የፈጣሪ ትአምር እጅግ በጣም ይገርማል በህይወቴ እንዲህ አይነት የመኪና አደጋ አይቼም ገጥሞኝም አያውቅም 😥😥

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 02. 2020
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    👇FACEBOOK PAGE👇
    / brex-messi-show-657074...
    👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇 pB3iaCSkBx...
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    profile.php?...

Komentáře • 741

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 4 lety +301

    ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ አሚንን በሉ
    ,ስትወጡ ስትገቡ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁ
    ,ፈጣሪ ሙሉ ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on Před 4 lety +63

    ሱባሀን አላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል አልሀምዱሊላህ እንኳን ሰዉ አልተጎዳ።አላህ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቀን።ፍቃደኛ ከሆናችሁ ሰብሰክራይብ አድርጉኝ ሀባይብ

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 Před 4 lety +56

    እግዘብሔርን ተማምኖ የወጣ ቢወድቅም ይነሳል የናዝሬቱ እያሱስ ክርስቶስ መንገዳችን አሳምርልን🙏

  • @20MF766
    @20MF766 Před 4 lety +82

    አላህ አትውጭም ያለት ነፍስ መቸም አውጣም አላህ ካልፈቀደ በስተቀር⁦☝️⁩⁦☝️⁩

    • @tinaselam3245
      @tinaselam3245 Před 4 lety

      👍👍👍👍

    • @seaditube7527
      @seaditube7527 Před 4 lety +1

      ሳሂህ ሀቢብቲ ሁሉም በአላህ ቀድር ነው

    • @user-so6hw8bs1c
      @user-so6hw8bs1c Před 4 lety +2

      ወላሂ እውነትሽነው ውዴ ሡበሀን አላህ

    • @user-eg2nj9zb8n
      @user-eg2nj9zb8n Před 4 lety

      👍👍

    • @user-qj3mm8jd7c
      @user-qj3mm8jd7c Před 4 lety

      @@user-so6hw8bs1c አላሁአክብርየአላህትዛዝነውሱብሀናላህ

  • @emu1693
    @emu1693 Před 4 lety +33

    እንኳን ደህና መጣህ ያገሬ ልጅ
    ፈጣር ምን ይሳነዋል🙏

  • @rimrim3203
    @rimrim3203 Před 4 lety +28

    ያኢላሂ አንተው ጠብቀን እንደ መኪና አደጋ አድርጌ የምፈራው የለኝም።

    • @user-hu4lp4md1u
      @user-hu4lp4md1u Před 4 lety

      የት ነው

    • @user-ti4xf8yd7q
      @user-ti4xf8yd7q Před 4 lety

      امین

    • @user-qg6uw7di9m
      @user-qg6uw7di9m Před 4 lety +1

      እኔ እራሡ ሥፈራ ወይ እኔም የዛሬ ሁለት አመት የወድሜ ሠርግለት አልቀን ነበር ሙሺራ ልናመጣ ስኔድ መኪናዉ በፊለፊቱ ቁሞ ተመለሠ ያረብ ቀድራችሁ ገናነዉ ብሎን ከዛወድህ ሥፈራ ያረብ

  • @fafibitseid310
    @fafibitseid310 Před 4 lety +28

    ለመጀመሪያ ግዜ አንደኛ ሆንኩኝ እስኪ ሀገራቺንን ሰላም ፍቅር መከባበርን መቻቻልን አሏህ ይስጥልን የምትሉ ላይክ አድርጉኝ አሚንን በሉ ወንድማቺን በርታ

    • @user-we1yc5rq3x
      @user-we1yc5rq3x Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይጠብቃ ችዉ ሹፌረን በሙሉ

    • @seadatube42
      @seadatube42 Před 4 lety

      አሚንን

    • @Sport_365
      @Sport_365 Před 4 lety

      ስፖርታዊ ዜናዎች የሀገር ውስጥ እና የአውሮፓ በየለቱ መከታተል ይችላሉ ⚽ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን

  • @user-sn1sc3zx3j
    @user-sn1sc3zx3j Před 4 lety +38

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    አዎ ምን ይሳነዋለ ለቸሩ መድኃኒአለም
    የማያንቀላፋው መልካሙ እረኛችን

