረው እና የማደንቀው ሰው ነው የርሶን መጥሃፎች በጣም ነው የምወዳቸው ብዙ አትርፌያለሁ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před 2 lety +2

    ከቤተሰብ ; ከማህበረሰብ ; ከማህበረሰብ ብሎም በሃገር ወሰንነት ሊኖረን ይገባል በጣም ጥሩ ት/ት እና ልናውቅ የሚገባን ነው

  • @rahel7771
    @rahel7771 Před rokem +1

    ግሩም ነው! እግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
    የቐንየልና ክቡር ዶ ዳዊት

  • @moze.72
    @moze.72 Před 2 lety +3

    Dawit Dreams ን በፍትሐብሔር መክሰስ አለብኝ ምክንያት የምወዳቸው የማደንቃቸው ሰዎች እያቀረበብኝ ነው ዶር ዳዊትን ብዙም ሰው አያውቀውም ነበር ዛሬ ግን ሚስጥር አወጣ
    ዶር ኢዬብ ማሞን ማቅረቡም ሆነ ዶር እዬብ ፈቅዶ መቅረቡ በእራሱ የዳዊት ድሪምን ደረጃ ይገልፃል ይህንን ሳይ ከዳዊት ድሪምስ ጋር አብሮ የመስራት እቅድ ያዝኩ!

  • @jobrealayush5230
    @jobrealayush5230 Před rokem +1

    ዶክተር እዮብ እስከዛሬ ከስማሁት እጅግ የሚልቅ ነው እናመስግናለን ኑርልን

  • @wubitalemalem2424
    @wubitalemalem2424 Před 2 lety +3

    Paster Eyob betam arif tihitina yalewu sewu sitastemir woooow. yibzalih. 🥰🥰🥰

  • @hiwi7548
    @hiwi7548 Před 2 lety +11

    Thank you Dr Eyob and all !
    ምንው ከዚህ በፊት አዉቄህ በሆነ 🥲
    የእኛ ሃበሾች ትልቁ ችግራችን ከ ሰውች ጋር ያለ መስመር እንቀርብ እና ሲበዛብን ዑ ዑ አይኑዋን እንዳላይ ብለን እንጣላለን 😀 ከዛ ድሮ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ…የሚለው ተረት ይተረትብናል::

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 Před 2 lety +5

      ሲጀመር አብዛኛው አበሻ መስመር ይጠብቃል?መስመር ጠብቀሽ ልታሳይው ብትሞክሪም መስመሩን በጥሶ ልክ ልጓም እንደበጠሰ ፈረስ በጥሶ ያልፋል አብዛኛው ደግሞ የራሱን ክልል ያስከብራል።የሰውን ክልል ጥሶ ሲሄድ እድል እንኳን አይሰጥሽም።በተለይማ ይሉኝተኛ ከሆንሽ አለቀልሽ መጫወቻ ነሽ።ስለዚህ ያለሽ አማራጭ ኡኡ አይኑን እንዳላይ ብለሽ ከማባረር ውጭ።እንዲህ አይነቶች አይኑን እንዳላይ ብለሽ እስካላባረርሽው በቀር ዝም ስትይ እንዲለወጥ እድል እየሰጠሽው እንደሆነ እንኳን አያስተውልም።እናም ከውጭ ያለው ሰው አቀራረብ ነው ይሉሻል።

    • @serkserk8422
      @serkserk8422 Před 2 lety

      Ohhhhh so you know now 🤦🏾‍♀️ my Goodness it just copy paste of what western are teaching . And now they’re trying to go back to the society they have ones lost ! Nonsense

  • @kidistnegash4491
    @kidistnegash4491 Před 2 lety +4

    Thank you Dr.Eyob. Thank you Dawit Dreams, social media boundaries please.

