#EBC

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Komentáře • 24

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 Před 3 lety +3

    የሃገር ቅርስ ስራ የሠሩ ውድ አባት ናቸው፡፡ ጋሽ ይልማ እናከብርዎታለን!

  • @melakudegene9581
    @melakudegene9581 Před 3 lety +1

    ለማመስገን ቃል ያጥራል ለሀገራችን ዘፈን ቁልፍ ሰው አምላክ እድሜ ይስጥህ

  • @selamawitselamawi3423
    @selamawitselamawi3423 Před 5 lety +3

    እድሜህን ያርዝመው ያልተነገረህ ያልተመሰገንህ ጀግና ነህ

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 Před 3 lety +2

    How great Yilma is !!! But he is not celebrated as strong as his creativity!!! Long live Yilma.

  • @abiynegash1147
    @abiynegash1147 Před 4 lety +6

    ይልምሽ ምን ልበልህ?በምን ቃል አንተን መግለፅ ይቻላል?በእውነት አልችልም በቃ!

  • @user-gy9gm3tk1g
    @user-gy9gm3tk1g Před 3 lety +2

    ስለ ይልማ ገብረአብ ብዙ ያልተዘመረለት ነገር አለ ብዙ ያልተባለልት

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw Před 2 lety

    ያልተዘመረለት ጀግና ይልማ ገብረአብ ትልቅ ክብር ይገባዋል እሄን የመሰለ ምርጥ ግጥሞች ማበርከቱ ገራሚ እና ልዩ ተሰጥኦ ነው

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix Před rokem +3

    Leazh tilk sewu AAU lemn kibr docteret aysetm??

  • @teddytechilo
    @teddytechilo Před 4 lety +1

    Extremely talented and gifted individual..👏🏾👏🏾

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Před 3 lety +1

    እድሜ ይስጥህ

  • @dawitzewdie4125
    @dawitzewdie4125 Před rokem +1

    Let him talk, Mr journalists

  • @teddytechilo
    @teddytechilo Před 4 lety +5

    The Ethiopian version of William Shakespeare..

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Před 3 lety +2

    አቤት አቤት ወደልጅነቴ ሄድኩ እረ ስንቱ ተደበላለቀብኘ ምናለ ልጅነቴን ብመለስ

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf Před 10 měsíci

    ይህ ሰው በ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ትልቅ ኣሻራ የተወ ታላቅ የጥበብ ሰው ነው እንዳውም የ ዶክትሬት ማእረግ ይገባዋል

  • @seyfseif5924
    @seyfseif5924 Před 4 lety +1

    Living legend!

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 Před rokem

    ይልማ ገብረአብ አበበ መለሰ አበበ ብርሃኔ ፀጋየ ደቦጭ ሶስና ታደሰ የኢትዮጵያ ሙዚቃ የጀርባ አጥንት ናቸው

  • @tameratabebe3310
    @tameratabebe3310 Před 4 lety +1

    Yelmish I missed you. I hope I will meet again.

  • @jemmysmn3641
    @jemmysmn3641 Před 4 lety +3

    #ይልማ ገብረአብ …#ኤልያስ መልካ በኢትዮጵያ ትልቅ ቦታ አላቸው ምትክ የላቸውም

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 Před 3 lety +1

    Too short..... this guy is to deep. Please do more research about his job

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Před 2 lety

    We love you .

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 Před 3 lety +1

    What if the poems are collected and published???

  • @thxsdffjxbfj1352
    @thxsdffjxbfj1352 Před 2 lety +1

    ግጥም ይልማ ገብረአብ ዜማ አበበ መለሰ ትዝ ይለኛል የካሴት ከቧር ዉሥጥ

  • @guzeguzasefaw3733
    @guzeguzasefaw3733 Před 5 lety +5

    ምንው.የተምልካች.ቁጥር.አነሰብኝ? .ይህን.ትልቅ.ስራን..በጣም.ትልቅየሰራ.የዘመን.አሻራ.

  • @sawasasa9764
    @sawasasa9764 Před 9 měsíci

    Dink new