አርሂቡ - ከግጥምና ዜማ ደራሲ የክብር ዶ/ር አበበ መለሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 01. 2023
  • አርሂቡ - ከግጥምና ዜማ ደራሲ የክብር ዶ/ር አበበ መለሰ ጋር የተደረገ ቆይታ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • Zábava

Komentáře • 45

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 Před rokem +13

    እንደዚህ ለየለ ምርጥ ቃለምልልስ በኢትዮጵያ ታሪክ ተሰርቶ አያውቅም ። የክፍለ ዘመኑ ምርጥ የመዝናኛ ቃለምልልስ ። የክብር ዶ/ር አበበ መለሰ ስለሰጠኸን ሁሉ እናመሰግናለን ።

    • @wubshettesfaye1158
      @wubshettesfaye1158 Před rokem +2

      ይሄ ፕሮግራም ግሩም ነው :: ሆኖም አበበ መለሰ ከመአዛ ብሩ ጋር የነበረው ቃለ ምልልስ ከዚህም የተሻለ ነበረ:: ፈልገህ ስማው በጣም ትወደዋለህ::

    • @sshalom395
      @sshalom395 Před rokem

      @webshet pls linkun lakelen

    • @b.mitiku1713
      @b.mitiku1713 Před 7 měsíci

      አንተ እውነተኛ ቃለ መጠየቅ አየተህ አታውቅም ማለት ነው ። ይሄ መበደል ነው ። በውጭ ጌጥ መድመቅ ሙያ ሆነው አይ አንቺ ምድር የራስሽን አንቋሸሽ በባህዳን ጋጠ ወጥነት መኮፈስ። መቼ ይሆን.....?

  • @biniyamgarri5586
    @biniyamgarri5586 Před 4 měsíci +3

    አቤ አንደኛ ሰለሞንም ሙሉ መረጃ ይዞ መቅረቡ ሁሌም ይመቸኛል!!!!የአቤ ሚሞሪ ይለያል!!!

  • @JawsawFano-eh4zt
    @JawsawFano-eh4zt Před 9 měsíci +6

    ሳሙኤልን እናመሰግነዋለን አቤን ስለታደገልን::

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d Před 4 měsíci +2

    ምን ቀረው እንዳለ የአቤ ስራ አይደል እንዴ
    ምንድነው በስሙ የምንሰይመው
    ይህን ብርቅ ባለውለታ አንበሳ our excellent brother

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před rokem +5

    አቤ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @issu23
    @issu23 Před rokem +4

    ABEBE MELESE A PERSON WHO SHAPES ETHIOPIA MUSIC FOREVER!!!!!

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 8 měsíci +1

    አርቲሰት እና ሎሪት አበበ መለሰ አድናቂህ ነኝ በጣም❤🙏🙏🙏🙏

  • @isethio2110
    @isethio2110 Před 6 měsíci +1

    አቤና ሰለሞን ምርጥ ቃለ ምልልስ ነበር ዝም ብላችሁ ለመተቸት የምትሯሯጡ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ጋዝጠኛው ሊነሱ የሚገቡ ነጥቦች እንዳይታለፉ ጣልቃ ገብቶ ማስታወስ ሙያዊ ግዴታው ነው አንዱ ደሞ የሚለው😮 ቢያጣ አቤን መነፅሩን አለበጣም ነው የገረመኝ አረ ግድ የለም የምንተቸውን ለምን እንደምን እንደምንተች ምክንያታዊ እንሁን ካልጣማችሁ መተው እንደኔ ዐይነቱ ደሞ ❤በፍቅር ደጋግመን ለመስማት እድሉን ለሰጠን ቴክኖሎጂ ምስጋና ይሁንልን

  • @millionbiru8727
    @millionbiru8727 Před 6 měsíci +1

    ድንቅ የሙዚቃ አቅራቢ ጋዜጠኛ ፡ሰለሞን ረጅም እድሜ።

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d Před 4 měsíci

    አንበሳ
    ምን ቃል ይበቃል ይሄንን legend ለማመስገን
    Wonderful Man Aba
    Wish you well

  • @hibirttubemultimedia2295

    Greatest Ethiopia music person

  • @AradaGiorgis-zk4ok
    @AradaGiorgis-zk4ok Před 3 měsíci

    Wow,memory

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv Před rokem +1

    አቤ እኛንም በትዝታ አሰተከዝከን!