    • @user-qf5ei4rz2g
      @user-qf5ei4rz2g Před 4 lety +1

      እውነት ነው ስጦታው ስለማይነገር እግዚአብሄር ይመስገን የማያንቀላፋ አምላክ ስላለን ሁል ጊዜ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን

    • @romanahalwa9205
      @romanahalwa9205 Před 4 lety

      ትክክል ከብር ለሰራውቱ ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @messitube1299
    @messitube1299 Před 4 lety +50

    እንኳን እግዚአብሔር አቆመላቸው

    • @ummahmoudUm
      @ummahmoudUm Před 4 lety

      መሲ ቤተሰቤ ሁኝ

    • @akezayoutube1801
      @akezayoutube1801 Před 4 lety

      Selam mesye💋💋💋

    • @user-go6yw9il7j
      @user-go6yw9il7j Před 4 lety +1

      መሲ ስወድሽ

    • @mareamalbabaled747
      @mareamalbabaled747 Před 4 lety +2

      መሲ ቆጂት እንዴት ነሺ አልወልረሽም እንዴ እሆዲሽ ልታሣዲጊ ነው እንዴ ማር አላህ በሠላም ይገልግልሺ እናት ከልወልዲሽ ከወልዲሽም አላህ አፋቹሁን ይሥጣቹሁ እርዚቃቹሁን ያብዛላቹሁ

    • @user-hu6pt7vv2c
      @user-hu6pt7vv2c Před 4 lety

      መስዬ የኔ ማር አልወለሽም እዴ

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 4 lety +1

    በስመአብ የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን በመውጣት መግባታችን እርሱ ይከተለን አሜን ፫

  • @user-ii5rr8ji6y
    @user-ii5rr8ji6y Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የአምላኬ ናት እመብርሃን ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @ove6164
    @ove6164 Před 4 lety +8

    Omg ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውረን
    እንካን አተረፈክ ወንድማችን🙏

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x Před 4 lety

    ብቻ አንተ ቅን ሁን እግዚአብሔር ከብዙ ፈተና ይታአደግሀል ይህ ተአምር የልጁ ቅንመሆኑን ይአሳያል ለሁላአችንም ቅን ልቦና ይስጠን

  • @user-rp1fb8ik2v
    @user-rp1fb8ik2v Před 4 lety

    እግዚአብሔር ለኛ ሁሌም አይተኛም ጠባቂችን እርኛችን ክበርልን አማኑኤል እስኪ የእግዚአብሔር ልጆች በላክ ግለፁ

  • @user-th3of4cz9x
    @user-th3of4cz9x Před 4 lety +1

    ሱባሀን አላህ አላሁ አክበር የናፍስ ቀድር ከልደረሰች እንዲው ትድናላች ብሬክስዬ ባለህበት ፈጣሪ አይላይህ

  • @user-je3fc1mk8r
    @user-je3fc1mk8r Před 3 lety +1

    እኳን አላህ አተረፋቸው ልአላህ ምን ይሳነዋል ሁሉ በጁ አይድል ✅✅✔✔

  • @destagalkeshi6511
    @destagalkeshi6511 Před 4 lety

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ክፉ ሁሉ ኣድነን እንጂ ወደ ፈተናም ኣታግባኝ በበጣም ይገርማል ከዚ በህወቱ መትረፍ ማለት የእግዚኣብሔር ስራ ድንቅ ነውነደ እንኳንም በሰላም ለህይወቱ ተረፈ

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 Před 4 lety +3

    እኛ አክሱም ፂዮን አለችን ምንም አንሆ
    ንም እስዋ ትጠብቀናለች ክልላችን ሰላም ነው የሄው አባቶች ፆሎት ነው ከሁሉም ናፃ የሆኑ አባቶች አሉን እኛ በእነሱ ፆሎት ነው ያለን ለልጃቸው ይፀልያሉ

  • @neimayeallhabarya9998
    @neimayeallhabarya9998 Před 4 lety +24

    አላህ ካዘዘው ውጭ የሚሆን ነገር የለም ሱብሀን አላህ አጂብ ነው

    • @Wesen-ml1pd
      @Wesen-ml1pd Před 4 lety

      አሜን

    • @adentsehenwo7031
      @adentsehenwo7031 Před 4 lety

      በስመአብ አምላኬ ሆይ በሰዉ ዘድ የማይቻል ባንተ ዘንድ ይቻላል

  • @selamyemariyamlij9763
    @selamyemariyamlij9763 Před 4 lety +1

    ምን ይሰነዋል ክብር እና ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን ስሙ የተመሰገነ ይሁን በሱ ያመነ መቼም አይወድቅም ክብሩ ይስፋ

