"ሙዚቃ አላቆምኩም ሀይማኖቴንም አልቀየርኩም" ...ሙዚቀኛ ይርዳው ጤናው ጋር /በሻይ ሰዓት//በቅዳሜን ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 04. 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 479

  • @mayatube824
    @mayatube824 Před 2 lety +131

    ይርድሽ ያንተ ሙዚቃ ደጉን ዘመን ያስታውሰኛል ወንድሜ በጤና ኑርልኝ

    • @adobiatube2206
      @adobiatube2206 Před 2 lety +2

      ይርዴ የኔ ጨዋ ክበርልኝ ትህትናክ ይገርማል አለእንጂ ሄኖክ ድንቁ ባለፈው በሰራሁበት ቪዲዮ ያጥረገረገኝ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety +2

      ደምሩኝ💓💓

    • @mercygreat887
      @mercygreat887 Před 2 lety +1

      Hulachunem Degu Gize Men Ale temeleso bimeta

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 Před 2 lety

      Ewnte new yne kngow

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 Před 2 lety +90

    ይርዳው ጤናው ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም እወድሀለው አከብርሀለው የዘጠናዎቹ ምርጥ እና ጥሩ ጊዜ ስለሰጠኸን አመሰግናለሁ አንተም ጥሩ ላይ ነህ ደስብሎኛል ያንተ ኢንተርቪው ሁሌም ይለያል በኮንፊደንስ የምትዘፍነው ነገርህ በተለይ እነ ጉንፋን ይዞኛል ሊማሩ ይገባል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k Před 2 lety +23

    የ90ዎች ምርጥ ትዝታዬ ይርዳው ስላየውህ ደስ ብሎኛል😍😍😍😍😍 my favourite one ♥

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 2 lety +30

    የ90ወቹ ፈርጥ ይርድሽዬ ከኤልያስ መልካ ጋር ጀምበሬ አልበምህ ዘመን ተሻጋሪ ነው ማነው የጀምበሬ ትዝታ ያለበት?

  • @demeatube3218
    @demeatube3218 Před 2 lety +77

    በጣም የምንወደዉ አርቲስት ኑርልን

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 2 lety +46

    ይርድየ ዘፈኖችህን ስወደው በጣም አድናቂህ ነኝ እድሜና ይስጥህ 🥰

    • @user-hv2ro1wh7s
      @user-hv2ro1wh7s Před 2 lety

      ሀኒዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @zehara605
    @zehara605 Před 2 lety +38

    ያሳዝነኛል ሚሰኪን አላህ አይንህን ያብራልህ እሱ አይቸግረዉም😭

    • @manuelcj
      @manuelcj Před 2 lety +1

      አንድ ነገር ልበልሽ አይን ኖሮአቸው ለክፋ ከተጠቀሙበት ሰዎች ይልቅ ይርዳው አይኑ ሳያይ በልቡ ብርሀን ብቻ የሚኖረው ህይወት ይሻላል. ይህን ክፋ አለም አየው አላየው ደግሞ

  • @wardaqatar7779
    @wardaqatar7779 Před 2 lety +46

    የርደውን አንግዳ ስለደረጋቹ ደስ ብሎኛል ልጄ ሁሌ የሱን ዘፈን ይገብዘኛል ከማን አብልጬ የሚለውን ለእናት የዘፈነውን የርደው ልጆቼ ሁለቱም ልጆቼ በጠም ይወዱአል

  • @elsaelsa787
    @elsaelsa787 Před 2 lety +17

    እንደዚ አምሮብህ ና ደና ሆነህ ሥላየሁክ ደሥ ብሎኛል ዘመን አይሽሬ ዛሬም እንደ አዲስ የምሠማህ ሙዚቀኛ ነህ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před 2 lety +13

    እመብርሀን ትጠብቅህ ይርዳው ቅድስ ገብርኤል በፊትህ ይቅደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 Před 2 lety +5

    በስማም በጣም ትልቅ እግዳ ጋበዛችሁልን እናመሰግናለን ebs

  • @bizuhan
    @bizuhan Před 2 lety +21

    ወንድም ይርዳዉ ሀይማኖትህን አለመቀየርህ መልካም ነዉ ግን በአለም መኖር ይብቃህ ይች አለም ከንቱ ናትና ለአለም መዝፈን ሳይሆን ለእግዚአብሔር ዘምር ቀሪዉ ዘመንህን በእርሱ ቤት አሳልፍሕ 🙏🙏