  • @tube-hu8eq
    @tube-hu8eq Před 2 lety +1

    ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ እንደናንተ አይነት የተወሰኑ ሰዎች ከተነሱ የማንለወጥበት ምክንያት የለም እኔም ከክፍለሃገር ሆኜ እየሰማዋችሁ ነው በርቱ በተጨማሪ ትምህርቱ ወደተግባር የሚለወጥበት መንገድ ቢፈጠር

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 Před rokem +1

    Excellent personal development teaching.

  • @BeznawaAschalew
    @BeznawaAschalew Před 4 měsíci

    still listening for the third time... in 2024 what a nice speech

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 2 lety +4

    D.r Eyob bless you

  • @addissinabiblenutrition2922

    After I watched dawit dreams,I change my decision and started this CZcams.
    Thank you for advising through this video and to start my dream

  • @feyissatadesse1165
    @feyissatadesse1165 Před 2 lety +1

    መድሃኒት ነህ ! ያኑርህ !

  • @firehiwotfekadu8822
    @firehiwotfekadu8822 Před 2 lety +1

    Dr እዮብ ማሞ በጣም ነው የምወደው የማከብረው እግዚአብሔር ወመንህን ያለምልመው

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 Před 2 lety +1

    My God dr you are amazing thank you so much you are blessed can't wait to read your new book and thank you for dawit dreams for inviting him 🙏❤

  • @kelemeworkberhanr1778
    @kelemeworkberhanr1778 Před rokem +1

    ድንቅ ትምህርት ነወ

  • @chalatekalignhareru1611
    @chalatekalignhareru1611 Před 2 lety +2

    Dr Eyob you're such wonderful like nature. Um your big fan

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před 2 lety +2

    ምርጥ ሠው

  • @amorthodox661
    @amorthodox661 Před 2 lety +3

    ጌታ ሆይ እንኩአን 1:30 ሰዐት አንድ ደቂቃም አልመሠለኝም 😍

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 Před 2 lety +1

    Wht a speech? Thank You dreams team....much love

  • @betheltekalegn5383
    @betheltekalegn5383 Před 2 lety +5

    I wish i could know abt boundary before

  • @user-hk8hg5pi2f
    @user-hk8hg5pi2f Před 7 měsíci

    dr eyob you are my favorite person you deserve a lot

  • @tekberhe9153
    @tekberhe9153 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶ/ር እዮብ ማሙ በሂይወቴ ካየሃቸው መፅሓፍት እንዳንተ ኣይነት መፅሓፍ ፈትፍቶ የሚያጎርስ መፅሓፍ የለም።(ከኣድሪው ካርኒጌ መፅሓፍት እራሱ ይበልጣል)

  • @davidyared7857
    @davidyared7857 Před 4 měsíci

    Thank you.

  • @asihamid8
    @asihamid8 Před rokem

    ለምሳሌ በሚኒሶታ መፅሀፎችን የሚሰጡ ድርጅቶች አሉ የሚባል ነገር ሰምቻለው

  • @abayyene1646
    @abayyene1646 Před rokem

    ዶክተር በጣም ነው እማከብርህ።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +12

    ዶክተር እዮብ በቻናሉ ጠፍቷል እረ ቻናሉንም ሰብስክራይብ አድርጉት በ3 ደቂቃ ገራሚ ነገር የሚናገረው

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Před 10 měsíci

    Thank you

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Před rokem

    Thanks 👍

  • @yodit587
    @yodit587 Před 2 lety +2

    Thank you 🙏

  • @user-eh4dn6tx2f
    @user-eh4dn6tx2f Před 3 měsíci

    fikr yehone sew

  • @sirajhussen757
    @sirajhussen757 Před 2 lety +2

    Amazing

  • @tsehaymoges2799
    @tsehaymoges2799 Před 2 lety +1

    thankyou a lot

  • @emebethussen8837
    @emebethussen8837 Před 2 lety

    Thank you Dr.

