ሚስቴን ያገኘሗት በመስከረም ነው // ልዩ ጨዋታ ከወግ አዋቂው የስታቲስቲክስ ባለሞያ በሀይሉ ገ/መድህን//
Vložit
- čas přidán 10. 09. 2021
- Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice - Zábava
ይሄን ሰው በመልክ ዛሬ ገና ሳየው Sheger fm ላይ ከመአዛ ጋር ያደረገውን ኢንተርቪው ስንቴ እንደሰዋሁት!! በጣም ጨዋታ አዋቂ ነህ ጋሽ በኃይሉ
I always listens him on CZcams the interveiw he held with Meaza on Sheger. I heard him probably before 7 years for the first time on FM. His journey from Shashemene to Gumguma to Bekoji to Assela to AAU (Science Faculty) to Sidamo to Eritrea to London (London School of Economics)....It was an amazing Story.
ጋሽ በሀይሉ እባክህ ፣ እባክህ ይህ ሁሉ የህይወትህን ውበትና ለዛህን ክተብልንና አውርሰን
Ato Behailu is a treasure. He is a great story teller. Thanks to EBS for presenting him. I hope EBS will do another lengthy program with him in the future. We have to preserve and record our heroes and icons for future generations.
I agree with you. He has long interview with Meaza Birru in Sheger Radio a long time a go then i knew him.
በጣም የማደንቃቸው የሞዳቸው ጋሽ በሃይሉ ወግና ኢትዮጵያን የሚያቅ ድንቅ ሰው ነው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥክ
ሰኔ ሰላሳ ት/ቤት ሲዘጋ የምንዘምረው
ነወይ ልንለያይና ልንበታተን
ዳግመኛ ለመምጣት ተስፋ ሳይኖረነን
የሚወደን ፈጣሪያችን እስኪያገናኘን
ተራርቀን አንቀርምና እስኪያገናኘን
ብዙ አንቆይምና ይብቃን ደህና ሁኑ።
ጋሽ በሃይሉ እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ አትጠይቀኝ። ስታወራ አፌን ከፍቼ ነው የማዳምጥህ። እንደምኞትህ ሆኖ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። አንተንም ፈጠሪ ከጤናው ከእድሜው አንበሽብሾ ከነቤተሰብህ ያሩህ🙏
በጣም ከምወዳቸው ጨዋታ አዋቂዎች አንዱ ነው ጋሽ በሀይሉ !! መልካሙን ሁሉ ተመኘሁል ከነ ቤተሰቦች መልካምና ሰላም ለሀገራችን ።
Ģgģ
የኛ ዘመን ድንቅ ነበር። ትዝታዎችን ስላመጣችሁ ደስ ብሎኛል።
Great to see the face behind the voice! The interviews on Sheger are priceless!
አቶ በኃይሉ ረጅም ዕድሜ አንዴት እንደምወድህ ጨዋታ አዋቂ ነህ አቤቱ ባለቤትህ እነዴት የታደለች እንደሆነች ሳስብ ወሰጤ በጣም ይቀናል መታደል ነው እንኳን የሚያስቅ ባል በቅርብ የምታውቀው ሰው መኖሩ ህይወታችን ውሰጥ መታደል ነው።
ከነ ምክርህ ጨዋታ አዋቂ ነህ መጥቼ እስከማይህ እግዚያብሔር ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅህ🤗🥰🙏
በጣም የማደንቀው እግዳ አቶ ባኃይሉ ወግ ና የኢትዮጵያን ሕዝብ አኗኗር ዘይቤውን የሚያቅ ድንቅ ሰው ነው። ባይገርማችሁ በሱ ትውልደ ጊዜ የተወለድኩ ስለሆነ ልክ የማቀው ያሕል ነው ወጉን ያጣጣምኩት በተለይ ያስታወሰኝ ትምህርት ቤት የምንዘምራት ትዝታ ጣለብኝ። ከጀርመኒ thank you we have some one to tell aur generation .happy new year
Btam yemakeberw sew ymwedw
ጋሽ በያ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ያድልልን፡፡
አዲሱ ዓመት መልካሙን የምናይበት እና የምንሰማበት የሠላም እና የበረከት ዓመት ይሁንልን!!!!!!