    • @azebsil7381
      @azebsil7381 Před 2 lety

      Lik nesh sistu ...😊 Gin zefen iko chnket yikensal

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 2 lety +13

    ይርዳው አንደኛ ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před 2 lety +8

    ይርዳው ምርጡ የጥንት የጠዋቱ ጠፍተህ ከርመህ እንኳን በሰላም አየንህ ። ቅዳሜ ከሰአት አጠቃላይ Ebs ፕሮግራሞቻችሁ በየግዜው እያስደመመን ነው ።

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 Před 2 lety +5

    የሚገርም ትዝታ ይርዳው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።ዘፈኖችህን ሰምቸ አልጠግባቸውም።90ዎቹ ሳስብ በጣም ውስጤ ይነካል።ይናፍቀኛል።90ዎቹን ካሳመሩልን ውስጥ ቁጥር 1 ነህ።በጣም እንወድሃለን።የምትሰራበትን ቦታ መጥቸ አይሃለሁ። ደም ግፊት ወይም ስኳር ይዞኛል።ስትል በአንድ ኢንተርቪው ሰምቸ ነበር።ጥሩ ላይ ነህ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +6

    አይ የሙዚቃ ትርፉ ማባከን ነው በሰው ሀገር በትዝታ ተንከራትቼ ሳልሞት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ደረሰልኝ ክብሩ የስፋ ለምን ይዋሻል በዘፈን የውስጥ ሰላም አይገኝም ለአምላክህ ዘምር ይልቅ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Před 2 lety +21

    የይርዳው ሙዚቃዎች እኮ በጣምየሚገርሙ ናቸው ❤️

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 2 lety +2

    yerdaw TENAW
    you Have an amazing Voice , your oldies Songs take me back way back
    #Thank#you#WENDEM#ALEM

  • @amanuelgebre4810
    @amanuelgebre4810 Před 2 lety +1

    ይርዳው ጤናው ግን ምን አይነት ተሰጦ ነው የሰጠክ anyways ስለዬሁ ደስ ብሎናል

  • @natratube8178
    @natratube8178 Před 2 lety +1

    Yirdaw Jember Album lay Laf Argat, Leka Leka, Yetizta Ager, Wedia New, Jember, Engenagnalen, Alewshimambo, Befikrish Teyzo ena Yibekal nachew betam tewedaj muzika album new

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 Před 2 lety +7

    ይርዳው እኔ እንዳንተ ድምፅ ቢኖረኝ ፤ በየሳምንቱ አልበም አወጣ ነበር ። ለምን እንደምትጠፉ ይገርመኛል ፤ እነ ቢጫ ወባ አየሩን ተቆጣጥረው ፤ እርም ዘፈን እንድንል አደረጉን እኮ ።

  • @lilykeflashopping1001
    @lilykeflashopping1001 Před 2 lety +6

    ይርዳው ጤናው ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም መጣህ 🤗❤

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +2

    የኔ አባት ልማልልሽ ገብሬኤልን አለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ልበ ብረሃን ነህ

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 Před 2 lety +4

    ጥበብን ያወቃት ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥህ ።

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 Před 2 lety +2

    ረመዳን ሙባረክ ለመላው ሙስሊም ሙስሊማ ኡመቶች ሁሉ
    በሰላም በደስታ ፁመን የምንናፈጠር አላህ ያድርገን ያረብ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +5

    እንኳን በደና መጣቹ በሻይ ሰዓት በቅዳሜን ከሰአት ይርዳው ጤናው በጣም እወድሀለው ኑርልን

  • @messioachenef9681
    @messioachenef9681 Před rokem +1

    መልካም ሰው በዛ ላይ ከተሟላ ስብእና ጋር ሙሉ ሰው ስላየውህ ደስ ብሎኛል።

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 2 lety +1

    ይርዳው ጤና ስላየንህ ደስ ብሎናል የደጉ ዘመን አቀንቃኝ በህዝብ ዘንድ ጥሩ ተወዳጅነትን ያተረፈ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @beyenemelisse1352
    @beyenemelisse1352 Před 2 lety +2

    Thank you for inviting yirdaw

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Před 2 lety +1

    ይርዳው ጤናው ለዛ ያለህ ተጫዋች ቢሱሙት የማይጠገብ።ፀጋ የበዛለት ሰው ነው የሰው መወደድ ከፈጣሪ ስጦታ ነው።

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 Před 2 lety +2

    ይርዳው አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜ ተመኘሁልክ 90ዎቹ ልዩ ሙዚቀኞች ለመጀመሪያም ለመጨረሻም ጊዜ የሰማንበት የፍቅር የአንድነት ደጉ ጊዜ ነበር ፈጣሪ ያንን ዘመን ያመጣልን ይሆን ?
    መልስልን ፈጣሪያችን ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ

  • @mikiyasshiferawalemu8087
    @mikiyasshiferawalemu8087 Před 2 lety +3

    I love Yirdaw Tenaw. Happy to see you back

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 Před 2 lety +5

    ተመስገን አምላኬ ተዊህዶ ፀንታ ትኖርአለቺ

  • @seifet.k.afrikano1415
    @seifet.k.afrikano1415 Před 2 lety +10

    I have a great deal of respect for him. I wish him good health for the rest of his life.

