ስታስቲሺያን በኃይሉ ገ/መድህን የማክሰኞ እንግዳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2022
  • Facebook:- Dawit Dreams
    CZcams / @dawitdreams
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    #dawit Dreams life succuss coach #Addis_Ababa #Addis_Ababa #comedy #ethiopiantiktok #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams#Harmet#Harmetmidea#Dorze#arbaminchdorzevileg#maya#ebc#travler #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #newclassye
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 105

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 Před 2 lety +10

    Gash Behailu is such an amazing sensible highly persuasive intellectual. I can’t stop hearing his speeches and interviews. He should have his own CZcams channel where he can share more of his wisdom and experience to Ethiopians.
    I wish him long life with flourishing health 👏🏼👏🏼👏🏼.God bless you !

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před 2 lety +2

    ምን ላድርግህ በኃይሉ ትልቅ ትምህርት ትሰጣለህ፡፡ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልን፡፡ ዳዊት ድሪም ይሄንን የመሰለ ኘሮግራም በመፍጠርህ እግዚአብሄር እድሜ እና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብ ይስጥልን፡፡ በኃይሉ በመዓዛ ኘሮግራም ላይ የቅዳሜ እንግዳ ሆነህ ሰምቻለሁ፡፡ ኑርልን አንደበትህን ይባርክልን ጉልበትህ ይባረክ እኛ በአብዛኞቻችን መማረን ብቻ ነው የምናውቀው የኢትዮጵያ አምላክ ግዴታችንን እንድናውቅ ይሄን ምስኪን ሕዝብ የምናገለግልበት ጥበብ ይስጠን፡፡ አቶ በኃይሉ እንዳለው ውጭ ያሉት ወንድሞቻችን እንደሚደክሙት እኛም ሀገራችን ላይ እንድንደክም ሀገራችንን ለማሣደግ ያብቃን፡፡

  • @bezuayehutafera5610
    @bezuayehutafera5610 Před 2 lety +7

    በኃይሉ ምርጥ ሰው የጨዋታ ንጉስ
    በተለይ ሸገር ኤፎም102.1 ላይ የደረገው ጨዋታ ላይ አወቅነው።

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 Před 2 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን በኃይሉ ደስ የሚል አነቃቂ አእምሮን የሚያንኳኳ ሰምቶ ቶሎ በመከፍት መጠቀም የሚያስችል መልካም አገላለጽ ነው ተባረክ ።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +10

    እኚህ ባሀይሉ የሚባሉ ስውዬ ባዳምጣቸው ባዳምጣቸው👂🏽! ምንም አይስለቹኚም ጤና እድሜ ይስጣቸው!እንደዚሕ አይነት አዋቂ ,መምሕር, አይግኚም!🙏🏾
    💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @bheembheem3111
    @bheembheem3111 Před 2 lety +5

    በሐይሉ ገብረ መድሕን መቼም አድጠነው የማንጠግበው ተወዳጅ አንደበት ያለው ሰው ነው ክብረት ይስጥልን!🙏❤👍

    • @dejulada
      @dejulada Před rokem

      😢❤🎉❤😢vj8go86i😮g6y6867😮8goal 😢i😢😮😢😅😅😅😮😮😢o😅😅😅😮😮😢😮😮9m😅😅😅😮😮😢😮😮😮😮❤😮6i😅😅😅😢😅😢😮😢😮h😮7😂❤😮😅😮😮😮😅😅😢😮😢😅😮😢😅😮😮😮🎉😢😮😂😢😂😮😅😮😮😅😮9😮😢😮😅😢😅😢7😅😮😅😂🎉😮😅😮😮😢❤😮😮😅🎉😅😮😮😢😮❤😢😢😮😢😅😮😮😮😮😂😂😮🎉😮😢🎉😮😮😢😅😮😢😮😅😅😢😮😅😅😅😅
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😅😅😅😅😮😢😮❤😮😢😅😮😅😅❤😮😂😢😢😂😮😂😮
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻❤😮😅😮😂❤😮
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻😅
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻😅😢😮😂😮😢😮
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😮
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻😂
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻😅😅🎉😮🎉❤😮😅
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊😢😅😅😢😂😮
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻😂😂😂😮😮❤
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻😮😮😢
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😮
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻😂😅😅
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😮😅
      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻😮😮😮😮😢😂😮😮
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😮❤😅😢😮😮
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️😢😮😢😢😮😢😮😅😢😢😮
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️😮😮😮😢🎉
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊😮
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😮😮😮😮😅😮😅😅😢😮😅😮😮

  • @user-xr4iv1jm7n
    @user-xr4iv1jm7n Před měsícem

    እናመሰግናለን ከ❤❤❤ ዳዊት !!!

