ያለኝ የ'ችግር PHD' ነው! ዳዊት ድሪምስ Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Komentáře • 103

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 2 lety +9

    We need this kind of person 💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před 2 lety +7

    እግዚአብሄር ይባርክህ ዳዊት ጥሩ የህይወት ትንታኔ ነው ያንተና የ ዶ/ር አብይ አመለካከት አንድ ነው ብዙ ሰዎች ቢከታተሉህ ደስ ይለኝ ነበር

    • @almazali4784
      @almazali4784 Před 2 lety

      👍❤️❤️🌹👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 Před 2 lety

      ሲጀምር አብይ ዶክተር አይደለም ወያኔ የለጠፈለት ነው ሲቀጥል አብይ አራጅ ነው ተቀባይነቱ ወደ ዜሮ እየወረደ ነው

    • @samrawitgirma9744
      @samrawitgirma9744 Před 2 lety

      @@mussieeyassu2048 እኔ ላንተ አይደለም ኮመንት የሰጠሁት አራጁ ያንተ ዘር ወያኔ ነው

  • @negusthegsd8057
    @negusthegsd8057 Před 2 lety +9

    ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ትምህርት እየወሰድኩ ነው thank you 🙏🏽

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 Před 2 lety +6

    U r sooo enlightened nd am glad to know you. I wish የኢትዮጵያን ህዝብ እስቴዲየም ላይ ሰብስበህ ብታሰለጥን....we need a kind of person

  • @stehy2323
    @stehy2323 Před rokem

    በጣም ተምሬበታለው አግዚአብሔር ይባረክህ

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 2 lety +5

    በቃ እንደዚህ ያለ ሰው ነው ማየት የምፈልገው እኔ በሀገር ብዙ መስራት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ከስደት በሰላም ይመለሰኝ እውነት ወላዲተ አምላክን ጋሻ አድርጌ ጉዞዬን እጀምራለሁ ቦ ጊዜ ለኩሉ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +9

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🏿

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 Před 2 lety +2

    ልዩ ሰው ነህ እውነት እልሀለሁ ያልዳሰስከው ምንም የለም !! የሚሰማ ቢኖር ????
    ለነገሩ ጌታችን በወንጌል "ዦሮ ያለው መስማትን ይስማ" ብሎ የለ ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety +2

    ዳዊት... አጁሀ.. አጁሀ... 1 ቀን ህልምህ
    እውን ይሆናል.... ወርቅ በ እሳት ተፈትኖ
    ነው... እምናጌጥበት.... እኛ ስዎችም
    እንደ እድላችን.. ትንሽ ፈተናም
    የማያልቅ.. ፈተናም እንፈተናለን
    አይዞህ.... ለ ሁሉም ቀን አለው🙏🙏🙏🙏🙏… 💚💛❤️👈

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 Před 2 lety

      ለጠቅላላ እውቀት ።አጁሀ በትግርኻ የሚጻፈው፡ ኣጆኻ ነው።

  • @terezatafesse8191
    @terezatafesse8191 Před rokem

    Dawit the best life coach, im really thankful u are part of my journey, God bless u

  • @Eurael
    @Eurael Před 2 lety +3

    Dave, you are the best life coach ever!!!

  • @Samirwyi
    @Samirwyi Před 2 lety +3

    በጣም ጡሩ ትምርት ነው እውነት
    so Amazing 🇪🇹🌎

  • @Eurael
    @Eurael Před 2 lety +3

    David, i am commenting again because i have watched your video multiple times. Your advice is life changing. You are a Godly man and super smart as well. Thanks for inviting this man Miki!!!

  • @frey2383
    @frey2383 Před 2 lety +1

    wow እዮሀ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አይቸ አላቅም በጣም ጥሩ ትምህርት ያገኘሁበት ነዉ እንደነዚህ አይነት ሰወችን እየፈለጋችሁ አቅርቡልን የፕሮግራማችሁ አድናቂም ነኝ ቀጥልበት

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 2 lety

      የራሱ ዩቱብ አለው dawit dreams ብለሽ

    • @betelehemsolomon9259
      @betelehemsolomon9259 Před 2 lety

      I really enjoyed the interview. How and were can i purchase his book??