  • @hiwotfida7145
    @hiwotfida7145 Před 4 lety +1

    Welcome Wandime, Oh my God, God bless Ethiopian people, 🤲🤲,Very Have How OhmyGod, Aymaxawu,Thanks Wandime,

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l Před 4 lety

    ዉይ እንኳን የተረፈ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ከድንገተኛ አደጋ ጠብቀን አሜን

  • @user-vl1hf7jz5y
    @user-vl1hf7jz5y Před 4 lety

    ሱበሀን አላህ ብሬክስዬ አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 4 lety

    ሡባሀን አሏህ የኔ ወንድም እደት ይደነግጥ አገሬ እንኳን ለመኪና ለሠው አይመችም መንገዱ አንዳድቦታ

  • @user-gj7vu5dy8h
    @user-gj7vu5dy8h Před 4 lety +8

    ያሀ አላህ ቀን ካልቆረጠ እንዴም መትረፍ አለ

  • @user-ol1xx1gn9c
    @user-ol1xx1gn9c Před 4 lety

    በርዬ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @Zainab-oq8mo
    @Zainab-oq8mo Před 4 lety +11

    ሱብሀን አላህ

  • @user-nw3sf8kb2y
    @user-nw3sf8kb2y Před 3 lety

    ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ።እንካን አተረፋቸው።በስመ አብ

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 Před 4 lety

    ያአላህ እላህ ይጠብቀን በሄድንበት ክፉን ነገር እላህ ይያዝልን እንካን ያተረፈው ያላህ ስራ ጥበቡ ብዙ ነው ሺኩረን ወንድሜ እንተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @mesirayakobo1424
    @mesirayakobo1424 Před 3 lety

    እንኳን እግዚያብሔር አተረፋቸው እግዚያብሔር ድንግነው እግዚያብሔርን ተማምኖ የወጣ አይወድቅም

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 4 lety +1

    ብሬክስ በጣም መልካም ሰው ነክ ውዲ ባልተቤትክ መሲ በሰላም ወልዳ ለመሳም ያብቃክ ያአላህ እንኮን አላህ አተረፈው ውይ ጉዲ የምር ታእምር ነው

    • @ayishaayisha7915
      @ayishaayisha7915 Před 4 lety

      የአላህእንኪንአተረፈውተረፉያላትነፍስምንምአትሆን

  • @user-wq2tm5pv4w
    @user-wq2tm5pv4w Před 3 lety

    የአለማቱ ጌታ አላህ የሻውን ሠሪ ነው ሱበሀን አሏህ

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m Před 4 lety

    ወይኔ ብሬ መኪና አደጋ ደርሶብህ መሥሎኚ ልቤ እደት እደመታ ቢሥሚላ አላህ ይጠብቅህ የኛጀግና

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 Před 4 lety +1

    ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ
    ብቻ ሹፌሩ ጠጥቶ እንዳይሆን

  • @fafibitseid310
    @fafibitseid310 Před 4 lety +2

    ወይኔ ሀገሩ ደስስስ ሲል እፍፍፍፍ ሀገሬ የምገባዉ መቼ ነዉ እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 Před 4 lety

    አትሞት የለት ነፍስ ምንም ይሁን ምን ይታርፍል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @quranismylife2627
    @quranismylife2627 Před 4 lety

    ሱብሀን አላህ አል መሊከል ቅዱሰ ሱብሀን አላህ ያረቢ አልሃምዱሊላህ

  • @user-jy7wn3ye5m
    @user-jy7wn3ye5m Před 4 lety

    ሰላም፣ብሬይ፣እንኳን፣ደናመጣህልን፣እንኳን፣እመብርሀን፣አተርፈቸው፣ሹፌሩንም፣ይከብዳል፣በጣም፣ከመኪና፣አዳጋ፣ይሰውራችሁ

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f Před 4 lety +3

    ኡፍፍ 😭😭😭😭😭 ዉይ ሱበሀን አላህ አላህ ከደረዉ ዉጭ የሚሆን ነገር የለም

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l Před 4 lety

    በጣም የሚያስጠላ መንጉድ እኳን እግዚአብሄር አዎጣችሁ ወይኔ በጣም ያሳዝናል በዚህ ቦታ የሚያልፉ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @soleyanakifiku606
    @soleyanakifiku606 Před 4 lety +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp Před 4 lety