  • @abebedesalew8072
    @abebedesalew8072 Před 2 lety +5

    behilu real and knowlegbele man thanks so i respect

  • @user-wr1tq3se6g
    @user-wr1tq3se6g Před 6 měsíci

    በሀይሉ መድረክ ላይ ከመውጣትህ በፊት ጀምሮ የምትጫወታቸው ጨዋታዎች አሁን ድረስ ይታወሱኛል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 6 měsíci

    በጣም አንደፈጠ ጣፋጭ ሰዉ ነህ አመሰግናለሁ

  • @ananian469
    @ananian469 Před 2 lety +3

    Thank u so much dear behaylu and dreams family🙏🙏🙏

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Před 2 lety +2

    Thank You Ato Behailu And All Dawit Team

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 Před 2 lety +3

    Wow amazing, ድንቅ ሰው 👏👏👏thank you 😊

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba Před 2 lety +1

    Behailu full of wisdom I envy you man !! Egzabher yetebekh

  • @kekrontefera4379
    @kekrontefera4379 Před 2 lety +3

    Omg...my favorite person.i heard on meaza sheger.love u betam.

  • @meseretbegashaw83
    @meseretbegashaw83 Před 2 lety +1

    ጋሽ በሀይሉ አቤት ትህትና ኢትዮጵያን አንተ ዉሰጥ አያታለሁ ድንቅ ነህ

  • @bosenaderso6633
    @bosenaderso6633 Před 2 lety +2

    so amaizing thanks too much ...God bless u

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 Před 2 lety +5

    ሰለዚህ የማይጠገብ ምከሮት በጣም እናመሰግናለን 👍

  • @firehiwotdimissie2933
    @firehiwotdimissie2933 Před 2 lety +2

    It is so excited and amazing speech we need to apply it!! Thank you so much!! for your time and sharing the amazing 🗝️ of life!

  • @nigusb7447
    @nigusb7447 Před 2 lety

    ጋሽ በሃይሉ የጨዋታው ንጉስ ድንቅ ሰው ክብረት ይስጥልን

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 5 měsíci +1

    በሃይሉ ከህወት ልምድ የቀመሰው እያጨዋወተ ትልቅ ሀገር ለዎጭ፡ የሆኑ ትምርቶች፡ የሚያስተላልፍ፡ ጥበበኞ፡ አስተዎይ፡ አስተማሪ።

  • @user-dl9wo5xy4c
    @user-dl9wo5xy4c Před 5 měsíci

    Wow

  • @billaancha8394
    @billaancha8394 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤ today you surprise me 😢😊 I love statistion Bahilu G/Medhin 😊 long live

  • @romangeneme7831
    @romangeneme7831 Před 2 lety

    Thank you so much for amazing speech. God bless you with all family

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +3

    መነሻችን ከረሳን መጨረሻችንንም እናቅም !!!👏ስቶጣ ከምትለምን ዛሬ ሰው እክብር !!!👏ትልቅ እውቀት እግኝቻለው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤️😇

  • @oshoendendosho1887
    @oshoendendosho1887 Před 2 lety

    Thanks both Behailu and Dawit

  • @INDO433
    @INDO433 Před 2 lety +1

    behaylu....allah edmehin rezem yarglin///ante stwara bitadir atitegebm////

  • @DxBDxB-hj1nz
    @DxBDxB-hj1nz Před rokem

    ዳዊት በእዉነት አገሬ ገብቼ ለመጀመር ከምፈልገዉ ትምህርት አንዱ ያንተን ነዉ እንደምታግዘኝ አልጠራጠርም!!!

  • @aselefechtekleyohannes6336

    የኔ አባት ሰውድህ የኔ ወንድሜ እደሚና ጤና ይስጥልኝ

  • @fekadutekil7471
    @fekadutekil7471 Před 6 měsíci

    Thank-you

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485

    Wow all you talked is the truth. We have to take full responsiblity the work we are working, we dont need to have supervisor we are old enough for that. Thank you and respect. This is eye opener speach.