  • @forzasiraj9998
    @forzasiraj9998 Před 2 lety +1

    YIRDAW TENAW ! A great great musical talent and a gorgeous comedian back in the late 90s and early 2000s . Long live, brother !

  • @kaliliya1992
    @kaliliya1992 Před 2 lety

    እኔ ምን እንደምል አላውቅም ይርዳው ከማይተኩ ምርጦች አንዱ ነው እድሜ ይስጥህ

  • @netsanetamenu3597
    @netsanetamenu3597 Před 2 lety +3

    Golden voice ። ይርድሽ ስላየውህ ከልብ ደስስስስስ ብሎኛል እውድሀለው❤❤🙏🙏

  • @selamalemayehu6554
    @selamalemayehu6554 Před 2 lety +3

    ይርድሽ እግዚአብሔር እርሱም እድሜ ከጤና ጋር
    ያንተ ሙዚቃ ምንም የሚጣል የለውም እጅግ አድናቂህ ነኝ

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +3

    እውነት ጠንካራ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ሀይማኖትህን ባለመቀይርህ በጣም ደስ ይላል በርታልን

  • @demisselamboro4894
    @demisselamboro4894 Před 2 lety +6

    90ዎቹ ስንል እኮ በምክንያት ነው👌👏👏👏👏👏👏

  • @tigistti8320
    @tigistti8320 Před 2 lety +7

    ከረዝም ጊዜ በኅላ ስላየው ደስ ብሎኛል ወድሜ ሀይማኖት በመቀየር ለውጥ አይመጣም ባለህበት ያጽናኽ

  • @malamiri8740
    @malamiri8740 Před 2 lety +4

    ይርድዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል👌❤️🥰💚💛❤️

  • @enattsega8370
    @enattsega8370 Před 2 lety +5

    ይርዳው ምርጥ ሰው ተጫዋች

  • @aghsepda
    @aghsepda Před 2 lety +5

    ይርዳው ባለበርካታ ተሰጥዖ አርቲስት። መለስከኝ ወደ 90ዎቹ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Před 2 lety +1

    ብትዘምር ነው እሚያዋጣህ ህይወት እኮ ሸክላ ነው እና ይርዳው የእግዚአብሔርን ክብር ብትገልጥ ይበልጣል እደ ወድማችን አገኘው ይደግ

  • @misalegirma7626
    @misalegirma7626 Před 2 lety

    ወደኋላ መለስከኝ 90ዎቹ ምርጥ ጊዜ ነበር ጀንበር አልበም ውስጤ ቀርቷል።ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ።

  • @mastewaltebebu5923
    @mastewaltebebu5923 Před 2 lety +2

    አቤት የእሥራኤል አምላክ🙆 ለካስ እውነት ነው፤ *ሰው ማርጀቱን የሚያውቀው ከትዝታ አልፎ በተስፋ መኖር ሲጀምር ነው!* የሚለውን አሁን ይርዳው በመረዋ ድምፁ እነኛን ዜማዎች ሲያንጎራጉራቸው ነው።
    እግዚአብሄር አዘጋጆችንም ሆነ ይርዳውን ረዥም እድሜና ጤና ደስታና ሰላም ይስጣችሁ🙏💚💛❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነው ያለው

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 Před 2 lety +4

    ይረዳው በጣም ነው ምወድክ በርታ በአድ ሰረ እንጠብቀሀለን

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Před 2 lety +2

    ይርዳው መልካም ሰው የሻይ ሰዓት ላይ ሙሉ አልበም ተጫወትክልን እናመሰግናለን።

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 2 lety +5

    *እንኳን ለታላቁ የሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ በመላዉ አለም የአላችሁ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች💚💛💓😍😍👏🙏🙏💓💓💓*

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Před 2 lety +2

    ይርዳው ስላየሁህ በጣም ደስ ብሉጝል የማይረሳ ትዝታ አለጝ ያደግ ዘመን ጽድየ አኒንም ጋብዥጝ

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 Před 2 lety +1

    የርዳው ጤናው ሰላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም አወድሀለው ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Před 2 lety

