"ዜማ ከፈጣሪ ነው የተሰጠኝ " ዝነኛው የዜማ ደራሲ አበበ መለሰ /በቅዳሜ ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 11. 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 108

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před rokem +31

    የe b s የአመቱ ምርጥ የሙዚቃ እግዳ አበበ መለሰ ብዙ ሰርቶ ትንሽ ያልተወራለት እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 Před rokem +32

    አቤ እንኳን ሰላም መጣህልን ብዙ የሰራ ግን ያልተነገረለት ትልቅ ሰው እንወድሃለን እድሜ ይስጥህ

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před rokem

      አቤ እንኩዋን እግዝአብሔር ማረክ እግዝአብሔር እድሜና ጤናሕን ያርዝምልሕ

  • @shottellfit
    @shottellfit Před rokem +15

    ታላቁ አቤ።እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ሊቅ።እንወድሀለን።ሁሌም ምስጋናችን የላቀ ነው።ኑርልን !

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před rokem +12

    የክብር ዶክተረት አበበ መለሰ አድናቂህ ነኝ ገና ካአንተ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይሰጥህ 120 አመት ያኑርህ ኑርልን❤🌹👏👏👏👍👍👍

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 Před rokem +13

    የቻላቸው አሸናፊ እረ ባሏ 1988 ዓም የወጣ አልበም ነው ግጥሙም ዜማውም የሚገርም ነው አቤ ላበረከትክልን ድንቅ ስራዎች እናመሠግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ።

  • @shutup1682
    @shutup1682 Před rokem +4

    ብሰማው ብውል የምማርበት የምወደው ሰው!.... በእውነት ሁሌ እሳሳለታለሁ!... እድሜ ይስጥህ!... በሞገስ ያኑርህ!

  • @yourlifeonpower
    @yourlifeonpower Před rokem +3

    A uniquely gifted man! Stay blessed, Abe!

  • @samuelbelay4244
    @samuelbelay4244 Před rokem +9

    በእውነት አቤና ይልምሽ የሀገር ቅርስ ናችሁ እረጅም አድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @Samuelson332
    @Samuelson332 Před rokem +16

    You're really intelligent and diligent in your generation. That's why we still listen to those music released even before we were born. Your poem and melody looks grown like tree. Thanks a lot

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před rokem +5

    ቅዳሜ ከሰአት ዮኒዬ ጰጊዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አቤ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዛብሄር ይስጥልኝ ከመላዉ ቤተሰቦችጋር

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před rokem +6

    80% ከልቤ የምወዳቸው ዘፈኖች የአንተ ናቸው።እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሀለሁ።

  • @abyatarseyoum2769
    @abyatarseyoum2769 Před rokem +4

    አንተን ማየታችን እድለኞች ነን እኛ። ምርጥ ውድ ሰው ነህ አበበ መለሰ በሙሉ ስምህ ልጥራህ።ጎሳዬ ግን የድሮውን ስራ እንደገና ቢያሰማን።

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y Před rokem +1

    አበበ መለሰ መቼም አድንቄ የማልጠግበዉ ሰዉ የኬኔዲ ስር ዳግም ስለሚሰራ እጅግ ደስተኛ ነኝ በጣም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ እድሜና ጤና በጣም ነዉ የምመኝልህ ለይልማ ገብረአብ እንደዛዉ በጣም የምወደዉ ደራሲያን የሀገራችን ትልቅ የኪነጥበብ ባለታሪከኞች ::♥️

  • @user-ch6bv2sk3u
    @user-ch6bv2sk3u Před rokem +2

    ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před rokem +7

    ፀጊ በጣም ደስ አለኝ አለሽ ለካ አቤን ዛሬ ነው በመልክ ያየሁት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 Před rokem +7

    መቼም ዜማዎቹ ስራዎቹ ልዩ ናቸው ሽልማት የሚገባው ጀግና ሰው ነው

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před rokem +4

    ዋው የዛሬው እንግዳ 👌👌የምደው እድሜ እና ጤና ይስጥህ አበበ ደስ ይላል ሰው የሚያከብር ሰው ደስ ይላል በተለይ ለአድናቂ ክብር እና ፍቅር መስጠት የጨዋነት መገለጫ ነው