ከእነተኛ ስሜት ተቀድቶ ከማያልቀው
የልጅነትን ትወስታ በትዝታ ከከለሰው
እደ በአሉ በሀይሉ የልብ ጀግና ነው
Except few most of us don't remember what was going on our childhood . However, Ato Behailu has good memories of the past. I admire him always. Sheger FM interviewed him in subsequent weeks. He is a patriot .
ጋሽ በሀይሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
በእውነት ላየው የምፈልገውን ሰው ነው የጋበዛችሁት❤ አንደበቱ ጣፋጭ ነው
ከባድ ኢትዮጵያዊ ጋሼ በሀይሉ 👏👏thanks ebs
Very intelligent guy…very funny as well! Thank you and happy new year!🎉☮️🇪🇹💞🇪🇷💞🌍💞🌎🌻🌼🎊
ሀይሉ ምርጥ ሰው
I like this man God bless you !
❤
He is a great story teller. I love what he talks.
He is eloquent, may God bless him
Selam for Ethiopia! May God bless our beloved country!🙏🏽☮️💞🇪🇹💞☮️
ከአድማሱ ባሻገር ከተራራው ጀርባ
ይሄው ይታየኛል 500.00 ብር ኪሴ ሲገባ
የምትለው ግጥሙ
ጎበዝ ሰው በው
EBS invited us respected guest. Thank you.
በጣም ደስየሚሉ ሠውያናቸው አጨዋች
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
good to see you after so many years be bless
አቶ በሀይሉ ምርጥ ወግ ተራኪ
i love love Behailu G/Medhen. He is hilarious.
I’m the number one fun of Ato Behailu Gebrmedhin
he so humorous baya edemene tena yest
Gash behailu minhognenew gin why i am always stuck at your interviews on CZcams ?
Wowoww 🌻🌻😍😍
addey abebea & suff abeba are quite difference! The picture here is suff abeba.
በዝግጅታችሁ አጠገባችሁ ያደረጋችሁትና የግርግዳው ፖስተር ሰንፍላወር ነው የአደይ አበባ አጥታችሁ ነው
የጋሽ መስፍን ሀብተማርያምን የቡናቤት ስዕሎችን አስታወሰኝ
abebaw real Adey bihon yamer neber
ትዝታውን በቲቪ ነው ያሳየኝ።
ሆን ብላችሁ ነው ወይስ አደይ አበባ ጠፍቶ ነው ግን የሱፍ አበባ ያደረጋችሁት?
ፀጊ እስኪ ያውራበት በናትሽ
Abet chaweta maweqe des yelal. Be ewent Beal meselual
Gash behailu hulem bikers ayiselechim medreku yademkal chewatu astemary newu
Demo eko ye ARADAN WUHA YETETA ...
ፀገነት ጋዜጠኛ ችኩልናት ለማውራት
እረ ከመአዛ ጋር ኢንተርቪው ያደረገውን አሰሙን
🌻🌻🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌻🌻
Mert sew!!!
በኃይሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ
💖💖💖💘💘💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞👍
Any ways the yellow flower at your back stage is sunflower. It’s not Adey Abeba. It’s shame at least you should understand this before you talk to Enkutatash.!!!!!!
ከጀርባችሁ ያለዉ የ"አደይ መስክ" የአደይ መስክ አይደለም። የኑግ ወይም ሱፍ መስክ ነዉ! ኑግ/ሱፍ እንጂ አደይ እንዲህ አይደለም መልኩ።
Wwwwww Oromo koo💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💖💚💖💚💖💚💖💞💚💞💚💞💚💞💚💞💚💞💚👌👌🙏
እዚህ ጋ ኦሮሞ ምናምን የሚል ኮተት ምን አመጣው? ፈሳም ዘረኛ: ሂጂና እዚያ OMN ላይ አለቃቅሽ: ሰውዬው ኦሮምኛ ለምዶ ነው እንጂ የሚያወራው: ኦሮሞ አይደለም: ኦሮሞ እዬዬ እያለ ያለቅሳል እንጂ እንደዚህ አይነት ወግ አይችልም!!
አሽከር ስትል ሰማው ልበል 😡😡😡
Befit befit enem yhe Kal sewoch sitekemut yaskotagn neber. Ashker yemilew "word" bizu tirgum alew ende botaw. For example, endesemahut Gonder akababi ashker malet lij malet new.
Yes he said that so what's the problem??
He so talkative!!!
በጣም ወሬ አለብህ!!
ለመን ስም መደርደር አስፈለገ????