    ይርዳውዬ ከቻልክ እሄን ድምፅህን ለእግዛብሄር ብዘምርበት ደግሞ ላንተም በረከት ነው እንግዲህ ሁሉም የአምላክ ፍቃድ ነው

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 Před 2 lety +2

    Oh my God you make me cry Thank you

  • @ashebirbelay8062
    @ashebirbelay8062 Před 2 lety +1

    ይርድየ ስላየሁህና ድምፅህን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል።አይ ያ ጊዜ።

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 Před 2 lety +4

    ይርዳው ጠፋህ ምርጥ ሰውው

  • @ali.a1305
    @ali.a1305 Před 2 lety +8

    Wow it really good seeing you 😍 a lot of beautiful memories ♥️

  • @user-to4ci8bi8b
    @user-to4ci8bi8b Před 2 lety +2

    በጣም የምወድህና የማከብርህ የዘጠናዎች ፈርጥ ኑርልን። አዲስ ስራ እንጠብቃለን።

  • @ETHIODIASPORA88
    @ETHIODIASPORA88 Před 2 lety +2

    Nice to see you Yirdaw...it was amazing show...Thanks Tsedi and Yoni

  • @aberitrean8862
    @aberitrean8862 Před 2 lety

    I love this guy Beautiful you Remind me my old school time @ Addis GOD BLESS !

  • @biniyam8991
    @biniyam8991 Před 2 lety +1

    ቀኑን ሙሉ የማይሰለች አንደበት 🥺🥺 መታደል ነው 😍❤️❤️❤️

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 Před 2 lety +1

    ሙዚቃም ጨዋታም አይጠቃገብም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @dechassaaseffa5360
    @dechassaaseffa5360 Před 2 lety +1

    ይርዳው በጣም እናመሠግናለን ቅዳሜ ከሰአቶችም እንደዛው ሳምንት ደግሞ አበጋዝን ሺዎታን ጋብዙልን🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +1

    ይርዳው በጣም ነው የምወድህ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልኝ 🙏

  • @dawit5033
    @dawit5033 Před 2 lety

    በጣም የምወድህና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትዝታዬን ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ። ኑርለን ይርድሽ

  • @mengeshalegesse537
    @mengeshalegesse537 Před 2 lety

    ይርዳዉ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ካሴትህን እየተዋዋስን ነበር የሠማነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Před 2 lety +3

    ሁለተኛ ይርዳው እንኳን ደህና መጣህ

  • @brookgetachew9639
    @brookgetachew9639 Před 2 lety +5

    ይርዳዉ እኖድህለን 🙏🙏🙏

  • @user-tq2bp8cf4o
    @user-tq2bp8cf4o Před 2 lety +10

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሰን...

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 Před 2 lety +1

    መርሀብ ቴን
    የናዬ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ሰላምለሁላችሁም

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 Před 2 lety +12

    ሰላም ጋዜጠኛ ወይንሸት እና ብረሀኑ አቅርብልን በጣም ውድ ናቸው

  • @eyobgebremariam7656
    @eyobgebremariam7656 Před 2 lety

    ይርዳው ጢና በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ኣስመራ ሆኜ ሚሰመው ዘፈኑ ትርግሙ ሳይውቅ ኣዲስ መጥቼ ድጋሜ ሲሰማ ጀንበር፡ኣቀንቃይ ድምጽ በደምብ ምያውጣ ህልም ዝፈን መዝፈን ይችላል ብሬድዮ ይህ ዝፈን ስያንጎርጉር እኔ ውን ማታ ለብቻየ ኮንዶምኑዮም ብሎክ እስከ ሚደነቁ ከሱ እየዝፈንኩ እየሳኣልኩ ማይረሶው ትውስታ

  • @tyry6852
    @tyry6852 Před 2 lety

    ይርዳውዪ በጣም የምወድህና የማከብርህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።ሀይማኖትህን ባለመቀየርህ ደስ ብሎኛል።የራስህን ቤተሰብ መስርተህ ባይህ ደስታውን ኣልገልፀውም!