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Před rokem +6

    አቤን በመልክ አላውቀውም ነበር ዛረ እንዴት ደስ አለኝ ሳይክ የጅም እድሜ ይስጥህ

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 Před rokem +8

    በዚህ ግጥም እና ዜማ ዝግጅት ውስጥ ከማንም የበለጠ ለሀገራችን ዝነኛ አዝማሪዎች ጥላሁን፣መሀሙድ፣ አለማየሁ፣ ኤፍሬም፣ አስቴር አወቀ እንዲሁም ለሌሎችም ሙሉ ግጥም እና ዜማ የሰጠ ዛሬ በህይወት ባይኖርም አንድም ሰው ስሙን የማያነሳው ተስፋዬ ለሜሳ ባለመወደሱ እጅግ ያሳዝናል ።
    ተስፋዬ ለሜሳ ልዩ ተሰጥኦ ያለው በጥንቱ ክብር ዘበኛ ውስጥ ድምፃዊ የነበረ እና ምርጥ ዜማዎችን ትርጉም ካለው ግጥም ጋ ትልቅ አስተዋጽኦ የነበረው ቢሆንም ማንም ሊያስታውሰው ባለመቻሉ ያሳዝናል ።
    አበበ መለሰ እራሱ ቢጠየቅ ይናገር ይሆናል።
    እስቲ EBS እባካችሁ ይህን ሰው ዘክሩት።
    መሀሙድ፣ አስቴር ፣ኤፍሬም ፣ፀሀዬ ሌሎችም ብትጠይቁ በበቂ ሁኔታ ሊገልፁ ይችላሉ።
    አደራ!!!!

    • @shifferawhajito3929
      @shifferawhajito3929 Před rokem +2

      Azmarinina zefagnin leyew enji
      Yalkew endale...hono ..

    • @shifferawhajito3929
      @shifferawhajito3929 Před rokem +2

      Tikikil new sile Tesfaye Lemesa yanesahew
      Betam yemwedewuna yemadenkew mirt Ethiopiawi yegitmna yezema derasi yenebere beteley be 1970 wochu bebelayinet yemera yekinetibebe sew new. Silezh wendmachin besefiw...makreb bitichlu..des yilenal bemalet yewendmen hasab lemedegef wedalehu...

    • @lakewbirhanu6085
      @lakewbirhanu6085 Před rokem +1

      kemanem belay??

  • @mahiderwossenu6065
    @mahiderwossenu6065 Před rokem +4

    አቤዋ🥰🥰🥰..ዜማችን🎶😍😍.our legend..የኔ አመለ ሸጋ የሰዉነት ልክ😍😍😍..እንወድሃለን🥰🥰..ኑርልን🙏🙏

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 Před rokem +2

    Wow abebe my favorite really i am very happy too see him long live our hero እኔ ቃላት የለኝም ምን እንደምለው አኔ ራሴ በዜማ ማዉጣት በጣም በጣም ነው የምገረመው ያበበ ሰራ ደግም ቁጥር የለዉም Amazing man

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 Před rokem +5

    አቤ ና ይልምሽ ችሎየተፈጠረ የለም ሚለው ህግ ይሽሩብኛል እረጅም እድሜና ጤና❤

  • @user-ei2pr4zw7v
    @user-ei2pr4zw7v Před rokem +1

    ወይኔ. አቤ. ብርትካን ጋር. ወለዳችሁ ተመስገን. በጣም. ደስ. ነው. ያለኝ. ላንተ ያላት ፉቅር ብዙ ምስዋት ከፉላለች ከልቦ ሰው. ናት. ብርትየ. ደስ. አለኝ

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 Před rokem +2

    The king of Ethiopian music! Abebe Melese

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Před rokem +7

    የአበበ መለሰ ስራዎች የሚጣል የለለው ምርጥ ስራዎች ናቸው በዚያ ላይ በምርጡ ዘመን ፍቅር በሞላበት ዘመን ስለነበር አይረሱም ሙዚቃዎቹ

