አርሂቡ ከዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ጋር የተደረገ ቆይታ Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 158

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Před 2 lety +24

    የዶ/ር አድናቂው ነኝ። አባቱም በሐረርጌ የታወቁ፣ የተወደዱና የተከበሩ የአገራችን ሰው ነበሩ።
    ከመልካም ቤተሰብ የተገኘ ልጅ!

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před 2 lety +26

    ዶ/ር ወዳጀነህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @messya7125
    @messya7125 Před 2 lety +23

    ምን አይነት መታደል ነዉ እርግት ያለ መልካም አስተማሪ ፈጣሪ የባረከዉ ፡ዶክተር እድሜህ ከጤና ጋር ይስጥህ፡ የኢትዮጵያ ድንቅ ሰዉ።

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Před 2 lety +16

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ!! He is one of my favorite person! I never get tired listening Dr. Wedajenehe.

  • @gelannegash7327
    @gelannegash7327 Před 2 lety +7

    ጠያቄያችን ዶ/ር ን በማቅረብ ብደስትም በመጠኑ ጠይቆ ብዙ ከማዳመጥና ለተደራሾች እድል ከመስጠት ብዙ መገብየት የምንችልበትን ጊዜ አጠፋህብኝ።

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 Před 2 lety +4

    ዶ/ር ወዳጀነህ የሚባል ሰው ሲያወራ ውሎ ሲያወራ ቢያድር አልሰለቸውም እጅግ ጣፋጭ ሰው ነው ስለሱ ብዙ ማለት ይቻል ነበር እኔ ግን አንድ ሳልናገር የማላልፈው ነገር ከባለቤቱ ከሶፊ ጋር ለምን እንደተለያዩ ነው የሚገርመኝ ሁለቱም እጅግ ትሁት መልካም ሰዎች በጣም ማች የሚያደርጉ ማር የሆኑ ሰዎች ናቸው ። እኔ ልክ የራሴ ትዳር እደፈረሰ አድርጌ ነው የምናደደው ሁለቱንም ስለምወዳቸው ማለይ ነው እና ተመልሰው ቢገናኙ እዴት ደስ ይላል መለያየት የሌለባቸው ሰዎች ናቸው ።

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před rokem +3

    ዶክተር፣ወዳጄ፣በጣም፣ደስየሚለኝ፣የምወደው፣ሰው።

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 Před 2 lety +22

    ዶ/ር ወዳጄነህ ማለት እግዚያብሄር ለኢትዩጽጲያ ከሰጠን በረከቶች አንዱ ነው እግዚያብሄር ዘመኑን ሁሉ ይባርክለት

  • @Tsss646
    @Tsss646 Před 2 lety +18

    ግርም ያለኝ የመጨረሻ ልጆች ብስል ብለው ነው የሚወለዱት:: እኛም ቤት የመጨረሻው ወንድማችን ሁላችንም ስናብድ እሱ ነው የሚመክረን:: በ10 አመት እየቡለጥኩትታላቄ እንደሆነ ነው የሚሰማኝ:: ይመስለኛል ብስለታቸው የሁሉንም በረከት ከማህፀን ጠራርገው ስለሚወጡ ነው::

    • @abebabisrat6469
      @abebabisrat6469 Před 2 lety

      ኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ

    • @abebabisrat6469
      @abebabisrat6469 Před 2 lety

      ኸማደያ

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss Před rokem +2

      ከታላላቆቻቸው ስህተት ስለሚማሩ ነው:: መጨረሻውን ያሳምርለት :: ደስ ይላል እንዲህ ሲሰማ

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před 2 lety +14

    አሪፍ ፕሮግራም ነው EBC ዛሬ ከዶ/ር ጋር የሠራቹህት! ጋዜጠኛው እባክህን በቀጣይ ነገሮችን አጠር አርገህ የመግለፅ ችሎታህን ብታዳብርና በቂ የንግግር ዝግጅት ብታደርግ።

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 Před 2 lety +7

    God bless you Dr Wedajeneh! Long live 👏👏👏

  • @sone8065
    @sone8065 Před rokem +1

    ዶ/ር ወዳጂነህ ጨዋ የጨዋ ቤተሰብ ስለሁሉም ነገር በጣም እናመሰግናለን።

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 2 lety +21

    You can tell that he was raised in a well respected family.