  • @netsanetbayu1983
    @netsanetbayu1983 Před 2 lety +1

    No words thank you so much!!!
    I am changed because of you

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 2 lety +1

    very touchy your really Like 👍🏼 your interested of you thank you Dawit 💪🏽💪🏽🇪🇹💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏼🙏

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Před rokem

    ዴቭ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን.🙏🙏🙏❤

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 2 lety +1

    Wow wow wow powerful man I appreciate you bro. for a new generation you gonna be a good illustration . You can build the the people's mind . Thanks a lot.

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety

    Dawitiye endet endewededikuh zemen egiziyabhir yibarkihi telatihin yiwudemi ❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před 2 lety +1

    በዝህ ምድር ለይ ትልቁ ነገር ፊቅር ነው ብዙ ሰው ያምጎደው ፊቅር ማጣት ነው

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Před 2 lety +1

    Thanks Eyoha media.

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před 2 lety

    ምርጥ ሰው ነው ጥሩ አስተማሪ

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Před 2 lety

    God bless Dawit , Learn from you.

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Před rokem +1

    🔑i love bob proctor..RIP ♥️
    🔑i love napoleon hill♥️"think and grow rich"...
    🔑i love dr.joe dispenza♥️"you are the placebo" and "being super natural"
    🔑 i love neville goddard♥️"imagination creates reality" and "feeling is the secrete"
    🔑 at the very now i strongly love dawit dreams 💓💓💓 for a reason!♥️ትልቅ ህልም አለኝ♥️....አዎ ትልቅ ህልም አለኝ..and iam amazing!🔑
    💓ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን💓

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 2 lety +1

    Absolutely true👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +6

    ለሰው ሰላም የሚመኝ ሁሉ ሰላሙ ይብዛ በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ

  • @tigistsiyoum3723
    @tigistsiyoum3723 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዉጪ የምትኖር መፀሀፋን እንዴት ማግኘት እንችላለን?

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Před rokem

      ምናልባት amazon ላይ ይኖራል ብዬ አስባለው!

  • @freweiniafiwerki1801
    @freweiniafiwerki1801 Před 2 lety

    I am proud of you brother God bless you

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 2 lety

    100% ወንድም ትክክል ነህ💓💓💓👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ቀልድ/ጆክ/ ነች
    አንድ ጉራጌ ነበረ ኤርትራዊ ጦርነት እየወሰዱት በታንክ በመኪና ሲጓዝ ቢሄድ ቢሄድ መንገዱ አላልቅለት አለ ።
    መጨረሻ ለመድረስ በጣም ስለራቀበት ምን ቢል ጥሩ ይኼ የመሬት ችግር አይደለም የነገር ነው አለ ይባላል💚💛❤👏ዳዊት ድሪም ከልቤ አመሰግንሃለሁ ጥሩ ትምህርት ስለሰጠኸን💚💛❤

  • @meski9722
    @meski9722 Před 2 lety

    wow Amazing
    GOD bless you MORE ♥️

  • @negussiesaifu1790
    @negussiesaifu1790 Před 2 lety

    Thank you Dave and Eyoha

  • @setegnaddis1575
    @setegnaddis1575 Před rokem

    Dawit Dreams Amazing open minded person
    I Know You In your "I Have a Big Dream" Book

  • @sophiamohammed5740
    @sophiamohammed5740 Před 2 lety

    I attended one amazing class and I gained a lot. Dawit dreams is an amazing person.