  • @millimilan2962
    @millimilan2962 Před rokem +1

    አቤ ደስ ይላል ጨዋ በጣም የጥበብ ሰው እንግዲህ የአሁን ትውለድ ምንም የሚረባ ነገር የሰራ አይደለም

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +2

    ፀጊ እንኳን ደህና መጣሽ አበበ መለሰ ጤናው ተመልሶ ስላየነው ደስ ብሎናል

  • @user-we8mo3mt8d
    @user-we8mo3mt8d Před 2 měsíci

    እሚያሳስበኝ ነገር እነዚህን ሰዎች የሚተካ ባለሙያ ከየት ይመጣል ?
    እኔ ሀሳብ ከያዘኝ በእውነት ዛሬ አይደለም ቆየ
    ምርጥ ባለሙያ ከነ ኤፍሬም ጀርባ ያለ ባለሙያ
    I wishes you well brother

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 Před rokem +1

    Abebe Melese You are one of great Ethiopian legend I wish you Healthy and longer life

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 Před rokem +4

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏❤❤

  • @habtechaklie2110
    @habtechaklie2110 Před rokem +2

    .................. ኬኔዲ ............................................... ኬኔዲ ........................................... ኬኔዲ .............................
    በመጀመሪያ መልካም የጥበብ እንግዳ በማቅረባችሁ ምስጋናየ የላቀ ነው አቤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ብርቅ እና ውድ የሀገራችን ባለውለታ ሰው ነህ .................. ኬኔዲ ............................. .................. ኬኔዲ .......................................... ኬኔዲ .............................

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +4

    አቤ ምርጥ ሰው ስወደው እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን 🙏ፅግዬ እንኳን ሠላም መጣሽ

  • @EzedienShukur
    @EzedienShukur Před 11 dny

    አቤ የምንግዜም ምርጥ ነህ long live አብዬ የፃሀዬ በብቅል በጌሾ ሚለው ሙዚቃ መጠሪያው ምን ነበር

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Před rokem +1

    አቤ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባል ከሩስያ

  • @zeraymitiku4018
    @zeraymitiku4018 Před rokem +1

    መስከረም ማሞ ጥሩ ምግብ ነበር የምትሰራው

  • @birtukanbirra8731
    @birtukanbirra8731 Před rokem +4

    ነፃነት መለሰን ካለችበት ቦታ ፈልጋችሁ አቅርቡልኝ ካልሆነ ግን በናፍቆቷ መሞቴ ነው፤ነፂ በጣም እወድሻለሁ 💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️አይናማዬ🌹🌹🌹❤️❤️❤️

    • @merci1093
      @merci1093 Před rokem +1

      ከምር እኔም በጣም ነው የናፈቀችኝ

  • @almawood4573
    @almawood4573 Před rokem +4

    Very very amazing that the Kennedy music will coming back . I can't wait till that time.
    Kennedy music is very very awesome. I heard his music for first time early 1980 on Lonchini. When I was traveling from Addis Ababa to shenno,. Sandafa in ethiopia. His lyrics ( Bamala New) is very very fantastic!!!!

  • @kidslife2496
    @kidslife2496 Před rokem +2

    በዜማ አበበ መለሰ በግጥም ይልማ ገ/አብ የምንጊዜም ምርጥ ናቸው። እስካሁን የክብር ዶክትሬት እንዴት እንዳልተሰጣቸውም ይገርመኛል።

    • @lakewbirhanu6085
      @lakewbirhanu6085 Před rokem +2

      Abebe already received honorary doctorate from Bahirdar University

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před rokem +3

    አድናቂችሁ ነኝ ፕሮግራማችሁን አደቃለሁ በርቱ አቤን ሰላቀረባችሁልን በጣም ደሰ ብሎናል እናመሰግናለን ❤🌹❤🌹🙋🙋🙋🙋

  • @wubvlog
    @wubvlog Před rokem +2

    ፀጊ ከዚህ ፕሮግራም ገሸሽ ተደርጋ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር የምር:: 👍👏🤝