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም የማከብረው ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ ማሀረነ ባዳምጠው ብዙ እውቀትን የማገኝበት ምርጥ ሰው። እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @elleni4658
    @elleni4658 Před rokem +2

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የምትወደድ ወንድም አባት አስተማሪ ትሁት የፍቅር ሰው ዘመንህ ይባረክህ እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን ይጨርስ ዘርህ ይባረክ ልጆችህ የልጅ ልጆችህ ይባረኩ ቃል የለኝም እወድዳለሁ

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Před 2 lety +6

    ዶክተር ወዳጀነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግሩም ሰው ነህ

  • @emebethabte8487
    @emebethabte8487 Před rokem +2

    ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ ትልቅ ምሁርና አስተማሪ እንደመሆኑ እሱን ለመጠየቅ በጣም ብቃት የሌለህ አስተናጋጅ ነህ.... አንድ ጥያቄ ጠይቀህው እያብርራልህ እያለ እያቋረጥከው ንግግሩን እንኳን መጨረስ አልቻለም..... በጣም training ያስፈልግሃል...

  • @fereheyotmulatu9651
    @fereheyotmulatu9651 Před 2 lety +5

    በመጀመሪያ አርሂብን አመሰግናለሁ። ነፍሳቸውን ይማር እና እውቁ የሕግ ባለሞያ እና ፖለቲከኞው አቶ አሰፍ ጨቦ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ላይ ስለ ፍታውራሬ መሃረነ ምንዳ የተናገሩት ምን አይነት ሰው እንደነበሩ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Před 2 lety +2

    ሰውን ለመገመት አስተዳደግን መጠየቅ ነው ለካ እንደዜህ ያለ ቤየሰብ ኖሮህ ነው ዶክተር ወዳጀኔህ ዘመንህ ይባረክ ያገር መሬ መሆን የምትችል ነበርክ

    • @zerefabiru1410
      @zerefabiru1410 Před 2 lety +1

      ያገር መሪማ መሆን አይችልም ሰው መግደል ስለማይችል

  • @ahmedmutayyab7723
    @ahmedmutayyab7723 Před 2 lety +25

    የተከበረ ሰዉ መሆኑን ያየሁት ቀነዉ ያወቅኩት አላህ ይጨምርለት

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    ዶ/ርዬ እስቲ የህይወት ታሪክህን ለትውልድ ጻፍልን።ውድቀቱን ስህተቱን ለመማሪያ በይፋ የተናገረ የመጀመሪያው የአገሬ ሰው / ልጅ ሰወኛ ነህ በጣም ሰው ያስቀደምክ ጀግና!!!!!❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 2 lety +1

    ጠያቂው ግን ተርበተበትክ በጣም እያቁዋረጥከው ነው እስኪ ዝም ማለት ቻል ወየው ትረብሻለህ።
    ዶክተር ወዳጄ ነህ የእውነት ወዳጄ ነህ እድሜ ይሰጥህ🙏🏾❤️

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነበር ገን ጠያቂው በጣም እየቸኮለ የዶር ወዳጄ ነህ ሃሳብን እያቋረጠው ብዙ ለመግለጽ ግዜ አልሰጠውም
    ጠያቂው ሰለሞን እባክህን ይህን ለማስተካከል ሞክር።

  • @beha5709
    @beha5709 Před 2 lety +7

    ይህ ሰው ልዩ ነው!!

  • @forzasiraj9998
    @forzasiraj9998 Před 2 lety +5

    I ADMIRE THIS GUY , dr. WODAJENEH MEHARENE, VERY ENORMOUSLY . HE IS SUCH A GREAT, GREAT GUY, VERY MUCH HUMBLE AND DOWN TO EARTH .