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Před 2 lety +6

    100 % if you tell people exactly how you feel. You lose all the people. The best way silently and politely avoid them completely or if you don't want lose them make excuses and limit the time you spend with them .if you play honest it's doesn't work. They will run away from you immediately

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před 2 lety

    Amen yehunlin.

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 2 lety +1

    Thank you 🙏🏿

  • @MulugetaDanno-uq5ef
    @MulugetaDanno-uq5ef Před měsícem

    Nice man!

  • @Nunu-wc8nr
    @Nunu-wc8nr Před 2 lety +3

    ከልብ እናመሰግናለን ዴሬምስ
    ቆይ ግን ዬት ነቹ ይህን የመሰለ ትምህርት አረ ከትምህርትም በለይ ድሬምስን የስና ልቦና አዕምሮ ዶክቶር እንበለው ታዳ ዬት ነቹ ለምን አተዩም ለይክ አተደርጉም ወይኔ አይ እኛ የመይጠቅመን ታ በንውል

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Před 2 lety +1

    Wow

  • @asihamid8
    @asihamid8 Před rokem

    ሁላችንም የምንወዳትን ሀገር ነገ ተረክቦ የራሱን አስተዋፆ በማድረግም ጭምር ለሚቀጥለው ትውልድ የማሻገሩ ትልቅ ሀላፊነት ለሚጠብቀው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችንን በሙሉ የታሰበ ነገር ካለ?

  • @seadaabdela809
    @seadaabdela809 Před rokem +1

    Hulunem demare ke 💯 30 amitawe ine guden aweku abet yeqaye masemare higenm aweku

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Před 2 lety +1

    Wow Dr. I learnt to say no before few years. Before that; i was the one tried to do all things by say yes; for everybody. Everybody should know these while he was at four and less. Otherthan that; life is not easy.

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 Před 2 lety +2

    በሰው ፊት የከበረ በእግዚአብሄር ፊት የረከሰ ነው። ያአፈር ዶክተር።

    • @hawiroth9237
      @hawiroth9237 Před 2 lety +1

      ምን ማለት ነው?
      አግጣጫን የሳተ ትውልድን ወደስርአት በምክር መመለስ በውን በእግዝሃብሄር ፊት በውን ያረክሰዋል??????

    • @berukbenalfe2878
      @berukbenalfe2878 Před 2 lety

      ረካሽ ነው ረካሽ የሚለው

  • @tizitaayalew3904
    @tizitaayalew3904 Před rokem

    Thankyou

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před 2 lety +1

    Wow ዶክተር ኢዮብ ባንተ ውስጥ ያለው ሁለገብ እውቀት እደነቃለው

  • @johntube1
    @johntube1 Před 2 lety

    Dr you are amazing

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 3 měsíci

    ፓስተርዬ ❤

  • @myworld-xs2nu
    @myworld-xs2nu Před 2 lety +1

    D/r do you now how much i love you

  • @WeritSdret
    @WeritSdret Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Před rokem

    መስራት ይቻካል እኮ ግን እንዴት የትኛው ቅን ልብ እለ ምናልባት ከ100 2%መልካም ስው ያለው

  • @user-uu4ni4gu2f
    @user-uu4ni4gu2f Před 2 lety +1

    ለወጣቱ ጥሩ ተነሳሽነት የሚፈጥር ስልጠና ነው ግን ስለዚህ ነገር የማያውቁ የኢንተርኔት አክስ ለሌላቸው ይህን እድል እንዲያገኙ ምን የተሰራ ነገር አለ?

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před rokem

      እኔም ይህን ነው የምለው ቅራቅምቦና የተንኮል ፊልም እያሳዩ ህዝብ ከሚያደነዝዙ ምን አለ በቴሌቭዥን ቢያቀርቡላቸው ይህን ፕሮግራም።

  • @alexbiru7099
    @alexbiru7099 Před 2 lety

    Thank you, Dr.

