የኢትዮጵያ አየር መንገድን የለወጡት አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • አቶ ዘመዴነህ በሀገራችን አሉ ከሚባሉት የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች መካከል አንዱ ሲሆኑ ኢንቨስተር እንዲሁም በቅርቡ የተመሠረተው የሰላም ባንክ መስራችም ናቸው። አቶ ዘመዴነህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በከፍተኛ ደረጃ ሪፎርም ሲደረግ ሪፎርሙን መርተዋል። አቶ ዘመዴነህ የማክሰኞ እንግዳ ሆነው የህይወት ልምዳቸውን አካፍለውናል ቪዲዮውን ይመልከቱ። @DawitDreams
    Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    Welcome to the official CZcams channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our CZcams channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our CZcams channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #DawitDreams#EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #motivation #success #successmindset #AbrshDreams #thesuccesselite #paradagmshift
    #dawitdreams #zemedenehnigatu #Abiy ahmed #ethiopia investors in ethiopia ethiopia #አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ #የኢትዮጵያ አየር መንገድ

Komentáře • 304

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 Před rokem +6

    አቶ ዘመዴነሕ ንጋቱ በጣም ከማደንቃቸውና ከማከብራቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ሥለሠጡን ነገር ሁሉ ከልብ አመሠግናለሁ ጌታ ጤናና እድሜ እንዲሠጦት የዘወትር ምኞቴ ነው አቅራቢዎችንም ከልብ እናመሠግናለን

  • @hanagetachew8821
    @hanagetachew8821 Před rokem +29

    በመድረኩ ላይ የሚተላለፈው መልክት የሚታየው ሰላም ፍቅር ተስፋ እና እርጋታ የሚግርም እና ድንቅ ነበር። እናመሰግናለን

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před rokem +2

    እጀዝህ ነው የሚያምርብን እኛ ኢትዮጵያ ዊያን ትል
    ሰውን እደትልቅነቱ ማክበር የአያቶቻችን በሀሀል
    ብሎም የጥናት የአባታችን ሰውን ማክበር በውነት
    በጣም ደረሰ ይላል አቀባበላችሁ ማለቲ ነው ይህ
    ነው ባህላችን ክብር ለሚገባው ክብር መሰጠት

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 Před rokem +17

    አቶ ዘመዴነሀ ንጋቱ ግሩም ድንቅ ነው መታደል ነው በዘመናችን እንዲህ ድንቅ ሰዎችን በዚህ መንገድ ማግኘት እጅግ ድንቅ ነው #Dream እናመሰግናለን!!

  • @endalktulu9203
    @endalktulu9203 Před rokem +43

    In 2001 I had a chance to meet with Zem at his office. When I was studying Economics at Addis Ababa University, he was gracious enough to be interviewed for my senior essay which was on a topic about the need for the establishment of a capital market in Ethiopia. That encounter was inspirational and has been part of my professional journey. Thank you Zem for being a shining light to me all those years ago and inspiring the young generation today and in the future.

    • @marituchala3528
      @marituchala3528 Před rokem

      Very positive also to me
      His warm welcoming still in ma mind

  • @bertukansisay760
    @bertukansisay760 Před rokem +7

    ኦ በጣም ደስ የሚል ጊዜ 3ቴ ደግሜ ያዳመጥኩት ደስስስስስ ሲል እግዚአብሔር ይርዳን ጦርነት እርሀብንና ዘረኝነት ከሀገራችን አጥፍቶ ሰልጥነን ተለውጠን እንዳደጉ ሀገሮች ሰው በሰውነቱ ተከብሮ የሚኖርባት ሀገርን እናፍቃለሁ!!!!!!!