  • @elsabethtessema1842
    @elsabethtessema1842 Před rokem +2

    ይህ መልካም ሰው ወደፊት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶ /ር ወዳጄነህ ማሀረነ ቢሆን ለሁሉም ሰው ለትንሽ ትልቁ ወዳጅ ሆኖ የሚመራ ይመስለኛል ። ሰዎች ሆይ አስቡበት

  • @getachewkasaa6849
    @getachewkasaa6849 Před 2 lety

    ዶ/ር ወዳጄነህ እንደ ስሙ ወዳጅ የሆነ ምርጥ ሰው መልካም እርግብግብ ደግ ለሰወ አዛኝ ሰውን ሁሉ አክባሪ አንባቢ አጠገቡ ሆነህ ስታወራ ብዙ የምትማርበት ለትልቁ ለትንሹ እኩል የሆነ የልብ ሰው ነው ። በአካል የተወሰኑ ቀናቶችን ነው አግኝቼው ያወራሁት በእነዚያ ጥቂት ቀናት ግን የብዙ ጊዜ ትውውቅ ያለን ያህል ነው ያወራነው በመካከላችን ያለው የእድሜ ልዩነት ሠፊ ቢሆንም እንደ እኩያ ነው ያወራነው ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር የምታሣልፈውን ጊዜ አትጠገበውም እኔ ደግሞ ቤተሰቦቹን ሁሉ አውቃለሁ ከመልካም ቤተሰብ የተነኘ ነው አባቱ እሱም በመጠኑ እንደተናገረው በሐረርጌ ሕዝብ የተወደዱና የተከበሩ አገረ ገዥ ነበሩ ትልቅ ትንሹ የሚወዳቸውና የሚያከብራቸው በወቅቱ ባለሥልጣኖችም ሆነ በሕዝቡ ዘንድ እጅግ የተወደዱ ነበሩ ። ስለ ዶ/ር ወዳጄነህም ሆነ ስለ መላ ቤተሰቡ ተናግሮ መጨረስ አይቻልም በመፅሐፍ መልክ ካልተፃፈ በቀር እኔ በበኩሌ የምሳሳለትና የምቆጥበው ሰው ነው ነኝ ። ወዳጄነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አክባሪህ ነኝ ወዳጄ ።

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Před rokem

    ዶ/ር ወዳጀነህ በጣም መልካም እና ትህትና ያለህ ሰው ነህ እድገትህን እና አብሮህ ያደገ ፀባይ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ተመስገን ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @issayasnewatu9452
    @issayasnewatu9452 Před rokem +1

    ትምርትህን እሰማዋለሁ፡ በተላያየ ቃለ መጠይቅም ያደረግከው፡በተለያየ መድረክም ያስተማርከው፡እና ስለ ተማርኩበት።አስተማርየ ብየ ብጠራህ ደስ ይለኛል።
    ዶክተር ወዳጀነህ ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልህ አለሁ።🇪🇷❤️

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 Před 2 lety +2

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው የምወደው የሰው ልክ ነው ኢንተርበቪዩ ጥሩ ነው ጋዜጠኛው ግን በተደጋጋሚ ሀሳቡን ገልፆ ሰይጨርስ ታቋርጠዋለህ የኼ ደግሞ ሀሳብን ይበትናል የጋዜጠኝነት ሙያ ይህን የሚፈቅድ አይመስለኝም በጣም ታበሳጫለህ ጥያቄ ጠይቀህ ገና መልሱን መመለስ ሲጀምር በትንሹ ከ50በላይ ጊዜ አቋረጠኸዋል በጠቅላላው talkative ነህ። ዶ/ር ግን the humble man ትግስቱን አደንቃለሁ ።

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 Před 2 lety

      ያሳዝናል የኢትዮጵያ ነገር ትክክለኛ ትምህርት የሚባል ስለሌለ እኮ ነው እንዲህ የማይሆን ነገር እያየን ያለው!

  • @gdamteful
    @gdamteful Před rokem +3

    Super program, great interview. I enjoyed every bit of it.

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 Před 2 lety +8

    mr solomon please give your gusts a chance to finish their ideas, you kept interrupting him and as a viewer its a big distraction. this days I see a lot of journalists doing the same, they talk more than their gusts. I hope this improves in the future.