  • @rahmatidrees-ds9fy
    @rahmatidrees-ds9fy Před 9 měsíci

    Wallahi ine 95 new yene❤

  • @tameremenzew7578
    @tameremenzew7578 Před 2 lety +1

    Tell what you Said to Abiy Ahemed Ali

  • @genetworkneh8945
    @genetworkneh8945 Před 2 lety +1

    Denk new enamesgnalen

  • @HaniHani-yi4pp
    @HaniHani-yi4pp Před 2 lety

    Belawww zare lik likan nw yenagerkegn doc bk ena behiwote yemechgerebt ngr nw endawem bagegneh ena bedenbe betemekeregn ye ewnate ant rasu tegermebegnaleh yemegermu getemagnoch alugn....amesegenalw betam

  • @sabamohammed6979
    @sabamohammed6979 Před 2 lety +1

    Betam namegenalen

  • @goldengeneration1215
    @goldengeneration1215 Před 2 lety +1

    Yes dr

  • @barnidemeke6158
    @barnidemeke6158 Před 2 lety +1

    ሰላም በጣም አመሰግናለሁ ስለትምርቱ የዶክተር እዮብን የ ቴሌግራም የ ዩትዩብ አካውንት ያላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ

  • @seadaabdela809
    @seadaabdela809 Před rokem

    Saqiki yaseqangl dese yelale

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před 2 lety

    ውድ ወንድሜ ሰዎች ያሰማሩት ድንበር ሳውቁት እንዴት መጣስ እንደሚቻል ማስተማር ብትችል ምን ይመስልሀል?

  • @hpphhpph
    @hpphhpph Před 7 měsíci

    🎉 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Před 2 lety

    Yemitaweraw boundary le habesha ayhonim. Sew lesew mibalew legna lehabesha Takamine niw. Specially le Ethiopian

  • @abdutaju2039
    @abdutaju2039 Před 2 lety

    betam des yemile temherte

  • @ahmedyassin843
    @ahmedyassin843 Před 2 lety

    Coming from where to where???

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před 2 lety

    ወድ ወንድሜ በዚህ እውን አለም መንግስታት ገለሰቦች ኩባንያዎች ወዘተ ያሰማሩት ቀይ መስመር እነርሱ ሳያውቁ በተደጋጋሚ ሲጣስ መስማት የዘወትር ዜና ነው። እንዴት ተቻለ?

  • @rahema8462
    @rahema8462 Před 2 lety +1

    እንቀላቀላችሆለንንንን

  • @beirutawitephrem1459
    @beirutawitephrem1459 Před 2 lety +1

    Demtse ylewm

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Před rokem

    How እንዴት ይስራ ማንም መስራት ይፈልጋል እኮ ግን የትኛው። መሪ የትኘው ባለስልጣን ነው የምፈቅደው

  • @ahmedyassin843
    @ahmedyassin843 Před 2 lety

    Is that gojam or Gondar?