  • @chernetwyesus6842
    @chernetwyesus6842 Před 2 lety +1

    አንደኛ ነው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem

    ባሃይሉ.ስወድክ.አቦ.ይመችክ.እናመሰግናለን

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yaredhaile2859
    @yaredhaile2859 Před 8 měsíci

    Life changing lessons

  • @elfiwagashmesfin8446
    @elfiwagashmesfin8446 Před 2 lety +1

    It is great to listen the generation who made a change and still giving their wisdom to the new genaration with a spice of eloquence, charisma and love of people. Mr. Behailu, thankyou , your lecture is very educational and constructive to our society and you should have your own channel

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Před rokem

    Waw it’s real man thanks

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 Před rokem

    አክባሪህ ነኝ ጋሼ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před rokem

    Abatachin edime Tena yadililin enameseginalen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @chefchiro
    @chefchiro Před 2 lety

    Keep it up davo brother.

  • @sangdggshz42
    @sangdggshz42 Před 2 lety +2

    ሀገር ሰው ነው የሚባለው ነገር ባንቱ ውስጥ አያለው ።እጂግ በጣም እናመሰግናለን

  • @mesfinkebedegonfa580
    @mesfinkebedegonfa580 Před 2 lety +4

    All Ethiopians regardless of their ethnicity should understand that hard work is the only way to change their lives.

  • @tirsitgetahun4541
    @tirsitgetahun4541 Před 2 lety

    Betam enamesegnalen ato behaliu gebermedhen

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 Před 2 lety

    ከድህነትም በታች የምንኖር መሆናችንን የሚያሳዩ ብዙ ፎቶዎችን ሳይሆን ሰዎቹን ማሳየት ትችሉ ነበር። እንዳሉ ብታቀርቡዋቸው ደግሞ ምናልባት አዳራሹ ባዶ ሊሆን ይችላል።

  • @hayerdenhussen1953
    @hayerdenhussen1953 Před rokem

    Long life for you

  • @girumkassa9353
    @girumkassa9353 Před rokem

    ወንድም በሃይሉ ገ/መድህን ለትንተናህና ለጥቆማህ እያመሠገን ነገር ግን የዚህ ሁሉ ድሀነት መነሻዉ ዕራሡን ነፃ ለማዉጣት ግንባር መፍጠርና ላዩ ላይ የተጫነበትን በዘርና በቋንቋ ከፋፍሎ እንድንጠፋፋ በግንባር ቀደም ከፍተኛ ሥራ የሚሠራዉን ለዘመኑ የማይመጥን የዝንጀሮና የጦጣ መንጋ በህብረት ታግሎ መብቱን ማሥከበር ያልቻለና ለክፍፍሉ የሚመች አናሣና አኩራፊ ህዝብ ተሸክሞ የትም መድረሥ ሥለማይቻል ቅሥቀሣዉ መሆን ያለበት ተነሣ ተራመድ ክንድህን አበርታ ነዉ ።

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 Před 2 lety +1

    አቶ በሀይሉ ትክክል ብለሀል አኔ ያለሁት (ሲዊዲን) ነው የዚህ አገር ት/ሚኒስቴር የሆነች ሴት ባጋጣሚ ለመኪናዋ ቤንዚን ልቀዳች ፈልጋ የባንክ ካርዳን አጣችው !! እንደ አጋጣሚ የማሰሪያ ቤታን ካርድ አገኘች 100 ክሮ ማለት$10 ዶላር ተጠቅማ ቤት ሄዳ ገንዘቡን ተመላሽ አደረገች ኦዲተሮች ሲያዩ ጠየቋት ያጋጠማትን አሰረዳች የእነርሱ መልስ ለመታመን ብቁ አይደለሸም ሰራሸን በፈቃደኝነት ሪዛይን አድርጊ አላት አደረገችው የአገራችን ባለሰልጣናትሰ የአገሪቱን ሀብት ዘርፍ የማይጠየቅ????

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 2 lety +2

      ስልጣን የሁልጊዜ የስርቆት ምንጭ ነው የኛ ደደቦች!