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 Před 2 lety +2

    ዶ/ር ወዳጄነህ ተሰጠው በቃ ከላይ የተሰጠው ነው ትልቅ ስጦታ ነው 💚💛❤💚💛❤

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 Před 2 lety

    እስከዛሪ ካቀረቡት ጋዜጠኞች እንዳንተ ዶክተር ወዳጀነህን የገለፀው የለም አመሰገንኩህ ተባረክ
    ቆንጆና አንደበቱ የሚጣፍጥ የምወደው ንፁህ ኢትዮጵያዊው

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Před 2 lety +5

    DR Wodajeneh Choice ETHIOPIAN! I remember seeing you at ETHIOPIAN Church in Columbus Ohio. Good person, giving us advice in our Christian lives. Thank you for loving ETHIOPIA 💚🇪🇹❤️

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 2 lety +5

    Great family dr wedagene thank you for share God bless you wonderful

  • @abeszantchi1418
    @abeszantchi1418 Před 2 lety +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ ! እግዚአብሔር አምላክ በሰጠህ ፀጋ እንዲሁ እንደተረጋጋህ እንዳማረብህ፣ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ጥበቃው አይለይህ፣ ጤናውንና ሠላሙን ያድልህ፣ ያገሬ ሰው እንዲህ እንዳንተ ቢረጋጋ እግዚአብሔር አምላክ ምንኛ በምህረቱ በጎበኘን ነበር???????

  • @pearls1626
    @pearls1626 Před 2 lety +11

    May God bless you and protect you Doctor.

  • @tirukelemyeshanew9365
    @tirukelemyeshanew9365 Před 2 lety +2

    You made me proud as San Ethiopian Than you Dr

  • @abeszantchi1418
    @abeszantchi1418 Před 2 lety +3

    ምነው ክቡር የፕሮግራሙ መሪ ፣ እንደው ጥያቄዎትን ካበቁ በኋላ ዶ/ር ወዳጄነህ መናገር የጀመረውን እንኳን ግማሹ ላይ ሳይደርስ እያቋረጡ ፋታ እየነሱት ሃሳቡን እየጎረዱት ፣ አንዳንድ ልሰማው የጠበቅሁትን ተቆርጦ እንዲቀር በማድረግዎ እጅግ አዝኛለሁ። ለምሳሌ ዶ/ር ወዳጄነህ የእህቶቹን ስም ባጋጣሚ ሲያነሳ የጥቂቶቹን እንደጠቀሰ ገና አስቴር መሐረነ ( የኔ ጓደኛ ) ጋ ሳይደርስ አቋርጠውት እርስዎ ሌላ አጃኢብ ማውራት ጀመሩ። አቦ ደግ አደለም ሰው ሲያወራ ማቋረጥ። በተለይ ጋዜጠኛ ሆኖ። ግን ሳላመሰግን አላልፍም።

  • @adambosat238
    @adambosat238 Před 2 lety

    ለሀገሩ፣እንዲህ ፣የሚንገበገበው
    ፣ምርጥ፣ የኢትዮጵያ ፣ልጅ፣
    ኢትዮጵያዊነትን ፣ሀገሩን፣በልጅነቱን ፣
    በደሙ ፣ውስጥ፣የተዋሀደው፣የሀገር ፣አለኝታ ሀገሩን ፣በቃላት፣ ለመግለፅ፣ ቃላቶች፣ የሚያንስበት፣ ልጅቹን እግዚአብሔር ፣ይባርከለት እሱን እንደባረከው።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    ሺ ያድርግህ❤❤ ዶ/ር የተማረ በመ ማሩም ሀገሪቱን የጠቀመ❤❤❤ ክፉ አይንካህ!!❤❤❤እኔ ደግሞ ለምን እንደምሰማህ ታውቃለህ???? በምሳሌ እንደገናም በ በዙ ትህትና ከሁሉ blame shift አታረግም በይቅርታ ታምናለህ!! ደግሞ በትህትናህ ተማርኬያለሁ።። ብዙ የተማሩ ሰዎች አሉ እውቀታቸውን እንዲህ ማውጣት አይችሉም!! አንተ ለወረቀት አልተማርክም!!!❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የማትተካ እንቁ የአገሬ ወንድሜ ነህ!!!❤❤❤ ነጻነት ቸርች ፍርድ ቤት አካባቢ አንድ ቀን ስትሰብክ ተካፍያለሁ!!!! ከዚህ ውጪ በ youtube አታመልጠኝም🙏🙏🙏🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před rokem

    ዶ.ር በጣም ነዉ የምወድሕ ካንተ ብዙ ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር አድሜ ጤና ይሥጥህ ክበርልኝ ዶክተርዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fctekle4992
    @fctekle4992 Před 2 lety +7

    ጋዜጠኛዉ ከእንግዳዉ እኩል ካወራ ምኑን ሰማነዉ ?

