እጅ ከምን- አርቲስት የኔው አካሉ ሰርፕራይዝ ተደረገ |etv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2020
  • እጅ ከምን- አርቲስት የኔው አካሉ ሰርፕራይዝ ተደረገ |etv
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 24

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 Před 12 dny

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 11 měsíci

    ❤ i remember Temesgen Teka and Yenewe back in the day. I hope Temesgen Teka family doing good.

  • @user-ov2lm7wu4x
    @user-ov2lm7wu4x Před měsícem

    ማሻ አላህ

  • @noadyitayih
    @noadyitayih Před 11 dny

    በጣም ድንቅ ተግባር ነው

  • @wasihunadamu6099
    @wasihunadamu6099 Před měsícem

    Ere tebarkue btame des yellalle

  • @user-wo4ox5ri3u
    @user-wo4ox5ri3u Před 5 měsíci

    አቦ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @cegtftube9070
    @cegtftube9070 Před 9 měsíci

    Ere fetari yebarkachehu

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 Před 4 měsíci +1

    ይቅርታ ይደረግልኝና ከነበረበት ቦታ እና መኖሪያ የተሽለ ቢሆንም አዲስ መኖርያ ቤት ሶስት ክፍል መታጠቢያና ሽንት ቤት ያለው ተሰርቶ ቢሰጠው መልካም ነበረ ከማይነስ ዜሮ ሙሉ 0 ይሽላል በሚለዉ እንያዘው አንጂ ስንት ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃና ዜማ ደራሲ አንድ ተዘግቶ የቆየ ያረጅ መኖርያ ቤት የጉለሌ ክፍለ ከተማ ካቢኔ ተሰብስቦ ይህንን ከሰጠ ፓርላማው ቢሰብሰብ ምን ይሰጠው ነበር ብዬ እራሴን ጠየኩ ምን ኣለብት አንዱን ባለፀጋ አናግራችሁለ ቢሆን ኖሮ የተሻለ ህይወት ያገኝ ነበር

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d Před 3 lety +1

    የተደረገላቸው ድጋፍ እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ቀን አለው!!! ሌሎችንም ጎብኙ

  • @addisteklie6317
    @addisteklie6317 Před 3 lety +1

    God bless you dear Ethiopians, LOVE LOVE LOVE FOREVER LOVE

  • @mulugetamechaye947
    @mulugetamechaye947 Před 2 lety

    ዋዉ ልዩ ዝግጅት ነዉ የኑሴ! የተደረገላቸዉ ድጋፍም በእጅጉ የሚያስደስት ነዉ!አስተማሪም ነው። ማሻአላህ ታናሼ በርታልኝ!💚💛❤❗❗❗። እንድምነሽ ቤላ ፍቅር ያየሁብሽ🤣😂❤❤❤❗❗❗

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 Před 3 lety

    It’s very touching, God bless you all!

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 3 lety

    ፈጣሪ ይደግፍህ

  • @user-vn7it9ti9l
    @user-vn7it9ti9l Před 3 lety

    ማሻላህ

  • @user-eo1fx8om5l
    @user-eo1fx8om5l Před 3 lety

    እሰይ በጣም ደስ ይላልህ

  • @eyudtube4764
    @eyudtube4764 Před 2 lety

    በጣም ያሳዝናል ቢስ በዜማዉ በግጥሙ ሚግጡት አርቲስቶች አካፍለዉት ቢበሉ

  • @addiszeleke3155
    @addiszeleke3155 Před 3 lety

    Yegebahal yeniye deg sew fetari yesetachu

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 3 lety

    ፀሀዬ ዮሀንስ ያውቅ ይሆን

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 3 lety +1

    ሆዳም አርቲስቶች በሱ ጥበብ ገንዘብ አጋብሰው አያስታውሱትም

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 3 lety

    በጣም የሚገርም ሞያተኛ ነው

  • @yaredteshale2235
    @yaredteshale2235 Před 3 lety +1

    የኔው አካሉ ለሌሎች ሻማ ሆኖ የጥበብ ብርሀንን የሰጠ ድንቅ የዘመናችን የሙዚቃ ሊቅ። የረዳችሁት አርቲስቶች እናመሰግናለን። ሌሎቻችሁ አርቲስት ተብዬዎቹ በተለይ ሙዚቃ የሰራላችሁ ማፈሪያዎች ናችሁ። Shame on you❗️

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 3 lety

    አቶ ወርቁ አይተነው በፈጣሪ ስም ይጎብኘው