  • @rahelabebayehu3039
    @rahelabebayehu3039 Před 2 lety

    🙏❤❤❤❤❤

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 Před 2 lety

    እኔም👏👏👏

  • @yotor6221
    @yotor6221 Před 2 lety

    🙏🖤🙏🖤👏

  • @birtub8832
    @birtub8832 Před rokem

    ስወድህ እኮ

  • @asmare5631
    @asmare5631 Před 2 lety +1

    ከአሪፍ ሰው አሪፍ ጠቃሚ ምክር

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 Před rokem

      አቶ በሀይሉ በጣም ትልቅ ስው ነህ የምትስጠው ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው እድሜና ጤና እመኝልሀለሁኝ ለመላው ቤተስብህ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁኝ አመስግናለሁኝ

  • @betelihemmaregu2704
    @betelihemmaregu2704 Před 2 lety +1

    Egzer yakbrln betam des yemil presentation neber
    "zm bleh tekelakel" des yemil ababal new, it can be an antidote for Ego!

  • @fikirtehailu1922
    @fikirtehailu1922 Před rokem

    Thanks for all

  • @frehiwotasfaw6013
    @frehiwotasfaw6013 Před 2 lety

    100% true

  • @user-yu4ct9vr4d
    @user-yu4ct9vr4d Před 9 měsíci +1

    እንደዚህ ያለ መካሪ አይቼ አላውቅም?(በዜ)

  • @seidahimedoumer5251
    @seidahimedoumer5251 Před 2 lety

    yeleyal getan

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Před 2 lety

    😁😁😁

  • @mikiyasgetachew7498
    @mikiyasgetachew7498 Před 2 lety

    Tlk sew ena astemari program 1 lay sikerb betam des yilal

  • @hen6964
    @hen6964 Před 2 lety

    Please could you post his official CZcams account

  • @wondew9
    @wondew9 Před 2 lety +1

    what a humerus guy I ever know

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 Před 2 lety +1

    የተማረ ይግደለኝ ማለት እንዲህ ነው። በኤርትራና ኢትዮጵያ መስመር ተሰመረ እንጂ አንድ ነን። ፕረሲደንት ኢሳያስም እንዲህ ብለው ነበር ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን አንድ ህዝብ በሁለት አገር ብለው ነበር። ይህ ሎጂክ ኢትዮጵያን አፈርሳታለሁ ለሚለው ለደንቆሮው ወያኔ ብቻ ነው ያልገባው።

  • @aronmelos6636
    @aronmelos6636 Před 2 lety +2

    ስታስቲሽያን ማለት ምን ማለት ነዉ?

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 Před 2 lety

    Respect to the honorable guest. However, we have to get out of the habit of complaining about problems and pointing fingers on others. It was my understanding that Dawit Dreams' purpose is to help us shift from this paradigm focusing on problems to that of becoming problem solvers. I found the presentation informative and entertaining, but I did not see the relevance to the purpose of DREAMS at hand.

  • @mamityisma3010
    @mamityisma3010 Před 2 lety

    Dinqe sew

  • @honey24247
    @honey24247 Před rokem

    Abet negeger aytegebem gash behaylu edmena tena

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 2 lety

    No investors no jobs!

  • @dawitgirma6885
    @dawitgirma6885 Před 2 lety

    Good work👌👌👌👌 pls share us behailu's youtube channel

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Před rokem

    ሞራል ያስፈልጋል ስንል ምን ማለታችን ነው? አባባሉ ልክ ነው?

  • @babilove5096
    @babilove5096 Před 2 lety

    ባይላ ማን ይጀምረው ታድያ ለወጥ ከምን ይሁን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem

    በሃይሉ.ገብረመድን.ዩቱብ.ክፈት.አለብክ

  • @etava4296
    @etava4296 Před 2 lety

    yihene ke ethiopia wede australia yehedew nech bihon noro sidetegna sayhon asash bilew neber yemiastewawukun. yaw egnan masanes enesum siraye bilew sileyazut enji ewunetim sidetegna sayhon explorer yihonal sewuyew tadia beza zemen min kortot eza dires yihedal?

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 Před 10 měsíci

    ጋሽ በሀይሉ ሲያወራ በሰዓት ምክንያት አታዋክቡት

  • @bashailema9043
    @bashailema9043 Před 2 lety +1

    Ethiopia and Eritrea are two different independent nations. Accept the reality, Mr Statistician!!!

    • @aj8229
      @aj8229 Před 2 lety

      extremist a$$ shushhhh🙊

    • @aj8229
      @aj8229 Před 2 lety

      war is coming for Eritrea within these years and we'll take back our ASAB port then you'll go to hell.