  • @mesereteshetu2939
    @mesereteshetu2939 Před 2 lety

    ይርድዬ ሁሌም መሳጭ ሙዚቀኝ ነህ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @loveisthegreat
    @loveisthegreat Před 2 lety

    ይርዳው በጣም አድናቂው ነኝ ሁሉም ዘፈኖቹ

  • @akiafrica1261
    @akiafrica1261 Před 2 lety

    ይርዳዉዬዬዬ በጣም ነዉ በዘፈንህ ደስስስስ የሚል ትዝታ ያለብኝ የማይሰለች አልበም ነዉ ለ ዘመናት

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 Před 2 lety

    በስማም በጣም የምወደው ዘፋኝ ዘፈኔቹንም ስወድለት

  • @numberone6038
    @numberone6038 Před 2 lety +8

    You are the best singer and comedian. Long life for Yerdawu

  • @salamalhamu5321
    @salamalhamu5321 Před 2 lety

    ይርዳው በጣም አድናቂህነኝ በጣም ነው የምወድው ሙዚቃዎቺህን በተለይ ሠራቺልኝ በማለዳው ጄንበር በጣም እወዳቼዋለሁ አይዞህ እንዴዚክ አምሮብክ ሥላዬሁህ ዴሥ ብሎኛል እናንተም እንግዳ አድርጋቺሁ ሥላቀረባቺሁልን እናመሠግናለን

  • @tsiontekle3597
    @tsiontekle3597 Před 2 lety

    Welcome back yirdesh dess belognal selayewh Ahunm Fetari tenahn Abzeto yesteh

  • @destalehulu9490
    @destalehulu9490 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ይርዳዉ ናፍቀኸኝ ነበር ድምጽህ ይረብሻል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. Před 2 lety +2

    Yidawye, my all time favorite singer! I wish you long and healthy life! You are so talented and hilarious. I laughter the whole interview. Thank you being you🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 lety +2

    እድሜና ጤና እመኛለሁ ጌታ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Před 2 lety +2

    በቀረው ዘመንህ ለእግዚአብሂር ዘምር💔🙏

  • @enattsega8370
    @enattsega8370 Před 2 lety +2

    አፎርቅ ህጻናት አምባ መምህራችን ነበሩ አሁን ግን አርፈዋል በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር

  • @rahelbitew5437
    @rahelbitew5437 Před 2 lety

    በጣም የተለየ ስጦታ ያለህ ሰው ነህ
    ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @ReduHabeshawi
    @ReduHabeshawi Před 2 lety

    Love loveee himmmmmm Yerdaweyeeee Amlak yetebekeh Fetaaaa enwedehalennn❤️❤️❤️EBS THANK YOU!

  • @sabimedia3548
    @sabimedia3548 Před 2 lety

    What a guest!!😘😘 Great job. We love you Yirdish. Live long.

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před 2 lety +5

    ልበ ብሩህ ረዥም እድሜ ና ጤና 😘

  • @yaredmegersa3960
    @yaredmegersa3960 Před 2 lety +1

    ይርድዬ በጣም ነው እምወድህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 Před 2 lety

    Talented...
    Oldies but goodies classic ethiopian music of yesteryear.

  • @mesfinsharew9174
    @mesfinsharew9174 Před 2 lety

    90ዎቹ ወርቃማ ዘመን ነው
    ይርዳው ጤና ጤናና እድሜ ጨምሮ ይስጥክ።

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety

    እርድሽ እረጅም እድሜ ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅ እውነት እንዳለህ ነው ሁሌም ድምፅ 😍🙌

  • @abiyayele3953
    @abiyayele3953 Před 2 lety

    Best singer yirdaw tenaw long live for u!

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 2 lety +7

    ይርዳው ምን አይነቱ ቡዳ ቢበላህ ነው እንደዚህ የከሳህው?? ከዘፈን ወደ ዝማሬ መምጣት መታደል እድለኝነት ነው ጌታን ማገልገል ጌታን አግልግሎ ማለፍ እንጂ ሀይማኖት መቀየር አይደለም በግዜ ንሰሀ ገብተ ተመለስ ተወው ለአለም ማቀንቀኑን

  • @jossypaul3976
    @jossypaul3976 Před 2 lety

    ይርድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰው

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ያኑርክምርጥ የህብልጅ

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 Před 2 lety +41

    ይቺን ኮመት በዴብ አብቧት ሮመዳን ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ ወገኖቼ ከዲገት አዴጋ አላህ ይሰውራችሁ
    ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ አትለፉኝ 🕋🕋📖📖📖👈

    • @zaafaratouha2115
      @zaafaratouha2115 Před 2 lety +1

      አሠላሙአለይኩም

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      *እንኳን ለታላቁ የሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ በመላዉ አለም የአላችሁ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች💚💛💓😍😍😍🙏💓💓💓*

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 Před 2 lety +1

    የኔ ጌታ ድሮ ትዝታ መለስከኝ