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před rokem

    So beautiful interview!! Thank you for all those who worked hard to make this happen! Thank you 🙏 for inviting us this wonderful music 🎶 too!!

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Před 2 lety +10

    አታቋርጠው ሐሳቡን ይጨርስ

  • @Kidist136
    @Kidist136 Před 2 lety +9

    እንደኔ የጋዜጠኛውን የወሬ ሽሚያ በትግስት ተቁዋቁሞ ያዳመጠ ⁉️ ☝🏽🙄

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 Před 2 lety

      እትዮጵያ ያሉት ጠያቀዎች ግን ምንነካቸው?

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 Před 2 lety +2

    God bless Dr wedajenh

  • @rahwa138
    @rahwa138 Před rokem +1

    It's amazing how the last children are always smart. My little brother, who's the last one in my family, is 24 years old, and he is exceptionally smart. He is always reading in his room. Quite, wise, and his mannerism, the way he talks even the way he sits is exactly like DR.Wodajeneh. I am sure he will go far in life.

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss Před rokem

      Thank you 🙏 for sharing. 24 yrs old and he is doing well that means he will definitely doing great in his life. Most of the time the last once are smart but not all of them tho. I would say that is because they have many to look after them and they can look up to. Family is the main reason as well.

    • @rahwa138
      @rahwa138 Před rokem

      @Sami yes, I agree with you. Not all last kids are smart. Some get spoiled and goes to a wrong direction. But yeah, mine looks up to his oldest, plus we were raised with very strict family, so decipline was important.

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e Před 2 lety +6

    እውነትም አንደበተ ርቱህ የምወደው ወንድሜ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      Ethiop 🇪🇹🌱📖🌱📖📚📚☦️📚📚📚

  • @matewosk.refera9077
    @matewosk.refera9077 Před 2 lety +2

    Endzi yalu Araia yemehonu zegochen eyefelegachu makerabachu betam yasmeseginal!!!!!!!❤

  • @lula_009
    @lula_009 Před 2 lety +3

    ጠያቂው ግን እባክህ ሰዎች ጥያቄ ጠይቀህ እስኪመልሱ ሃሳባቸውን ባታቋርጥ።

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 Před 2 lety +1

    Geta yebarekeh dr Wedajeneh

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Před 2 lety

    ዶከተር ወዳጂን በጎ ቱሁት ጨዋ መምህር ሁሉን የሰጠህ መታደል ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ሁሉን ይሥጥህ ረጅም እድሚ ከጤና ጋር ይሥጥህ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 Před 2 lety

    ዶ/ር ወዳጄነህ፣እንኳ፣ለቤተሰቡ፣ለኢትዮጵያ፣ሕዝብም፣ልጅ፣ስለሆነ፣እንኮራበታለን፣፣

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před 2 lety

    Excellent man Dr.wodajeneh!

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Před 2 lety +1

    Enem ke 10 ,2ተኛ ልጅ ነኝ ። በጣም ገረመኝ ወ/ሮ አሰቴር ነኝ በቃ። እምባዬ ነው የመጣ። ልክ ነው ታላቅነት ወላጅነት ነው።ዶ/ር ወዳጄነሕ ወ/ሮ አስቴር አደንቃችሀለው😍

  • @keyahawassa2643
    @keyahawassa2643 Před rokem

    I Respect you doctor fetare edmena tena yestk

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 Před 2 lety +1

    Riche and Cherkos are different but cherkos is the nearest amazing sefer.I am from Riche and am happy that I am from your village and school Bherawi.