  • @kidisthagazi
    @kidisthagazi Před rokem +3

    የኔ ድንቅ ዴቭ አስተማሪዬ ስለሆንክ አመሰግናለሁ እይታህ ይገርመኛል የምታቀርባቸው እንግዶች ራሱ አስተማሪ ናቸው ብዝት በልልኝ

  • @electroshop5545
    @electroshop5545 Před rokem

    የመለወጥ መንገድን ስላሳየከኝ አቶ ዘመዴነህ እጅግ በጣም አመሠገንኩ አሁን እራሴን አገኘሁ ፈጣሪን አመሰግናለሁ

  • @denekemetaferia6054
    @denekemetaferia6054 Před rokem +4

    ዳዊት ድሪምስ
    በከንቱ የባከኑ እድሜዎቼን እያብሰለሰልኩ አደርኩ ,,,, የማይመለስ ዕድሜ ሆነብኝ ,,,,ጣራ ላይ ደርሻለሁ ,,,
    ቢሆንም ከሆነልኝ እኔም ያልተገበሩ ሕልሞች አሉኝ ::
    እጅግ የሚገርም ሁለት የ "ዳዊት ድሪምስ" ን ፕሮግራሞችን ለመጀመሪያ ጊዜ ካየሁ በሁዋላ "ይህም አለ ለካ" አልኩኝ :: ከብዙ ቅዠት አንድ እውነተኛ ሕልም ኖሮኝ ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር ::
    በርቱ ! ! ብሩህ አዕሮ እየፈጠራችሁ
    በመሆኑ መጭው ዘመን የኢትዮጵያ ነው

  • @shewitkg
    @shewitkg Před rokem +21

    Very very true. We Ethiopians are hard workers, smarts,loyal/honest, and talented. I witness it. The only thing is, we don’t trust we have all those blessings. This generation please wake-up go out and shine and use your talents. I have a feeling deep inside me that Ethiopia will be DOMINANT in the world very soon!!!!!!!!!! Love you Ethiopia🇪🇹 ❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před rokem +1

    አቶ ዘመዴነህ ምንም የምንለው ነገር የለም ኢትዬጽያ ካፈራቻቸው ትልቅ ሀብታችን ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የሰጣት ስው ነዎት ረጅም እድሜ ይስጽልን

  • @andualembezabeh9448
    @andualembezabeh9448 Před rokem +3

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደዚህ ፈጣን እድገት በዘመዴነህ በቀረበው ዳዊት ድሪም ፕሮግራም ላይ በመስማታችን በኢትዮጵያችን እድገት እንድንገረም እንድንደነቅ አድርጎናል ዘመዴነህ እንዳለው ለኢትዮጵያ ሃገራችን ትልቅ ብሩህ ተስፋ እንዳለን ያሳየናል ዘመዴነህ ጥሩ አመራርን የሚችል ሃገሩን የሚወድ ልናከብረው የሚገባ ትልቅ ሰው እንደሱ ያሉትን ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን
    ከአሜሪካ

  • @yosephgebretsadik7927

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ይህ የሐገራችን ድቅ ሰዉ በምርአባት አገራት የሱ professionalism በጣም ከፍተኛ መአረግ ያለዉ ሰዉ ነው። እዛዉ እየኖረ የራሱን ኑሮ መኖር ችላል።ግን በጣም የሚገርመዉና የተገነዘኩት ነገር ስለሱ ሁሉን ነገር ትቶ ከአሁን በሃላ ለሀገሬ ባለኝ አቅም ሙያ አገሬን ማገልግል አለብኝ ብሎ መስዋት አድጐ ዶሄን ሁሉ ስላረገ ከፍተኛ አክብሮት እሰጠዋለው። every time I started watching you mad my day! I’ve been watching a lot! ዠመድን, I’ll thank you, that you are fully committed to help our peoples and beyond! Your commitment, so priceless what you do to. I have so much love to u and God bless you and your family you doing our nation. And I have a lot of respect for you. I mean it I’m just like you I live in the state everything what you’re talking about I understand.