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 Před rokem +3

    The legend is here ❤abebe melese

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před rokem

    አቤ የሀገር ቅርስ የጥበብ ባለውለታ የጥበብ ገበሬ።ሙሉ ሰው።ታላቁ አበበ መለሰ።ስራዎችህ እንጅ አንተ ባካል ታይተህ አታውቅም ነበር ግን ጊዜው ሲደርስ ለህዝብ ዕይታ ቀረብክና ደስ አለን።ያንተን ጥንካሬ ለመግለፅ ቃላቶች አቅም የላቸውም።ለማንኛውም ቀሪ ዘመን በደስታ የተሞላ የተባረከ ይሁን።ጥበብ ታከብርሀለች።ሀገሬ ትኮራብሀለች።ታላቁ አቤ

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 Před rokem +3

    ፀጊዬ nice to see you

  • @ermiasdubalealemu3639
    @ermiasdubalealemu3639 Před rokem +2

    LEGEND PRIDE, Abe.

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 Před rokem

    የኬኔዲ ዘፈኖች እናቴ በጣም ነበረ የምትወደ

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t Před rokem +2

    የማዲዬንም ስራዎች አስጨርሱለት ማዲዬ😭💔😭💔

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege Před rokem

    በጣም የማከብርህ ሰው ነህ አቤ የ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለ ውለታ.....ግን ለምንድን ነው ኩላሊቱን የሰጠህን ሰው ስታመሰግነው የማልሰማህ?

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před rokem +3

    አበበ መለሰ
    ለጥበብ ደረሰ

  • @yohannesdaniel9753
    @yohannesdaniel9753 Před rokem +2

    አቤ ዕድመን ጤናን ይስጥሕ ፈጣሪ ኼነድን ሁሌን ታስታውሳለህ ኬኔ ነብሱን ይማር የድሃ የብራንዳ አዳሪ አባት ደስ ብሎኛል የኼነ አዲስ አልብም።

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 Před rokem +3

    EBS እንደዛሬው ትልቅ ሰው ጋብዛችሁ የምታውቁ አይመስለኝም አበበ መለሰ የሰው ልጅ ጭንቅላት ከሚያመነጨው አቅም በላይ ሥራ የሰራ ግን የስራውን ያህል ያልተወራለት እንቁ

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t Před rokem +4

    ማዲ ስትሉ ልቤ ተከፈለ😭💔💔💔ኡፍፍፍፍፍ

  • @noahmoges5965
    @noahmoges5965 Před rokem +1

    This man is really great and very talented gifted I don’t really understand why he is not working on most of his new musics I heard him on other show he got more than 3000 songs which is not released for the public .would you please ask him or encourage him to do so.honestly speaking after he stop music the Ethiopian songs are going back very sadly .let us encourage him to come again to the public .

  • @jojojojo-dd1bb
    @jojojojo-dd1bb Před rokem

    አቤ እንኳን ደህና መጣህ እናተ ግን በጣም በጣም በጣም ነው ቁሊት አላቹ ምንድ ነው እንደዚህ የተቆላቹ እደገና ብመህል የምታቆሩጡት

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +2

    ማዲ የማትረሳ ሰው ነፍስ ይማር

  • @shewangizawtekle6979
    @shewangizawtekle6979 Před rokem +1

    ወንድሜ ዮናስ በመጀመሪያ የሀገሬ የድሬ ልጅ መሆንህን ሳውቅ የማውቅህ ያህል እጅግ በጣም ደስ አለኝ፤፤
    ግን ዩናስ በተለያየ ለብዙ ግዜ በተሌቪዥን በስኮት ስመለከት ትኒሽ ከድሬዳዋ ተወላጅ የእድገት ሁናቴ ወጣ ያለ ባህሪ የማይብህ የመስለኛል ፤፤ ይህም የማስመሰል፤ የመስመሰል ባህሪ ( Putting aside yours real , internal or instinct behavior) being masked for the interest for other, Way you did that ? , This my honesty comment, may my comment not true automatically forget it , but if it has true, try to amend it.
    The reason Why ,what I want to give my suggestions is that, I was born , had been grown and have been lived Dire ( DIRE-DAWA),We always appreciated, adore and proud you,……………………