    የፈጣሬ ታምር አያልቅም ሰልሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠገን

  • @aswaaswal6153
    @aswaaswal6153 Před 4 lety

    እዋይ ፈጣሪ እንኳዕ ካብዙይ ኤውጽኦ እጊኦግዚኦ

  • @habibkeder3449
    @habibkeder3449 Před 4 lety

    ሹፌሩ አላህ አተረፈው
    ቦታው ደሞ ሲያምር

  • @sawdaarjabo3479
    @sawdaarjabo3479 Před 4 lety +1

    ብሬክስ በሰለም መጠህ ውይ እንዴት የስፈረል ወለህ ኤኔ መጀመርየ ስየይ አንታን መስሎኝ በጠም ናው የዳናገትኩት ሁለችንም ከእንዱዝ ናጋር አለህ እጠብቃቹ ስደት ለይ የለቹ ከሹርጠ አለሀ እጠብቃቹ ብሬክስ አንታናም አለህ እጠብቅህ

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 Před 4 lety

    ሡበሀነላ መን የሠነዋል የረብ ሀገረችን ከከፉ አተዉ ጠብቀን

  • @shkeelshkeel3874
    @shkeelshkeel3874 Před 4 lety

    ፍጣሪ ድንቅ ነው እሱ ከፃፍልህ ውጭ ምንም አትሆንም የኔ አባትእኳዋን ተርፍ

  • @user-nb5tk3tx5h
    @user-nb5tk3tx5h Před 4 lety

    እ/ሔር መልካም ነው እንኳን ጠበቀህ

  • @tigistmengashe1937
    @tigistmengashe1937 Před 4 lety

    እግዛብሔር ድንቅ ታምርን ይሰራል እንኳን ኣተርፈዉ እግዛብኤር መስገን

  • @user-pi6wh6fl9s
    @user-pi6wh6fl9s Před 4 lety

    ሡበሀን አላህ ከሁሉም ነገር አልህ ይጠብቀን ሠላም ብሬክስ እኳደ ህናመጣክ😭😭

  • @titijimmatube8361
    @titijimmatube8361 Před 4 lety +7

    ወይኔ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እንኳን ተረፈ ምን አይነት ተአምር ነው🙆😭❤❤

  • @user-cf5md8xo2m
    @user-cf5md8xo2m Před 4 lety

    ብሬክስየ ሰላም ላተ ሱባሀን አላህ የአላህ ተአምርነው ወላሂ ይገርማል

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    ተመስገን ምን ይሳነዋል. የኔ ጌታ እንኳን ስው አልተጎዳ

  • @martitube318
    @martitube318 Před 4 lety

    ውይ አምላኬ አተ ጠብቀን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ሰው ያልተጎዳ

  • @user-xq2xw3ql6g
    @user-xq2xw3ql6g Před 4 lety

    በስመአብ እግዚአብሐር የሚሳነው ነገር የለም እመቤቴ ማሪያም እንኳን በሰላም አተረፈችው

  • @user-zt1md8rj3r
    @user-zt1md8rj3r Před 4 lety +3

    አላህይጠብቀን አላህምንይሳነዋል
    ሰማይን አለምሶ ሶያቆመጌታ

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j Před 3 lety

    አትሙት ያላት ነፍስ እኳን አተረፈህ እግዚአብዜር ይመስገን 😥😥😥

  • @addseketemaw5549
    @addseketemaw5549 Před 4 lety

    ክብርምስጋና ለድንግልማርያምልጅ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetgebru7990
    @genetgebru7990 Před 4 lety

    ነይ ገዛና መላእክት አሕልፉ ኣይህብን

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 Před 4 lety

    ስለማይነገር ሁሉ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስሙን በልቡ የጻፈ ሰው ወድቆ አይወድቅም ዋነው እምነት ነው::

  • @user-pg1ug8mm8q
    @user-pg1ug8mm8q Před 4 lety

    ምን ያህክል ንፁህ ሰው ብሆን ነው እንደዝህ
    የማረው ፈጣሪ ይወደዋል
    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስም ይመስገን