  • @jemilaabegaz4864
    @jemilaabegaz4864 Před rokem +1

    በጣም አድናቂዉ ነኝ ብዙ እነማርበተለን ግን ብዙ ኢትዮጵያዊ ጋረ ተደረሸ እንዲሆን ባማረኛ ነበረ ማዉራት የነበረበት በብዙዉን እንግሊዘኛ ነዉ የሚያወራው ነማንኛዉም አመሰግናለሁ

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 Před rokem +2

    ኢትዮጵያ የምትፈልገው ሰው እንደእርስዎ ያለ ሰው ነው። ቸሩ አምላክ ጤናና እድሜ ሰጠጥትዎት የርስዎን ዓይነት ዜጋዎች እነደሚያፈሩ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። አጅግ በጣም ጥሩ መደበኛ ባልሆነ መንገድ አስተማሪ ነዎትና ብዙ እርስዎን የሚመስሉ ባለሙያዎችን ያፈራሉ ብዬ እገምታለሁ።

  • @fekadumoreda5825
    @fekadumoreda5825 Před rokem +16

    What I like about Zemedeneh is that he is genuine and positive about life. Four years ago, I was lucky to seat with him on a flight from DC to Addis and chatted for more than 10 hours. I am so glad to learn that his blessed with children and new life. Keep up your positive message, my big brother Zemedeneh.

    • @helenshiberu
      @helenshiberu Před rokem +1

      There is nothing genuine about this leba. Yes, he does talk and flaunt about how he met his wife ( it is ONLY thanks to her he is where he is today). Yet, why doesn’t he mention how he beat his late wife’s daughter (with the accomplice of his current wife) , or his on going court case with his lates wife children? Why not mention how he bribed his way through for not getting arrested to what he did to the daughter? Why not mention his huge debt with Ernst & Young? Yet he is sitting at interviews as if he’s this great “economist” when he’s not but a corrupt greedy thief. @Dawit Dreams you should do some background checks before hosting a woman beater and a criminal on your show.

    • @elizabetabdo9761
      @elizabetabdo9761 Před rokem +1

      Wow I wish I couldn’t hear Negative staff about this guy I was very interested when he speech 😮

    • @user-sj8cc6ob1j
      @user-sj8cc6ob1j Před rokem

      Are they well paid at the Garment Factory????!

    • @ethiopian6561
      @ethiopian6561 Před rokem

      Oh wow.. I was wondering why we never see Julie’s kids with him. Also, his new wife is in Julie’s home. That’s disrespectful

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 Před rokem +26

    Success is not final; failure is not fatal: It is the courage to continue that counts."

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před rokem +4

    እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ዴቪ
    ስለምታደርገው ቅን ተግባር❤️🙏🏽❤️

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před rokem

    አቶ ዘመዴነህ፣ እርግጠኛ ነኝ አንተ አማራ ነህ!
    እንዳንተ በላቀ እውቀትና መተማመን የሚያስብ ሰው አማራ ብቻ ነው!!!!!

  • @Addistoday
    @Addistoday Před rokem +5

    thank you so much dawit for bringing the great business person Ato Zemedenehe so that we all get some life time experience from his rich knowledge!🏆🏆🏆🏆🏆watched this amazing and valuable interview non stop past mid night! እኔ ድንቅ ነኝ! አንተ ድንቅ ነህ! Long live,Dawit!🏆

  • @rolex8678
    @rolex8678 Před rokem +5

    አቶ ዘመዴነህ ስለህዝቡ እሴት ጥሩ ብለዋል , ነገር ግን ላለፋት 4 አመታት ሰወች በማንነታቸው(በነገዳቸው) ብቻ እየተገደሉ እየተሳደዱ እንደሆነ አያቁም ?? በድህነት እየማቀቀ ስላለው ህዝብ አስበው ያውቃሉ ? የዘር ፓለቲከኛው ምን እየፈፀሙ እንዳለ አያቁም እያወሩ ያሉት የስኬት እና የኢኮኖሚ እድገት ወሬ በህይወት መኖር ህልም ለሆነበት ሰው ቀልድ ነው እባክወን ስለነዚህ ሰወችም አስቡ መፍትሄ ላይ ምከሩ እነሱም ወገን ይሻሉ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před rokem +2

    Thanku you አቶ ዘመዴነህ
    you are very positive person I like it. we need the kind of person more.