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před rokem +1

    ዋዉ ዋዉ

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Před rokem +1

    አቤ ምርጥሠው

  • @endegenaabebegebeyehu8583

    ክቡር ዶክተር አበበ መለሰ ...ከ ታላቁ ባህር ዳር ዩንቨርስቲ እንደተሰጠ አታውቁም..?

  • @jojolove791
    @jojolove791 Před rokem +1

    ❤🙏

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Před rokem +1

    እውነትም! አቤ ልክ ነህ! ከእግዚአብሔር ካልተሰጠ በስተቀር ....

  • @mohammedrajeh951
    @mohammedrajeh951 Před rokem +2

    Ends gabsu zala for Ephrem makes him the greatest

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 Před rokem

    ye abe sukar sukzit proud of u my bro

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před rokem +1

    አቆራረጣቹ በጣም ይረብሻል ኤዲቲ አደራረጋቹ በጣም ይረብሻል በጣም ቆራርጣቹ ምኑንም ሳንሰማ በተለይ ስለኬኔዲ ቆራርጣቹ ስሙን ነው ያሰማችሁን 😭

  • @shimeat29
    @shimeat29 Před rokem +1

    እኔ እኮ ዘፈኑን ከእግዚአብሔር ጋር ሚሉት ነገር 🤔🤔🤔

  • @saarajamal8562
    @saarajamal8562 Před rokem +1

    እናተ ግን የአየር ሰአት የማይበቃችሁ ከሆነ ለምን ሰው ታቀርባላችሁ እንዴ ሀሳብ መቆራረጥ ምንድነው?? ከዛ ላይ ጠብቁት ሀሳቡን ይጨርስ ምንድነው ጣልቃ እየገቡ የሰው ሀሳብ መቁረጥ ግን ነውር ነው ብልግናም ጭምር😥 ሰይፉን የምወደው በምክንያት ነው በእውነት በደንብ ነው ሰአት የሚሰጥ እነዚህ ግን አይረቡም🤑🤑😄

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 Před rokem +1

    ምነው በአጭር ምኑንም ስንሰማ ቋጫችሁት እሄኔ ጆሮ ሚያደማ ቢሆን ሁለት ሰአት ያህል አትፋቱትም ነበር

  • @mekdestesema9250
    @mekdestesema9250 Před rokem

    😘😘

  • @yarredlegesse902
    @yarredlegesse902 Před rokem

    Legande abaey

  • @Rute1921
    @Rute1921 Před rokem

    ❤❤❤👍👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺

  • @kerenmelesse256
    @kerenmelesse256 Před rokem

    Abe wode Docter Abebe melesse Abesa

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Před rokem

    Abe betam tewedaj besirawum betsebayum

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 Před rokem +1

    ማዲ የበላህ ጅብ ኘልጮህ አለ አልቅሸ አልወጣልኝ😭😭😭😭

  • @azabehome8728
    @azabehome8728 Před rokem +1

    አቤ የወርቅ ደበኝዬ ፒያሳ

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Před rokem

    Ende yoniye zare beselam new kafu new yekemakew yeneberew lebel?