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 Před 2 lety +4

    ምንድነው ግን እትዮጵያ ያሉ ጠያቂዎች ሁሉ ቅልቅል ያሉ የሆኑት?

  • @ssatenaw
    @ssatenaw Před 2 lety +5

    ጋዜጠኛው...እባክህ እንግዳው እንዲያወራ ፍቀድለት...በየመሀሉ እያቋረጥክ አንተው ተጠያቂ መሰልክ::

  • @nighistieyob2685
    @nighistieyob2685 Před rokem

    Betam des yemil koyta egzaibihar abzto ybarkathu

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 Před 2 lety +3

    Good people

  • @dejenuyirefu5510
    @dejenuyirefu5510 Před 2 lety +2

    ስላም

  • @yeneworktekle5738
    @yeneworktekle5738 Před rokem

    መጀመሪያ ሚስቱንና ልጆቹን ያስተካክል።

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Před rokem +2

    ጋዜጠኛው ግን በእውነት እርምት ያስፈልገዋል፥ ሁለት መሰረታዊ ችግር አይቼበታለሁ፡፡
    1:- የእንግዳውን ንግግር ቶሎ ቶሎ ያቋርጣል:: ግድ ሲሆንና መስመር ሲስት ካልሆነ የሰውን ሃሳብ ማቋረጥ ፍፁም አግባብ የለውም፣ አይደረግም::
    2:- በሚያዳምጥበት ጊዜ "አሃ፣ ስ፣ እ…” ምናምን የሚለው ነገር በጣም ደስ አይልም!!!
    ጋዜጠኛ ሰለሞን እንደ ቀደምትነቱ እነዚህን "አዝግ" እና የሙያ ደረጃን የሚያወርዱ ባህሪያት/ተግባራት ዛሬ ነገ ሳይል ቢያስወግድ ይሻለዋል:: አሃ ፣ ስ ፣ . . ምናምን ሳያበዛ ፀጥና ምጥጥ ብሎ ቢሰማ፣ አላስፈላጊ ገለፃዎችንና እንግዳውን አስቀምጦ የረዘመ ወሬ ሚያወራውን ቢተው ጥሩ ይመስለኛል፡፡ ዕውቀቱና ቅንነቱን ግን ወድጄለታለሁ!!

  • @ahmedmutayyab7723
    @ahmedmutayyab7723 Před 2 lety +1

    በትክክል ፍትሃዊ ነህ

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 Před 2 lety +2

    We love you Doctor.
    God bless you more and more.
    Your humbleness is very impressive.
    I ask God to protect you and our beloved great country Ethiopia and of course Eritrea.
    Please pass my message to USA to leave us alone, hands off Ethiopia and Eritrea and mind their own business.
    USA is a crime scene, millions with mental disorder homelessness.

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před 2 lety

    i like the Dr wedaje very easy to like a human being !

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 Před 2 lety

    God bless you now I know where you got all this beautiful personality

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!

  • @emebethabte8487
    @emebethabte8487 Před rokem

    በተደጋጋሚ ስለአባቴ በበለጠ የምታውቀው ትልቅ እህቴ ወ/ሮ አስቴር ናት እያለህ አንተ የምትጠይቃት ሌላ ነው..... ጋዜጠኛ ለመሆን በጣም ስልጠና ያስፈልገሃል

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 Před 2 lety +1

    ምንም ጥፋተኝነት አይሰማህ ወንድሜ ዶ/ር መሳሪያ የሌለበት ጊዜህን ከማባከን መገልገያ ያለበት ሔደህ ስራህን መስራትህ የመስራት ፍቅር እንዳለህ ያሳያል

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Před 2 lety

    He is always lovely

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Před 2 lety +10

    ጋዜጠኛ ጣልቃ ለምን ትገባለህ

  • @Guto2790
    @Guto2790 Před rokem +1

    A successful , Ethiopian family! Always remain the same! Children who Truly love their families, NEVER, Change, their parents Religion! If parents are Orthodox, they remain Orthodox! Many dysfunctional, Ethiopian families ,their children ,switch their parents Value and faith! Rejecting their parents dream and goal! I have seen this many times in Ethiopian history! After children joined another congregation, that is not native to Ethiopia! Families easily break up! I like to hear from DR Maherene,regarding dysfunctional Ethiopian family values???