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 Před rokem +4

    Ato Zemed, Ethiopia is really blessed having the most influential business guru someone like you and an inspirational figure a role model for millions of young Ethiopians who can take our country’s economy to the next level.

  • @halimaadam9624
    @halimaadam9624 Před rokem +5

    ሀገራችን ሰላም ቢሆንልን ይሄ እሚባለውን ሁሉ ተስፋ ነበረን 😭😭😭😭

    • @meronsileshi6333
      @meronsileshi6333 Před rokem +2

      ማርዬ እያንዳንዳችን ስንቀየር እኮ ጦርነት የሚያስብ ሰውም አይኖርም ቢኖርም የሚቀበላውም አይኖርም ዝም ብለን ራሳችንን እንቀይር ኢትዮጵያ በራሷ ሰላም ናት💚💛❤😘

  • @Nevinhope
    @Nevinhope Před rokem +2

    I am very impressive, ዳዊት dreams is our blessing, ብጣዕሚ ነመስግን

  • @elsaberhe9704
    @elsaberhe9704 Před rokem +1

    Beautiful! Clear! Helpful! Encouraging! Exquisitely addressed all questions with hopeful future.
    Thank you, God bless you all wirh more wisdom, health, and prosperous years❤️🙏

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před rokem

    እቶዘመዴነህ የምንሰማው ሁሉ የወደፊት ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፉ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🏾

  • @mammitu-lovelymom7293
    @mammitu-lovelymom7293 Před rokem +1

    Wow,
    Dear Ato Zemedeneh Nigatu Congratulations for you success. Proud of you as an Ethiopian.
    This inspiration is highly needed in Ethiopian Teaching Institutions. Yes, our social fabric is great asset and has to be nurtured for generations. I am sending this note, to have 5 minutes talk to unfold some realities.. God Bless.

  • @betiadmas2593
    @betiadmas2593 Před rokem +1

    እናመሰግናለን እንደትችት ሳይሆን እንደ አስተያየት እንግሊዝኛው ትንሽ አልበዛም

  • @yaredtafa39
    @yaredtafa39 Před rokem

    በእውነት እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን አመሰግናለው በመቀጠል ለሀገንሮት ያሏት ፍቅር ክብር ይገረማል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @benyametekle499
    @benyametekle499 Před rokem +4

    ዳዊት ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው :: አቶ ዘመዴ ነህ እንዴት ወደ ስኬት መድረስ ይቻላል ሚለው ላይ እንደጠበኩት አልነበረም::

  • @user-en4ty2kw6i
    @user-en4ty2kw6i Před rokem

    ዳዊስተይ እናመስገናለን ስላም ከሆኖ ለትግራይ አስፍላጊ አንድ አንተ ነህ ሄደህ ህዝቤ እንደሚታፅናናለኝ በእግዚአብሔርም እለመናለሁኝ የተጎዶ ስዎች ህዝቤ ሓላፍነትህ እንደሚተወጣ ተስፊ አለኝ

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut Před rokem +2

    ለሀገራችን ብዙ ስራ ይሰራሉ ከምላቸው አንዱ ናቸው. እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልኝ

  • @hannahilemariam247
    @hannahilemariam247 Před rokem +1

    I always wants to watch/listen a long interview from him and I'm glad you guys invited him. As you said Dawit ' negegeru tafch nw' . Wish to see many more ppl like him. A great inspiration speaker. Thank you dawitdreams.🙏

  • @ayu1185
    @ayu1185 Před rokem

    የምር የምር የሚደነቅ የማደንቀው ትምህርቱ ጫዋ ታ አዋቂ ብልህ በአጠቃላይ ደስ የሚል ሰው የእንተ አይነቱን ያብዛልን❤

  • @sdesta1327
    @sdesta1327 Před rokem +2

    Zemedeneh is an intelligent person. Pleasant and informative interview.
    I don't think you need background music during interviews. It's destructive

  • @Biruk5824
    @Biruk5824 Před rokem

    amazing .. Thanks. this.Family.s...hope is a.big.full.👍💞

  • @ayteneweshete1225
    @ayteneweshete1225 Před rokem +1

    Thank you for your motivational speech.