  • @yodit587
    @yodit587 Před 2 lety

    Thank you 🙏

  • @taktad5716
    @taktad5716 Před 2 lety

    God bless you my friend 🙏 I appreciate all the mannered explanation

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g Před 2 lety

    ማሻአላህ፣እሚገርም፣አገላለፅነው፣

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 2 lety +6

    33 ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። Matthew 6:33. Hilm? Really? Kkkkkkkkkk

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 Před 2 lety

    Brilliant 👏

  • @user-vm4oj5mm3t
    @user-vm4oj5mm3t Před 2 lety +8

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @bizuayehutadesse8524
    @bizuayehutadesse8524 Před 2 lety

    Interesting, Dave.

  • @user-vm4oj5mm3t
    @user-vm4oj5mm3t Před 2 lety

    ትክክል አላዋ ሊኖረርን ግድ ነው

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před 2 lety

    God bless you! I

  • @workiyetsegaye3163
    @workiyetsegaye3163 Před 2 lety

    Wow ene betam des eyalegn new yemesemaw neger gin yene eyiwot bezi wust new ergitegna negne be ante endemekeyere

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 Před 2 lety

    Cool,thank you

  • @user-lf2bu3il7n
    @user-lf2bu3il7n Před 2 lety +1

    ፍትህ። በሳውድ። እስርቤት። ለሚሰቃዩት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪

  • @seidmohammed1479
    @seidmohammed1479 Před 2 lety

    Amazing

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 2 lety

    እናመስግናለን

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 Před 2 lety

    Tnx

  • @achamyelehmengistu93
    @achamyelehmengistu93 Před 2 lety

    yih sew betam des yilegnal berta yimtseraw sira betam tiru new beteley silehilm...

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 Před 2 lety

    ሳላቅደው ከፍቼ በጣም የተማርኩበት ነው።

  • @achamyelehmengistu93
    @achamyelehmengistu93 Před 2 lety

    Betam temechegn kesegno eskareb memelales aydelem....

  • @frehiwetteshome3491
    @frehiwetteshome3491 Před 2 lety

    እግዜር ይስጥህ ዳዊት በአማሪኛ ስለምታስረዳ ሁላችንም በሚገባ እንድናስተውል አንድንገነዘብ ይረዳናል ከእግዜር ጋር ህይወታችንን ታበራዋለህ ጤና እና እድንሜ ይስጥህ

  • @memoriesneverdie2875
    @memoriesneverdie2875 Před 2 lety

    እኔ በሰወስት ኣሜቴ እትዮጵያ ውሽጥ ኣሪጌ ሱቅ ሄጄ። መጋባባት እያቅስተኝ ፡ ኣንተ ኢንተርቪው ታርግግ ነበር ።
    ትግርኛ ኣስሊሚጃቸው ኣለው የሰፈረ ልጆች🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 Před 2 lety +2

    እኔ ጥያቄ አለኝ ሀብታሞች ፀጉርና ፂም ለምን የላቸውም ??🧐u can explain for these ?

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 Před 2 lety

    😂😂😂😂😂Dave you're really really funny and so brilliant

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 2 lety +1

    💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Benevolenttt
    @Benevolenttt Před 2 lety

    Amazing wooooo 🗣️👏🏼🗣️👏🏼🗣️👏🏼🗣️👏🏼🗣️👏🏼🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️

  • @practicetosayno
    @practicetosayno Před 2 lety

    Dave can you translate as Tigrinya as well so they can help them very well thanks for your desire 😍

  • @teddy777
    @teddy777 Před 2 lety

    big like

  • @mamisolo9531
    @mamisolo9531 Před 2 lety

    ግን ዳዊትየ የት ነው እምትገኘው መማር እፈልጋለው

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 2 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @beretuberetu7599
    @beretuberetu7599 Před 2 lety

    Salem Salem Salem

  • @hailemelekothailemichael3623

    በጣም ነው የወደድኩት ለመለወጥ ግን እድሜዬ 60 ነው ችግር ይሆንብኝ ይሆን ?