  • @sshalom395
    @sshalom395 Před rokem +3

    Menal part 2 binore 😢

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 Před 4 měsíci

    Abebe the legend !!

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 Před 8 měsíci +3

    ይልማ፡ በዘፈን፡ ግጥም፣ አበበ፡ በዜማ፡ ያበረከቱት፡ በዓለም፡ ደረጃ፡ በዘርፉ፡ ካሉ አርቲስቶች፡ ጋር፡ ቢወዳደሩ፡ ለጊነስ፡ ቡክ፡ ሊደርሱ፡ ይችላሉ፡ የሚል፡ ግምት አለኝ።

  • @hiwothiwot9974
    @hiwothiwot9974 Před rokem +1

    Shurubaye nana ye amelmal abat ye lejenet guwadegnaye Victoria anchin yastawesegnal gin yet tehogni betam nafekeshegnal hulem new yemasebesh

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 5 měsíci

    እናመሰግናል ሙዚቃ ሰምተናል

  • @user-jv9ro2hp4m
    @user-jv9ro2hp4m Před 4 měsíci

    አቤን አንድ ቀን ባገኘውና ማርቆስ ላይ የነበረውን ባወራው

  • @florenceassebe692
    @florenceassebe692 Před rokem +8

    ሰለሞን ክፍሌ አርሂቡ ላይ ጠያቂ ሆነህ ስትሰራ ለብዙ ጊዜያት አይቼሀለሁ፤ ቃለመጠይቅ የምታደርግላቸውን ሰዎች በማቋረጥ፣ሁሉን ነገር አውቃለሁ በማለት ዋናዎቹ የታሪኩ ባለቤቶች ከፊትህ ተቀምጠው ከእናንተ በላይ ታሪካችሁን አውቃለሁ በማለት ቃለመጠይቁን በጣም አስቀያሚ ታደርገዋለህ
    ከአቅሜ በላይ ስለሆነ ነው ይህን ኮመንት የጻፍኩት ቃለመጠይቆችህን እስኪ ተመልሰህ እያቸውና ራስህን ታዘበው ለምን በየፕሮግራሙ ያንተ የባንድ ስሞች እውቀትና የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋቾች ስም እውቀት እንዲታይልህ ትጋጋጣለህ አሁን ቃለመጠይቅ የምታረግላቸው ሰዎች እኮ ካንተ የበለጠ የታሪኩ አካል የነበሩ ሰዎች ናቸው እስኪ ከአቶ ፈቃዱ ፍሬ ጋር ያደረግከውን ቃለመጠይቅ ደግመህ እየው ሰላም የሚለውን የመሀሙድ ዘፈን ግጥም ማን እንደ ጻፈ በቦታው ኖረው በእርግጠኝነት የሚያውቁትን ሰውዬ ግጥሙን ራሳቸው ይስጻፉትን ሰውዬ ካላረምኩህ ብለህ ስትመላለሳቸው ነበር። ቴዎድሮስ ታደሰንም እንዲሁ ቀደም ቀደም ስትልበት ምን እንዳለህ አስታውስ። ወሬያቸውን አላስፈላጊ በሆኑ ነገሮች በተደጋጋሚ በማቋረጥ እንዴት ምቾት እንደምትነሳቸው ሲያወሩ ትኩረት ሰጥተህ ለማዳመጥ እንደሚያቅትህእስኪ ቪዲዮዎቹን ተመልከትና ፍረድ። እውነቴን ነው የምልህ እኔ ለቃለመጠይቅ ቀርቤ እንዲህ ብታጎሳቁለኝ የፈለገ ላይቭ ይሁን ፕሮግራሙን አቋርጬ ነበር የምወጣው። ደሞ አንድ ሰው እንዲህ ቢያደርግህ ትምህርት ትወስድ ነበር። የራስህን እውቀትና የመረጃ ስብስብ ለማሳየት አትሟሟት ፕሮግራሙ ላይ አንተ ጎልተህ ለመታየት ተጠያቂዎቹ ለማስደመም አትጋጋጥ ፕሮግራሙን በጣም አሸማቃቂ እያረግክው መሆኑ ይሰማህ እባክህ

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 Před 4 měsíci

    What happened to yared sacsphone? How is he doing ??

    • @yoditambaye5694
      @yoditambaye5694 Před 4 měsíci

      He is doing good, I saw his work recently.