  • @temesgenteklemariam9134

    For me, the young are the uncut gemstone of the country. I am glad they sit and hear such an inspiring great man. Thank you DAWIT DREAMS!

  • @konjittedla2099
    @konjittedla2099 Před rokem +1

    The change is brought by the leadership of the airline.

  • @amberyene4468
    @amberyene4468 Před rokem

    እናመሰግናለን ዚየ ❤ በጣም ነው እምናመሰግነው ለሀገራችን ስላደርጋችሁልን አስተዎፅኦ ❤❤❤❤😊

  • @erkeselambellete7500
    @erkeselambellete7500 Před rokem +2

    ዛሬም ተደንቄአለሁ አመሰግናለሁ አቶ ዘመዴነህ

  • @SimienMountainTours
    @SimienMountainTours Před rokem +1

    I wish, he could be the Prime Minister of Ethiopia!

  • @shidensport2610
    @shidensport2610 Před rokem +1

    በጣም ልዮ ንግግር ማራኪ አስተሳሰብ በጣም ወደድኩት እናመሰግናለን

  • @emmadirissa3577
    @emmadirissa3577 Před rokem +1

    Amazing thanks Amlak Tena Edie Yistlin

  • @farukmussa777
    @farukmussa777 Před rokem +4

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቶ በዜመዴነህ ተቀየረ ብሎ ማስታወቂያ መሰራት አግባብ አደይደለም ፡፡አየር መንገዱ በዘመናት የገጠሙትን ፈተናዎችን እያለፈ የመጣ ተቋም፡፡

  • @sew1391
    @sew1391 Před rokem +1

    ያኮራል፤ ግን አንድ ለእናቱ ሆነ። ምናለ ሁሉም የንግድ ተቋማት የኢትዮጵያ አየርመንገድን ፈለክ ቢከተሉ! ኢትዮጵያውያን ምንም እንደማይሳናቸው ማሳያ ድርጅት ነው። አቶ ዘመዴነህ እና ጓዶቻቸው ምስጋና ይገባቸዋል።

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 Před rokem +1

    Bravo Ato Zemede Addis Abebe newota, ene Gojame 'Amhara' Yimeslugn neber, Bravo, Bravo!!!!!!

  • @seyoumchane6727
    @seyoumchane6727 Před rokem

    An Interesting life and practical experience. Personally benefited a lot from this program. Seyoum C

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před rokem

    ልብ የሚያሙቁ ሰው የሀገሪ ሙሁሮች በየሰው ሀገር የሰው
    ሀገር የምታሞቁ እደኝ ሰውዬ ጉቡና ለሀገራችሁ ሰሩ እላለሁ
    እናመሰግናለን አቶ ዘመዲ በውነት በውነት በሀገሪ ኢትዮጵያ
    ኮራሁ አመሰግናለሁ

  • @mihiretabebe774
    @mihiretabebe774 Před rokem +3

    Wow thank you very much!

  • @mickeydi
    @mickeydi Před rokem

    I love & Respect Ato zemedeneh he is like just the name looks sounds like my own family (zemed) keep up the Good Job for me you are Ethiopian at the Finest.Thank you for all what you have done & we expect more from you & people like you! God bless you & your family! We Ethiopians are on the Rise & nothing can stop that!! Let's go..💚💛♥️🇪🇹👍🏽🙏

  • @kidusmesfin8605
    @kidusmesfin8605 Před rokem +2

    Love your way of perspective, and your deep insight into the economy.