  • @selimtube404
    @selimtube404 Před 2 lety

    ስልጠናው በስንት ነው የሚወሰደው ??

  • @workiyetsegaye3163
    @workiyetsegaye3163 Před 2 lety

    Dawit magegnet efelegalew

  • @redwave4776
    @redwave4776 Před 2 lety

    👍👍👍🙏

  • @mohamedomeralijame8181

    Anbsa 🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🇪🇷🇪🇷

  • @samsjseven5714
    @samsjseven5714 Před 2 lety

    የዳዊት ድሪምስን አድራሻ ብትሰጠኝ ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁ

  • @user-fb6mu2tr7b
    @user-fb6mu2tr7b Před 2 lety

    Betam tru tmrt agchiebetalwu

  • @berhanbeyene8954
    @berhanbeyene8954 Před 2 lety

    DADA yenga negusssssseeee

  • @naolgebisa6010
    @naolgebisa6010 Před 2 lety

    Ferrari Regen Esme yadlew

  • @saratube8614
    @saratube8614 Před 2 lety +1

    በጣም ተለቅ ትምህት ነወ የምር

  • @blendemmelash7625
    @blendemmelash7625 Před 2 lety

    Des mil neger new, exiabher yemesgen.

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 Před 2 lety

    ፈላስፋ

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g Před 2 lety

    አቤት፣መማር፣ንግግርህ፣አይጠገብም፣፣እንዳተ፣ያብዛልን

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 Před 2 lety +3

    እኔ የሀብታም ወሬ ያቅለሸልሸኛል ወላሂ ይቅርታ ግን ወፍ ይበራል አሳ ይዋኛል ይላል እንዴ 😎ኣረ በህግ አምላክ 🤓

  • @genetakilas7098
    @genetakilas7098 Před 2 lety +2

    Badime ye Eretra honeh
    Torneto ye Esaias ina Meles
    Adelem! Torneto Eretran anberkikeh
    Abay Tigray mefter neber gn hilmu altesakam ante tigraway slehonk
    Unetun mewrat alfelegkim leba!

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +2

      Nobody understand you sorry

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 Před 2 lety +1

      @@user-qr4hi3zq5p ጦርነቱ የኢሳያስና የመለስ አልነበረም፡ ኤርትራን አድቅቆ ታላቅዋን ትግራይ ለመመስረት ነበር ነው ያለችው፡ ይሄም ደግሞ ከእውነትም በላይ እውነት ነው፡ ነገርግን አልተቻለም ነገም ከነገወዲያም እስከ ዘላለሙም አይሳካም።

    • @genetakilas7098
      @genetakilas7098 Před 2 lety

      @@danielabreha5834 Entay maletey
      Sele zeyteredo sele zebrahkalu
      Yekenyeley🙏🇪🇷

  • @hannahanna1490
    @hannahanna1490 Před 2 lety +1

    I feel sorry to the people who believed his stories and spend their hard earned money to buy his course. Pls let us know, if his course changed your life and make you a millionaire 😂.

    • @sderese
      @sderese Před rokem +1

      It is your action that changes you, unless you live what you have learnt you will not achieve dreams. To be successful you need to first of all identify your niche that matches your skill and the need of the market. Such trainings can only give you the tools

    • @dankenedy760
      @dankenedy760 Před rokem

      I think you are junta

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Před rokem

      you know what there are also people like u which i call them NPC which means non-playing character! ካልቻልሽ ደግመሽ ሞክሪ!

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Před rokem

      @@dankenedy760 አንተ ደግሞ መግባት የሌለበት ቃላት ዝም ብለህ አትዘርጥጥ ከቻልክ አስረዳት ካልቻልክ አትሳደብ!

    • @dankenedy760
      @dankenedy760 Před rokem

      @@QuantumStulmy21 what was my mistake?

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Před 2 lety +1

    ሌባ ትግሬ ሰርቆ የከበረ ኣጭበርባሪ