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Před rokem

    " Mother And Father Are Teacher For Son "

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 lety

    God bless you more we love you

  • @mubeferdi6401
    @mubeferdi6401 Před rokem +1

    Adress of the doctor please??

  • @GirmaB
    @GirmaB Před 2 lety +1

    እንደዚህ አይነት ሰው ቀጣይ መሪያችን ቢሆን ምናለ ክላሽ የያዘ ሰው ከምናደንቅ ይህን ሰው መሪ ሁነን ብንል

  • @alboyutube8828
    @alboyutube8828 Před 2 lety

    Betam nw mewdek makebrk d/r wedajenhe rejem edmena tena yisetk ❤

  • @user-cf9sd4kf3o
    @user-cf9sd4kf3o Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 2 lety +1

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 Před rokem

    ኣውሮጳ ነኝ የምኖረው፡
    የዶክተር ወዳጄ ነህ መሃረነ መጻህፍቶችን ከየት ማግኘት እችላለሁ ?

  • @Learning2801
    @Learning2801 Před 2 lety

    Good one!!

  • @OfficalT-MobileUK2224
    @OfficalT-MobileUK2224 Před 2 lety +2

    ዉይ ጋዜጠኛው ምንም አያስወራም ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @playstore4824
    @playstore4824 Před 2 lety +1

    Please, history will be written to tell the truth. Most Ethiopians have very little to be proud of their past.
    Remember the role Maharene Minda was involved in. I am the son of the man your father was involved in.

  • @menberebarega3145
    @menberebarega3145 Před 2 lety

    ዶክተር ወዳጄነህ በስነልቦና ዙርያ እየሰራ ከሆነ የት ነዉ አድራሻዉ እንዴት ማግኘት ይቻላል እባክህ እርዳኝ

  • @playstore4824
    @playstore4824 Před 2 lety +1

    A child is the last person to know about the parents life and what they have been involved in.

  • @tsegayeebido391
    @tsegayeebido391 Před rokem

    Besemaw besemaw yemayselechegne sew he is real doctor yaqoyelen!!!!!

  • @yetnayetbelay64
    @yetnayetbelay64 Před 2 lety +3

    እባክህ ከሶፊያ ጋር አንድ ቤት እንዲኖሩ አመቻችልን ሰለ ኢትዮጵያ ህዝብ ሲሉ ሀገር ቤተሰብ ነውና አንተንም አመሰግንሀለሁ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před 2 lety +1

    ደብረዘይት ትምህርት ቤት ከሸዋ ፖሊስ አጠገብ ነው:: በቶታል መደዳ ማለት ነው::

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Před 2 lety

    Ejig betam new yemwedew 😘😘😘❤️💛💚👌💯💯🙏🙏

  • @mubeferdi6401
    @mubeferdi6401 Před rokem +1

    Endet new menagegnew ??

  • @teshaledelelegn3999
    @teshaledelelegn3999 Před rokem

    The interruption of the journalist is noisy. We couldn't listen the story properly.

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Před 2 lety +1

    Agerina selamin biltsiginan ye miwed sew Tru Ethiopia yawi nw.

  • @josephjacob2661
    @josephjacob2661 Před 2 lety +6

    The interviewer is very irritating

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Před 2 lety

    ሁሉንም ማክበር ጥሩ ነው ግን ሁሉም ከኔ ይሻላል ብሎ ማሰብ የሚለውን በበኩሌ አልቀበለውም!!

  • @kiyagoro9860
    @kiyagoro9860 Před 2 lety

    sofi ehete Dr. wedaje neh Ymigerem sebiena yalewe betam thute andebtu yemayitegeb sew nw lmn endetefatachu balawukim gn liyuntetachun atebebachu abrechu betnoru betam des yilagnal ene begele betam yemwedewuna yemakebrewu sew binor dr wedajaneh new

  • @TomTom-xz4cz
    @TomTom-xz4cz Před rokem

    The interviewer is of a little rushing.let Dr express his ideas with out inturaption.let him finish