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 Před rokem +1

    እናመሠግናለን አባታችን

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 Před rokem

    Really Really you are so amazing and you are our blessing. Thank so much for sharing your experiences

  • @lijocheneba33
    @lijocheneba33 Před rokem

    this idea can truly change every ethiopians through his life experience and lovely inspiration speech !!!! WE PROUD OF HIM !

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ግሩም ዝግጅት ነው እናመሰግናለን ለሃገሬ ተስፋ አላት እንደ እነ አሜሪካና የአውሮፓ አገራት ደንበኛ ህጋዊ የሆነ የግል ባለሀብቶች በደንብ መበረታታት እና መፈጠር አለበት።።።

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před rokem

    Temesgen Amlake. Lejoche Tesfa alachew. Amesegenhalwe 🙏❤️

  • @bontubona9459
    @bontubona9459 Před rokem

    Thank you so much 💓 💗 💛

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @entertainment0182
    @entertainment0182 Před rokem +1

    thank you rly

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 Před rokem +1

    Thank you Z

  • @endalesafaye3773
    @endalesafaye3773 Před rokem

    I love the seminar plus the slogan. Thank you for sharing God bless you 🙏. Keep on doing good work 🙏.

  • @nebiyumekonnen7619
    @nebiyumekonnen7619 Před rokem +1

    Wow wow 🤩 no words! Amazing! Thank you Z!

  • @barackaboye516
    @barackaboye516 Před rokem +1

    What a marvelous person to listen to! so charming a person second to non other than Athlete Major Haile Gebreselassie. Mr. Zemedeneh , frankly, you made my day very bright and myself, blissfully joyful. Thank you.

    • @ayelelemma2329
      @ayelelemma2329 Před rokem

      Great ur appreciative of the delightful Mr. Zemedhun. He has indeed transformed EAL and other business establishments. But don’t forget u have many other role models as well. We have a prime minister who is transforming the international power balance via eloquence, strategic thinking, humility, guts and first rate leadership capabilities. Just a friendly reminder.

  • @motivationpivot7914
    @motivationpivot7914 Před rokem +7

    The change in Ethiopian airlines is because of Girma Wake and after him, Tewelde also did remarkable things for the institution

    • @wendimagegnalemayehu3885
      @wendimagegnalemayehu3885 Před rokem

      That was exactly my question. What was his role at EAL to take all this credit? I am sure he is very successful somewhere else and he deserves all that. But could someone enlighten me with his actual contribution to the success of EAL and if that surpasses that of the Girma or Tewelde?

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 Před rokem

      @@wendimagegnalemayehu3885 Because he is Amhara or Amahara wanna be.

  • @Ethiozala
    @Ethiozala Před rokem +1

    I absolutely i agree that there is a lot of opportunities in our country, well said " it is not 1 pizza "
    Thank you zd for for a very inspiring information, hope I will have chance to meet you one day!

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 Před rokem

    በጣም እናመሠገናለን አቶ ዘመዴ መልካም ትምሕርት ሠተውኛል

  • @hiwotayele4887
    @hiwotayele4887 Před rokem +1

    worth to listen ,so informative

  • @tewodrosburka1794
    @tewodrosburka1794 Před rokem +1

    Thank you 🙏🙏 ዘመዴ

  • @mihiretabebe774
    @mihiretabebe774 Před rokem +3

    Really amazing!

  • @AAziz-mz2he
    @AAziz-mz2he Před rokem

    wow its amazing life experience i proud to Dr. Zemedeneh to be Ethiopian .

  • @user-nq9fc9on5b
    @user-nq9fc9on5b Před rokem +1

    ተስፋ ጥሩ ነው ነገር ግን ኢትዮጲያ ለምለም ናት ኢትዮጲያ ታላቅ ናት በአያቶቻችንም በአባቶቻችንም ሲነገረን የኖረ ነው ሓቁ ግን ሁኔታችን ተስፋ አስቆራጭ ነው ጦርነትን እንደ ጀግንነት የሚያዩ መሪዎችና ሙሑራን እስከኖረን ድረስ የደሃ ደሃ ሆነን እንኖራለን እንጂ ተስፋችን ወደ አንጀራ በእኛ ዘመን አይቀየርም

  • @getuabebe7846
    @getuabebe7846 Před rokem +1

    Thank you!