    • @bashailema9043
      @bashailema9043 Před 2 lety

      @@elkethiopiatube7080 You are welcome to visit/live in Eritrea!

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 Před 2 lety +1

      yes , indeed brother .We are good neighbours / So please avoid yr un-necessary hate comment/ We are ok with this ..stay in peace /there are no bad words in with this gentlman stated/ just be positive at the end you are african and , not only you, the whole world is Ethiopian..since our mother/ancestor is Lucy/don't think always in ''narrow-minded ''way

    • @natty2781
      @natty2781 Před 2 lety

      Wodi kelbi Junta

  • @ketemayearega4653
    @ketemayearega4653 Před 2 lety

    አቶ በኃይሉ ንግግሮችህን፣ ወግ አዋቂነትህን እና አመለካከትህን በጣም አደንቃለሁ። ነገር ግን .... ስለ ሀይማኖት ያነሳኸው "Religious norms" ለሚለው የሰጠኸው ምሳሌ በኦርቶዶክስ ላይ የሚነገረውን የሀሰት ትርክትን መሰረት ያደረገ ነው። ይህንን በድፍረት ለመናገር የቤተክርስቲያኗን ስለ ስራ ያላትን አስተምህሮ በተጨባጭ ማወቅና መመርመር ይጠይቃል። ..... እስኪ መነኮሳቱ በገዳማት እንዴት ይሠራሉ?.....

  • @zerai56
    @zerai56 Před 2 lety +1

    He wasn't ready, I can tell he rambles around, and he was whispering, there isn't certainty and passion in his voice. When you invite him to come back again, he said "Meteto Lemawerat" This isn't a stage he comes to talk about, but to share what he knows and practices. All that he preach about respect, I can tell he didn't practice it by showing up without preparation.

    • @fitsescollection
      @fitsescollection Před 2 lety

      አለመዘጋጀቱን ነገረህ እኮ!
      ከባሪያዎች ሁሉ የሚያስፈራኝ
      ባሪያ ነኝ ብሎ የማያምነውን ነው። Period!

  • @ayelebeyene7486
    @ayelebeyene7486 Před 2 lety

    ሰው ለምን ልኩን እንደማያውቅ ይገርመኛል ። አዋቂ ተብሎ ተጠርቶ ዘባራቂ መሆን በጣም ነው የሚያሳፍረው ። አዋቂ ተብየው አቶ ያሬድ መቼ ነው ኢትዮጵያ የኤርትራ አካል ሆና የምታውቀው ። ለዚህ እኮ ነው ትንሽ ዕውቀት አደገኛ ነው የሚባለውና እነደው በባዶ አትኮፈስ።

  • @walelign14
    @walelign14 Před 2 lety

    Statistician is a title ha?

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 Před 2 lety +1

    FUTURE TIME.
    I observe this from Ethiopia's History.
    1) Ethiopia was founded in the Tigray Region
    2) The current Ethiopian flag was designed by the former Ethiopia King Emperor Yohannes
    3) Tigray is the motherland of all the regions of Ethiopia and Eritrea. there is more chance Eretria will unite with Tigray and Ethiopia. We may not accept it right now even though its hard to swallow, but it's going to happen in the near future. if not Otherwise , the mother of Ethiopia and Eritrea Tigray will be destroyed.
    as this result Ethiopia and Eritrea will collapse and they will be colonized by the foreigners,. Mother Tigray Ethiopia and Eritrea must be united to protect their sovereignty, So Tigray is the foundation of Ethiopia and Tigray will not be separated or break up. because Tigray is the mother of Ethiopia .no one will destroy the foundation. by no means can a mother be separated from her children's This is an unbreakable bond.

    • @limayahe363
      @limayahe363 Před 2 lety +1

      I hope we are not claiming ownership on the dids (civilization) of people who lived there life thousands of years ago as if we (generations of the last 60 years) have made any contribution. The people who lived thousands of years ago had different languages, cultures, even landscapes than the people living now and similarly it will be different in thousand year in the future. While knowing true history is very important if used constructively, history alone never feeds people if we are not willing to work together for a better life.

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 Před 2 lety

      of course ..the first port in the red sea was Adulis and it was a port for the axumite civilization ..

  • @yonatandaniel4690
    @yonatandaniel4690 Před 2 lety

    Wow