    • @selamlee5355
      @selamlee5355 Před 4 měsíci

      @yoditambaye5694 cool, I wish one off these days he would give an interview, Thanks

  • @zelalemmeseret2926
    @zelalemmeseret2926 Před 6 měsíci +1

    እንዴት አበበ መለሰን እሚያክል ትልቅ አርቲስት ጥያቄ በማይችል ጋዜጠኛ ይጠየቃል።

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před rokem +1

    የአበበ መለሰ የዜማ ድርሰቶች ተዘርዝረው፣የዘፈኑት ድምጻውያን ተዘርዘረው ማይት እንፈልጋለን፥፥ ምን ዋጋ አለው መናኛ ጋዜጠኛ ባለበት ሀገር ይሄንን እንደለመንን አስር አመታት አለፏ፥፥ አቤ ከቤ ከአሰላ ቢሰራው ደስ ባለኝ፥፥

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 Před rokem +6

    Solomon can't help himself. He always interrupts his gusts, they can't finish a single word without being cut off. Please consider the viewers feedback

  • @tttwo2861
    @tttwo2861 Před 5 měsíci

    የማገርም ጥበበኛ

  • @sshalom395
    @sshalom395 Před rokem +1

    Abey yelben feker megeletse yaketegnal egziabher rejim edemy yeseteh

  • @yonastadesse6840
    @yonastadesse6840 Před rokem +5

    እሄ ጋዜጠኛ ሰዋቸን በማቃረጥ the most unprofessional ጋዜጠኛ ተብሎ መሸለም ነበረበት:: በጣም አስቀያሚና unqualified ለዚህ ሙያ የማይበቃ ሰው ነው::

  • @girmawongele
    @girmawongele Před 4 měsíci +1

    ዶክተር ? ውይ ጉድ ! ማይክል ጃክሰን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አለው :; ዶክተር ማይክል ጃክሰን ልትሉት ነው ? ... የክብር ዶክ ትሬት በምንም ዐይነት መጠርያ ሆኖ አያገለግልም :: ታሪኩ ሲጻፍ የክብር ዶክትሬት ተሰጥቶታል ተብሎ ተጨማሪ ማስታሻ ከስፈለገ ይጻፍለታል እንጅ :;ኣበሻ ድንቁር እና ወገኝነት የተጠናወተው ህዝብ ነው ::

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před rokem +3

    ይሄ ጠያቂ መቼ ነው ሰው አለማቋረጥ የሚማረው????? ምን አይነቱ ነው በናታችሁ፥፥ ታሪኩን ሳንሰማ ሙዚቃ ምናምን ይላል፥፥ ምን አይነት ነው...................

    • @yosephmekonen5088
      @yosephmekonen5088 Před rokem +2

      The Journalist killed the interview,should have made it more interesting.I loved the interview he did with Meaza Beru long time ago on Sheger Fm.

  • @zelalemmeseret2926
    @zelalemmeseret2926 Před 6 měsíci

    ቀሽም ጋዜጠኛ

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada Před 8 měsíci

    ወፈፌ ጋዜጠኛ

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 Před 7 měsíci +2

    አሁን፣ የፀሃይ መነፅር ተሸክፎ ኢንተርቪው መደረግ ምን ማለት ነው ፣እወነነቱን ልንገርህ ስልጣኔ አይደለም ። እኔም በምህራቡ ዓለም ነዋራሪ ነኝ በአንተ ግን አፈርኩብህ። ማፈሪያ!

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv Před rokem +3

    ጋዜጠኛው የጫዋታ ፋታ አይሰጥም። እሱ ጠያቂ እሱ ተናጋሪ ሆነ። ይሄ የሙያው ባህርይ አይመሥለኝም።
    ታሪኩን ለአቤ መተው ነበረበት። ባለቤቱ አቤ ብዙ ሊነግረን ሲችል ሀሳቡን ትዝታውንሁሉ ተሻማበት።

  • @berhanegebremariam2695
    @berhanegebremariam2695 Před 5 měsíci

    የነተበ ጋዜጠኛ ረበሸን እኮ!

  • @Abyotable
    @Abyotable Před rokem +1

    ዘፋኝ ሳይንቲስት የሆነባት ብቸኛ ሃገር ኢትዮጵያ:

  • @tibebeadinew
    @tibebeadinew Před 7 měsíci

    አስቀያሚ ጋዜጠኛ በስመ አብ