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d Před 2 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistayemro409
    @tigistayemro409 Před rokem

    ዳዊት ድርሚስ ውስጤ ነህ

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před rokem

    እግዚአብሔር ይረዳህ ወንድማችን ዘመዴነህ ወጣቱ መማር አለበት ይቅር መባባልንና ዘረኝነትን ቂምን ተንኮልን ትተው ለአገራቸው መሰራትን መልመድ አለባቸው

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. Před rokem

    I was very young when I attended his Vision for Ethiopian Airlines @ Bahir Dar ET sponsored workshop. And I remember at that time it was a crazy and ambitios vision for ET by consultancy firm of Young and Earnest. But achieved with dramatic fashion.
    Ofcourse he contributed for his country is countless. I am happy to see you again Mr. Zemedeneh Nigatu

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 Před rokem +2

    የዳዊት ህልም ለወጣቱ የሚያስተምረው እንዴት ፖለቲካውን ተጠግቶ አገር ሲዘርፍ እና ሲያዘርፍ የነበረ ዘመዴነህና መሰሎቹን አዋቂ አድርጎ ማቅረብ ነው ያሳዝናል ። የዳዊት የጀርባ ማንነት መጠናት አለበት ምክንያቱም ዘመዴነህን አድናቆት የቸረው ዳዊትም አገር ከሚያዘርፉት አንዱ ይሆናል ።

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 Před rokem

    አሁን፡ኢትዮጵያዉያኖች፡ከአሜሪካ፡ስንመጣ፡ከሌሎቹ፡አየር፡መንገዱ፡ዉድ፡ስለሆነ፡በብዙ፡ዶላር፡ከሌሎቹ፡ስለተወደደ፡በጣም፡አዝኛለሁ፡፡

  • @mihiretabebe774
    @mihiretabebe774 Před rokem +1

    Thank you

  • @user-ot3kb2gy1y
    @user-ot3kb2gy1y Před 8 měsíci

    አቶ ዘመዴነህ ማለት ከቋንቋ pronunciation ጀምሮ ብሎም ስለሚሰሩት or ስላላቸው passion በተለያዩ ሚዲያዎች ሲያወሩ በጣም አስደማሚ ናቸው። በቀድሞው or በድሮው ጊዜ የተማሩ ተማሪ ቢሆኑም እኩል አሁን ካለነው ትውልድ ጋር በምንም ነገር Fit ማድረግ የሚችሉ ኢኮኖሚስት ናቸው። ይሔ መታደልም ነው፣ አራድነትም ልንለው እንችላለን፣ የበለጠ ብቃት የሚለው ቃል በጥሩ ሁናቴ ይገልጻቸዋል!

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před rokem +2

    Personally I appreciate Mr Zemdeny knowledge his very knowledgeablea and wise person....but didn't get why the audience clapping in each and every conversation?

  • @felekehirpassa9767
    @felekehirpassa9767 Před rokem +1

    አቶ ዘመዴነህ ሰዉ ሃንግ ማድረግ እኛም አገር በጣም እየተስፋፋ ነዉ ከጥዎት በ12፡30 ላይ አዉራ መንገድ ላይ ሃንግ ተደርጎ ስልክ እና ገንዘብ እየተዘረፍ ነዉ

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 Před rokem +1

    My favorite person.