  • @rabiaali7455
    @rabiaali7455 Před 4 lety

    ብሬክስየ ሹፌሩን አሳየኝ እፉፉፉይ

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 4 lety

    ውጭ ያላላ ነፍስ ይገርማል ተነባባሪ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይሁን

  • @user-or5yb5rl1y
    @user-or5yb5rl1y Před 4 lety

    አቤቱ ከዚህ ነገር ጠብቀን

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 4 lety

    ውይ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ፣እባካችሁ እየቃማችሁ እየጠጣችሁ አታሽከርክሩ ለሰው አስቡ ደግሞ በቂ እንቅልፍ አግኙ አሽከርካሪወች የት ሀገር ነው ግን

  • @user-bg9jr3ss6x
    @user-bg9jr3ss6x Před 4 lety

    ብሬክስየ መልካም ሰዉ ነህ

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 Před 4 lety

    ም ይመልስን ለፍተን ከቱ አንሁን ስቶቻቺንኣልሀምዱሊላህ የፍጠርን ጌታ ምንም የሚሳነው የለምለምን ብትል ከውስጡ ጥሩ ስው ይኖራል አላህ ከበተስቦቻቺን በስላ ከእናት ከአባት ከልጆቺቺን የተነጠልነእ እኔ ልጄን በስወስት ወሯ ላኳት አሁን ሞት ቢመጣ አይኖን ሳላያት ቀርሁ በዱአ እንርሳሳ የርቅ ዱአ ይዴርሳል እናም እስኪ በቅንነት ቤተስብ ሁኑ

  • @user-hx2jf3sf8e
    @user-hx2jf3sf8e Před 4 lety +1

    ሱበሀን አላህ
    ኩን ፈየኩን አላህ ያለዉ እሱ ሁን ያለዉ ይሆናል አጋር የሌለዉ አምሳያ የሌለዉ ፈጣሪ አሏሁ ሱበሀነ ወተአላ

  • @rabetube9317
    @rabetube9317 Před 4 lety

    ሱብሃን አላህ ቀናችን ካአልሆነ አላህ አማሞታችን ያአሳምርልን አላህ ከመኪና አደጋ ይጠብቀን እስቲ የብሬክስ ቤተሰቦች ቤተሰብ እንሁን ቪድዮ በማየት ኮመት አስቀምጡልኝ እመልሳለዉ ብሬክስ አንቴም ቤተሰብህ አርገኝ ለዩቱፕ አድስ ነኝ

  • @rrruhitub8672
    @rrruhitub8672 Před 4 lety

    ሱብሀን አላህ ዎቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @musaratmusarat6845
    @musaratmusarat6845 Před 4 lety

    ዉይ ጪግር አለኝ ያስፈራል እንኳን ተረፈ።ሹፌሩ

  • @samsungs1576
    @samsungs1576 Před 4 lety

    ፈጣሪ እንኳን አተረፋችሁ ወይ ሀገሬ ወገን በያለንበት ሥለኢትዮጰያ ሀገራችንና ሕዝባችን እንፀልይ ።

  • @user-ip4ir3wu3b
    @user-ip4ir3wu3b Před 4 lety

    ሱባሀን አላህ ይገርማል በጣም አላህ ከቀደረው ውጭ የሚሆን ነገር የለም አላህ አሟሟታችንን አሳምርልን ሞታችንን በሸሀዳ ቀብራችንን በጀነት ያኑረን ያረብ

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh5194 Před 4 lety +1

    ክብሪ ይኩን ንስላሴ
    ይክበር ይመስገን አምላከ ሙሴ
    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Asmelash2023
    @Asmelash2023 Před 4 lety

    Egziabhier Ymesgen! LeFetari mn ysanewal

  • @user-sr3yi2fr5h
    @user-sr3yi2fr5h Před 4 lety

    ኡፍ እንኩዋን ሹፌሩ ደግና ሆነ

  • @emuyasmin1175
    @emuyasmin1175 Před 4 lety

    እንካን አላህ አተረፋቸው የኔ ወንድም ኡፍፍ

  • @tgistayele6012
    @tgistayele6012 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +1

    😥ቀኑ ሰላልደረሰ አትሙች ያላት ነፍሰ 😐 እግዚአብሔር ሲያወጣው 😯 እሱ ምን ያልቅበታል 👍ሹፈሩ የየዋህነቱ አምላክ🙏 ሲያወጣው 😔 ቀኑን በደንብ ማዝከረ አለበት 🥰 እግዚአብሔር ከክፉ ነገረ ይሰውረን አሜን 🙏🙏