  • @sophimoha1108
    @sophimoha1108 Před rokem

    ሶፊ እንዳትቀጠፊ ከዘፈን ይልቅ ለስድብ ይቀርባል ግድየለም ይብራብን😀

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 Před rokem +1

    abe wendeme ante hulun akbare yematkorasew neh

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 Před rokem

    ሀሳብን ለምን አታስጨርሱትም በጣም ነው የምታስደነግጡት ስታቋርጡት

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Před rokem +1

    ለእንተርቪ ብትቀርብ እኮ አንተ ብዙ የምታወራው ታሪክ ስላለ ነው ምን አስጨነቀህ ምንም ያልሰራ ሁሉ በየሚዲያው ሲበጠረቁብን አይደል እንዴ የሚውሉት

  • @fikirteasres3853
    @fikirteasres3853 Před rokem

    Ayne sewer new endey ? Alwekem neber

    • @timyniy9975
      @timyniy9975 Před rokem +3

      Er esti kemzebarke programun kemgmeria bednbe eyew

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 Před rokem

      አቤት ለወሬ መቸኮል ምናለ ብዲዎውን መጀመሪያ ከመፃፉ በፊት ብታይ

  • @user-ms8gg4kz8p
    @user-ms8gg4kz8p Před rokem +2

    ወይ አቤ እስትንፋሳችንን

  • @kidusepheson4123
    @kidusepheson4123 Před rokem +1

    ስለ ይልማ ገብረአብንንና በበ መለስ ከተወለድኩበት ጀምሮ ስማቸው አውቃለሁ

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 Před rokem +1

    ዜማ ከፈጣሪ ከተሰጠህ ለምን አምላክህን ፈጣሪህን አታመሰግንበትም? መቼስ ፈጣሪ ዝፈንበት ወይም አዘፍንበት ብሎ አይሰጥህም አይደል?

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 Před rokem

      Menalbat muzica kakome behola lizemer yechilal

    • @g.m.c.5113
      @g.m.c.5113 Před rokem

      @@gebyaweanteneh5837 ሙዚቃ ካቆመ በኋላ? እግዚአብሔር እኮ በጉብዝናችን ግዜ ነው ሚፈልገን

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 Před rokem

      Ena men serto yebla? Esu eko alemawi sew new

    • @g.m.c.5113
      @g.m.c.5113 Před rokem

      @@gebyaweanteneh5837 ኧረ ምን ሰርቶ ይብላ አይባልም፣ እግዚአብሔርን በፍፁም ልቡ አምኖ የተጠጋ ማንም ከምንም ነገር አይጎድልም ያ ማለት እግዚአብሔር ያኖራል ማለት ነው ዋናው ውሳኔ ነው ወንድሜ

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 Před rokem

      Eski hulachinem leneseha yabkan wendeme fetari lehulum meheretun yawerd amen 🙏

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem

    አበበ መለሰ በጣም የማደንቀው ደራሲ ነው ።

  • @chirolodge5317
    @chirolodge5317 Před rokem

    ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አ ይ ወ ር ሱ ም አትሸወድ የእግዚአብሔርን መንግስትን ካልወረስክ .........! ቃሉ ነው የሚለው

  • @beletetom107
    @beletetom107 Před rokem +1

    አበበ መለሰ አንተ ወራዳ ሚስትህን የምትደበድብ። የልጆችህን እናት እና ልጆችህን በሴተኛ አዳሪ ሴት የቀየርክ። አንተ ደግሞ ምን የሞራል ብቃት አለ።

  • @dadydady3547
    @dadydady3547 Před rokem +2

    ፈጣሪ ለዘፋኝ ዜማ መስጠት ጀመረ?🤔🤔🤔

    • @habtamdemise7494
      @habtamdemise7494 Před rokem +1

      ጥበብና ችሎታ ከፈጣሪ ነው እጂ እግዳ ተገዝቶ ነው?

    • @atekashlema718
      @atekashlema718 Před rokem

      ጅል

    • @adanekassie208
      @adanekassie208 Před rokem

      አይ አንተ ሰጥተኸው ነወሸ

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat Před rokem

      እይ ጥራዝ ነጠቅነት?!

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 Před rokem

      @@adanekassie208 እና እራሱ ዜማ ሰጥቶት ሲዘፍን ነዉ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይወርስም ያለዉ??ከብት ፎጣ ለባሽ ሁላ እዛ ደብተራ እያስተበተባችሁ ፈጣሪ ዜማ ሰጠኝ????🖕🖕🖕🖕😜😜

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Před rokem

    ገና ሸባብ ኦ