  • @woyinshetbelete1871
    @woyinshetbelete1871 Před rokem

    ስለመረዳወ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ግን የእንግልዘኛ ቋንቋ ባታበዙ ጥሩ ነው ብዙ የማይችሉ ሰወች አሉ ለማዳመጥ ገብተው እንግልዘኛ ሲበዛ ትተው ይወጣሉ እና ለኛ ለሀበሾች እስከሆነ ድረስ ትምህርቱ በአማረኛ ብቻ አድርጉት በድጋሜ አመሠግናለሁ እዚህ ቻናል ገብቸ ማዳመጥ ከጀምርኩ ወድህ በጣም ተለውጫለሁ ጭንቀቴ ሁሉ በጣም ቀንሶልኛል ቀጥሉበት ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @smartcityfool
    @smartcityfool Před rokem

    A very uplifting message.

  • @user-xv1pz4dx2b
    @user-xv1pz4dx2b Před 7 měsíci

    Amen kudus azgabiher ymesgene yhun
    Wow thank you dawit dream and family of dawit dream .ahun talk sew ametah dawit Le ato zamedeneh
    "yehager lewt be behagerena sew astemhreh betegbar Le afrika and alem masayet tlk negre new"etyopia talk tesfa alat

  • @poetslanefilmhk7012
    @poetslanefilmhk7012 Před rokem

    Very impressive conversation. I wish the background sound wasn’t there. Very loud.

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Před rokem

    Thanks mr zemedene 🎉🎉🎉 and dave also more my dream come true yess❤

  • @tinahaile4186
    @tinahaile4186 Před rokem +2

    Atwashu tewelde gebremedhan neber yezer guday aregachut atashkabet Dawit edaltelah hake ezeh mehad alebh

  • @jonimk9956
    @jonimk9956 Před rokem +2

    i have no idea what I felt about zemdene nigatu he is smart and kind

  • @lailadani5955
    @lailadani5955 Před rokem

    Tadia minale ato zemdkun ketma lemat or mazegaja bet gebtew biyastemirulen minal nebret eyalen menkesakes bebirokratotch musena bmefrat lewet yalametan bizu sewotch alen gera gebton bserw hager yeminkratet lemgebat eyeferan gen lewt yeminfelg enen chemiro I am tired of leaving seew hager silzieh pls mekratchu genzeb yelelew
    musina ferton megbat yalechalenwen seewotch erdun.
    Ato zemedie ur speech look like
    life in ethiopia smooth yehone yemeslal gen never.hak hakun aweru
    maybe u are rich u don't feel it wedetatch yalewen life or u don't know how it is sharp. u guys speech wss amazing I wish if I am home.
    .

  • @benjaminarsenal6765
    @benjaminarsenal6765 Před rokem +3

    አሰመሳዮች ነን ትናንት ከወያኔ ጋር ተመሳጥሮ ሀገር ሲዘርፋ የነበረ ሰዉይ ዛሬ ማሊያ ቀይሮ መጣ አይ ይቺ አገረ

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Před rokem +1

      ትክክል ወንድሜ ኢትዮጵያ አገሩን ከውጭ ባለሀብት እያሰመጣ ሲያዘርፍ የነበረ ሰውን አምጥቶ ምን ይጠበስ ማለት ይገርማል ዳዊት ድሪምስ እራሱ መፈተሽ አለበት።በመጮህ እና በቲፎዞ ወንጀለኛን ማክበረ ይቁም ።

  • @ST-ne8tt
    @ST-ne8tt Před rokem +1

    it's so good

  • @meskeremalemu2523
    @meskeremalemu2523 Před rokem +2

    የሚገርም ነው. No word.

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      መስከረምዬ የኔም ቤተሰብ ሁኚ ስወድሽ🙏🙏🙏

  • @Nevinhope
    @Nevinhope Před rokem +1

    😮marry a good and smart wife!!

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před rokem +1

    እንዲህ
    አይነት ሰዎች አሉን ማበረታታቱ ይቀጥል በአለም ያሉት ይጠሩ ያስተምሩ በርቱ

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Před rokem +1

    "Ato Zemede you are amayzing profescinal teacher good person I pray have some like you. I say always back ground's important it works./ I d'nt discriminate/ zGod Bless 😘😂

  • @mulukenw.mariam3193
    @mulukenw.mariam3193 Před rokem

    wow it is amazing interview🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