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 4 lety

    በጣም የእሱ ስራ ታምር ነው እንኮን አተርፈው

  • @amenamenamenamen2246
    @amenamenamenamen2246 Před 4 lety

    የሚገርምነው የእግዚያብሔር ስራ ምክንያቱም ይችነፍስ ውጭ አላላትም እንኳን ተረፍ

  • @hayoutube9620
    @hayoutube9620 Před 4 lety

    ያአላህ አላህ ይጠብቅን ከደዚህ አይነት አደጋ

  • @demisleges5391
    @demisleges5391 Před 4 lety

    አቤቱ አምላኬ ውይ እግዚብሄር ይመሥገን

  • @user-wm9um4nu8q
    @user-wm9um4nu8q Před 4 lety

    ሡባሀን አላህ እንኳን ሠዉ አልተጎዳ ያአላህ

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w Před 4 lety

    ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ የእኔወንደም እንኳንም አላህ አትርፈው ምን ይሣናዋል

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 Před 4 lety

    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ግን ይቻላል ክብር ለድንግል ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ፫

  • @user-ti3wk9jh8p
    @user-ti3wk9jh8p Před 4 lety

    ዉ ይ እግዚአብሔር ስራ ድንቅነው ለእግዚአብሔር። ምን የሚሳነው ነገር የለም።

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 Před 4 lety

    በስመአም እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ሁነኝ አሜን🙏

  • @user-fr5uy6tf7s
    @user-fr5uy6tf7s Před 4 lety

    እኔ የመኪና አዳጋ በጣም ነው የምፈራው 2005 ላይ ወደ ዚህ ስመጣ ተገልብጡ 33 ሰው ሞቱ ሌላው ቀስሎ ተረፈን አልሃምዱሊላህ ቆይ ያላት ነፍስ የው አለው

  • @user-py8kz9mo4w
    @user-py8kz9mo4w Před 4 lety +3

    ሱብሀን አላህ ያላህ ስራ ግዜው አልደርሰችም

  • @ayutube144
    @ayutube144 Před 4 lety

    የእኔም እጮኛ አርብ እለት እንዲህ አደጋ ደርሶበት ግን ምንም ሳይጎዳ ዳነ የሚገርመው መኪናውን ሳይ የሱ መስሎኝ ደንግጫለሁ እሱም የጭነት መኪና ነው ሚያሽከረክረው መኪናውን አላውቀውም። ዊ ሹፍርና ስጠላ!! ጌታ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን!!

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 Před 4 lety +2

    ፈጣሪ ያመነ መንገድ ላይ ኣይቀሪም🙏🙏🙏

  • @user-ee8nc9yu9n
    @user-ee8nc9yu9n Před 4 lety

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ ምን ይሳነዋል 🙏

  • @mm.3058
    @mm.3058 Před 4 lety +1

    እንኳን. ተረፈ. እፍፍዱኒያእድህናት😢💚💚

  • @fatumam6528
    @fatumam6528 Před 4 lety +1

    እናቱ ካለች የናቱ ዱአየሆናል ያአላህ ለጀንበወጣበት አተጠብቅልኝ እያለች ጦት ማታ እያረገችለት ነው ፈጣሪአምላክ አትርፎታል።

  • @htltfttkalayv7586
    @htltfttkalayv7586 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikirteshiferawmihretu3251

    እግዚአብሔር በሰላም ያሰብክበት ያድርስህ እንኳን ሰው አልትጓዳ ተመስገን

  • @user-pz1pr9sv5o
    @user-pz1pr9sv5o Před 4 lety

    እንኳን ሰው ያልተጎዳ🙏 እግዛብሔር ከድንገተኛ ነገር ይማር 🙏🙏🙏

  • @user-hu6pt7vv2c
    @user-hu6pt7vv2c Před 4 lety

    ሁሉ በሱ ነው ትረፉ ካለ ከሁሉም ነገር እተርፋለን ግን ትረፉ ካላለ ከትንሿ ነገር ህይወታችን ያልፋል

  • @rmbv1690
    @rmbv1690 Před 4 lety

    አላህ ከእንደዚህ አይነት አደጋ ይጠብቀን ያርብ