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před 2 lety

    ትክክል እውነት መናገር ጥሩ ነው ተጠቅመህብን ጥለህናል ዶክተር እዬብ ትምህርትህና ተግባር አንድ አይደለም

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před 2 lety

      ከተጠቀመብህ ብዙ ልምድ ይዘሀል ማለት ነው። ባለእውቀት ሲጠቀምብህ ተማርክ ማለት ነው።

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před rokem

      እንዴት ነው ተጠቅሞ መጣል? ይህን ርእስ ብታካፍለን ራሱ ጥሩ ርእስ ነው።

  • @ahmedyassin843
    @ahmedyassin843 Před 2 lety +1

    Tell them how amara dynasty did

  • @ahmedyassin843
    @ahmedyassin843 Před 2 lety +1

    No more slavery

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Před rokem +1

    ውጪ ሀገር ያላችሁ እባካችሁ ገንዘብ በጥቁር አንመንዝር እኛም በዚህ እንርዳ።

  • @abdi1766
    @abdi1766 Před 2 lety +1

    No voice

  • @ahmedyassin843
    @ahmedyassin843 Před 2 lety

    Ethiopia is amara

  • @friendstube1804
    @friendstube1804 Před 2 lety +2

    be headphone adamtut

  • @ahmedyassin843
    @ahmedyassin843 Před 2 lety

    Bye

  • @makiahussain7215
    @makiahussain7215 Před 2 lety

    አጨብጭቡ እያልክ ጊዜ ካቃጠልክ የጊዜ ጥቅሙ አልገባክም ማለት ነው ዋናው መልክት ሳይሰሙ ሞራላቸውን አቀዘቀዝከው አግባብ አይደለም

  • @biletube4038
    @biletube4038 Před rokem

    100

  • @safinalharthi6197
    @safinalharthi6197 Před 2 lety

    🤲🤲🌾🌾

  • @genetmengistiebelete8528

    GBY

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 Před 2 lety +6

    አረ እባካችሁ ጭብጨባ ኦያላችሁ የማይሆን ስሜታዊ አትሁኑ የወጠጤ ክበብ አታርጉት ትልልቅ ሰዎችን ጋብዛችሁ እየጋበዛቸ ምን አለ የሚመጥበናቸው ስብዕና እርግት ብትሉ ወይስ ጎትታችሁ ጎትጉታችሁ ወደ ጭብጨባ ስካር ይታሰብበት

  • @tilahunhailu3073
    @tilahunhailu3073 Před 2 lety

    የትነው የምትገኙት ምክር ለመውሠድ።ህንሥራ በውቀት።

  • @fathimafaathum2562
    @fathimafaathum2562 Před rokem

    269

  • @eteneshegigu
    @eteneshegigu Před 3 měsíci

    Errrrrhe tefftachuale

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Před rokem +1

    ሀሳብ ስጪ ሞልቶዋል እኮ ግን ማን የተግብረው

  • @akke1631
    @akke1631 Před 2 lety

    ባዎንደር ማለት ምንማለት ነው ትርጉሙን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem

    ድንቆች.ናቹ

  • @nikati529
    @nikati529 Před 2 lety

    ኤሬ ድምፅ የለዉም

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před 2 lety +1

    Woy zendro degmo blo blo eske Ethiopia dnber. Chuhu yemil eneqaqi weys edenqur

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 Před 2 lety +2

    ምንድነው ባውንደሪ? ተመልካቹ አማርኛ ተናጋሪ አይደለም ወይ?

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 Před 2 lety +1

      አይገርምም በቃ ተቸግርን እኮ በየመድረኩ እንግሊዝኛ በመቀየጥ እስቲ ምንአለ ገደብ ቢሉ በሀገራችን ቋንቋ ?

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 2 lety +1

      Gadeb

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 2 lety +1

    ኧረ ለኔም ነው።እንደኔ በይሉኝታ የተጠቀጠቀ የለም።እናም ኖ ማለት የሚቻል አይመስለኝም ነበር።አንዳንዱ ሰው እሺም አምቢም እንዳትል አድርገው ይነግሩሃል።ለምሳሌ በዚህ ሰአት ብመጣ ትችያለሽ ወይስ ኘሮግራም አለሽ?ወይስ እረፍት ላይ ነሽ?ከማለት ይልቅ ደውለው እየመጣሁ ነው። ወይም ደሞ በዚህ ቀን ቀጠሮ አትያዢ ይላሉ።ይሄ እንዴት አፕሮች ይደረግ?ለማንኛውም 75 ነው የኔ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 2 lety

      You better start learning to say No No No politely as you can

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 Před 2 lety

      @@tutubevan932 የግድ ነው

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před 2 lety

      እየመጣሁ ነው ሲልሽ if u r not ready in anyways መልሱ አይመቸኘም ሲመቸኘ እደዉላለሁ easy